ድንግልናን ማሳደስ ክፍል 1#

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 126

  • @baasixoo2015
    @baasixoo2015  3 ปีที่แล้ว +4

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ለኸይር ፈላጊ በሙሉ*
    *አንድ ቀላልና አጅሩ ከባድ የኾነ ኸይር ስራ ላይ አላህ ባገራለት ያክል ለመሳተፍ :-*
    *ተነሳሽነቱ፣*
    *ቁርጠኝነቱ፣*
    *አቅሙ*
    *ያለው ሰው በውስጥ መስመር ያናግረኝ።*
    00966534869746(ዊትሳፕ/ቴሌግራም)
    *ጀዛኩሙላሁ ኸይራ*

  • @meki8539
    @meki8539 3 ปีที่แล้ว +17

    ቢክራነት የሴት ልጅ ክብር የቤተሰቦችዋ ክብር ነው በአላህ ዘንድ ሚወደድ ነው ጥብቅ ሴትነት የሚያሳይ ነው እህቴ ሆይ ቢክ ራነትሽ ክብርሽ ነው በስራ ወይም በስፖርት ይወጣል ይባባል እጂ ወሏሁ አእለም በነዚ ምክንያት ካጣሹ እጠግናለው እዳትይ የባሰ በሽታ እዳታመጪ ከባልሽ ግልፅ ሁኝ
    አያፍሩም አንዳንድ ወንዶች የሚስታቸው ካገባት በሀላ ዳግም ለማግኘት ጠግኚ እዳይሉ ወንዶች አላህን ፍሩ !! ሀቢቡና ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ከ11👈 ሚስቶች አንድዋ አኢሻ ረ.አ ቢንት አቡበክር ብቻ ናት ቢክራ ሁኖ ያገኟት 💌

  • @ኡምቢላልኢሻአላህ
    @ኡምቢላልኢሻአላህ 3 ปีที่แล้ว +21

    ድግልና እኛ ሥንፈጠር አብሮን ይፈጠራል ያአላህ ሥጦታ ነው ካገባ በኃላ ድግልናችን አብሮን አይኖርም ግን ከዛ በኃላ እዴት ይታደሥል

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ የእወቀት ባለቤቶችን ይጠብቅልን ያረብ

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 2 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም አሰለም ወረህመቱለህ ወበረካትሁ ጀዛኩምአለሁ ኸይረን አለህ በሰማነው ተጠቃሚ 👍👍

  • @fff6360
    @fff6360 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል ኢንሻ አላህ

  • @mamitube3647
    @mamitube3647 3 ปีที่แล้ว +5

    ወዐለይኩም አሰለም ወረህማቱሏሂ ወበራካቱሁ ጀዘክ አሏሁ ኸይር በጠም አስፈለጊና አስተማሪ ትምህርት ነው አሏህ ትጨምርልክ ግን ቢዚሂ አገጠሚ አንድ ጢያቄ ማጠያቅ እፈልገለው እሱም አንዲት ሴት ተደፊረም ሊሆን የችለል በፊቀዱዋ ዲንጊሊነዋን ከጠች ለትደር አጋርዋ ከማገነኘታቸው በፊት ቢትነግረው ይፈቃደልን? ጠይቆዋትም ሊሆን ይችለል ሰይጠይቃት

    • @azuzu9719
      @azuzu9719 3 ปีที่แล้ว +11

      አዎ ትችያለሽ ይሄ ፈትዋ አያስፈልገውም እንደውም ላንቺም ለትዳር አጋርሽም ብትነግሪው ነው ጥሩው ምክንያቱም አንቺም አትጨናነቂም ለእሱም ደሞ ምን አልባት ቢክራ ናት ብሎ አስቦ ከሆነ ከተገናኛችሁ በኀላ ቅር እንዳይለው ከወዲሁ እውነቱን ብታማክሪው የተሻለ ነው

  • @arabia1239
    @arabia1239 ปีที่แล้ว +1

    ማሳደሰ ፓሰቧርትነዉእድ😅

  • @yanitahokunabasemihtaxaraw7951
    @yanitahokunabasemihtaxaraw7951 3 ปีที่แล้ว

    ጀዘክለህ ከይር

  • @መሚቲዩብ
    @መሚቲዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ አህለን ኡስተዝ

