ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ አባት 😢 የሄሉን አባት ተጋግዘን እናሳክማቸው ምትስማሙ like አድርጉ የኔ ሄሉ የምወድሽ እንኳን አደረሰሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ እዴሜና ጤና የስጣቸው ❤
ቢሆንማ ደስ ይል ነበር 😢😢😢😢 እፍ አንጀቴን በሉኝ😢😢😢
የኔ ውድ ❤❤ፓራላይዝ ከሆነኮ ሕክምና ያለው አይመስለኝም የ ጕዋደኛዬ እናትም እንድህ ከሆነች ቆየ ግን እምነት ቤት መውሰድ ነው መፍትሄው 🙏🙏🙏ፈጣሪ ሆይ ምረትህን ላክላቸው 🥰🙏🙏🙏🥹🥹
Emberhane Abate Abune Echege yohanese yedabsewote yene abate🙏
Awoበእውነት፣በጣም፣ነው፣የስዘናናኝ፣😢😢😢😢😢፣የኔ፣አባት፣እርሱ ኢትዮጵያዊ ያ አባትችን እነስብ
😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ ቤተሰቦቻችን አባቴ አንተንም እግዚአብሔር ምሮ እንድናይ ያርግልን🥹🫶 እወዳቸዋለሁ ቤተሰቦቼ🫶🥰
ቧበአፈፈር ክልል ፐራለይዝ በባህላዊ ህክምነ የደኑ ብዙ ሰዎች ተአምር የዪ አሉ አሰየቸው አለህ ጨርሶ ይማራቸው የረብ አበቴ😢😢❤❤❤
ዳጊ ጠፈተሀል ከሚልኮ ጋር ኑልን ልትሄድ አደል ቶሎ ቶሎ ኑልን ናፈቃችሁኛል ❤❤❤
ጸበል ውሰዷቸው የእውነት ይድናሉ
🎉❤🎉❤😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉ ጠበል ውስጃቸው አባታሽን ስወሯ ማርያም 🙏🙏🙏🙏 የኔ አባት
❤❤❤👌👌👍👍👍
መቸኮት ያነባሉናነው
ሄሉዮ ቤተሸቦችሽ እንዴት ያምራሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው
ማነው የሄ አባት ሲያለቅስ አብሮት ያለቀሰ ጤናህን አላህ ይመልስልህ የኔ አባት
ናሂ እሚባለው ልጅ ወላጆቹ ቤት አላየንም በሰላም ነው የምትሉ
አየ ሰው🙄😪
ሆ የራሱ ኒሮ አለውኮ እሚኖሩት የተለያየ ከተማ
Enqan ye tset leje abate honu engi wend leje kageba eko betseb lesu menem adelem
የኔም ጥያቄ ነበር
ቆዩ አንድ ላይ ካየን ከሄሉ ከተጣሉ በኃላ አይተን አናቅም
ሄሉ ለምንድነ አባትሽን እምታስጨንቃቸው አሳዘኑኝ ሁለተኛ እንደዚ አታደርጊዋቸው እባክሽ ሄሉ
ሄሉየ እባክሺ ለቤተሰቦቺሺ ተጠቀቂ ሀዘንሺን አታሳያቸዉ በተለይ አባትሺ ያሉበት ሁኔቴም ጥሩ ሰላላደለ ይከፋቸዋል😢😢😢😢 ማዘርሰ አንደየ ሁሉም ነገር ይከብዳል ወላሂ እኔ በጣም ከፋኚ እሳቸዉ እንዲህ ሲሆኑ😢😢😢 አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይሰጥልን😢😢😢😢
የኔ አባት የመሰቀሉ አባት ይማራቸው ጨርሶ አልቅሶ አሰለቀሱኝ ደሞ አባቴ ሲመሰሎኝ ሆድ ባሰኝ በሰደት ያላችው ለሄሉ አባት በየሀይማኖታቹ ፀልዩላቸው አባትን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ😥😥😥😥😥👍👍👍👍
ፈጣሪ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት ሲያሳዚን 😢😢
😢አባታችን ፈጣሪ ይማረህ
ኤሉዬ ስላመመሽ አባትሽ በጣም ተጨንቀው አሳዘኑኝ እንኳን ተሻለሽ መዝሙር ስዘምሪ ድምፅሽ አሪፍ ነው አይዞሽ ቤተሰቦሽ ሁሉ መልካም የመስቀል ባህል ይሁንላችሁ!! አይዞት እግዚአብሔር አምላክ ምህረትና ፈውስን ይላክሎት🙏
😭😭😭😭🇱🇧በፀሎት አስቡን 😭😭😭😭😭እኔስ ፈራሁ ወገኖቸ😭
😢😢😢😢😢😢
እመቤት ማርያም ታሥባችሁ አይዞች
Ayizoshiii ne wedi fatar yitabikishi🙏🙏
አይዞሽ እግዚአብሔር ያቃል እግዚአብሔር ይጠብቃቹው
Ayzuwachuwa geta alelachu hulete yenate lijoche alu eza betesebi 30 belay alu
እፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ኮመት ጽፌ አላቅም አላህ አባታችሁን ያሽርላችሁ ፈትለ በጣም ጀግና ሚስትትት ነሽ የኔ ወርቅቅቅ ሰላም በይልኚ ሄሉ
በጣም ነው የሚወዳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ አባቴን ደግሞ ቆመው ድነው ለማየት እግዚአብሔር ያብቃን አባቴ የዘወትር ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር ይችላል የሚሳነው የለም እማዬ ደግሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መልካም አዲስ አመት ሄሉም መልካም ትዳር እግዚአብሔር ይስጥሽ🙏❤❤❤❤😘🍾
ሄሉ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽእግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
ያረቢ ማሞን ጤናዉን ሰቶት በግሩ ሲራመድ አሳየን የኔ አባት ሳየዉ እንባየ ይመጣል ያረቢ እኔስ አባቴ ሙቶብኛል አላህ በጀነት ያገናኝሽ በሉኝስኪ ያረብብብብ
የእኔ አባት እንዴት እንዳሳዘኑኝ አላህ ሙሉ ጤናዎትን ይመልሰሎት 😢😢😢❤❤❤
የኔ አባቴ ማፃጉን በ 32ዓማት አላግህን ታሻክመ ታማላላስ ብሎ የፋዎሳ አምላኪ. እርሱንም ባምህራት እጁ ይዳስሰው ሄሉዬ. ጥሎብኝ ባጣም ኖው ምዎዳችሁ ፋጣሪ ይታብቃቹ 🎉🎉🎉🎉
38 ነው 32 ?
