የኢትዮጵያ እናቶች ይፍረዱኝ በአሰቃቂ ሁኔታ የ2 ዓመት ልጄን የገዛ አባቷ ደፈረብኝ..! Guramayle Ethiopian Daily News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 189

  • @WendasengrmaWende
    @WendasengrmaWende 13 วันที่ผ่านมา +23

    በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥልሽ ጋዜጠኛው እባክህ ፍትህ እንድታገኝ እርዳት

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 13 วันที่ผ่านมา +3

      አዎ በጣም ታሳዝናለች

  • @TarossAlemu
    @TarossAlemu 14 วันที่ผ่านมา +25

    እባካችሁን ሼር በማድረግ ይህቺ ሴት ፍትህ እንድታገኝ የበኩላችንን እናግዛት

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 13 วันที่ผ่านมา +4

      ዉይ አዎ ታሳዝናለች

  • @abyssinia23
    @abyssinia23 14 วันที่ผ่านมา +16

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ወገን 😮😮😮😢😢😢

  • @Eyob797
    @Eyob797 13 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ያበርታ'ሽ' በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው።

  • @YewerkuhaBereket
    @YewerkuhaBereket 13 วันที่ผ่านมา +10

    ለመሆኑ እንዴት ደህና ሆነች በጣም ህፃን እኮናት ከምኑ ጊዜ ደረስን ፈጣሪ በቃ በለን እባክህ

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355 12 วันที่ผ่านมา +4

    ለሄቨን ፍትሕ እናልን😢😢😢 የ 2 አመት ህፃን 😢😢😢 ጌታሆይ አንተ ታቃለህ አንተ ፍረድ

  • @TarossAlemu
    @TarossAlemu 14 วันที่ผ่านมา +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ አንተው ፍረድ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 13 วันที่ผ่านมา +9

    መስማትም አያስፈልግም ጌታኢየሱስ ሆይ ማረን🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚእ መድሀኒአለም ወዴት እንድረስ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @redeatredeat-x7n
    @redeatredeat-x7n 13 วันที่ผ่านมา +5

    ማርያምን ይገደል

  • @Emabet-u1f
    @Emabet-u1f 13 วันที่ผ่านมา +6

    አር እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦምን አይነት ጉድነዉ በስማምወለድ መፈሰቅዱስ 😭😭😭😭😭

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 14 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 13 วันที่ผ่านมา +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ሆ በጣም ያሳዝናል ቆማ መሄዷ በራሱ ታእምር ነው የኔ እናት የዘላለም ሂወት አጨለመባቸው እኛንም አሳፈረን😮😮

  • @FrehiwotFre-q8o
    @FrehiwotFre-q8o 13 วันที่ผ่านมา +6

    ክፉ የካፋ አሳዛኝ አንዴት አባት የሁለት ዓመት ልጅ. ወንዶች ግን ምን አየሆናችሁ ነው. ለሕፃን አትራሩ ለአዋቂ አትራሩ. ሴቶች አናንተን ሽሽት የት ይሁዱ. አግዚአብሔር ፍርድ ይስጥ. የውንዶች ነገር አሳሳቢ ነው. ሴቶች አባካችሁ በፀሎት ትጉ.

  • @abebabeyene2445
    @abebabeyene2445 13 วันที่ผ่านมา +4

    ኦ አምላክ ወዴት አለህ ማረን ይቅር በለን ሐጤያተችን ስለበዛ ነው እንደኛ ሳይሆን እንደአንተ አዛኝ ነት ማረን ይቅር በለን

  • @Yididiya1Dejene1
    @Yididiya1Dejene1 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚኦ ምን አይነት ጊዜ ነው

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 13 วันที่ผ่านมา +6

    አመመኝ እግዝዮ እግዝዮ እንዴት ይዘገንናል

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 14 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!እኔ አሞኛል የምሰማው ሁሉ ኧረ ምንጉድ ነው!!!

