ወንጀለኞቹ ፖሊሱ ለምን አስመለጣቸው?ሁሉንም ሚስጥር እጄ ላይ አለ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • ፖሊሱ ወንጀለኞቹ ለምን አስመለጣቸው
    ሁሉንም ሚስጥር እጄ ላይ አለ
    እዚህ ፕሮግራም ላይ ቀርባቹ ማመስገን የምትፈልጉት ሰው ካለ እንዲሁም በየትኛውም ጉዳይ ድምፃቹ ማሰማት ከፈለጋቹ 0941563055 ይደውሉ
    #endalktube2 #yetbitube #marketube #endalktube #abtube #subscribe

ความคิดเห็น • 153

  • @EndalkTube
    @EndalkTube  2 หลายเดือนก่อน +50

    እዚህ ፕሮግራም ላይ ቀርባቹ ማመስገን የምትፈልጉት ሰው ካለ እንዲሁም በየትኛውም ጉዳይ ድምፃቹ ማሰማት ከፈለጋቹ 0941563055 ይደውሉ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እንዳልክ ቴሌግራም አትመልስም እኮ😢😢

    • @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال
      @اللّٰهُفَوْقَالعَرْشِعَلىٰال 2 หลายเดือนก่อน

      እዳልክዬ በርታ ጀግን እኔ ግን እናቴን ማመሥገን ሁለየ እፈልጋለሁ ሀገር ቤት ብሆን

    • @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ
      @ሀሊመትዩቱብ-ደ2ዐ 2 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ያቆይህ አቦ❤🎉

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 หลายเดือนก่อน +17

    እንዳልክዬ እንካንበሰላም መጣህልን እንወድሀለን የኛ ጀግና የክትትል ቪዲዮ በሚሰራ ሰአት በብዙ ሺ እሚቆጠር ላይክ ነበረው አሁን ለምን ቀነስ አረ ቤተሰቦች ላይክ ላይክ አድርጉለት ❤❤❤🙏🏻🙏🏻

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 2 หลายเดือนก่อน +6

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተሻለህ እንኳን አተረፈህ ፈጣሪ

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 2 หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ የምትሰሩትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክላቹ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያቹ እራሳችሁን ጠብቃቻ ስሩ።

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 หลายเดือนก่อน +16

    ወንድሞቻችን መቼም እንደእናንተ ያሉ ጀግኖችን ኢትዮጵያውያ ስለምትወልድ ነው እንጂ ህግ አለ ብላችሁ ታምናላችሁ የስው ልጂ ወንጀል ስርቶ እሚኖርባት ሃገር ኢትዮጵያውያ ነች እንኳን አተረፈህ የድንግል ልጂ

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 2 หลายเดือนก่อน +1

      ወንጀል ሰርቶ መከዳት በህግ አስከባሪዎች ኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን በመላው አለም የተለመደ ነው በተለይ ገንዘብ ያለው ገሎ ማምለጥ ይችላል ለሁሉም የ አምላክ ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @rreema6586
    @rreema6586 2 หลายเดือนก่อน +5

    እዳልክ እኮን አላህ አተረፈህ ወጀለኞቹም አላህ የጃቸዉን ይስጣቸዉ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 2 หลายเดือนก่อน +16

    ወይኔ ይህ ልጅ በጣም ጠፋ ድነህ በማየቴ ደስ ብሎኛል

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክዬ የኔ ጀግና ጠፍተህ ነበር 😢😢😢ፈታ በእንዳልክ በጣም ጠፋህ እኮ የኔ ጀግና የስንቱን እንባ እንዳላበስክ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ ማለት። ሰወችን የሚያዉጣጣበት ምክንያት በጣም ነው የሚገርመው ሁሉም ሰው ይህ ስጦታ ሊኖረው አይችልም።