የሄሎ አባት የኔአባት አታልቅስ በማርያም አባዬ እኛን በጣም ነዉ የሚከፋን እግዚቢሔር ይማርህ የኔአባት ሄሎ ሙዚቃዉ ይርብሻል እናተ ብዙአልተሰማኝም ደግሙ ባአል ሲሆን መዝሙር አርጌዉ እናፋዘርን ደግሞ በርሜል ቅዱስ ጌወርጌስ ዉሰጅዉ
ሄለን ወንቅሸት ገብርኤል ውሰጃቸው ታምሩን ታያለሽ እባክሽ ለውብዬም ፅፌላት ነበር ግን መልስ አልሰጠችኝም እባክሽ
የኔ አባት ቀጣይ አመት ቆመዉ ለመሔድ ያብቃወት💝💝💝💝
አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረወት
ደምሪኝ እህት❤
ሄሉዬ እኳን አደረሳችሁ ከነቤተሰብሽ ፋዘርሽን እመብርአን ትዳብሳቸው ግን ውዴ ቦጋ አርሴማ ብቶስዶቸው ውዴ ማዘርሽ ደግሞ ምርጥ እናት ሁሌም ድምቀት ምርጥ እናት❤❤❤❤
የኔ አባት አልቅሶ አስለቀሰኝ እግዛአብሔር ጠናህ ይስጥህ😢😢😢😢😢
ሄሉዬ አባትሽን ፈጣሪ ይማርላችሁ አንጀቴን ነው የሚበላኝ ማርያምን ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢
ሄሉየ ሁሌም ጥዋት ጥዋት ጸበል ጠጭ እሽ እማ ፀልይ ስገጅ እራስሽን ጠብቂ የኔ ቀውጢ
እውነትሽነው❤❤❤
ደምሪኝ እማ❤❤
ወይ የኔ አባት አስለቀሱኝ😭😭😭😭 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት!ልዩ ፍቅር ያላችሁ ቤተስብ ናችሁ። ሄሉዬ ስወዳችሁ ግን በአመት በአሉ ቤተሰቦችሽን ባታሳዝኛችሁ ጥሩ ነው። ስንተ ነገር ችለሽ አሳልፈሽ የለ እስቲ ህመምሽን ቻል አድርጊዋ አባትሽን በባአሉ አታስለቅሻቸው እባክሽ!
ውይ ሥታምሩ የኔ ውቦች አባታችሁ እማምላክ ለመራመድ ታብቀው ሂየሉዬ አምሮብሻል የኔ ልእልት ደግሞ በፀጉርሽ ውብ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እኝህ አባት ሳያቸው እባዬ ይመጣል ፈጣሪ ይማራቹ
ሄሉ ለአባታችሁ አለንልህ በሉት😢😢😢😢የኔአባት ስሜቱ ከባድነው😭😭😭😭
የኔ ትሁት አባት ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይዳብስህ ጋሽ ማሞን ሳያቸው በጣም ልቤ ያዝናል😢😢😢
እንኳን አደረሳችዉ የምወዳችዉ ምርጥ ቤቴሰብ❤❤❤❤
ያረብ አባትሽን አላህ ያሽራቸው ሙሉ አፊያወን ይመልስለት😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ኡፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ ሲያለቅስ 😥😥😥
ሄሉየ ፀበል ውሰዱዋቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይማራቸው አይዙዋችሁ
የኔአባት በምርቱ ምረትን ያወርድለወት በቅደም ሲያለቅሱ ውስጤነው የነካይ በዝህ ምድር ከፈጣሪበታች እናትና አባትሳሉ በተቻላችሁ መጠን እርዱተመረቁ እረበማርያም አታስለቅሱት ቢአምሽም ለቤተሰብስትይ ቻልለማረግሞክሪ በማርያም ፀበል ውሰዱአቸው አቡነሀራ ጤናቸው ተመልሶ ማየትናፈቀኝ ሄሉደሞ ይልመድብሽ ቀሚስነውየሚያምርሽ እብርትሽን የሚያሳይ አትልበሽ
ጋሺየ የኔ አባት ጌታ ይማር ዉይ አንጀተን በላኝ እግዝአብሔር ፀሎትህን ይስማ ጨርሶ ይማርክ🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏
አባቴ ሙቶብኛል አላህ ጀነትን እድወፍቀዉ ዱአ አርጉልኝ
እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይዳብሶት አይዞህ የኔ አባት አታልቅሱ እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል እኛ የሱ የእጅ ስራወቹ ነን እና እሱ በፈቀደ ስአት በምህረት ይጎበኞታ የኔ አባት እንዲህ ሆደ ባሻ አይሁኑ እነሄሉን በመሰሉ ልጆቾት ተከበው መሳቅ መደሰት ነው ያለቦት።❤❤❤❤
😭😭😭የኔ አባት እግዚአብሔር ይማሮት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አይዞህ አባቴ
የኔ አባቴ ኡፉፉፉፉፉ ሲያዛዝኑ በማሪያም እግዚአብሔር ይማሮት አባትዬሄሉ በማሪያም ይሁንብሽ ስውሯ ማርያም ውሰጃችው እርግጠኛ ሆጄ ነው የምነገርሽ አባትሽ ይድናሉ
እናተ በማሪያም ለአንድ ቀን እናት ስጡኝ ስሞትላቹህ የእናትን ፍቅር ልቅመሰ😭
ሲያሳዝን እግዚአብሄር ይማርህ❤ ጨርሶ የስራኤል አምላክ እሱ ይቅረብህ
እኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤ማነው እደኔ ይህን ቤተሠብ የሚወድ❤❤❤ፍዘርዬ ጤናህ ይመለስ ❤❤❤😢😢
የኔ አባት እንኳን አደረሳቹህ እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርህ😢
