ኤልያስ ልቡን ሰቶኝ ነው የሞተው ..Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 668

  • @ዶክተርአብይነኝሰብስክራይ
    @ዶክተርአብይነኝሰብስክራይ 8 หลายเดือนก่อน +210

    እሙ ታድለሽ ከትልቅ ስው ጋር አብሮ መዋል ❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk 8 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ❤❤

    • @محمدابدو-ل2ز
      @محمدابدو-ل2ز 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@Abi-kc6kk

    • @ከድራቲዩብ
      @ከድራቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน

      እሙየ የኔ መልካም

    • @seada9327
      @seada9327 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @fekerteBogale
      @fekerteBogale 8 หลายเดือนก่อน

      እግዝአብሔር መልካም ነው

  • @Everythin12
    @Everythin12 8 หลายเดือนก่อน +16

    የአማሮች ባህል በጣም ደስይ ይላል

  • @Zahra-kk3ze
    @Zahra-kk3ze 8 หลายเดือนก่อน +77

    እሙን አይቸ ነው የመጣሁት
    እሙዬ የኔ ቆንጆ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ ድምቅ በይልኝ የኔ ውድ አንችኮ ትለያለሽ እሙ የሚባላው ቃል ያስሻል መቸም እሙ ነሺ ኩሩ ሴት እሙዬ ባጣም አምሮብሻል!!

  • @patriots7400
    @patriots7400 8 หลายเดือนก่อน +85

    እኔ እሙን አይቸ ነው መጣሁ፡፡ እስኪ እንደ እኔ የ እሙ ከፍታ የሚያስደስተው🎉🎉🎉

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 8 หลายเดือนก่อน +289

    እሙን አይቸ ነው የመጣሁት❤❤❤❤❤❤❤

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 8 หลายเดือนก่อน +67

    እሙዬ ሳቅዋን እንዴት ተቆጣጠረችው
    ማርያምን እሙን አይቼ ነው የገባውት ሌሎችም ❤❤❤❤❤ ትልልቆቹን 🙏

  • @neima2690
    @neima2690 8 หลายเดือนก่อน +81

    😢😢😢😢አይ ባህል አላህዋየ ሀገራችንን ሰላም አዲርግልን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ያረብ😢😢😮😢😢

    • @yarsamyaligneg
      @yarsamyaligneg 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን በእዉነት😢😢😢

    • @ሠላምለሀገሬ-ረ7ቈ
      @ሠላምለሀገሬ-ረ7ቈ 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @GETNETWEDAJO
      @GETNETWEDAJO 8 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ሆዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 8 หลายเดือนก่อน +20

    ማርያምን እሙን አይቼ እዴት ደስ እዳለኝ

  • @seada89
    @seada89 8 หลายเดือนก่อน +42

    ኧረ እሙ እዚህ ዉስጥ መቀመጥ አስባችሁታል አጋፋዎች አርቲስቶች ጋር ክብር ለ ፍፄ እዝህ ላደረሰሽ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 8 หลายเดือนก่อน +6

      ጊዜ የጣለውን ጊዜ ሲያነሳው እንድህ ነው እኛንም በመልካም ነገር አላህ ከፍ ያርገን

    • @jebdb
      @jebdb 8 หลายเดือนก่อน

      አወን ክብረ ለፍፃ አሰፍው

    • @madreshuwoldemanuelalemu3617
      @madreshuwoldemanuelalemu3617 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም የዋህነቷ ነው❤❤❤

  • @ሀበሻዋ-123
    @ሀበሻዋ-123 8 หลายเดือนก่อน +28

    አማራዬ ወጋችን ባህላችን ጥበባችን አሏህ ሠላሙን ያምጣልን ማነዉ እንደኔ በሥደት ሁኔ የሀገር ሠላም ያሳሠበዉ እኽ😢

    • @GETNETWEDAJO
      @GETNETWEDAJO 8 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን
      አሜን
      አሜን ምን ኣይነት ማህበረሰብ አንደሆነ አኮ ስወዳቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mulumekonnen5684
      @mulumekonnen5684 8 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርግልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወርቅ የአማራ ህዝብ የዋህ ህዝብ እግዚአብሔር ስላም ያርግላችሁ አገራችሁን ኢትዮጵያን ክፍ የሚያስቡትን እግዚአብሔር ልባቸውን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fozeyegradowa
    @fozeyegradowa 8 หลายเดือนก่อน +24