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 2 หลายเดือนก่อน +3

    እደሰልካቸው በጣም ጀግና ልጅ ነህ በደረሰብህ አደጋ በጣም አዝኛለው አይዞህ እኳን አላህ አተረፈክ እራስህን ጠብቀህ ወደስራህን ብትመለስ እላለው

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ እኮ ህግ የለም እንዳልክ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ሁለታችሁም ጀግና የብዙ ሰው እንባ ያበሳችሁ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሚንወደቹ እደልኮች እውናት ናው የቢዙሰው እዎት የታረፈና አቴን የማቅ አይማስለኚሚ ትኑሺ እደልክዬ እንወደቹወሌን ሀሁሌ አስብናበር እከን እግዚሐብሔር አትርፎለዚሐብቃ ቦሐለ እጨርሰለው

  • @mulu532
    @mulu532 2 หลายเดือนก่อน +3

    እዳልክየ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @MesiKonjo-v4n
    @MesiKonjo-v4n 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክዬ እንኳን የድንግል ማርያም ልጅ ህይወትህን አተረፈክ መልካምነትህ ነው በህይወትም የተረፈክ የምር እንደወደክ በዛው ብትቀርስ የዋህነትህ አትርፎካል

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪን ሠዉ ስትጨምር አብሮ ነዉ የመጣዉ መዘዙ አብረዉህ የሚሠሩትም ልጆች እጃቸዉ እንዳለበት የተመታህ ጊዜ ስታወራ ገምቻለዉ እንዳልክዬ እንኳን ተረፍክ እንጂ ማንም አይታመንም አንተ ለናትህ ኑር ህግ በሌለበት አገር

  • @Ibnuadem1353
    @Ibnuadem1353 2 หลายเดือนก่อน

    ውድ ወንድማችን እንዳልክየ እንኳን አላህ አተረፈህ ህይወትህን ሳያሳጡህ እንኳን ተረፍክልን! የበርካቶችን እንባ አብሰሃል ህይወት እንዲስተካከል ከፈጣሪ በታች ትልቅ ስራ ስርተሃል❤❤❤❤❤❤ ክብርና ምስጋና ይገባሃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    ያለምንም ጥርጥር እንደእኔ ለዚህ ሁሉ ያበቃህ እጅግ የህይወት ዋጋ የከፈልክበት የሰራኸው መልካም ስራ ነው! የመልካምነት ክፍያውን አላህ ከዚህም በላይ አብዝቶ ይክፈልህ! ህይወትህ የተቃና ያማረ ይሁን! አይዞኝ እኔን ወንድሜ!!!!
    ግን አያችሁልኝ ውድ ወንድም እህቶቼ የሀገራችን አንዳንድ የጸጥታ አካላት የሚሰሩት ስራ ምን ያህል አስቀያሚ እንደሆነ 😢😢😢😢😢😢😢!!!
    እጅግ ከልቤ አዝናለሁ ለደረሰብህ ግፍና በደል😢😢😢😢😢😢😢!!!

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተናፍቀካል እንዳልክዬ እግዚአብሔር እንኳን ማረክ❤❤❤❤

  • @wudineshhailu7015
    @wudineshhailu7015 2 หลายเดือนก่อน +1

    Endalk God is great for saving your life. Endalk tube well come back. Lots of love for both of you Endalks❤❤❤❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 2 หลายเดือนก่อน +2

    Selam selam both great hero's brother's inquwan dehina metachu inquwan egzabeher awtah amen 😮😮

  • @alemtsegaye6074
    @alemtsegaye6074 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ የመሰለ መልክ ደብቅህ ነበር አና በአህት አንደህኝ ነበር መጨረልይ ከሰዓት አንዳልክ ተደብደብህ የነበር ጌዜ አዛኝ ነበር አሁንም ተጠንቀቅ አንዳልክ በርታ

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome back brother ⭐️🌺Tnak you Endalk💎🌟🙏🏽