  • @WeynshetHelen
    @WeynshetHelen 12 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ፍትህ ለህፃናትና ለሴቶች

  • @ቃልkalmedia
    @ቃልkalmedia 13 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢በጌታ በኢየሱስ ስም የ2ህጻን ምን ጉድ ነው

  • @edutub21
    @edutub21 13 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት ሰው ማይችለው መከራ የለም ፍትህ ፍትህ ያማል በጣም

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 12 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ጉድ ነው ፍትህ ፍትህ ለህፃናት.....አገራችን እንደሁ ፍትህ የለም በሙስና እስር ቤቱን ሁሉ ያዛሉ ።ለምን ግን?

  • @EfitaMediaእፍታሚዲያ
    @EfitaMediaእፍታሚዲያ 14 วันที่ผ่านมา +6

    አረ ፍትህ 😢😢😢😢😢

  • @YezenaTewelde
    @YezenaTewelde 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቅዱስ ገብርሄል ምን ግድ ነው እምታሰማኚ ይህን ፈጣርይ

  • @dagimberhanu1991
    @dagimberhanu1991 12 วันที่ผ่านมา +2

    ኧረ ፍተህ ፍተህ ፍተህ

  • @GashawSolomon-o6j
    @GashawSolomon-o6j 14 วันที่ผ่านมา +3

    ኸረ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ምነው ህማችንን ጭንቃችንን አበዛኸው😢😢😢😢

  • @animutyirga7037
    @animutyirga7037 13 วันที่ผ่านมา +2

    እባካቾሁ ይች ልጅ እዮሀ ሚዲያ ውሠዷት ፍትህ ለህፃናት

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 13 วันที่ผ่านมา +3

    እህህህህህህ አረ ምን ጉድ ነው ቆይ አምላኬ አረ ምን ላይ ነን😢😢😢😢😢😢😢

  • @selammebrie2438
    @selammebrie2438 37 นาทีที่ผ่านมา

    ፍትህ ለህፃኗ 💔😭😭😭😭😭 አባት ያልታመነ ምን ይታመናል።ከምን አይነት ጊዜ ደረስን እፍፍፍፍፍፍ የኔናት

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 12 วันที่ผ่านมา +2

    ፊትህፊትህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @SedaleSedale-q9r
    @SedaleSedale-q9r 13 วันที่ผ่านมา +3

    በእዉነት እደኔ የልገባዉ አለ እደት የሁለት አመት ልጂፈጣሪ ፍርድስጥ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 12 วันที่ผ่านมา +2

    Please. help her

  • @ገነተቷደሠ
    @ገነተቷደሠ 13 วันที่ผ่านมา +4

    ምሀረነ ክርስቶስ😢😢😢

  • @HamadAlhosanii
    @HamadAlhosanii 14 วันที่ผ่านมา +2

    ላሀዉለ ወላ ቁወተ እላቢላህ አለዩል አዚም ያራብ ሴትነቴ አሁንስ አስጣላኝ ፍትሕ ለሴት ልጆች ወትዶች ምን ነክቶቻቸዉ ነዉ😢😢😢😢😢😢በጣም ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SedaleSedale-q9r
    @SedaleSedale-q9r 13 วันที่ผ่านมา +4