    እመቤት ካሣ ለዚህ ሥለበቃሽ ደሥ በሎኛል ጠንካራ ነሽ በርች በቃ ደንቅ ነሽ በዚያ ላይቁንጂናሽ ለዛሽ ያምራል በቃ ሥለለዉጥሽ ባየሁሽ ቁጥር እደሠታለሁ በርች ዉዴ

  • @b.6015
    @b.6015 8 หลายเดือนก่อน +52

    አማራየ ባህል ከውበት ጋር አሟልቶ የሰጠን ድል ለተበደለው አማራ ድል ለነበልባሉ ፋኖኖኖኖ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 8 หลายเดือนก่อน +2

      ማነው እናተ አለ አንደነትና አንደኛ እንትኑን ቆርጦ የራሱን ዘር ሊተካ የሌላውን ህይወት የሚያበላሹ ተፈጥሮ ከባህል የተረገሙ

    • @AzmiralAzmiral-u9c
      @AzmiralAzmiral-u9c 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 8 หลายเดือนก่อน +42

    አገሬ ሰላምሽ ይምጣ ባህላችን ወግማረጋችን አማራዎች ልዩዩዩዩዩዩዩ ኑሩልን 💚💛❤️

  • @helenalmaw636
    @helenalmaw636 8 หลายเดือนก่อน +10

    እፍፍፍ ተባረኪ ናፍቆን የነበረውን ኦርጅናሉን የጎንደር ጭፈራ አሳየሽን ❤❤የአመት ሰው ይበለን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያርግልን እንኮን አደረሳችሁ❤

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 8 หลายเดือนก่อน +46

    እሙ ታድለሽ ከትላልቅ ሰወች ጋር ዋልሽ ትልቅ እድል ነዉ ዋዉ🥰😍😘❤❤❤

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 8 หลายเดือนก่อน

    የናፈቀችንን ኢትዮጵያን ነው ያየናት በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ የምንጊዜም ምርጫ አባይ ቲቢ🎉🎉🎉🎉

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 8 หลายเดือนก่อน +14

    እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትሳኤል መሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን ሀገራችን ሰላም ያርገልን ሰላሙን ይላክልን😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk 8 หลายเดือนก่อน +46

    የኔ አማራ ወርቅ ህዝብ ሰላሙን ያምጣልን ታምራላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 8 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን❤

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን🙏🙏😘😘😘

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @adadnech122
      @adadnech122 8 หลายเดือนก่อน +2

      ሁሉም ኢትዮጵያን ወርቅ ህዝብነው ዘረኝነት ጥብ ውሻነው

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@adadnech122 አረ ወዲያ እስኪ ተውን

  • @hawahawa6586
    @hawahawa6586 8 หลายเดือนก่อน +22

    አማራዬ ሰላማቸን የመለስ ያረብ 💚💛❤

    • @milkilion696
      @milkilion696 8 หลายเดือนก่อน

      Beka Taganetalu 😂🤣

  • @Tittina-j2s
    @Tittina-j2s 8 หลายเดือนก่อน +34

    አማርየ የጠላሺ የውጋ❤❤❤❤

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሙ አክባሪዋችሽነመ እግዛብሔር ያክብራቸው

  • @yeromyerom
    @yeromyerom 8 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥቀን. ግን ማነውእንደኔ የከፋው. እንደት ውሎ ይሆን ወገኔ. አማራየ በቃይበለን እስኪ ምንእያሳለፉ ይሆን የኔከረታታወች ሁሉምያምርብናል