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሁለት እንዳልኮች🎉🎉🎉🎉እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እንዳልክዬ እንኳን ፈጣሪ ማረህ ድነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ደግሞ እኮ ጀግና ነህ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣቹ ሁለት እንዳልኮች የሁለታችሁም አድናቅነኝ እወዳቸዋቸዉ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeranBelachew-km1my
    @HeranBelachew-km1my 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለታችሁም ጀግና ወንድሞቻችን ለተጎዳ ሰው የደረሳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለእኛ ብላችሁ ራሳችሁን ለአደጋ አጋልጣችሁ ነውና ልፋታችሁን ፈጣሪ ይስጣችሁ

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 หลายเดือนก่อน +5

    አንደኛ አንደኛ😂😂😂 ተሳክቷል👍

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 2 หลายเดือนก่อน

    እንካን ብቻ እምላክ ይተረፈህ ወድማችን እተና እንዳልክ ዴንጀረሰ ሰራነው የምትሰሩት የነበረው እና እሁንም እምላክ የወድሀል የተረፍከው እረጅም እድሜ ነው የምትኖረው

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የእኔ የውሀ የአይን አምላክ አውጥቶሀል

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Endalk how are you my brother? I’m so glad to see you 🙏🏽♥️🙏🏽♥️🙏🏽

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አይዞቹእንኳንንን ደና ሆኗቹእፍፍፍፍፍ ስለናተ ተጨንቄ

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 2 หลายเดือนก่อน +2

    መጥፎ ፖሊሶች በዝተዋል ወንድሜንም አፍንጨረውን ሰብረውት ካለ ጥፋቱ ጉዳዩን ወደህግ ወስደናቸው በእስር ተቀጥተዋል አንተም ዋጋቸውን ስጣቸው😢

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክዬ ጀግናዎች ናችው እንወዳችዋለን❤❤❤❤እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @abdiikoosiiqofaayaarabbii3445
    @abdiikoosiiqofaayaarabbii3445 2 หลายเดือนก่อน +3

    Bagga rabbiii sii habisee obboleessa kiyya 😢😢😢😢😢😢

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ ትልቁ ደመጽ ይ ረዶ ድምጽ ይምስላል ይምራል ❤

  • @mhirat
    @mhirat 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንደልክ ምገርም ስረ.ጀምረሀል.❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዳልክ እንኳን አተረፍክ እግዚአብሔር ካንተ ይሁን 🥰🥰🥰

  • @Elisagirima
    @Elisagirima 2 หลายเดือนก่อน +1

    💪💪💪💪💪💪💪🙏

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አተረፈህ ወንድማችን እንዳልካችን በርታ

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባለ ባጃጁን ግን እነዛ አረመኔወች ጎድተውት እንዳይሆን

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 2 หลายเดือนก่อน +1

      Tikikil ❤❤

    • @argetoall6484
      @argetoall6484 2 หลายเดือนก่อน

      @@ganatali-fx2sx አወ ያሳስባል

  • @SaraSara-iw9rl
    @SaraSara-iw9rl 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለተሻለክ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንዳልክ እንኳን በዚህ መንገድ መጣህ በርታ❤

  • @YezgetM
    @YezgetM 2 หลายเดือนก่อน

    ፈታ በእንዳልክ በጣም የሚገርም ስራ ነበር የሚሰራው ልክ እንደ የንስር አይን አይነት ስራ ነበር የሚሰራው ነገር ግን ሰዎች አላሰራ አሉት

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስላም አሌኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታች ነኒ😢😢😢😢

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 2 หลายเดือนก่อน

    እካን በሰላም መጣቹልን እንወዳቹዋለንከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተረፍክ አሁንም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o 2 หลายเดือนก่อน

    በትክክክል ወላሂ በጣም ጠንካ ናችሁ አላህ አፍያ ያርጋችሁ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 หลายเดือนก่อน