    ሰዉየዉ የለም አይደል እደ ማነዉ የሚከላከለዉ

  • @TewabechGirma-m8h
    @TewabechGirma-m8h 13 วันที่ผ่านมา +3

    ፍርዱን እግዚአብሔር ይስጥሺ አረ ኛ ምን ጉድ መጣ

  • @selammebrie2438
    @selammebrie2438 41 นาทีที่ผ่านมา

    ውይይይ እግዚአብሔር ሆይ ፍርድህን ስጥ💔😭😭😭😭😭

  • @Kal-l6q
    @Kal-l6q 13 วันที่ผ่านมา +2

    ያረብ እዝነትህን አውረድ

  • @selmtawa
    @selmtawa 13 วันที่ผ่านมา +1

    እህህህ እንደው እማይሰማ ጉድ የለም
    ኧረ ያረቢ ጭካኔ

  • @EmuEmu-p5c
    @EmuEmu-p5c 14 วันที่ผ่านมา +2

    አጋንት ነው ምናአልባትም አችጋ የመጣ ፈተና ነው ወደልጅሽ የሄደ እነሱጋ አድሮ ነው አይዞሽ የጠራሽው አምላክ ያፅናሽ

    • @EmebetTeshager-zb6ys
      @EmebetTeshager-zb6ys 12 วันที่ผ่านมา

      ምን ለማለት ፈልገሽ ነው እና ሳትደፈር ተደፈረች ብላ ታለቅሳለች ምን አይነት አባባል ነው ሴት አይደለሽም አውሬ

  • @xssa6895
    @xssa6895 14 วันที่ผ่านมา +3

    እር ዘድሮ ምን ጉድ ነው የምስማው😢

  • @TarossAlemu
    @TarossAlemu 14 วันที่ผ่านมา +4

    በፈጣሪ ስም ምን ጉድ ነው በገብርኤል 😥

  • @abenetagonafer9853
    @abenetagonafer9853 14 วันที่ผ่านมา +4

    ገታሆኝ ማይሰማ ጉድ የለም በዚ ሀገር

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 11 วันที่ผ่านมา +1

    ብዙ የተደበቀ ጉድ አለ በኛ ሀገር::ሰው ምን ይለኛል የሚባለው አደገኛው ባህል ደግሞ የብዙ ወንጀለኛ ሺፋን በመሆን የሚጫወተው ሚና ያንበሳውን ድርሻ ይይዛል::ጥፋተኛው ሳያፍር ጉዳት የደረሰበት በይሉኝታ ይሸማቀቃል::እንደዚ አይነቱ አስከፊ ልማድ እራሳቸውን መከላከል በማይችሉ ህፃናት እና ሴቶች ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት ከፍተኛ ነው::በሌላ በኩል ደግሞ ያ ውዳቂ የፍትህ ህግ የሚባለው እራሱ ወንጀለኛን የሚደግፍ ሆኖ መገኘቱ ነገሩን አወሳስቦታል::ስለዚህ መፍትሄው የሆነውን በግልፅ መናገር እና ከህዝብ ጋር በመተባበር የመቀጣጫ እርምጃ መውሰድ ነው::

  • @dagimberhanu1991
    @dagimberhanu1991 12 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😂😂😂

    • @Weynshe
      @Weynshe 11 วันที่ผ่านมา +1

      ያስቃል ጂል

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 14 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት ጉድ ነዉ የመነሰማዉ😥😥😥

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 14 วันที่ผ่านมา +1

    እናት ህክምና ክሰሽ እታልቅሽ

  • @FekaduWolde
    @FekaduWolde 4 วันที่ผ่านมา

    የሚገረም ነው ፍትህ

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 13 วันที่ผ่านมา +4

    ለፓሊስ ሪፓርት ማረግ ነው የሚገባሽ::ለፓሊስ አሳውቀሻል ወይ?

    • @Almeknetu
      @Almeknetu 11 วันที่ผ่านมา +1

      Awo see yllwe yteme aydreseme!!!!Gene Egziabehere andeqne yfredale

  • @KiduMare
    @KiduMare 13 วันที่ผ่านมา +1

    Egezeyo fetehe fetehe lahetsanat 😢😢😢😢😢😢

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 11 วันที่ผ่านมา

    አረ ያረቢ ምን ጉድ ነው የምንሰማው አኡዙቢላህ

  • @HewanKibretu
    @HewanKibretu 12 วันที่ผ่านมา

    ውይ😢😢😢😢

  • @MahaAl-b7w
    @MahaAl-b7w 14 วันที่ผ่านมา +2

    ህግስለሌለመግደል ነው

  • @Tame-h2g
    @Tame-h2g 10 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ጉዴ እንደው ገላዋን ስታጥቢያት እንኳን አታያትም ተንገብግባ ውስጧ ተቃጥላ እያለቀሰች ወይኔ ልጄን አስለቀሰችኝ 😢😢😢😢

  • @ZabibaMusama-p3i
    @ZabibaMusama-p3i 7 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለህፀነት ፍትህ

  • @Mahis-kitchen963
    @Mahis-kitchen963 14 วันที่ผ่านมา +3

    Egzyabher yefredbet!