  • @ghh5860
    @ghh5860 8 หลายเดือนก่อน +17

    መገን አማራዬ ሁሉም ነገርኮ እኛጋ ነው ሞልቶ የፈሰሰው❤❤አማራዬ የጀግኖች ሀገር አላህ ሰላምሺን ይመልስልን😢😢

  • @hiath
    @hiath 8 หลายเดือนก่อน +6

    እሙየ የኔ የዋህ ❤ በእውነት እሷን አይቸ ነው የመጣሁ

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 8 หลายเดือนก่อน +29

    እሙየ አላህ ይጨምርልሽ ስወድሽ ከትልቅ ሰው ጋር መሆን❤❤❤

    • @rahmahmoh3796
      @rahmahmoh3796 8 หลายเดือนก่อน

      ምኑን ነው አላህ የሚጨምርላት ዘፋኝ መሆናነው አጅብኮነው

    • @zebibtubez4756
      @zebibtubez4756 8 หลายเดือนก่อน

      ምኑን ይጨምርላት አላህ ይህን ጥያቄ ቢጠይቅሽ ምን ትይዋለሽ

  • @jerusalem58
    @jerusalem58 8 หลายเดือนก่อน +8

    I'm proud, Amhara. I love my culture

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 8 หลายเดือนก่อน +6

    እሙን አይቸ ነው የመጣውት እናመሰግናለን ፈታ ስላደረጋችሁን❤

  • @EnaniyeAsfaw
    @EnaniyeAsfaw 8 หลายเดือนก่อน +9

    እሙን አይቸ ነዉ የመጣሁት❤❤❤

  • @899-r9n
    @899-r9n 8 หลายเดือนก่อน +71

    የወሎ አማራነኝ ሥታምሩ አላህን ሠላሙን ያጣ❤❤❤❤

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 8 หลายเดือนก่อน

      አማራ ይጨፈጨፋል እነሱ ጨፍራሉ

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 8 หลายเดือนก่อน +1

      የወሎ አማራ ነኝ ማለት ወሎ እርስትነቱ የአማራ መሆኑን ማን ዘነጋው

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 8 หลายเดือนก่อน +3

      አማራ አንገቱ አንድ ነው።

    • @zewdieabebe4785
      @zewdieabebe4785 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@fatmasaeed6043❤❤❤❤❤❤❤]

    • @selwayoutube2607
      @selwayoutube2607 8 หลายเดือนก่อน

      Amennnnnn yareb

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 8 หลายเดือนก่อน +11

    የባህላችንን ልብስ በሰፊዉ ይሰራበት እንዲህ በባህል ልብስ ስታሸበርቁ ያምራል የነጮች ልብስ ይብቃ ሰላም ለሀገራችን❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 8 หลายเดือนก่อน +7

    የኪነ ጥበብ ከዋክብቶች ሥላየኁችሁ ደስ ብሎኛል ለአባይ ቲቭ ምሥጋና ይገባል
    ፍትህ ለተገፋው አማራ ህዝብ ፍትህ በሥር ቤት ለሚማቅቁት ንፁሐን የአማራ ልጆች 💚💛❤

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 8 หลายเดือนก่อน +28

    እሙየ እና ማማሩ ከጎጃም እና ከወሎ አረ ይጋቡ በጣም ነው ደስ የሚለው ደጋሹ ደሞ ሽዋ እና ጎደር አሰቡበት አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 8 หลายเดือนก่อน

      እሺ እናስበታለን

    • @زينبمحمد-ن2ح
      @زينبمحمد-ن2ح 8 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂ምን እዳ አለበን እኛም እንጋባለን ደጋሽ ወልቃይቴ ራያ ይሆናሉ😂

    • @tenaberihun7379
      @tenaberihun7379 8 หลายเดือนก่อน

      @@زينبمحمد-ن2ح አረ ተይ ወልቃይትን እና እራያን ማን ተጎደር እና ተወሎ ነጠላቸው አደ ናቸው ብየ ነው

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዉቧን ኢትዮጵያን በእናተ ዉሥጥ አየናት ተመሥገን እንኳን አብሮ አደረሠን ዘረኝነትን ያጥፍልን እምዬ ሀገሬ ጥላትሽ ይወጥፋ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም ለዘላለም ትኑርልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so 8 หลายเดือนก่อน +3

    ሀገራች ሰላም ያድርግልን❤❤❤

  • @AdisuMollaGeberu
    @AdisuMollaGeberu 8 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ሲል በጣም የምወዳቸው ሁለት እናቶች አሉ መቅድና ወይንሸት

  • @SamrawityeMikaelLj7552
    @SamrawityeMikaelLj7552 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤እንዴት ደስ እንደምትሉ እንዲህ ነዉ ኢትዮጵያዊነት የአመት ሠዉ ይበላችሁ ይበለን 🙏👏👏👏

  • @Emube1
    @Emube1 8 หลายเดือนก่อน +3

    ከሁሉም የምየሀገሬ ግጥም ነው ልቤን የነካው ሀገሬ ሰላምሽይምጣልኝ ያረብ ህዝቤን ነፃ አውጣልኝ😢 እኳን አደረሳችሁ

  • @mitkutouna3379
    @mitkutouna3379 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ ነብስን ይማር እስቲ ይረፍበት ተውት

