l can show the risit ? ሪሲት ልታሳየኝ ትችላለህ? what would you like to eat? #ምን መመገብ ትፈልጋለህ where would you like to eat ? #የት መመገብ ትፈልጋለህ Can l take a message ሚሲጅ ማየት እችላለሁ l can take selam? ሰላም ማናገር እችላለሁ call bake መልሰህ ደውል call later በኋላ ደውዉል shall try ktfo ክትፎ ልሞክር shall try berger በርገር ልሞክር Thank you so so mache my techer I will learn today and tomorrow Never give up💪
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
ብ ኦርምኦ ችምር አግዝበር አብርክ
Thank You for helping us
@@imaniman5876 ፤ነጌኔነጨ ከኘጀሠነጨጸሠከሠኀጸ
Very interesting keep it up
Arif Ewket New Yemtsetw Arif New Ene Temchetognal.
እውነት ለመናገር አንተን ሳላደንቅ አላልፍም ልዩ መምህር ነህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ድሮ ትምህርት ፍለጋ ስንት መንገድ አቋርጠን ነበር የምንማረው አሁን ግን ትምህርት በስልካችን ቤታችን ድረስ መቶልናል ከ አንተ ብዙ እንደምንማር ተስፋ አደርጋለሁ
ትምህርትህ በጣም ተመችቶናል በዚሁቀጥልበት ትምህርትህን በግሩፕ ነው የምንማረው እኛ የፌደራል ፖሊስ አባሎች ነን ከፍለን ከተማርነው ይልቅ ካንተ በጣም ጥሩ እውቀት አግኝተንበታል እናመሰግናለን፡፡
የድምፅ ጥራቱ ይስተካከል በተረፈ መልካም ነው በርታ
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
በጣም ነው የማመሰግንህ ትንሽ ጭላንጭል እያየሁ ይመስለኛል በ 2 ቀን ቲቸር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
ኦውነት ለመናገር በጣም ደስ ብሎኝ ነው ምክታተል
ምክንያቱም እንግሊዝኛ መናገር እና ማውራት በጣም እፈልጋለው
ስለዚህ ደስ ብሎኛል
በርታልን
🥇You’re the best teacher
„I’m still using a skill you taught me“ thank you Mr Alemayehu 🙏🏻
እዉናት ለመናገረ አነተን ሳላድቅ አላልፋም በጣም ልዬ ሰዉ ነህ
ቲቸር ንጉሴ የምታስተምርው ትምህርት በጣም ጥሩና ወሳኝ ነው እንድትይ ክፍ ብታደርገው መልካም ነው እምስግናለሁ
እንኳን ደና መጣህ በጣም አርፍ ነው እግዚአብሔር ይባረክ
በጣም ጥሩ ነው የምታስተምረው በርታ ጨምሮ ጨምሮ ጥበቡን ይግለፅልህ!
ዋዉ በጣም በጣም ደስ የሚል ትህምርት 👍💪💪💪👏👏👏እኔ ማየት ከጀመርኩ ሁለተኛ ቀኔ ነው ግን በጣም ተመችቶኛል እና በርታልን ቲቸር ስታስረዳ ራሱ በጣም ነው የሚገባው ት/ቤት ያለው ያክል ነው የምታስረው በርታ በዚሁ ቀጥልልን!!👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪👍👍👍
እናመሰግናለን በጥሩ አገላለፅ ታስተምረናለህ በርታልን ።
ነገር ግን የምትፅፋቸውን በግልፅ እንድናያቸው እየፃፍክና እያነበብክ ያሉትን ቃላቶች ወደ ተማሪወችህ እያሳየኸን ቢሆን የበለጠ ይረዳናል ደስስስ ይለናል ። አሁን ግን በበኩሌ ድምፅህን ብቻ ከመስማት የዘለለ ቃላቶችን የማንበብ እይታ የለውም ። ያንተ ፔጅ ከፍቶ ሌላ ማዳመጥ ብቻ እንጅ ሌላ የለውም መቸም ወሬ በአይን ይገባል ይባል የለ እንድናይና እንድንማርም ብትረዳን አመሰግናለሁ ።
በጣም ምርጥት ትምህርት ነው የምትሰጠን እናመሰግናለን
i swear to GOD you are gentlenman tnxs for all teacher
ትምህርት ቤት ከተማርኩት ይልቅ እዚህ የተማርኩት እጥፍ ይበልጣል እንዲዚ አይነት መምህራኖችን ይብዙልን
በጣም አሪፍ ነው መምህር እኔም ከዛሬ ጀምሬ እቀጥላለሁ
Your teaching is very good. Please continue. I appriate you. Thank you.
እግዚአብሔር አምላክ በዕውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ እናመሰግናለን
የድምፅ ጥራቱ ይስተካከል
ፁሁፉ አይታይም በተረፈ በጣም ጥሩነው ቀጥልበት
l can show the risit ? ሪሲት ልታሳየኝ ትችላለህ?
what would you like to eat?
#ምን መመገብ ትፈልጋለህ
where would you like to eat ?
#የት መመገብ ትፈልጋለህ
Can l take a message
ሚሲጅ ማየት እችላለሁ
l can take selam?
ሰላም ማናገር እችላለሁ
call bake መልሰህ ደውል
call later በኋላ ደውዉል
shall try ktfo
ክትፎ ልሞክር
shall try berger
በርገር ልሞክር
Thank you so so mache my techer
I will learn today and tomorrow
Never give up💪
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን በርታልን
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
እግዚአብሔር ይባርክህ
አቦ ተባርክለን ቀጠል ስታስርዳ በጣም ይገባል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you teacher! God bless you!