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 13 วันที่ผ่านมา +1

    ትልቅን መርመር ያስፈልጋል 😢😢😢

  • @habeshawork
    @habeshawork 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ እግዚኦ

  • @HindiyaMudin
    @HindiyaMudin 13 วันที่ผ่านมา +1

    እህቴ እዮሀ ሚዲያ ላይ ቅረቢ

  • @fikrtemariam21
    @fikrtemariam21 13 วันที่ผ่านมา

    አቤት የቅዱሳን አምላክ የምን ጉድ ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AynalemTelila
    @AynalemTelila 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይፍረድብ በሂድክበት አይቅናክ 😢😢😢 ሴት ልጅ ሆነን በሴት ልጅ በህፃን እንዲ ይጨከናል እውነት ፍት ዶክተረ ተብዪ ፖሊስ ተብዪ ሁላቹሁም ላይ ይድረስባቹ የእፃን እንባ ይፍረድባቹ😢😢😢😢😢

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢በስማም በወልድ በመንፈስቅድስ አሜን 😢😢😢ምንተሰማን አምላኬ ሆይ ሰዉ በልጁ ጨከነ 😢😢😢 አይ ምንይ ነትጊዛ ላይ ደረስን 😢😢😢😮😮😮😮 ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 14 วันที่ผ่านมา +3

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር የስራው ይስጠው ይሀ እንጀራ አባት ነው እርኩስ

  • @Fskta
    @Fskta 13 วันที่ผ่านมา

    ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ቈ9ዘ
    @እግዚአብሔርእረኛነው-ቈ9ዘ 14 วันที่ผ่านมา +2

    😭😭😭😭😭😭

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 13 วันที่ผ่านมา +3

    አሁንስ አበዙት ምን አይነት አውሬ ሰው ሞልቷል ያራቢ

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 13 วันที่ผ่านมา

    ሰዉረን አቤት ይቈቅርበለን

  • @meshetTesfaye
    @meshetTesfaye 13 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት ዘመን ደረስን ኡፍፍ

  • @Weynshe
    @Weynshe 11 วันที่ผ่านมา

    ላኢላህ አኢለሏ ምንጉድነዉ

  • @SumeyaMohammed-h5d
    @SumeyaMohammed-h5d 13 วันที่ผ่านมา

    Allah yedfaw Ya Reb

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 11 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ እራሴን አዞረኝ ደግጬ ወይኔ የመጨረሻው ዘመን

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 13 วันที่ผ่านมา

    በሰማም ወልድ መንፈስ ቅድስ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 9 วันที่ผ่านมา +1

    እረ ኢትዮጵያ ዉስጥማ ጠብደል ሰይጣን ገብቷል በዚ መጠን አባት የሑለት አመት ልጁን ደፈረ ማለት የሰዉ ልጅ ምን ያህል በሰይጣን ስራ እንደተጠመደ ሰይጣን በኢትዮጵያ እንዳንሰራፋ ነዉ የሚያመለክተዉ ታዲያ ሰይጣኑ እንዲጠፋ ከተፈለገ የደፋሪዎችን በአደባባይ እንዲረሸኑ ማድረግ ነዉ አስሮ ሰይጣንን ከመቀለብ እስከወዲያኛዉ ማሰናበት ነዉ በቃ ይህ ሲደረግ በአደባባይ ለሌላዉ መማሪያ እንዲሆኑ መረሸን ነዉ አከተመ ፍትህ እያሉ እስከመቼ ነዉ ሌላዉ ወደ ፈጣሪ አንጸልይ ዶክቶሮችም ሐላፊነታቸዉን በአግባቡ መስራት ሰለቻቸዉ ማለት ነዉ እንዴት ይህን እየሰሙ ያዉም በሕጻን ላይ በደሉን ይደባብቃሉ የሚገርም ጊዜ ነዉ ዶክተር ምሎ በቅንነት ህዝቤን አገለግላለዉ ብሎ ማሐላዉን ረሳ እዉነት ብልግና ነዉ።በጊዜዉ የነበሩትን ዶክተሮች ከስራቸዉ ማሰናበት ነዉ በድርጊቱ የተባበሩ ሑሉ እነዚህን ዶክተር ብሎ መጥራት እራሱ ይከብዳል ። የፈጣሪ ፍትህ ይምጣ መልካም አዲስ አመት ይሑንልን ሰላምና ፍቅርን ያምጣልን🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢 igizo igzo igzo 😢😢😢😢😢 abetu Maren Maren Maren amilakieya 😢😢😢