.እኔ ግርምምም የሚለኝ ነገር የናሂና የውብየ መጨከን እድህ እየሆነ እያዩት ተጎኑ ሳይኖሩ የባለፈው በአል የሉ የዛሬው የሉ ኤጭ ወላሂ ማነው ከጎኑ ባለመሆናቸው የከፋው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የዘንድሮው ልጆች ለቤተሰቡ ቦታዎች አይሰጥም እነሱ የራሳቸውን ሕይወት እየኖረ ነው
ይህ የናሂ ችግር አይደለም የውብ ነው ለአሱ ቤተሰብ ብዙም አትጨነቅም እንደዚህ አይነት ሰው በጣም ነው ምሰጠለ ቤተሰብ መሰብሰብ ነው እንጂ መበተን ለምን አስፈለገ
@@ብንየጌታልጅ እና እሷን ጥሎ መሄድ አለበታ
ምንነው የምታወሩር ሆይ እነሱም እኮ የእራሳችው ኑሮ ቤት አላቸው ተው ሁል ግዜ መሄድ አይችሉል
አረ አትፍረዱ እደታ እካሜራላይ ሥልወጡነው
ማሚዬ የኔ መልካም እናት እድሜና ጤና አብዝቶ የልጆችሽንም አባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ
ማርያምን አለቀስኩ አባቴ እና እናቴን አስታወሳቹህኝ😢 እኔ ሁለቱም የሉም 😢እና ቤተሰብ ያላቹህ ተንከባከባቸው አታስከፏቸው❤🎉 ውይይይ የኔ አባት ሲያሳዝኑ😢❤
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤አባዬ የዛሬ አመት በግሩ ቁሞ ለማየት ያብቃን እመቤቴ በቤታችሁ ሰላምን ታብዛዉ❤❤❤❤❤
እግዚያብሄር ይማርዎት አባታችሁን እህህህ እዴት እደሚያሳዝኑኝ እሲ ወንቅሸት ውሰጃቹው ሄሉዬዬ😢❤❤❤❤
ደምሪኝ እህቴ❤
የኔ አባት ማርያምን እንባዬ አልቆምም አለኝ የአባት ነገር አይሆንልኝም😢😢
የኔ ዉዶች ❤️❤️❤️አቤት እግዚአብሔር ይምርህ 😢😢😢😢🙏🏻🙏🏻እኮ አብሮ አድርስን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስዎዳችህ 🥺
የኔ አባት ፍጣሪ ይማሮት ❤❤❤😢😢😢ለሁሉም ጊዜ አለው
እንኳን አደረሰሽ ሄሊ🎉🎉❤
ሔሉዬ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው አባዬ ሁሉም ያልፋል ለበጐነው❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ኣባት ኣይዞን ምንም ባናደርግ እንኳ ሰዎች በፀሎት እናስባቸው
በጣም ደስ ትላላቹ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣቹ አባታችን እግዚአብሔር ይማሮት🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉ ፋዘርን ወደ ገዳም ወስዳችሁ ፀበል አስጠምቋቸው ይድናሉ
የኔ አባቴ የእኔ ምስኪን አባት አላህ ያሸራቹ 😭😭😭😭😭😭
በዝህ ዓመት ልማግባት ያብቃሽ አባትሽ እያሉ አግብተሽ ወልደሽ እስደስቻቸው እግዝአብሔር አምላክ ይማራቸው ድንግል ማርያም በዘርፋፋቀሚሷ ትዳብሳቸው አይዞት አባቴ ያልፋል ይድናሉ እንደተረት ያወሩታል አልፈው ሁሉም ለበጎ ነው ሞልቶ ከተረፈው እድሜ አይንፈጎት ፈጣሪ አይዞት በርቱ ይድናሉ ለድንግል አሳስቧት ለልጇ ታሳስባለች ትነግረዋለች በቃና ዘገሊላተገኝታ ልጄ የሚላችሁን አርጉ ያለች የእኛ እመቤትታደርገዋለች ለርሶም በርቱ አይክፋዎት ለሁሉም ቀን አለው ከአንድ ነገር እየሰወሮት ሊሆን ይችላል እናም በርቱ ፀበሉንም እምነቱንም እቤት እያምጣችሁ ሳትሰለቹ ከሁሉም ቅዱሳን መላዕክት አምጡላቸው እግዝአብሔር ጨርሶ ይማሮት አሜን መልካም በዓል ሄሉ ለአባትሽ ኮመንቴን አምብቢላቸው እሺ አደራ
ደምሪኝ እማ❤
አይዞት ፋዘርየ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው አይክፋሁ ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነው የኔ አባት የሁላችንም ፀሎት ነው 🙏🙏☝☝🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይማሮት አይዛት ቀን አለው መዳኒያለም
ጀግና ልጅ ነሽ አባትሽን እድሜ ይስጣቸው ይማርልሽ ሁላቹንም በጣም የምወዳቹ ቤተሰቦች ናቹ
እህ ወላሒ እኝህ አባት ሁለየም ሳያቸው አለቅሳለሁ ያሳዝኑኛል
አይዞት አባቴ የኔ እንባ ይፍሰስ አብሬ ነው ያለቀስኩት አይሰማዎት የምታምኑት መድኃኒያለም መሃሪ አምላክ ይምሮታል አሁንም ጠርሶ ይማሮት መልካም በአል ይሁንላችሁ።
አባታቸው አጀቴነው እሚበሉኚ😢😢አላህ ያሺራቸው
አረ አላህዬ አባታችንን አፍያ አርግልን ያረቢ😢😢😢
ለቤሮት እህት ወንድሞቼ ዱዓ እናርግላቻው😢😢😢😢😢
የኔ አባት የጭንቅ አማላጅዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማራችሁ ሄሎ በማርያም በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ውሰጅአቸው ማሀሪ መድሀንያለም ይማራችሁ አባታችን የዛሬ አመት ቁመው ለማይት ያብቃን