  • @ሷሊህአወል
    @ሷሊህአወል 8 หลายเดือนก่อน +6

    ወይኔ ደሥ እሚል ጊነበር ለፋኖቻችን እንኳን አደረሣችሁ በሉልኝ❤❤❤

  • @delleorks903
    @delleorks903 8 หลายเดือนก่อน +6

    የተኋሁዶ ልጅች እንኳን አደረሰችህ አደረሰን በአሉ የሰላም የፍቅር የሰላም ይሁንልን

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 8 หลายเดือนก่อน +34

    እሙየን አይቸ ነው እሮጨ የገበሁት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Maroha-wy5mz
      @Maroha-wy5mz 8 หลายเดือนก่อน +1

      በደስታ ነው ግን እዳትወድቂ ቀስ
      እሙየ እሯሯጠችን እኮ የኛ ውብ ሴት

  • @ያልተፈታውህልሜ-ፀ4ኈ
    @ያልተፈታውህልሜ-ፀ4ኈ 8 หลายเดือนก่อน +396

    እስኪ እደኔ እሙን አይቶ የመጣ 👍ያድርግ

  • @TigsetTamera
    @TigsetTamera 8 หลายเดือนก่อน +1

    አማራየታምራላች,አገራችንንምሰለምያዲርግልን

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 8 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውውውውውውው የኔ ማር የእሰክሰታዋ ንግሰት ትለያለሽ ጎንደር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር እናታለም ጎንደር ሰላምሸን ይመልሰዉ መዳኒያለም እትብቴ የፈሰሰብሸ ዉዷ ሀገሬ

  • @NaimaAlqhaiwi-wz6kj
    @NaimaAlqhaiwi-wz6kj 8 หลายเดือนก่อน +31

    እሙየ ጀግና ❤❤❤የሴቶች ተምሳሌት

  • @gebiyaneshbelay2264
    @gebiyaneshbelay2264 8 หลายเดือนก่อน +16

    አሙየ ታድለሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮይስጥሽ አባይ ሜዴያ አንወዳቸዋለን❤❤❤❤

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውውውውው ባህላችን እኮ ልዩ ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 8 หลายเดือนก่อน +5

    አላህየ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ይብዛ ሰላማችሁ❤❤❤❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 8 หลายเดือนก่อน +6

    አልሞተም ባንቺ እናየዋለን ሁሌም ጨዋ የሱስራ ነው ብለሽ መናገርሽ በጣም ነው የማከብርሽ ከንቺ በድሜ ብዙ ለውጥ ያላቸው ካንቺ ቢማሩ የሰጣቸውን ሰዎች ስለማይናገሩ

  • @Zeynba-f1k
    @Zeynba-f1k 8 หลายเดือนก่อน

    ባህላችን አማራዎች በስፋት ስሩ🎉🎉🎉

  • @zeyadajameel1589
    @zeyadajameel1589 8 หลายเดือนก่อน +37

    እሙዬ❤የሴቶች በላይ

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 8 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እመን አይቸ ነው የገባሁት በጣም ደስ ብሉኛል

  • @almaze214
    @almaze214 8 หลายเดือนก่อน +12

    እናቴ አባቴን ስታአገባ አታቀውም ነበር አባቴም ከታጨችለት በሇላ ነው አንድ ቀን አየዋት ያለኝ ይኸው በትዳር ከ40አመት በላይ ኑረዋል የ8ልጆች እናት አባት ሁነዋል እግዚአብሔር ይመስገን❤
    በምን ጣሙ የናት የአባቶቻችን በአል

  • @ቴዎድሮስቴዲ
    @ቴዎድሮስቴዲ 8 หลายเดือนก่อน +14

    ኡፍፍፍፍ.... ማተቧ ደስስስስ ሲል አፈር ልብላልሽ። ስንተ የበሸቀጡ ማተብ የማያደርጉ ባሉበት ። መሰሉዩዩዩዩ..... መሸ እንግዲህ ደግሞ ሚለዉ ሙዚቃሽን በጣም ነዉ ምወደዉ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይሔ ነው የሚያስፈልገው ለኢትዮጽያ ደስታ ፍቅር ስላም ለኢትዮጽያ ለምንኛውም እንኳን በደህና አደረሳችሑ ለፋሲካ በዓል አንድ ኢትዮጽያ አንድ ሕዝብ ።