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 13 วันที่ผ่านมา +4

    ቆይ መሰከረም አንቺ ሆነ አልሸ ጥቅምት አወኩ አለሸ አይጋጭም እንዴ አንቺ ገላ ሰታጥቤ አታይም እንዴ አልግባኝም ደጋግመው አደረጉ 2አመት ልጀ እኔ ማመን አልቻልም ወላሂ እኔ 27አመቴ ከባሌ ጋር ግንኘነት ሳደረገ የመጀመሪያ ቀን ወላሂ መሂደ አቅቶኝ ጧውት የተኛሁ ማታ ነው የነቃሁት 8አመት ብሀላ ከሰደት ስንገናኝ ደጋሚ ስንገናኝ ቆይች ደገሚየ ሳደገ አሞኛል ግንኘነት ማደረግ ቀላል ነገር አይደለም 2አመት ልጀ በጭራሽ ገላዋን ሰታጥቤ ያሰተውቃል ያማታል ሲጀመር መቀሳቀሰ አትችልም ሸንት በወጉ የማያወጣ የሱን ብልት ቻለ ብትየ ማን ያምናል

    • @EmebetTeshager-zb6ys
      @EmebetTeshager-zb6ys 12 วันที่ผ่านมา

      አንዴት አትታመንም እናት ናት እኮ ምነው ውሽማ ወይ ዘመድ ነው አሁን እያየን ነው እኮ አራስ የሚደፍር ወንድ ነው ያለው ምን አይነት ክፉ ሴት ነሽ ከሆንሽ የስራሽን ይስጥሽ

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 12 วันที่ผ่านมา

      @EmebetTeshager-zb6ys ብሸቅ ማመዛዘን ቻይ መጀመሪያ

    • @EmebetTeshager-zb6ys
      @EmebetTeshager-zb6ys 12 วันที่ผ่านมา

      @@NaeemaImam-tp9fp ሀሀሀ ያንቺ ኮመንት ነው የሚያበሽቀው አመለካከትሽ ድንጋይ እራስ በአንቺ ይድረስ

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 11 วันที่ผ่านมา

      በ27 አመትሽ ቂጥሽን ተበድተሽ ነዋ 33 መሆን ነበረብሽ

    • @EmebetTeshager-zb6ys
      @EmebetTeshager-zb6ys 11 วันที่ผ่านมา

      @imagoat5710 ሀሀሀ ንገራት

  • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
    @MelatyohannesMaramawit-cr4ol 10 วันที่ผ่านมา

    Are sent gud new yemensemaw,, fetari hoye 😭😭😭😭

  • @henokbekele1366
    @henokbekele1366 7 วันที่ผ่านมา +1

    Fotown awchina balebet hule sifera yinur

  • @animutyirga7037
    @animutyirga7037 13 วันที่ผ่านมา

    ስልክሽን በቲክቶክ አስቀምጭ

  • @tishonjesus4322
    @tishonjesus4322 13 วันที่ผ่านมา

    አንገቱን በቆንጨራ መቁረጥ የአትጅቦች እግዚሃቤህር ይድረሰልሽ የወለደ የሚበላ አባቶች የእናት የደረሰበት ያውቀዋል በትክክል ከስራ ሲገባ ትጩሀልች

