በባልና ሚስት መካከል#

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • አሰላሙዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ እንኳን ወደ ቻናላችሁ በሰላም መጣችሁ። ስለ ጎበኛችሁን እናመሰግናለን። በዚህ ቻናል ጋብቻን የሚመለከቱ በተለይም በባልና ሚስት መካከል ስለሚኖሩ ሚስጥራዊ የጓዳና የአልጋ ላይ ጉዳዮች ይዳሰሳሉ። በማህበረሰባችን ወግና ባህል እንደነውርና ብልግና የሚታዩ ነገር ግን በሸሪዓ የተፈቀዱና በጋብቻ ሕይወት ወሳኝ ሚና ያላቸውን ርእሰ ጉዳዮች በፈትዋ መልክ ይነገራሉ ይስተማራሉ። ሌሎችም ተያያዥነት ያለቸው ትምህርቶችና ምክሮች ይሰጣሉ። የናንተ አስተያየት ለስራችን መሳካት ወሳኝ ስፍራ አለው። ላይክና ሼራችሁ ያበረታናል። አብራችሁን በመኖራችሁ ደስተኞች ነን። እንማማር እንተዋወስ እንመካከር

ความคิดเห็น • 56

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር ከእወቀት ባለቤቶች እየተማርነ ነወ የተግባር ሰዎች ያድርገን ያረብ

    • @user-oz2hx9by1e
      @user-oz2hx9by1e 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንንን ያራቢ

  • @user-de2vw4oq3g
    @user-de2vw4oq3g 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመልካቾች ላይክ ሸር እናድርግ

  • @user-ej5kc5pj9w
    @user-ej5kc5pj9w 3 ปีที่แล้ว +15

    ኡስታዜ ይቅርታ አይርዘም ለተመልካች እንዳይሠለች

    • @sofyayummamo5127
      @sofyayummamo5127 3 ปีที่แล้ว +2

      አረ አረዘመም በአላህ ጌዚያችንን በሌላ ባናሳልፍ

    • @user-qg9db3di4m
      @user-qg9db3di4m 3 ปีที่แล้ว

      @@sofyayummamo5127 አንች ልጅ ግን መጥፎ ነሽ ወላሂ እንደት እደተናደድኩብሽ በራስሽ ቻናል በግል በመጣሽልኝ በነገርኩሽ የበደልኩሽንም ባስረዳሽኝ

  • @user-ih9gg2wt8f
    @user-ih9gg2wt8f 3 ปีที่แล้ว +3

    ሙስሊም እንዲህ ያለውን በትህትና ይናገራሉ ግን አሏህን የማያውቁ በፍቅር ዙሪያ ገለጻቸው በጣም ይደብራል

  • @HayatAli-yd7rw
    @HayatAli-yd7rw 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህይር ኡስታዝ በጣምጥሩትምርትነው እድሜእናጤናይስጥእልኝ

  • @kamelaanatweanenafakey61
    @kamelaanatweanenafakey61 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ሰምተቶ ተጠቃሚን ይርገን እስታዝ አላህ ጀዛህን ይክፈልክ

  • @user-ne5bi1up5q
    @user-ne5bi1up5q 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምርጥ ትምህርት ነዉ

  • @semulove4614
    @semulove4614 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @seadareta533
    @seadareta533 3 ปีที่แล้ว

    وجزاكم الله خير الجزاء 🇪🇹👏👍

  • @sofyayummamo5127
    @sofyayummamo5127 3 ปีที่แล้ว +5

    ይቀጥል የተማርንበትነዉ

    • @ametullahtube3452
      @ametullahtube3452 3 ปีที่แล้ว

      ሦፊያየ ሰብስክራይብ አርጊኝ ውዴ ቪዶየን ለአምሥት ደቂቃ አይተሽ

  • @rukiya7145
    @rukiya7145 ปีที่แล้ว

    ኡስታዝ ጃዘከለህ ከይራን በፋስቡክ እጋኛል ወይ ትምርትክ?

  • @tube-py7or
    @tube-py7or ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ❤❤❤👍👌

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 3 ปีที่แล้ว

    Jazakalahyer

  • @user-kz1tg5nq9e
    @user-kz1tg5nq9e 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ጀዛ ካላህ ህይይ

  • @Sosososo-rv8kz
    @Sosososo-rv8kz 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ

  • @user-oz2hx9by1e
    @user-oz2hx9by1e 3 ปีที่แล้ว

    ማሽአለህ

  • @beste7017
    @beste7017 3 ปีที่แล้ว

    وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله الخيرا إستازي

  • @user-eg6hg7zw9p
    @user-eg6hg7zw9p 3 ปีที่แล้ว

    ጡሩትምርትነውጀዛከላኸይር

    • @ametullahtube3452
      @ametullahtube3452 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እንደማመር ኑ እቤቴ

  • @anshaa6827
    @anshaa6827 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላሑኸይርኡስታዝ

  • @birtukannegash3430
    @birtukannegash3430 3 ปีที่แล้ว

    Jezakellah ostaz egnam teteqami yaderegen

  • @user-kz1tg5nq9e
    @user-kz1tg5nq9e 3 ปีที่แล้ว +3

    አህለን ወሳህለን

  • @meyatube6010
    @meyatube6010 3 ปีที่แล้ว

    አሰ ወራ ወበ የጀመአ ገብተን ስንሰማ ላይክ ማድረጋችንን አንርሳ ምክንያቱም ለሌሎች እንዱዳረስ

  • @user-wr3ds7tp4f
    @user-wr3ds7tp4f 3 ปีที่แล้ว

    Jezakelah hayir

  • @temimaibrahim7179
    @temimaibrahim7179 3 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ ኢስላምን ለሰጠኝ አላህ
    ሱብሃን አላህ