    ምን ሕግ አለ እንዳልክዬ 🥹ከምንም በላይ ቁስል የሚሆነው ፍትህ አለማግኘት

  • @aselfechbiranugetaliji9942
    @aselfechbiranugetaliji9942 2 หลายเดือนก่อน

    Yene wodemoch kifu anikachu wodachalew 😢😢❤❤❤❤❤

  • @haregeweynanbese5568
    @haregeweynanbese5568 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hulet endalkoch jegnochachin❤❤❤

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለት ጀግናወች

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 2 หลายเดือนก่อน

    ኤንኳንደህናመጣችሁየኒውዷች❤❤❤ፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤

  • @MarAbebe-cl9vo
    @MarAbebe-cl9vo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናችን

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለት እንዳልኮች ተገናኛችዉ ደሰ ይላል

  • @shottellfit
    @shottellfit 2 หลายเดือนก่อน

    ለህዝባችሁ ስትሉ መራን የተቀበላችሁ ሁለት ሞክሼ ጀግኖች።ጣሪ ይጠብቃችሁ።ከግባችሁ ያድርሳችሁ።እንዳችሁዋለን።እናከብራችሁዋለን።ኑሩልን።ከታላቅ ምስጋና ጋር።

  • @Fthyae
    @Fthyae 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርታ

  • @yaelmorkbrahanu8484
    @yaelmorkbrahanu8484 2 หลายเดือนก่อน +2

    Yethiopa heg ygrmal polis ywnjlgnoch tbabar nachw hulum lboch nachw😢

  • @jesus-x1k1d
    @jesus-x1k1d 2 หลายเดือนก่อน +1

    Well come❤❤❤❤

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም መልካም የሚሰራዉ ስራ የሚያስደምም ነበር ኧረ ወደ ስራህ ተመለስ ከፈጣሪ ጋር

  • @Kubrahussien
    @Kubrahussien 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሱን ቪደወ አልከታተልም ግን አቀዋለሁ😊

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 2 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤2ጎበዞች

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA 2 หลายเดือนก่อน

    Endalik Enkuwan Fetaribaterefek❤❤❤

  • @sarasara9984
    @sarasara9984 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዳልክእዬአለህወዬ😍💐🇪🇹

  • @የድግልእናቴ
    @የድግልእናቴ 2 หลายเดือนก่อน

    እዳልክ ጀግና ወድማቺን እኳን ደህና መጣክ ነባሩ ❤

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን ደህና መጣህ እዳልኬ😢😢😢 አትጥፋ

  • @TeweresBeyene
    @TeweresBeyene 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንኮን ደህና መጣችሁ እንዳልክ እጭሩ እንኮን አተረፈህ እንኮንደህና መጣህ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱ ጀግና❤

  • @zelalemtegistu
    @zelalemtegistu 11 วันที่ผ่านมา

    በርታልን እንዳልክ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ስራ እየሰራሁ በሰመአ ነዉ ማያቹ

  • @TigistHailu-gx9lj
    @TigistHailu-gx9lj 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ አይንህን እግዚአብሔር አተረፈህ

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው እንዳልክ ❤ በተረፈ ደምሩኝ

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢በጣም ያሳዝናልልል

  • @selamgirma-x7k
    @selamgirma-x7k 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለታቹም ጎበዞች ነቹ❤❤❤

  • @MesiKonjo-v4n
    @MesiKonjo-v4n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ እንዳልክ ድሬድህ ተቆረጥክ እንዴ 😮

  • @dinq1122
    @dinq1122 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ አርአያችን ነህ እንወድሀለን❤

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳልካቸዉ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 2 หลายเดือนก่อน

    አንክውን ድህነ መጥህ በድንበ አውቅውልህ sebskrb አድርግውልህ በድን ሰርውች በጣም ነው አስትምር ሰርውች ነው ያምስርችው ከህልም ያስርችው ሰርውች ያምግርም ሰራ ገጥር ደርስ ይውስድች በጣም ነው ያምግርምን በርቷልን አግዚአብሔር ያጥብቅች 2ምከሽ ❤️❤️❤️🥰🙏🏻🙏🏻🙏🏻🥰🥰❤️❤️🤲🏻🤲🏻❤️❤️❤️❤️