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 13 วันที่ผ่านมา

    Egizow merina kiresetos Abetu geta hoy tolo nah kantu gize Manor feran 😢 😢 😢

  • @getegemechu5299
    @getegemechu5299 13 วันที่ผ่านมา

    ምናይነት ሲጣን ቢጠጋዉ ነዉ

  • @hassanshirejama9006
    @hassanshirejama9006 13 วันที่ผ่านมา

    ማንነም፣ማመን፣አያስፈልግም

  • @Gdghjjgdc
    @Gdghjjgdc 12 วันที่ผ่านมา +1

    ያዙና. ግደሉትትትትት አረኡኡኡኡኡ

  • @Nabliayosfes
    @Nabliayosfes 13 วันที่ผ่านมา

    የአላህ የሰው ጭካኔ በረታ

  • @EmuEmu-p5c
    @EmuEmu-p5c 14 วันที่ผ่านมา +1

    ግን ፈጣሬ ምን አደረገሽ ማለትም አታማሪው

  • @nohamin9035
    @nohamin9035 12 วันที่ผ่านมา

    Ere gobez wedet eyehedin new koy min iyehonin new. Sew lijun labat adera malet aychilim egizio egizio egizio 😢😢😢😢

  • @Amarechbelete-p8m
    @Amarechbelete-p8m 13 วันที่ผ่านมา

    ምን አገባት እውነት መ ስራት ሐኪሟም ፖሊሷም እግዚአሔብር ይፍርዱን ይስጣቸው አባት ነቱ ሆነ አባወራነቱ ለእሷነው ቃልኪዳን ገብታ የተቀጠሬችውን ትታ አምላክ የህፃናት አምላክ ይድረስባቸው

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 13 วันที่ผ่านมา

    አረ በስመአም ምን ጉድ ነው አረ እናቶች ስቃያቸው

  • @እሙአሚንEmuAmen
    @እሙአሚንEmuAmen 13 วันที่ผ่านมา

    ግራገባኝ ትልቋ የሱልጅ አደለችም እንደት የገዛ ልጁን ደፈረ😢

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 11 วันที่ผ่านมา

    ርእሱ ይስተካከል
    አባት የ 2 አመት ህጻን ልጁን ደፈረ።

  • @AyuAyu-yb8ru
    @AyuAyu-yb8ru 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny 13 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ሰው ነው

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሐ9ቨ 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ አምላኬ በኢትዬጸያ ምድር የማይሰማ ወንጀል የለም በአብይ አህመድ አሰተዳደር ዘመን

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 13 วันที่ผ่านมา +2

    አባት 2አመት ልጀ 😢ምኖ ላይ ይደፍራል ምን አይነት ሰይጣን ነው እንዴት ሊገባኝ አልቻለም 😢ሸንት በወጉ አይወጣም እንኮን የሱን እቃ እብደ እንዴ ነው እንዴ አይምሮ ይመርመር

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 13 วันที่ผ่านมา

      አረ በጣም ግራ የገባ ነገርነዉ

    • @imagoat5710
      @imagoat5710 11 วันที่ผ่านมา

      ቅሌታም አሮጊት በ27 አመትሽ ቂጥሽን ተበድተሽ

  • @selamawitlulu8967
    @selamawitlulu8967 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @Proud-2020
    @Proud-2020 12 วันที่ผ่านมา

    ምን ሁነናል ግን ?በቃ አሁንም ሰምተን አዝነን ዝም ልንል ነው? 😢

  • @SedaleSedale-q9r
    @SedaleSedale-q9r 13 วันที่ผ่านมา

    ነገሩ ምንም ሊገባኝ አልቻለም እባካችሁ ምንድነዉ እደት ለጂቷ ትንሽ ነት

  • @saidfanta-hl7lu
    @saidfanta-hl7lu 13 วันที่ผ่านมา

    የሰውምክር አልሰማፐ ብለሺ አውቀሺነው ያስደፈርሻት ትልቋ ስትሸ ሸው እደት አታባሪውም ያዞእባነው የምታነቢው ከውሺማሺ ያላነሰ ወንጀለኛ ተባባሪነሺ

  • @YordaYorda-lq8hh
    @YordaYorda-lq8hh 13 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