Welcome to our Official TH-cam channel Subscribe and share to your loved ones. Official Facebook Page facebook.com/%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%88%A9-Yimaru-108191717396035/ Official Telegram Channel t.me/yimaru Official Instagram Channel instagram.com/yimaru2020?igshid=1vyerzi177gl8
Welcome to our Official TH-cam channel
Subscribe and share to your loved ones.
Official Facebook Page
facebook.com/%E1%8B%AD%E1%88%9B%E1%88%A9-Yimaru-108191717396035/
Official Telegram Channel
t.me/yimaru
Official Instagram Channel
instagram.com/yimaru2020?igshid=1vyerzi177gl8
been seat need
ትምህርቱበጣምጥሩነው እኔንያስችገረኝፁሁፉአይ ታይምከተቻለበስማያዊ ብትፅፍበጣምደስይለኝነበርአመሰግናለሁ።
ጎበዝ አስተማሪነህ እርምት ስፃፍ አይታይም ከደቡብ ሱዳን
ወድጄዋለሁ መምህር እድሜ ከጤና እና ከሀብት ጋር ያድልህ
ትምህርት ህን ጨርሼ አየኋቸዉ እግልዥኞቹ በጣም አሪፍ ነዉ እዴት በግልዥኛ መፃፍ እዳለብን ብታስተምረን በጣም ደስ ይለናል በርታ እረ ላይክ ኮመት ሰብስክራይብ ያሰዋል
አመራንአ
በእውነት እግዚያአብሔር ይባርክህ ለልጆቼም ይጠቅማል የኔ ማወቅ ለጓደኞቼም አጋራለሁ ዛሬ ነው እኔ ሰብስክራይብ አርጌህ የነበረው እጅግ በጣም ተመችቶኛል ወሳኝ ኢንፖርታንት የሆነ ትምህርት ነው በተለይ ለኛ ለጀማሪዎች👍
ቅን ሰው ይህ በርክትልን እናመሰግናል
በጣም በጣም እናመሰግናለን እስከዛሬ የተቸገርኩበትን ነገር ነው ያስተማርከኝ 🙏
እናመሰግናለን
በጣም ነው የማመሰግነው አሁን ገና ክፋተቴን የሜሞላ ቻናል አገኘው አቀራረቡም ተመችቶኘአል ምክንያትውም አንድን ነገር ስንማር ተመሰረትው ከልሆነ አይገባንም ንባብ ስንጨርስ መጻሀፌ ከዝያ አረፈተነገር እንደሜመሰረት ከዝያ ሀረግ እያለ ብንማር በጣም ደስይለኘአል
በጣም እናመስግናለን መምህር
I like it this program.
ሰላም ጤና ይስጥልን
E"e" በመሀል ስትቀጠል በ"ኤ" ስትነበብ pan ,tan, han ያስነብበናል በሁለት "ee" በመሀል ስትገባ "ኢይ" meet,need,feet, ያስነብበናል ከኤጋር ስትሆንም "ea" "ኢ" ታስነብበናለች ማለት ነው Heap, Dean,cease, ሊያስነብብን ይችላሉ ማለት ይሆናል።
እናመሰግናለን መምህር!!!
የዛሬው ከበድ ያለ ነገር አለው ......,
መልካም ቀን
ምርጥ ጥያቄ
በጣም ጥሩ ነው
በጣም ምርጥ ነው ቀጥልበት ብዙ ነገር እንጠብቃለን እንደ ሀሳብ የማቀርበው ብዙ የእንግሊዘኛ መጽሀፍቶች አሉ ነገር ግን እነሱ ሸምድደህ መያዝ ካልሆነ በስተቀር ጠቅለለል ያለ እውቀት አያስጭብጡም መምህር ከ TH-cam ስራ በተጨማሪ በመጽፍ መልክ አሳትመህ ብታቀርብ የሚል ሀሳብ አለኝ ምክንያቱም የኢንተርኔት አገልግሎት የማያገኙ እውቀት ፈላጊዎች ስለሚኖሩ ንባብንም ንግግር ንም ሁሉንም ያካተተ ብታደርገው የሚል ሀሳብ አለኝ እናመሰግናለን በርታልን
ሰላም ጤና ይስጥልን ቲቸር በጣም ነው የማመሰግነው የውነት በደብ እየረዳኝ ነው የምትሰጣቸው ትምህርቶች
እናም ስታስተምር በምሳሌነት የምታስቀምጣቸውን ቃላት ከነትርጉማቸው ብታስቀምጥል ለኛ የተሻለ ነው ብየ አስባከሁ ትርጉማቸውን ማወቃችን በዛውም ይጠቅመናል
ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ አይደል የሚባለው
የኔም ሀሳብ ነው
OK ቲቸር ክብር ይስጥልኝ።
ዛሬ በደብ ገብቶኛን።
e ብቻዋን ስትመጣ ምሳሌ።👇
(e)....... ((ee)) ሆና ስመጣ.......
pen. አ ትሆናለች 👈።። ።።።።።።። ሁለት ኢኢ ስትጨምር ኢ ሆና ትነበባለች ea ሆናም ስትመጣ ኢ ሆና ትነበባለች። this is so good teacher Thank you 👏!
........... .... 👉need
Ten........... 👉teeth
Len.........👉feels
Ren ........ 👉been
federal.....