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ኢትዬጵያ የወንጀለኛ መናኽረያ ወንጀልን ለመደበቅ ሌላ ወንጀል ህምምምም ይች ናት ኢትዮጵያ የሆነ ነገር አድርገውት እንዳይሆን ህይወትህን ስላተረፈ።

  • @titifantu2162
    @titifantu2162 2 หลายเดือนก่อน

    Wey wendeme endalkeye min agatamew endet Yale yetbarke lij new enkan Emberhan aterfechew wendeme 🙏

  • @zeynebmohammed6458
    @zeynebmohammed6458 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባ እንኳን አላህ አተረፈህ

  • @Yani-ld3jz
    @Yani-ld3jz 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን፣ፈጣሪ፣አተረ።።ፍህ፣እዚያ፣አካባቢ፣ፖሊስ፣እንደፈለገ፣የሚያደግበት፣አካባቢ፣ነው፣ግን፣እራስህን፣ጠብቅ፣ጨካኞች፣ናችው

  • @kababushkwt1507
    @kababushkwt1507 2 หลายเดือนก่อน

    በረታ ጀግና 💪❤❤

  • @Nottingham2024
    @Nottingham2024 2 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችው እንዳልኮችዬ❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱ ጀግኖች እግዚአብሔር አምላክ
    ይጠበቀችሁ❤❤❤❤

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን እግዝኣብሄር ኣተረፈህ

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 2 หลายเดือนก่อน

    ሁለት እንዴልኮች ጀግኖች

  • @عبدالله-س2ل1ض
    @عبدالله-س2ل1ض 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ❤😢

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንዳልክ በእናትህ ዩቲብ ቻናል አለኝ ምናለ ሼር ብታደርግልኝ 🙏🙏🙏🙏

    • @EndalkTube
      @EndalkTube  2 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ

  • @Asda-n2l
    @Asda-n2l 2 หลายเดือนก่อน

    ጀግኖች

  • @sirabarry6955
    @sirabarry6955 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድምአለም እንኳን አምላክ አተረፈህ። ደም አፍሳሾችን እግዚአብሔር ይበቀላቸዋል።
    ለእግዚአብሔር አሳልፈህ ስጣቸው።
    እንዳልክ ጠፍተህ ነበር በሰላም ነው?
    ሁላቹም ከእግዚአብሔር በታች እራሳችሁን ጠብቁ፡ሰው ተጨካክናኗል።ድሮድሮ ዳቢሎስ ነበር አድብቶ የሚያጠቃ አሁንስ?
    መልሱን ለናንተው ልተወውና፡ልሰናበታቹ።አመሰግናለሁ።

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 2 หลายเดือนก่อน

    እንዳልካችን❤

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 หลายเดือนก่อน

    አንኳን አተረፈህ ፈጣሪ

  • @yeshihaile
    @yeshihaile 2 หลายเดือนก่อน

    Ye ewunet yezih lij metftat asasebogn nebr enkuan beselam metah kifu ayinkachu

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😊😊😊😊

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 หลายเดือนก่อน

    2 ባለዉለታዎቻችን 🥰🥰🥰

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 2 หลายเดือนก่อน

    ከኋላ ያለው ድምፅ ይረብሻል

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ሑለት እንዳልኮች ተገናኛችሑ ❤❤❤

  • @truwerkledya2112
    @truwerkledya2112 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @عدنانمرشدالشريفي
    @عدنانمرشدالشريفي 2 หลายเดือนก่อน

  • @AgretuArgaw
    @AgretuArgaw 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣክ🎉🎉🎉🎉

  • @branishmesfin8217
    @branishmesfin8217 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤👍👍👍