  • @Bitheyru
    @Bitheyru 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄ አለኝ

  • @jemilakendalem8824
    @jemilakendalem8824 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩመ አሏህ ኸይረን
    በሰማነው የምነጠቀም ያድርገን

  • @madampordos3348
    @madampordos3348 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሠላም👍👍👍👍👍👈

  • @khadijamohamed8695
    @khadijamohamed8695 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @simariyakemal6112
    @simariyakemal6112 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላሁ ኸይር

  • @rahmahali6256
    @rahmahali6256 3 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይምራን

  • @kamelaanatweanenafakey61
    @kamelaanatweanenafakey61 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ኡስቴታአዝ ጀዛኩምለን ህይር

  • @mametube2369
    @mametube2369 3 ปีที่แล้ว +1

    ወለይኩም አሰላም ኡስተዝ አህሌን

  • @shsy3139
    @shsy3139 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ህይረን

  • @fatumakonjo8611
    @fatumakonjo8611 ปีที่แล้ว

    ወላሂ እኔ ድንግል የሌላት ሴት ነው የገባሁት ግን ሁሌም አሱ ከልቧ አይጠፋም በጣም ውስጤን ትዳሬን ረብሾታል

  • @saada8052
    @saada8052 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኽይረንወዲም

  • @jamalahmad7286
    @jamalahmad7286 6 หลายเดือนก่อน

    ሳታገባ ሁለቴ ግንኙነት አርጋ ሁለቱም አልወሰዱትም ብላው ለባሉዋ ባልየው ድንግልናሽን በዝሙት ሂዶ ከሆነ ፈትቼሻለሁ አላት አሁን አብረው እየኖሩ ነው ኒካውም ቢክራውስ እንዴት ይታያል ኡስታዝ መልስልኝ

  • @neimawollyew6377
    @neimawollyew6377 3 ปีที่แล้ว +4

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م
    @لاحولولاقوةإلابالله-ح1م 3 ปีที่แล้ว

    ዋለይኩም ሰላም

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
    @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
    @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 3 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ያጀማ

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 3 ปีที่แล้ว

    Walyekume salam warahematwelahe wabarakatehe

  • @itiyopiyabiyyiko3835
    @itiyopiyabiyyiko3835 3 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ጥያቄ አለኝ እኛ ሳናገባ በፊት ከወድ ካልተጨመርን ድግል እደሌለን እዴት እናውቃለን እና በስራ ብዛት ድግል ይሄዳል ወይ? ኡስታዝ ኢሄን ጱሁፍ ካነበባቹ መልሱልኝ አደራ

    • @rahmatub2918
      @rahmatub2918 3 ปีที่แล้ว

      ogessa fayyaa bira dhqi of laalchisi,abbootin kenya hujii humnaa dubrummaa diigaa jedhani nu guddisn

    • @foziamangistu9805
      @foziamangistu9805 3 ปีที่แล้ว

      @@rahmatub2918 .hin qabduu Yoo Jedhaniinii Akkam Ta'ufii kkk

    • @simariyakemal6112
      @simariyakemal6112 3 ปีที่แล้ว

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @hayattube6157
      @hayattube6157 3 ปีที่แล้ว

      ያዳዶቹ ይላሉ እኔ ግን ሀረብ ሀገር 9 አመት ቆይቸ ነው ያገባሁት ሳገባም አለ በስራ አልሄደም ከስት አንድጂ በስራ የሚሄድ አይመስለኝም

    • @simariyakemal6112
      @simariyakemal6112 3 ปีที่แล้ว

      @@hayattube6157 ጀዛኪላሁ ኸይር እህት እኔም ሁሌም በስራ፣ብዛት ምክንያት ይሄዳል ወይ ብዬ አስባለዉ

  • @hawasalem7048
    @hawasalem7048 3 ปีที่แล้ว

    Amaizing 🌹

  • @ካለፈውተምሬበትአለሁ
    @ካለፈውተምሬበትአለሁ 3 ปีที่แล้ว +5

    እንደት ነዉ የሚታደሰዉ ክክክክ ኧረ በሳቅ እና መኖር አለመኖሩስ የሚታወቀዉ በምንድን ነዉ ንገሩኝ

  • @jamilakhan4944
    @jamilakhan4944 3 ปีที่แล้ว

    ጉድ እንድም አላ አሁን ሰማሁ

  • @aminamohd9390
    @aminamohd9390 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቀቹ

  • @leylanegash1438
    @leylanegash1438 2 ปีที่แล้ว

    Sijemr dngl endehonech ena endalhonech endet new mitawekew

  • @Dubai-cw9ke
    @Dubai-cw9ke 3 ปีที่แล้ว

    wa wr wb

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 ปีที่แล้ว +1

    ኖረኝ አልኖረኝ ምንአሳሰብኝ አላህ ከሠጠኝ አለኝ ደሞ በምንስ አውቄነውየማስጠግነው 😂😂😂😂😂 ሠባርቃ እቃ መሠላችሁደ😂😂😂

  • @ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ
    @ፍትህየሳዑዲእስረኞችፍትህ 3 ปีที่แล้ว

    አህሌን ጀዛኪላህ ኸይረን ዉድ ዋንድማቺን

  • @SaeedaYaseen-s3c
    @SaeedaYaseen-s3c 3 หลายเดือนก่อน

    ሠዉ ምንም ሳንባልግ አከሌ ጋር አከሌ ጋር ተኝታ ለች እያሉ ያለስራችን እያሙን ነዉ ስለዚህ በተለያየ አጋጣሚ እሚጠፋበት መንገድ አለ ለምሳሌ በስራ ብዛት በተለያዩ ነገሮች ሊጠፋ ይችላል እና በእንደዚህ አይነት ከጠፋ ስናገባ ከለለን ሰወቹ ሲያሙን የነበረዉ እዉነት ነዉ ተብሎ ሊያዝ ነዉ ማለትነዉ ??እኔ ለምሳሌ በዙ ሰወች ያለስራየ አሙኝ በዚህ ጉዳይ ወላሂ ምንም አላረኩም ግን ሳገባ ድንግል እሚባል አላየሁም አላቀዉም የለኝም ባሌም ግን የታማሺዉ ስላረግሽ ነዉ አለኝ ሱብሀን አላህ በጣም ብዙግዜ እራሴን ለማጥፋት መርዝ እየገዛሁ ለመብላት ይገፋፋኝ ነበር 😢ለን ለምን አልሰጠኸኝም አላህየ እያልኩ አላህን አማርራለሁ ዛሬ ድረስ አሁንም ዉስጤ ሠላም አይሰማኝም ያለወንጀሌ ወንጀል እንደሰራሁ ሁኘ በመፈጠሬ በጣም አዝናለሁ ወላሂ ዛሬም እራሤን ለማጥፋት እየወሠወሠኝ ነዉ ትዝ ባለኝ ቁጥር

    • @سعادهالحربي-ف6ث
      @سعادهالحربي-ف6ث 3 หลายเดือนก่อน

      አብሽር ደግሞ ለሰው ወሬ ብለሽ ነው እራስሽን እምታጠፊው ምናሸኝ ብለሽ አሏህ ነው የውስጥሽን የሚያውቀው ሌላው አወቀ አላወቀ የራሱ ጉዳይ

  • @aliyahhussein8650
    @aliyahhussein8650 3 ปีที่แล้ว

    Like atiresu benatachu

  • @nbentbaba8823
    @nbentbaba8823 2 ปีที่แล้ว

    Yahunu gizy wandoch majamar metaykut isun maltam dnglnan nawo

  • @RealmeC-wo7ub
    @RealmeC-wo7ub 3 ปีที่แล้ว +4

    እድሜህን አለህ የርዘመዉ ነጭ ነጮን ንገረን

  • @Dubai-cw9ke
    @Dubai-cw9ke 3 ปีที่แล้ว +2

    Jazakumlllha kayere

  • @mominam1225
    @mominam1225 3 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩምስላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን ግን እንዴት ድንግልና አንዴ ከሄደ ሊጠገን ይችላል

    • @mdahmed3606
      @mdahmed3606 3 ปีที่แล้ว

      በህክምና ሚያስጠግኑ አሉ ብር ያላተዉ ፌክ ድንግልና ማለት ነዉ

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 3 ปีที่แล้ว

      ሱበሃን አሏህ እኔ እራሱ አጃኢብ ነው የሆነብኝ ወላሂ እንዴት ሊመለስ ይችላል በህክምና ምናርገውበት ይመለሳል አደየ ከሄደ ሄደ ማመን አቃተኝ እንዴት የሚለው ጥያቄ ውስጤ አለ

