መሲ እንኳን ደስ ያለሽ/meseret mebratie

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ተፈጥሮ ነው ሁሌም አንዳይነት የልጅ ፊት መታደል ነው ፈጣሪ ልጆች ይስጥሽ መስዬ

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 3 ปีที่แล้ว +7

    መሲዬ ለሰው እየኖርሽ ነው። ያበጣም ጥሩ ነው። ግን ወደእራስሽም ተመልከቺና አንድ ልጅ ውለጂልን ለኛ ለወዳጆችሽ ደስ እንዲለን በድንግል ልጅ ፈቃድ ይሁን።

  • @hayethussentube
    @hayethussentube 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነብይ
    ምርጥ አባት
    ምርጥ ባል
    ምርጥ መሪ
    ምርጥ አፍቃሪ
    ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ መልስ በኢትዮጵያ አቆጣጣ ከምሽቱ ሶስት ሰአት አለ ኑ እንማማር የሙሀመድ ኡምኖች✅🌹እስኪ ወሬ የማይውድ

  • @emuyebelay3297
    @emuyebelay3297 2 ปีที่แล้ว

    የወደዱትን መስራት የፈለጉትን ማድረግ የምትችይ የምርጦች ምርጥ የቆንጆዎች ቆንጆ የደጎች ደግ ቅን ልጅ ስለሆንሽ መሲዬ ክፉ አይንካሽ የምትዎጃት እመቤቴ ትጠብቅሽ ሽ አመት ኑሪልን

  • @wendwesengetachew1298
    @wendwesengetachew1298 2 ปีที่แล้ว

    መሢ ምርጥ ኢትዮጵያዊት

  • @lizalemu9875
    @lizalemu9875 2 ปีที่แล้ว +1

    Yene konjo God bless your life!!

  • @mahletsahle1009
    @mahletsahle1009 2 ปีที่แล้ว +1

    ስወዳት እኮ መሲዬ ምርጥ የኢትዮ ልጅ ❤❤😍😍😘😘

  • @enatenat382
    @enatenat382 2 ปีที่แล้ว

    Yene melkam swedat iko yetebareksh sew Amlak bexbeb beEdme yxebqsh

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ጐ4ቐ 2 ปีที่แล้ว

    ይችልጅ ሳትወልድ አረጀች

    • @burtetesfaye4015
      @burtetesfaye4015 2 ปีที่แล้ว

      አንቺ ነሽ ከነጭንቅላትሽ ያረጀሽ!