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 8 หลายเดือนก่อน +10

    እንኳን አደረሣችሁ ውዶች እሙካ ትልቅ እድል ነው ዋው

  • @AsiaPalace-hp9dd
    @AsiaPalace-hp9dd 8 หลายเดือนก่อน +1

    አማራየ❤❤❤❤❤ሠላሙን፡ይመልሥልን፡ያረብ

  • @النسيمحجاب-ت6ش
    @النسيمحجاب-ت6ش 8 หลายเดือนก่อน +4

    አሙየን አይቸ ነዉ የመጣሁት❤❤❤❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 8 หลายเดือนก่อน +49

    ስገምተው ባል የመጣላት ለሙዬ ነው ያዝ እግዲ❤❤❤❤

    • @Zየኮሬቦ
      @Zየኮሬቦ 8 หลายเดือนก่อน

      አወ❤❤❤😂

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 8 หลายเดือนก่อน +1

      እሙየ እና ማሩ ባላገሩ😂😂😂😂❤❤❤

    • @almaz7677
      @almaz7677 8 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkk

    • @Lulaqueen-z2j
      @Lulaqueen-z2j 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂​@@shaimaalraeesy3179

    • @SofiaHassan-eo3lu
      @SofiaHassan-eo3lu 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@shaimaalraeesy3179

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 8 หลายเดือนก่อน +39

    ቅመሞችየ 2 ሰአት ላይ ጉዞ ወደ ሀረግ ወይን እፁብ ድንቅ ልጆች ሪከርዱን መስበር አለባት 19 ሰአት ሳይሞላ

    • @MariamAdm-go9on
      @MariamAdm-go9on 8 หลายเดือนก่อน

      ጨርሼ መጣሁ እኔ😂😂😂😂ዛሬ ሳዳርስ አይኔን አመመኚ

    • @seada9327
      @seada9327 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@MariamAdm-go9onያሳክሙሻል የዞርሽባቸዉ 😅😅

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 8 หลายเดือนก่อน

      የታለ😂ልይላት

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 😏😏😏😏ሳምንት ሙሉ ሲለፈልፍ ከረሞ እሸቱ የት ሂዳችሁ ከማይጠቅመን እማ ቀድመን እንገኛለን አለፈ እኮ ሰአቱ 😏😏😏

  • @קידהעלמו
    @קידהעלמו 8 หลายเดือนก่อน +11

    እሙ የኔ የዋህ

  • @feriaandarga3621
    @feriaandarga3621 8 หลายเดือนก่อน +20

    አይ ጎንደርሁሉን አሞልቶ የሰጠሽ ጀግንነት እምነት ጥበብ ሁሉን ያደለሽ ውዷ ሀገሬ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏ሰላም ለሀገራችን

  • @RoqyaRoqya-w7r
    @RoqyaRoqya-w7r 8 หลายเดือนก่อน +5

    እሙየ የኔ ውድ ♥️♥️

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 8 หลายเดือนก่อน +8

    ያማራ ዘር ወላሂ ይለያል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 8 หลายเดือนก่อน +9

    እሙኮ ሁለገብ ቅመም ነች ያለችበት የገባችበት የተገኘችበት ሁሉ ያምራል ይደምቀቃል 😊😊😊የነባ ንግስት❤❤❤❤

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 8 หลายเดือนก่อน +8

    እሙየ ❤❤❤ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 8 หลายเดือนก่อน +4

    እሙ እኮ ልዩ ነች ማሪያምን የሁላችን ምሳሌ የምትሆን ስረት ከነሙሉ ትህትና ጋ የሰጣት ልጅ ናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yenuchale1012
    @yenuchale1012 8 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ነወእናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatteshome573
    @hayatteshome573 8 หลายเดือนก่อน +8

    ደስ ብሎኛል ስለተሰባሰባቹህና ባህላችንን ስላሳያቹህን❤😊

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የዛመት በሰላም ያድርሰንንን❤❤❤

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed 8 หลายเดือนก่อน +2

    እኛአማራወቺሠላማቺንንአላህይመልሽልን

  • @AminWebreis123
    @AminWebreis123 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤እዴት ደስ ይላል መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @kedsteAresema
    @kedsteAresema 8 หลายเดือนก่อน +37