የኔ አባት 😢እግዚአብሔር ይማርዎት አባቴ እኔ ላልቅስሎዎት እመብረሀን በሙሉ እግራችሁ ታቁማችሁ
እግዚአብሄር አምላክ ምህረቱን በቅርብ አርግለወት አባታችን ሁሌ እሚያስለቅሱኝ ሳያቸው ሄሉየ ፀበል ውሰዱት ይድናል የተወሰነ ቀን ቢጠመቅ
እኔ ለምንድነው ይሄን አባት ሳይ በእንባ የምታጠበው😢😢
እኔስ ብትይ ማልቀስ ስላልፈለኩ ትላንት አለየውትም ግን አሁን ሳይ በቃ አልቻኩም
የኔ አባት እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይርልክ ይችላል መቀየር
ሄሉ ግን በፈጠረሽ ሲያምሽ ቻይው አባትሽን አታስጨንቂያቸው የእኔ አባት እግዚአብሄር ይማሮት
ጋሽ ማሞ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቆመው ያሳየኝ ይማሮት ሄሉ በናትሽ አታስለቅሻቸው
የሰማይ እግዚአብሔር ይማርላችሁ የኔ አባት ❤
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ሄሉ እባክሽ አባትሽ ምንም አይነት ነገር አትንገሪያቸው የኔ አባት እኔን እንደዚህ ሲጨነቁ ማየት ያሳዝናል። ቸሩ መድሐኒያለም የምህረት እጅህን ዘርጋላቸው።
የኔ አባት ሢያሣዝኑ 😢😢😢😢😢
@@melitubez9850 እሺ🥰
እግዚያብሔር አምላክ ፈዉስን ይላክላቹ በምድር ላይ በቃኝ ዬሚባል ነገር ቢኖር ጤና ነዉ አባታችን አይዞህ አታልቅስ ፈጣሪ አይጥልም ዬቤታቹ ዬሳቅ ዘመን ይምጣ ዬእናታቹ ደስታ ያሳየን ጭቀቷ ይብቃ ሄሉዬ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ፈጣሪ ዬማታ እንጄራ ይስጥሽ በፀሎት በርቱ አድናቂያቹ ነኝ እወዳቹሃለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሪያምን እኔም ከታመመች 3 አመቶ የዲስክ መንሸራተት በቃ ከጊዜ ጊዜ የኔ እናት እንደዚህ ነው የምኮነው እናቴ ማሪኝ ትቼሽ ተሠደድሁ 😢😢😢😢😢😢😢
እፍፍ አቦት ምሕረት የዉርደልካ😢 እንኳዕ አብፅሐኹም እና ሂሉ ቤተሰብ
የኔ አባት ኡፍፍ እግዚአብሔር ይማርህ
ሄሉዬ ፈጣሪ አባትሽን ከዚህ በላይ ጤና ከእድሜ ጋር ፈጣሪ ከናቱ ጋር ይስጥልሽ ደሥ ነው የአለኝ ስለአየኋዋአቸው ዳጊንም ስላየሁት ደሥ ነው የአለኝ
እግዛቤር ይማሪት አባታቸን❤❤❤መልካምበአል❤❤❤ይሁንላቸሁ
ደምሪኝ እህት❤❤
የኔ አባት አላህ ሙሉ ጤናክን ይመልስልክ ሄሉ አግቢ እኛም እንፈልጋለን እድታገቢ 🤣🤣🤣😂እኔ እራሴ ሳላገባ እደዚህ ማለት ግን🤣🤣🤣አሚን አሚን🥺🤲🤲♥️🥰🥰ሄሉ ደግሞ እናትና አባትሽን አታስጨንቂ 🥺
Uuuuuffffg😭😭😭😭 yene abati libe tasabare 😭😭😭😭😭😭😭
አባታችሁትን አታሥለቅሡት እውይ የኔ ውድ አይ አባትነት😢😢😢
አላህ ያሽርልሽ❤❤❤
😢😢😢😢 የእኔ አባት እግዚአብሔር በምርት እጅ ይዳብሶት እንኳን አደረሳችሁ አይ ዞን አባቴ እስኪ ጸበል ሞኩሩ ኤሉ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ አባታችን 😢
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁሄሉዬ አባትሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ አባቴ አስለቀሱኝ ፈጣሪ ይምሮታል ጠንካራ ሁኑልኝ የኔ አባት ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል እወዳችዋለሁኝ❤❤❤ሄሉዬ ጎበዝነሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሁኝልኝ የኔ ቅመም ከእንዳልክ ጋር ደሞ ተናፈቃችዋል❤❤
Yene abatee 😢😢😢😢😢 uuuuff 💔💔💔💔
እንኳን አደረሳችሁ ሄሉየ አባትሺን ይማርልሺ እናት አባትሺ ሺ አመት ያኑርልሺ እንደዉ አባትሺን ቆመዉ ለመሄድ ያብቃልሺ❤❤❤❤❤
ጅሩ አርሴማ ውሠደዋቸው አንዱ የተቆረጠ ምላሡን መልሣ ጠግናለታለች ከብዙ በሽታወች ትፈውሥለች
በጣምነዉ ያስለቀሰኝ ወላሂ አባትሽ ሄልየ ጤና የሚህል የለም አላህ ያሽረዉ
እስላም አሌይኩም ቤትሰብ በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ 😢😢😢❤❤
በፈጣሪ አልቅሸ ልሞት የኔ አባት ምህረቱን ቅርብ ያርግልህ ሄሉ በቻላችሁት ላለማስከፋት ሞክሩ ያሳዝናል አባታችሁ
አሜንአሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤ጘጣሪይማርላችሁ ፋዘርን
የሄሉ ኣባት እግዚአብሔር በምሕረቱ ይፈዉስሕ 👏እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ስኣት ያሳየን መልካም የመስቀል ብኣል ይሁንልን 🥺👏
የኔ አባት 😢 የሄሉን አባት ተጋግዘን እናሳክማቸው ምትስማሙ like አድርጉ