በርታ በጣም የሚመጥን አቀራረብ ነው
i am from eritrea i live in oslo thank you very very much my teacher
እዴሜና ጤና ይስጥህ መምህሬ አመሠግንሀለሁ
የእሬስቶራንት ትምህርት ሲሰጥ ድምፅ አልባ ነው ግማሽላይ ሲደርስ አልሰማ ስላላ በሌላ መልኩ ቢደገም ዕልን የሚል አስተያይት አለኝ በተረፈ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት፡፡
እንኳን በሰላም መጣህ ቶሎቶሎ ብትለቅልን አሪፍ ነበር በተረፈ እናመስግናለን
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
Enameseginalen Betam Teqami Neger New
Dimxi Mahal Layi Teqarete
በጣም ጥሩ ነው አመሠግናለሁ
Bemahal demts yelewm
Beterefe betam enamesegnalen arif new
Thank you for your lesson. It is wonderful. I have writing problem how to help me to improve it. Thanks
ሰላምክ ይብዛ ባለህበት
You are clever teacher
በጣም እናመሰግናል
Thank you teacher god belss yuu !!
እናመሠግናለን ይማሩ🙏
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
Thanks so such teacher nigus 🙏
ተባረክ
Thank you very much teacher.
Wellcome teacher thank you sooo very Mice 🙏🙏
እናመሰግናለን
O !! Thanks i am ready to learn the Englishi language
Betam inamesegnalen
የምትለቃቸውን የማስተማር ጥበብ ክፍል አንድ ሁለት እያልክ ለይ አናመሰግናለን አዲስ እንግዳ ተማሪ ከመጀመሪያ መጀመር ስላለበት በርታ መምህር
ትቸርየ በጉጉት ነው የምጠብቅህ በርታልን
ግን ዛሬ ድምጥ አይሠማም መሀል ላይ
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
Teacher. Thank you. Very match
thanks so much teacher💚💚
Thank you so much SIR
Teacher we love 🙏❣️❣️
ድምፅ አይሰማም። ስለበጎ ሐሣብህ እናመሠግናለን
Tank you Teacher
Very good it is interesting.
Wooww enamsegnaln tebarkou
እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይስጥህ
Waw. Betham. 10q. 👏👏👏👏👏
Thanks Gen sesfe ademkewu ayetaiym
በርታ
Aysemam
በርታ🎉😊
Thanks
Selam. Betam.good
Teacher negus andegha geta yebarkeh
Betam tsur timhrt wendim 🙏🏻💕
በርታ ጥሩ ነዉ
thank you so much sir🌹
Can you show the menu.
Can i ask the price.
Shall i tray to shiero.
Would like to eat kitfo.
Thank you for help
Betamam des yemil temihirt new metseten wedenewal demetsu gan lafo alfo yikwaretal
God bless you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍🏻
Can I and shall I try
Betam teru new gni bezumi aytaygim
Betam gelse aregewe ena abrartew new miyaseredut betam be kelalu le meredat tekmogal !beziw yeketlu memher.
It is nice
thank u teacher
Thanks tichor
መምህር እድሜና ጤና ያዲልልን
እኔ ግን እሥፔልግ አቃለው ግን ማንበብ
አልችልም አዛምዶ ማንበብ መማር እፈልጋለው
የሠው ቤት ሠራተኛ ነኝ
Betam namesgi alen wendmachin
*French lesson እንጠብቃለን አታቁመው👍*
በሳምንት ሁለት ቪዲዮዎችን ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል!
ሰብስክራይብ ማድረግ እንዲሁም ሌሎችን መጋበዝ እና ሼር ማድረግ አትርሱ!
th-cam.com/channels/MVp3p0jhMy6VxQUNK7fLMg.html
Ameseginalew
Hello can you tell me the step of your videos
Currently the videos don't have steps, we're working towards that.
mamirachini. ka. libi. eyamasaganikuge🌷👏👍👌🙏
በጣም አስተማሪ ነው። ግን ድምፁ አብዛኛውን ጊዜ አይሰማም ሌላው ቅደም ተከተሉን ኮድ ቢሰጠው አላለሁኝ።
CanISayJust givemecupoftea&slicecake?
Yezarew temert gen gemashu altesemanem enamesegenalen
Dimtsu aysema
yebit sera btseten ena senteyek leteyakew mels senagegne degmen men enlalen yhein betasayen
bexam enamesgenalen
Demtu aysemam meketatel alchalnem
future tense ylem why
Please correct sound
10Q teacher but the video set by the part
ye demetse mekoraret ale abzagnaw video lay
Ebakihe legna bilhe tolo tolo likeke data yemikefitew yaniten download lemaderege new betam betam ameseginalhu
Mr ye American embassy Interview F1 visa sruln?? 💙
ምግብን የሚያጣፍጠው ቅመም ብቻ ሳይሆን ረሃብም ነው
ትምህርትንም የሚያጣፍጠው እውቀት ብቻ ሳይሆን የአነጋገር ለዛውና የተማሪው ፍላጎት ሲገናኙ ነው
በጣም ተመቺቶኛል አመሰኛለሁ
ይህ የትምህርት አሰጣት በመጽሐፍ የተዘጋጀ ካለ ወይም በፒዲኤፍ ካለ ብትነግረኝ ? አመሰኛለሁ
Memar eifelgalew gn hulet bidew new yayehut