  • @user-gm8lb9ko8u
    @user-gm8lb9ko8u 3 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር አረ አረዘመም እኔ ስራ እየሰራሁ ነው የሰማሁት እንዳለቀ ሳላቀው አለቀ

  • @semulove4614
    @semulove4614 3 ปีที่แล้ว

    S.A.W

  • @user-de2vw4oq3g
    @user-de2vw4oq3g 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ከትር

  • @muhammedsied5097
    @muhammedsied5097 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአለህ አላህ ይጨመርለህ

  • @rahemayebre3425
    @rahemayebre3425 3 ปีที่แล้ว

    አላህ የጠብቀህ

  • @jamelamottatube9678
    @jamelamottatube9678 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህ ኡስታዝ

    • @ametullahtube3452
      @ametullahtube3452 3 ปีที่แล้ว

      እሕት ሠብስክራይብ አርጊኝ ውዴ

  • @user-ff3jg2cb2i
    @user-ff3jg2cb2i 3 ปีที่แล้ว +1

    جزاك الله خير

    • @ametullahtube3452
      @ametullahtube3452 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ነይ እንዛመድ

    • @RajKumar-cn5jb
      @RajKumar-cn5jb 3 ปีที่แล้ว

      @@ametullahtube3452 እኔቅነኝአሰላምአለኩምትዳርአለኝ፥ግንሥለሐራምምንምአላምነበር፡ግንአልሀምዱሊላአሑማለትእየተረዳሑነው

    • @ametullahtube3452
      @ametullahtube3452 3 ปีที่แล้ว

      @@RajKumar-cn5jb ነይ ቤቴ እሕት

    • @RajKumar-cn5jb
      @RajKumar-cn5jb 3 ปีที่แล้ว

      እሽ

  • @zenatzenat5559
    @zenatzenat5559 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም ሏህ ኽይር ኡስታዝና

  • @user-ih9gg2wt8f
    @user-ih9gg2wt8f 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ተመችቶኛል

  • @user-ej5kc5pj9w
    @user-ej5kc5pj9w 3 ปีที่แล้ว

    ሽኩራን ኡስታዜ የኔ እንቁ

    • @ametullahtube3452
      @ametullahtube3452 3 ปีที่แล้ว

      መሬምየ ውዴ ሠብስክራይብ አርጊኝ ውዴ:ቪዶየን ለአምሥት ደቂቃ እኮ ቢሖን አይተሽ ማር

  • @user-pw5qs1lw8y
    @user-pw5qs1lw8y 6 หลายเดือนก่อน

    መጥባትሣ ይቻላልወይ

  • @user-ol5ix9ny8j
    @user-ol5ix9ny8j 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኪላህ ኸይረን ኡስታዚ ፊርፉር አድርገ ነዉ የምተቀርብልን ሹኩረን አላህ የበለጠ የሰወቅህ የረብ
    ከአፃያፊ ኒግግር አላህ ይጠብቀን አር ስንት የምያሚር ኒግግር አለ
    አላህ ሀያኢን ያልብሰን
    ኢላህ አቤት የሰው ልጅ ሱብሀን አላህ

  • @ebroyimer157
    @ebroyimer157 2 ปีที่แล้ว

    መሻእላመሻእላበርታኡስታዝ

    • @fma4182
      @fma4182 ปีที่แล้ว

      ማሻአላ በርታ

  • @user-if4md9cv2q
    @user-if4md9cv2q 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላሁ ኸይረን
    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ነበር ስለራሴ ነው የሚጨንቀኝ ነገር ነው

    • @baasixoo2015
      @baasixoo2015  3 ปีที่แล้ว +1

      00966534869746 ዋትሳፕ/ቴሌግራም

    • @user-sz7iw3mv8i
      @user-sz7iw3mv8i 3 ปีที่แล้ว

      ጀዛክአላሁኸይረንማሻአላ👍👍❤️❤️🙏🙏

    • @user-sz7iw3mv8i
      @user-sz7iw3mv8i 3 ปีที่แล้ว

      ጀዛክአላሁኸይረንማሻአላ💕💕❣️❣️👍👍

    • @aljwalecom1024
      @aljwalecom1024 3 ปีที่แล้ว

      @@baasixoo2015 ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ToyibaAdem-fm1ln
    @ToyibaAdem-fm1ln 10 หลายเดือนก่อน

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ኡስታዝ ይቅርታ አንድ ግራ ያጋባኝ ነገር ነበር እና ለመናገርም በጣም ይከብዳል ዝምም ብል ከወንጀል አልወጣሁ እና ባሌና እህቴ ይሠራረቃሉ እሧን ለመናገር ፈራሁ እሡን ሥጠይቀዉ አልነካሗትም ብሎ በቁራአን ማለልኝ እኔም ይፋ ለማዉጣት እህቷን ይሉኛል ብየ ሠዉን ፈራሁ እና አንድ ላይ አንተኛም ማንም ይምጣ ምንም ይምጣ ከሡ ጋር ነው የሚተኙት እኔ እሠግዳለሁ እሡም ዘድ አይደርስ ምህኛት ነዉ የልጅ ሽት ይነጅሠኛል ያለዉ መጨረሻ ላይ ነገር አለሙ ሢያሥጠላኝ ልጆቸን ጥየ ተሠደድኩ እና ይሄ ሥራ ሀላል ነው እደ እሥቲ መልሡልኝ በአላህ