የኔ ሄሉ የምወድሽ እንኳን አደረሰሽ ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ እዴሜና ጤና የስጣቸው ❤
ቢሆንማ ደስ ይል ነበር 😢😢😢😢 እፍ አንጀቴን በሉኝ😢😢😢
የኔ ውድ ❤❤ፓራላይዝ ከሆነኮ ሕክምና ያለው አይመስለኝም የ ጕዋደኛዬ እናትም እንድህ ከሆነች ቆየ ግን እምነት ቤት መውሰድ ነው መፍትሄው 🙏🙏🙏ፈጣሪ ሆይ ምረትህን ላክላቸው 🥰🙏🙏🙏🥹🥹
Emberhane Abate Abune Echege yohanese yedabsewote yene abate🙏
Awoበእውነት፣በጣም፣ነው፣የስዘናናኝ፣😢😢😢😢😢፣የኔ፣አባት፣
እርሱ ኢትዮጵያዊ ያ አባትችን እነስብ
😢😢😢
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ ቤተሰቦቻችን አባቴ አንተንም እግዚአብሔር ምሮ እንድናይ ያርግልን🥹🫶 እወዳቸዋለሁ ቤተሰቦቼ🫶🥰
ቧበአፈፈር ክልል ፐራለይዝ በባህላዊ ህክምነ የደኑ ብዙ ሰዎች ተአምር የዪ አሉ አሰየቸው አለህ ጨርሶ ይማራቸው የረብ አበቴ😢😢❤❤❤
ዳጊ ጠፈተሀል ከሚልኮ ጋር ኑልን ልትሄድ አደል ቶሎ ቶሎ ኑልን ናፈቃችሁኛል ❤❤❤
ጸበል ውሰዷቸው የእውነት ይድናሉ
🎉❤🎉❤😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉ ጠበል ውስጃቸው አባታሽን ስወሯ ማርያም 🙏🙏🙏🙏 የኔ አባት
❤❤❤👌👌👍👍👍
መቸኮት ያነባሉናነው
ሄሉዮ ቤተሸቦችሽ እንዴት ያምራሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው
ማነው የሄ አባት ሲያለቅስ አብሮት ያለቀሰ ጤናህን አላህ ይመልስልህ የኔ አባት
ናሂ እሚባለው ልጅ ወላጆቹ ቤት አላየንም በሰላም ነው የምትሉ
አየ ሰው🙄😪
ሆ የራሱ ኒሮ አለውኮ እሚኖሩት የተለያየ ከተማ
Enqan ye tset leje abate honu engi wend leje kageba eko betseb lesu menem adelem
የኔም ጥያቄ ነበር
ቆዩ አንድ ላይ ካየን ከሄሉ ከተጣሉ በኃላ አይተን አናቅም
ሄሉ ለምንድነ አባትሽን እምታስጨንቃቸው አሳዘኑኝ ሁለተኛ እንደዚ አታደርጊዋቸው እባክሽ ሄሉ
ሄሉየ እባክሺ ለቤተሰቦቺሺ ተጠቀቂ ሀዘንሺን አታሳያቸዉ በተለይ አባትሺ ያሉበት ሁኔቴም ጥሩ ሰላላደለ ይከፋቸዋል😢😢😢😢 ማዘርሰ አንደየ ሁሉም ነገር ይከብዳል ወላሂ እኔ በጣም ከፋኚ እሳቸዉ እንዲህ ሲሆኑ😢😢😢 አላህ እረጂም እዲሜና ጤና ይሰጥልን😢😢😢😢
የኔ አባት የመሰቀሉ አባት ይማራቸው ጨርሶ አልቅሶ አሰለቀሱኝ ደሞ አባቴ ሲመሰሎኝ ሆድ ባሰኝ በሰደት ያላችው ለሄሉ አባት በየሀይማኖታቹ ፀልዩላቸው አባትን የሚወድ በላይክ ያሳየኝ😥😥😥😥😥👍👍👍👍
ፈጣሪ ሙሉ ጤናውን ይመልስለት ሲያሳዚን 😢😢
😢አባታችን ፈጣሪ ይማረህ
ኤሉዬ ስላመመሽ አባትሽ በጣም ተጨንቀው አሳዘኑኝ እንኳን ተሻለሽ መዝሙር ስዘምሪ ድምፅሽ አሪፍ ነው አይዞሽ ቤተሰቦሽ ሁሉ መልካም የመስቀል ባህል ይሁንላችሁ!! አይዞት እግዚአብሔር አምላክ ምህረትና ፈውስን ይላክሎት🙏
😭😭😭😭🇱🇧በፀሎት አስቡን 😭😭😭😭😭እኔስ ፈራሁ ወገኖቸ😭
😢😢😢😢😢😢
እመቤት ማርያም ታሥባችሁ አይዞች
Ayizoshiii ne wedi fatar yitabikishi🙏🙏
አይዞሽ እግዚአብሔር ያቃል እግዚአብሔር ይጠብቃቹው
Ayzuwachuwa geta alelachu hulete yenate lijoche alu eza betesebi 30 belay alu
እፍፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ኮመት ጽፌ አላቅም አላህ አባታችሁን ያሽርላችሁ ፈትለ በጣም ጀግና ሚስትትት ነሽ የኔ ወርቅቅቅ ሰላም በይልኚ ሄሉ
በጣም ነው የሚወዳችሁ ውድ ቤተሰቦቼ አባቴን ደግሞ ቆመው ድነው ለማየት እግዚአብሔር ያብቃን አባቴ የዘወትር ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር ይችላል የሚሳነው የለም እማዬ ደግሞ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መልካም አዲስ አመት ሄሉም መልካም ትዳር እግዚአብሔር ይስጥሽ🙏❤❤❤❤😘🍾
ሄሉ አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ
ያረቢ ማሞን ጤናዉን ሰቶት በግሩ ሲራመድ አሳየን የኔ አባት ሳየዉ እንባየ ይመጣል ያረቢ እኔስ አባቴ ሙቶብኛል አላህ በጀነት ያገናኝሽ በሉኝስኪ ያረብብብብ
የእኔ አባት እንዴት እንዳሳዘኑኝ አላህ ሙሉ ጤናዎትን ይመልሰሎት 😢😢😢❤❤❤
የኔ አባቴ ማፃጉን በ 32ዓማት አላግህን ታሻክመ ታማላላስ ብሎ የፋዎሳ አምላኪ. እርሱንም ባምህራት እጁ ይዳስሰው ሄሉዬ. ጥሎብኝ ባጣም ኖው ምዎዳችሁ ፋጣሪ ይታብቃቹ 🎉🎉🎉🎉
38 ነው 32 ?