  • @fff6360
    @fff6360 2 ปีที่แล้ว

    ጢሩ ነገር አስተምር መንገድ አትክፈት ህዝቡ ትንሽ ተያዘ አይቻልም ሰለዝህ አላህን ፍራ

  • @mediyoutube6025
    @mediyoutube6025 3 ปีที่แล้ว

    በስራእንዴሄዴማሣወቅይቻላለል

  • @fnonistore9006
    @fnonistore9006 3 ปีที่แล้ว +9

    ቢኖራኝ በይኖራኝም የረሱ ጉዳይ ጭራሽ መሰደስ ትችላለቹ 😳 አረ 0.5ለሱ ብዬ አላወጠም

  • @sofiahussein9371
    @sofiahussein9371 3 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @zulfa9000
    @zulfa9000 3 ปีที่แล้ว

    ማርሀባ

  • @leylloves3357
    @leylloves3357 3 ปีที่แล้ว +4

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኸይረን
    ግን ጥያቄ
    ስለ መጠጋገኑ እንደነገራቹን ሁሉ. ስለመወገዱም ንገሩን በሰፊ ማብራሪያ
    ማለትአንዲት ሴት የለምነም ከወንድ ግንኙነት ውጪ ድንግልናዋን የምታጣባቸው ነገራቶች ና መኖር አለመኖሩንም ከማግባቷ በፊት የምታውቅበትን መንገድ ብትነግሩን ባረክ አላሁ ፊኩም።

  • @Bitheyru
    @Bitheyru 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አንድ ጓደኛዬ ጠይቂል ብላኝ ነው 6 ህፃን ልጅ እያለች ግንኘት አድርጋለች ይሄንን በሸሪአችን እዴት ይታያ ወጀሉ

  • @zenab2275
    @zenab2275 ปีที่แล้ว

    ኮሜታተረሮችበጣምነዉምታስቁት

  • @bilcharebato1246
    @bilcharebato1246 3 ปีที่แล้ว

    ሰብአለወምነወክል አወዚለምነሻጠኡረጀ👆👆👆አለይጠብ ቀን

  • @abdura1609
    @abdura1609 3 ปีที่แล้ว

    ይሄም አለ እንዴ

  • @jsjjzj3242
    @jsjjzj3242 3 ปีที่แล้ว

    1111 neny almdulilha

  • @ረሂማቢንትሙሉሥዴተኛዋነኝ
    @ረሂማቢንትሙሉሥዴተኛዋነኝ 3 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እኔስ እንኳን አሁን ከድሮም አልተሰራልኝም እንኳን ሁለተኛ ቀርቶብኝ ሆው

  • @leylloves3357
    @leylloves3357 3 ปีที่แล้ว +2

    የድንግልና መኖር አገብጋቢ ጥቅሙ ምንድነው. አለመኖሩስ የሚፈጥረው አሉታው ችግር ምንድነው?

    • @baasixoo2015
      @baasixoo2015  3 ปีที่แล้ว +1

      ጥሩ ጥያቄ ነው። ከኢስላም እይታ አንፃር ማብራሪያ የሚሰጥ አንድ ፕሮግራም ለመስራት እሞክራለሁ። ኢንሻአላህ

    • @leylloves3357
      @leylloves3357 3 ปีที่แล้ว

      @@baasixoo2015 ኢንሻ አላህ በጉጉት እንጠብቃለን

    • @mediyoutube6025
      @mediyoutube6025 3 ปีที่แล้ว

      @@baasixoo2015 እኔምለዉ ከሌለ ለቤተሠብ ይናገራልዴ

    • @ዜድገጠሬዋ
      @ዜድገጠሬዋ 3 ปีที่แล้ว

      @@mediyoutube6025 የኔም ጥያቄነው😄መኖርአለምኖሩን በምን አውቀነው ጥገና እሚከደው ሆሆሆሆሆሆ😎

    • @ትርታየትርታየ-ቈ9ቨ
      @ትርታየትርታየ-ቈ9ቨ 3 ปีที่แล้ว

      @@mediyoutube6025 ቀላል ይናገራል

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 3 ปีที่แล้ว

    wa wr wb

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 3 ปีที่แล้ว

    አህለን