    እሙን ስለምወዳት ነው የመጣሁት

  • @መርካቶ-ኘ6ዀ
    @መርካቶ-ኘ6ዀ 8 หลายเดือนก่อน +13

    መቼም ማሩ ወለዬው ያለበት ይደምቃል ደስ ስትሉ

  • @Tsehay6773
    @Tsehay6773 8 หลายเดือนก่อน +24

    አማራየ❤❤❤❤

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 8 หลายเดือนก่อน +2

    አማራዬ ❤❤❤❤

  • @አላሀምዱልላ-በ1ዸ
    @አላሀምዱልላ-በ1ዸ 8 หลายเดือนก่อน

    ዋው
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 8 หลายเดือนก่อน +9

    ዬኢቶዮጰያ ባሀላ እኮ ዬተለዬ ነዉ እማማ ሀገር ኢትዮጵያ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💘💘💘💘💘💘💘

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @gedam626
    @gedam626 8 หลายเดือนก่อน +12

    ዉይ ጎንደር ሀገሬ ልዬ ነሽ እኮ❤❤❤

  • @MadeenaJabal
    @MadeenaJabal 8 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉❤የጀግኖች እናት ነሽ የሰላም ተምሳሌት ድንግል ነው መሬትሽ የአፍሪካ ሁሉ እመቤት🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክክል ነዉ ማሩ እንዴት ደስ እንደሚል እኮ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስይላሉ ማርያም❤❤❤❤

  • @betlhemzwodya
    @betlhemzwodya 8 หลายเดือนก่อน +6

    አማራዊያን ዛሬም ምድሪቱን የዘውታል❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 8 หลายเดือนก่อน +5

    እሙ የኔውድ ❤❤❤

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו 8 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው አሙ ስታምሪ❤❤❤

  • @Ethiopiawinet123
    @Ethiopiawinet123 8 หลายเดือนก่อน +2

    የምር የደስታ ለቅሶ አስለቀሳችሁኝ😢😢ሁላችሁም😢😢😢😢........አይዞን በማንኛውም ነገር አለንላችሁ.......ከእዚህ በሗላ ለማይጠቅሙን ነገሮች 0.5% invest አናደርግም እናንተን ብቻ ነው የምናግዘው ብቻ በርቱልን፡በሁሉም ነገር እንበርታ፡

  • @aminushiferaw9928
    @aminushiferaw9928 8 หลายเดือนก่อน +3

    ባላገሩ ትለያለህ ምርጥሰው ቀልድህ ስንወድልህ

  • @EeEe-h5k
    @EeEe-h5k 8 หลายเดือนก่อน

    የአገሬን ስም ጠራችልኝ አላማጣ❤

  • @احمدخالد-ض6ب7غ
    @احمدخالد-ض6ب7غ 8 หลายเดือนก่อน +7

    እሙየ ስርአት እስከጥግ ትልቅ ትንሺ አክባሪ

  • @mimitube9595
    @mimitube9595 8 หลายเดือนก่อน

    እሙ እና ማሩ ይገጥማሉ ማርያምን ❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 8 หลายเดือนก่อน

    እሙዬ እና ማር ምርጥ የጎጃም እና የደሴ ልጆች ደስ ሲል በታላልቅ አባቶች እና እናቶች አርቲስቶች መካከል መገኘት እግዚአብሔር ይመስገን 🙏መልካም በዓል 🎉አሌክሶ 😅

  • @asyaasya3290
    @asyaasya3290 8 หลายเดือนก่อน +1

    እሙን አዪቼ ነዉ የመጠሁት❤❤

  • @hiwet6014
    @hiwet6014 8 หลายเดือนก่อน +1

    አማራየ ባህላችን እኮ የተዋበነዉ ሰላሙን ያምጣልን😢

  • @abebedese9907
    @abebedese9907 8 หลายเดือนก่อน +3

    አይ ጎንደርየ አባይ ቲቪ ቀጥሉበት

  • @hanihanu5058
    @hanihanu5058 8 หลายเดือนก่อน +1

    ማሩዬ ❤❤❤❤ በጣም ነው ደስ የምትሉት 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ሰላም ለአገራችን ❤

  • @seidamohammed
    @seidamohammed 8 หลายเดือนก่อน +4

    Meseluye ❤❤❤

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa 8 หลายเดือนก่อน +2

    እሙዬ የኔ ባላገር አንቺን አይቼ ነው የመጣሁት❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 8 หลายเดือนก่อน

    የዛሬ ልዩ ነው ደሜ ደሜ ያሰላም አማራ ህዝብ ሰላም ይመለስልኝ ❤❤😢😢😢😢😢