የሄሎ አባት የኔአባት አታልቅስ በማርያም አባዬ እኛን በጣም ነዉ የሚከፋን እግዚቢሔር ይማርህ የኔአባት ሄሎ ሙዚቃዉ ይርብሻል እናተ ብዙአልተሰማኝም ደግሙ ባአል ሲሆን መዝሙር አርጌዉ እናፋዘርን ደግሞ በርሜል ቅዱስ ጌወርጌስ ዉሰጅዉ
ሄለን ወንቅሸት ገብርኤል ውሰጃቸው ታምሩን ታያለሽ እባክሽ ለውብዬም ፅፌላት ነበር ግን መልስ አልሰጠችኝም እባክሽ
የኔ አባት ቀጣይ አመት ቆመዉ ለመሔድ ያብቃወት💝💝💝💝
አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረወት
ደምሪኝ እህት❤
ሄሉዬ እኳን አደረሳችሁ ከነቤተሰብሽ ፋዘርሽን እመብርአን ትዳብሳቸው ግን ውዴ ቦጋ አርሴማ ብቶስዶቸው ውዴ ማዘርሽ ደግሞ ምርጥ እናት ሁሌም ድምቀት ምርጥ እናት❤❤❤❤
የኔ አባት አልቅሶ አስለቀሰኝ እግዛአብሔር ጠናህ ይስጥህ😢😢😢😢😢
ሄሉዬ አባትሽን ፈጣሪ ይማርላችሁ አንጀቴን ነው የሚበላኝ ማርያምን ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢
ሄሉየ ሁሌም ጥዋት ጥዋት ጸበል ጠጭ እሽ እማ ፀልይ ስገጅ እራስሽን ጠብቂ የኔ ቀውጢ
እውነትሽነው❤❤❤
ደምሪኝ እማ❤❤
ወይ የኔ አባት አስለቀሱኝ😭😭😭😭 እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርዎት!ልዩ ፍቅር ያላችሁ ቤተስብ ናችሁ። ሄሉዬ ስወዳችሁ ግን በአመት በአሉ ቤተሰቦችሽን ባታሳዝኛችሁ ጥሩ ነው። ስንተ ነገር ችለሽ አሳልፈሽ የለ እስቲ ህመምሽን ቻል አድርጊዋ አባትሽን በባአሉ አታስለቅሻቸው እባክሽ!
ውይ ሥታምሩ የኔ ውቦች አባታችሁ እማምላክ ለመራመድ ታብቀው ሂየሉዬ አምሮብሻል የኔ ልእልት ደግሞ በፀጉርሽ ውብ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት እኝህ አባት ሳያቸው እባዬ ይመጣል ፈጣሪ ይማራቹ
ሄሉ ለአባታችሁ አለንልህ በሉት😢😢😢😢የኔአባት ስሜቱ ከባድነው😭😭😭😭
የኔ ትሁት አባት ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ይዳብስህ ጋሽ ማሞን ሳያቸው በጣም ልቤ ያዝናል😢😢😢
እንኳን አደረሳችዉ የምወዳችዉ ምርጥ ቤቴሰብ❤❤❤❤
ያረብ አባትሽን አላህ ያሽራቸው ሙሉ አፊያወን ይመልስለት😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ አባት ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ኡፍፍፍፍፍ አስለቀሰኝ ሲያለቅስ 😥😥😥
ሄሉየ ፀበል ውሰዱዋቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይማራቸው አይዙዋችሁ
የኔአባት በምርቱ ምረትን ያወርድለወት በቅደም ሲያለቅሱ ውስጤነው የነካይ በዝህ ምድር ከፈጣሪበታች እናትና አባትሳሉ በተቻላችሁ መጠን እርዱተመረቁ እረበማርያም አታስለቅሱት ቢአምሽም ለቤተሰብስትይ ቻልለማረግሞክሪ በማርያም ፀበል ውሰዱአቸው አቡነሀራ ጤናቸው ተመልሶ ማየትናፈቀኝ ሄሉደሞ ይልመድብሽ ቀሚስነውየሚያምርሽ እብርትሽን የሚያሳይ አትልበሽ
ጋሺየ የኔ አባት ጌታ ይማር ዉይ አንጀተን በላኝ እግዝአብሔር ፀሎትህን ይስማ ጨርሶ ይማርክ🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏
አባቴ ሙቶብኛል አላህ ጀነትን እድወፍቀዉ ዱአ አርጉልኝ
እግዚአብሔር በምህረት እጆቹ ይዳብሶት አይዞህ የኔ አባት አታልቅሱ እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል እኛ የሱ የእጅ ስራወቹ ነን እና እሱ በፈቀደ ስአት በምህረት ይጎበኞታ የኔ አባት እንዲህ ሆደ ባሻ አይሁኑ እነሄሉን በመሰሉ ልጆቾት ተከበው መሳቅ መደሰት ነው ያለቦት።❤❤❤❤
😭😭😭የኔ አባት እግዚአብሔር ይማሮት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አይዞህ አባቴ
የኔ አባቴ ኡፉፉፉፉፉ ሲያዛዝኑ በማሪያም እግዚአብሔር ይማሮት አባትዬ
ሄሉ በማሪያም ይሁንብሽ ስውሯ ማርያም ውሰጃችው እርግጠኛ ሆጄ ነው የምነገርሽ አባትሽ ይድናሉ
እናተ በማሪያም ለአንድ ቀን እናት ስጡኝ ስሞትላቹህ የእናትን ፍቅር ልቅመሰ😭
ሲያሳዝን እግዚአብሄር ይማርህ❤ ጨርሶ የስራኤል አምላክ እሱ ይቅረብህ
እኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤ማነው እደኔ ይህን ቤተሠብ የሚወድ❤❤❤ፍዘርዬ ጤናህ ይመለስ ❤❤❤😢😢
የኔ አባት እንኳን አደረሳቹህ እግዚአብሔር ጨረሶ ይማርህ😢
.እኔ ግርምምም የሚለኝ ነገር የናሂና የውብየ መጨከን እድህ እየሆነ እያዩት ተጎኑ ሳይኖሩ የባለፈው በአል የሉ የዛሬው የሉ ኤጭ ወላሂ ማነው ከጎኑ ባለመሆናቸው የከፋው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የዘንድሮው ልጆች ለቤተሰቡ ቦታዎች አይሰጥም እነሱ የራሳቸውን ሕይወት እየኖረ ነው
ይህ የናሂ ችግር አይደለም የውብ ነው ለአሱ ቤተሰብ ብዙም አትጨነቅም እንደዚህ አይነት ሰው በጣም ነው ምሰጠለ ቤተሰብ መሰብሰብ ነው እንጂ መበተን ለምን አስፈለገ
@@ብንየጌታልጅ እና እሷን ጥሎ መሄድ አለበታ
ምንነው የምታወሩር ሆይ እነሱም እኮ የእራሳችው ኑሮ ቤት አላቸው ተው ሁል ግዜ መሄድ አይችሉል
አረ አትፍረዱ እደታ እካሜራላይ ሥልወጡነው
ማሚዬ የኔ መልካም እናት እድሜና ጤና አብዝቶ የልጆችሽንም አባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ
ማርያምን አለቀስኩ አባቴ እና እናቴን አስታወሳቹህኝ😢 እኔ ሁለቱም የሉም 😢እና ቤተሰብ ያላቹህ ተንከባከባቸው አታስከፏቸው❤🎉 ውይይይ የኔ አባት ሲያሳዝኑ😢❤
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤አባዬ የዛሬ አመት በግሩ ቁሞ ለማየት ያብቃን እመቤቴ በቤታችሁ ሰላምን ታብዛዉ❤❤❤❤❤
እግዚያብሄር ይማርዎት አባታችሁን እህህህ እዴት እደሚያሳዝኑኝ እሲ ወንቅሸት ውሰጃቹው ሄሉዬዬ😢❤❤❤❤
ደምሪኝ እህቴ❤
የኔ አባት ማርያምን እንባዬ አልቆምም አለኝ የአባት ነገር አይሆንልኝም😢😢
የኔ ዉዶች ❤️❤️❤️አቤት እግዚአብሔር ይምርህ 😢😢😢😢🙏🏻🙏🏻እኮ አብሮ አድርስን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስዎዳችህ 🥺
የኔ አባት ፍጣሪ ይማሮት ❤❤❤😢😢😢ለሁሉም ጊዜ አለው
እንኳን አደረሰሽ ሄሊ🎉🎉❤
ሔሉዬ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው አባዬ ሁሉም ያልፋል ለበጐነው❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ኣባት ኣይዞን ምንም ባናደርግ እንኳ ሰዎች በፀሎት እናስባቸው
በጣም ደስ ትላላቹ እረዥም እድሜና ጤና ይስጣቹ አባታችን እግዚአብሔር ይማሮት🎉🎉🎉🎉🎉
ሄሉ ፋዘርን ወደ ገዳም ወስዳችሁ ፀበል አስጠምቋቸው ይድናሉ
የኔ አባቴ የእኔ ምስኪን አባት አላህ ያሸራቹ 😭😭😭😭😭😭
በዝህ ዓመት ልማግባት ያብቃሽ አባትሽ እያሉ አግብተሽ ወልደሽ እስደስቻቸው እግዝአብሔር አምላክ ይማራቸው ድንግል ማርያም በዘርፋፋቀሚሷ ትዳብሳቸው አይዞት አባቴ ያልፋል ይድናሉ እንደተረት ያወሩታል አልፈው ሁሉም ለበጎ ነው ሞልቶ ከተረፈው እድሜ አይንፈጎት ፈጣሪ አይዞት በርቱ ይድናሉ ለድንግል አሳስቧት ለልጇ ታሳስባለች ትነግረዋለች በቃና ዘገሊላተገኝታ ልጄ የሚላችሁን አርጉ ያለች የእኛ እመቤትታደርገዋለች ለርሶም በርቱ አይክፋዎት ለሁሉም ቀን አለው ከአንድ ነገር እየሰወሮት ሊሆን ይችላል እናም በርቱ ፀበሉንም እምነቱንም እቤት እያምጣችሁ ሳትሰለቹ ከሁሉም ቅዱሳን መላዕክት አምጡላቸው እግዝአብሔር ጨርሶ ይማሮት አሜን መልካም በዓል ሄሉ ለአባትሽ ኮመንቴን አምብቢላቸው እሺ አደራ
ደምሪኝ እማ❤
አይዞት ፋዘርየ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው አይክፋሁ ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነው የኔ አባት የሁላችንም ፀሎት ነው 🙏🙏☝☝🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይማሮት አይዛት ቀን አለው መዳኒያለም
ጀግና ልጅ ነሽ አባትሽን እድሜ ይስጣቸው ይማርልሽ ሁላቹንም በጣም የምወዳቹ ቤተሰቦች ናቹ
እህ ወላሒ እኝህ አባት ሁለየም ሳያቸው አለቅሳለሁ ያሳዝኑኛል
አይዞት አባቴ የኔ እንባ ይፍሰስ አብሬ ነው ያለቀስኩት አይሰማዎት የምታምኑት መድኃኒያለም መሃሪ አምላክ ይምሮታል አሁንም ጠርሶ ይማሮት መልካም በአል ይሁንላችሁ።