መ/ር ንጉሴ እ/ር ውለታህን ይክፈልህ ጥሩ ለውጥ እያመጣሁ ነው በአንተ ት/ት
እናመሰግናለን መምህር
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው
ሰላም ላንተ ዬሁን ወንድማችን
በጣሞ ጥሩ ታስተምራለህ በርታ ነገር ግን ሰዓትህ በጣም አጭር ነው በርግጠኝነት የብዙዎቻችን ችግር ማንብና መጽሐፍ ነው በይበልጥ እኔ በጣም ለማንበብ የምቸገረው ለምሳሌ thought ለማለት ይቸግረኛል ከቻልክ የሁሉንም ፊደላት አንዴት አንደምናነብ በትነግረን ጥሩ ነው እጅግ አመሰግናለሁ!!
Enamesegnalen egzar ybarkehe
continue teachere
ቲቸር በርታ እምፈልገው ትምህርት ነበር
በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይባርክህ
በጣም አመሰግናለሁ።
thank you teacher for all time
ቲቸር የነዚህን ትርጉም ብትነግረን ጥሩ ነበር በተለይ ለ እንደኔ አይነቱ መጨረሻ ላይ ሁሉንም ብታነብልን እንደጀማሪ አመሰግናለሁ
አናመሰግናለን ❤️❤️❤️
አመስግናለው
Tnx ka mejemerayw part kekatatel jemeri kedem teketelu ayemetalgm endaza sehon yemetatabgal men laderg ebakehh
Thank u. U r a great teacher
We'll come Enamesgenalen betam turu new
Tank you so much
እናመሰግናለን መምህር 🙏🙏
በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት አመሰግነለሁ
ቲቸር እናመሰግናለን እኔ የከበደኘ በጣም ነዉ ማበብ የምችለዉ ግን English መፃፉ ላይ ነዉ ዛሬ ነዉ ያየሁ እስኪ ለዚ መላ በለኘ
ድምፅህ ንገረን ፁፉጋር
thanks for sharing teacher
❤❤❤❤
Thank you techre
thak you you a kind man keep it up
thanks os Mach goog jod
እንኳን ሰላም መጣህ
Wow wow baay.ee galtoomi barumsaa garidha itti fuufi oroomifaanis barsiisii yoo dandeessuu ta,ee
Thank you So much
Thanks so much teacher nigus 🙏💙
Thank you teachar
Thank you teacher!
አመሰግናለሁ
ዋው
Thank you 🙏 very much!!
Girt work
Arif new berta
thank you teacher
Thank you dear!
Thanks
I teach a lot thanks
Thank you
Woow
በጣም እናመስግናለን ግን በዛው ምን ማለት እደሁ እየተርጉምክልን ብትሄድ የተሻለ ይመስለኛል ከአንተ ባላቅም
Barsiisaa maaliif afaan oromootiin barsiisuu dhiftan isin eegatii jiram
ትቸርየ በርታ👍👍👍👍👍
Good job
Enamesegnalen
enamesegenaleni techere
Amesgnalhu eritwe negen gin
Yanten amharic betam new ye mi gebagn
It is very good😊😊😊
Mnm aytaym
ሲያስተምሩን በዛው ወርዶችን ይተርጉሙልን
Tnx😍
Bexam tmhrton glst new bexam yredal gn saev ayhonm indihon btadergln
Teacher betam new mamsegenew
ተሪጉልን በርታ
Teacher ye Betam new mewedot Tru yastmralu ena memarew Alice force school new gen yerso degaf tekmognal bezew ketlu Amsgenalhu thank you
ሰላም
የማስተማር ተሰጦ ያለክ ሰዉ ነክ
tenks
አንተ ስታስተምር በጣም ይገባኛል ካንተ ብዙ ነገሮችን ተምሪያለሁ
Thank you for everything
ወዉ
Ati lene hiwotin ye keyeriki sew nek tns❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
thank you but your time is very short teacher
ሰታስተምር በጣም ነው የገበኝ ከቻልክ ለመካከለኛም ብታስተምር ።
መምህርየ አይዘገዩ ትሎ ተሎ ይምጡ ያስተምሩን ምነው ጠፉ ደግሞ የሁሉንም ከኤ _እስከ ዜድ። ድረስ ያሳዩን እዴት ባኦሎቹ እደሚመጡ እድናነብ እሽ አበሳየ መልካም ውሎ
በጣም እናመሰግናልን ግን ea እና ee ድምፃቸው አንድ ነው ግን ስንፅፍ
ለምሳሌ -tea የሚላውን tee ብለን ብንፅፍ ዪቻላል ወይስ የሚፃፍበት እና የማይፃፍበት ቦታ አላው እባከወን ያስረዱ?
-
በጣም ጥሩ ነው ግን ለኛ ማንበብ ለምንችለው ረሳህን እኮ?
Beer taer ልዩነታቸዉ ምኑጋርነዉ ትቼር
እናመሰግናለን ወንድማችን! እኔ ትንሽ ያልገባኝ ወንድሜ ከ ea በሃላ ያሉት አናባቢ ሲገባ ይነበባል ወይስ?ለምሳሌ eager
Cease ?
SAt english mn advice targegnalk word part for uee
I am your follower and need attend your class. Can you please tell me where your school or place that you give lecture?
kefit lefit tergumune chemerbet
ኢስፒልግ አስተከካሎ ለመፀፍ የሚራደ ነገር ከለ አስራደን
Yimaru
የመጀመሪያው ሂደት ምድን ነዉ
takiwe
Cream እንዴት ነው ሚነበበው
እረ ፈረሳይኛም ያስተምሩን መምህር እባክህ
Sewed eko tetenak nurelen
ፁህፉ ጋር ድምፅ አብበልን
I don't see you writings
ee & ea አንድ ናቸው ማለት ነው?
👍👍👍👍👍👍👍👍👈