አባታቸው አጀቴነው እሚበሉኚ😢😢አላህ ያሺራቸው
አረ አላህዬ አባታችንን አፍያ አርግልን ያረቢ😢😢😢
ለቤሮት እህት ወንድሞቼ ዱዓ እናርግላቻው😢😢😢😢😢
የኔ አባት የጭንቅ አማላጅዋ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማራችሁ ሄሎ በማርያም በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ውሰጅአቸው ማሀሪ መድሀንያለም ይማራችሁ አባታችን የዛሬ አመት ቁመው ለማይት ያብቃን
የኔ አባት 😢
እግዚአብሔር ይማርዎት አባቴ እኔ ላልቅስሎዎት እመብረሀን በሙሉ እግራችሁ ታቁማችሁ
ደምሪኝ እህት❤
እግዚአብሄር አምላክ ምህረቱን በቅርብ አርግለወት አባታችን ሁሌ እሚያስለቅሱኝ ሳያቸው ሄሉየ ፀበል ውሰዱት ይድናል የተወሰነ ቀን ቢጠመቅ
እኔ ለምንድነው ይሄን አባት ሳይ በእንባ የምታጠበው😢😢
እኔስ ብትይ ማልቀስ ስላልፈለኩ ትላንት አለየውትም ግን አሁን ሳይ በቃ አልቻኩም
የኔ አባት እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይርልክ ይችላል መቀየር
ሄሉ ግን በፈጠረሽ ሲያምሽ ቻይው አባትሽን አታስጨንቂያቸው የእኔ አባት እግዚአብሄር ይማሮት
ጋሽ ማሞ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቆመው ያሳየኝ ይማሮት ሄሉ በናትሽ አታስለቅሻቸው
የሰማይ እግዚአብሔር ይማርላችሁ የኔ አባት ❤
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ሄሉ እባክሽ አባትሽ ምንም አይነት ነገር አትንገሪያቸው የኔ አባት እኔን እንደዚህ ሲጨነቁ ማየት ያሳዝናል። ቸሩ መድሐኒያለም የምህረት እጅህን ዘርጋላቸው።
የኔ አባት ሢያሣዝኑ 😢😢😢😢😢
ደምሪኝ እማ❤
@@melitubez9850 እሺ🥰
እግዚያብሔር አምላክ ፈዉስን ይላክላቹ በምድር ላይ በቃኝ ዬሚባል ነገር ቢኖር ጤና ነዉ አባታችን አይዞህ አታልቅስ ፈጣሪ አይጥልም ዬቤታቹ ዬሳቅ ዘመን ይምጣ ዬእናታቹ ደስታ ያሳየን ጭቀቷ ይብቃ ሄሉዬ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ፈጣሪ ዬማታ እንጄራ ይስጥሽ በፀሎት በርቱ አድናቂያቹ ነኝ እወዳቹሃለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሪያምን እኔም ከታመመች 3 አመቶ የዲስክ መንሸራተት በቃ ከጊዜ ጊዜ የኔ እናት እንደዚህ ነው የምኮነው እናቴ ማሪኝ ትቼሽ ተሠደድሁ 😢😢😢😢😢😢😢
እፍፍ አቦት ምሕረት የዉርደልካ😢 እንኳዕ አብፅሐኹም እና ሂሉ ቤተሰብ
የኔ አባት ኡፍፍ እግዚአብሔር ይማርህ
ሄሉዬ ፈጣሪ አባትሽን ከዚህ በላይ ጤና ከእድሜ ጋር ፈጣሪ ከናቱ ጋር ይስጥልሽ ደሥ ነው የአለኝ ስለአየኋዋአቸው ዳጊንም ስላየሁት ደሥ ነው የአለኝ
እግዛቤር ይማሪት አባታቸን❤❤❤መልካምበአል❤❤❤ይሁንላቸሁ
ደምሪኝ እህት❤❤
የኔ አባት አላህ ሙሉ ጤናክን ይመልስልክ ሄሉ አግቢ እኛም እንፈልጋለን እድታገቢ 🤣🤣🤣😂እኔ እራሴ ሳላገባ እደዚህ ማለት ግን🤣🤣🤣አሚን አሚን🥺🤲🤲♥️🥰🥰ሄሉ ደግሞ እናትና አባትሽን አታስጨንቂ 🥺
Uuuuuffffg😭😭😭😭 yene abati libe tasabare 😭😭😭😭😭😭😭
አባታችሁትን አታሥለቅሡት እውይ የኔ ውድ አይ አባትነት😢😢😢
አላህ ያሽርልሽ❤❤❤
😢😢😢😢 የእኔ አባት እግዚአብሔር በምርት እጅ ይዳብሶት እንኳን አደረሳችሁ አይ ዞን አባቴ እስኪ ጸበል ሞኩሩ ኤሉ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ አባታችን 😢
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ
ሄሉዬ አባትሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልሽ
አባቴ አስለቀሱኝ ፈጣሪ ይምሮታል ጠንካራ ሁኑልኝ የኔ አባት ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል እወዳችዋለሁኝ❤❤❤ሄሉዬ ጎበዝነሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሁኝልኝ የኔ ቅመም ከእንዳልክ ጋር ደሞ ተናፈቃችዋል❤❤