I think Jawar’s controversial approach in the name of “አልፀፀትም” book is all about confession of his guilt not only that but he exactly understood his past ethnic based political perspective caused total destruction to the very ethnic group he think he fight for, unfortunately his ignorance cost unimaginable lose, because he was warned by so many Amhara intellectuals it could be difficult to take it back and that is what exactly happening. I hope Oromo elites will learn some thing from his regret.
wow what an interview ...mr moges is pragmatic youngstar & jawar is as usual poletical scientist !! jawarrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr he is upcoming intellectuals
I am sorry but this is rather a staged interview. All the questions that the interviewer is askng is pre-discussed and fully edited before bringing it out to the public.This is very clear from the very interaction of the two people. The interviewer never stops Jawar as he answers the questions. Plus he never asked Jawar a derivative question from the answers he gave.
Obbo Jawar, please stop self agrandizment. Stop praising yourself. It is very much against the culture of the people of Ethiopia. Stop lying too.The country has a better everything than what it had in 2018. The country is not almost gone. Plus it's not at all in the state of anarchy as you claim but you are in state confusion and spreading hate speech. You are trying to destabilize this government, but all your acts will back fire and you will not only be in a dangerous situation soon but likely to completely perish. Believe your acts will eat you up. The economy is not dead but you are !!!
It’s always about you-what you did and what you’ve accomplished. But what about the people who trusted you with their lives? You put them in danger, caused deaths, and displaced them. Are you giving any credit for what they’ve sacrificed and endured?
"You can fool some people sometimes but you can't fool all the people all the time." Maybe you're a smart person BUT you made a lot of bad decisions quickly & that's sad. One reason why smart people make mistakes is overconfidence. Most smart people are predisposed to have silly ideas and to behave maladaptively. ካልተማረ ደደብ የተማረ ደደብ የበለጠ አጥፊ ነው ። Fact !
I disagree with Jawar’s claim that Prime Minister Abiy is solely responsible for the war we are currently facing. Jawar and his supporters also bear responsibility. The narrative of elevating the struggles and demands of one ethnic group above those of others is unjustifiable and inevitably leads to resentment, resistance, and ultimately, the kind of full-scale conflict we now see. It’s time to abandon this divisive and short-sighted tribalist rhetoric. If not, Ethiopia risks descending further into chaos, much like Syria.
Ateshude, if I understand you, still in ETHINICK group mind set, I think jawar understand this, so ETHINICK FEDERALISM is not working. Or from now on no ETHINICK can not be superior to other. Because oromo or Amhara are large in number so they can superior, the answer no. So the solution be every one should be in title to ETHIOPIA 🇪🇹
ጀዋር አድናቂህ ነኝ ግን በደንብ ማወቅ ያኖርብሃል (ለህዙብህ ) ማሱተማር ያለብህ በኤርትራ በኩል እኛን በግድ አጣበቆን እንጂ ኢትዮጵያን አልነበርንም በታሪክም የለም ሱለዚህ ጎረቤትሃገር ነንጂ አንዳካል አይደለንም እሱክአሁን ድረሱ በዘልማድ የሚተረተውን ለማቆም መጣርና ህዙብን እውነት መግለፁ ይገባል
ምን የሚያመዛዝን ህሊና አለህና ትጸጸታለህ!
I think Jawar’s controversial approach in the name of “አልፀፀትም” book is all about confession of his guilt not only that but he exactly understood his past ethnic based political perspective caused total destruction to the very ethnic group he think he fight for, unfortunately his ignorance cost unimaginable lose, because he was warned by so many Amhara intellectuals it could be difficult to take it back and that is what exactly happening. I hope Oromo elites will learn some thing from his regret.
I would like to thank both the interviewee and the interviewer for their competency.
🎉❤❤🎉🎉🎉🎉 J
ሞገስ በጣም ጎበዝና ራሽናል ሰው ነህ፡፡ ትችላለህ
አሁንስ ቄሮ?
ቀዌ የሚለውን ሥም ለምን ተውከው?
በአማርኛ ለተደርገ ኢንተርቪው ግማሽ እንግሊዘኛ ግማሽ አማርኛ መልስ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ምን ያህል ለአብዛኛው ህዝብ ያላቸውን ግድየለሽነት ያሳያል::
wow what an interview ...mr moges is pragmatic youngstar & jawar is as usual poletical scientist !! jawarrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrrr he is upcoming intellectuals
ምነው ረሳኽው እንዴ ? ጀዌ ቀዌ ይሚል ስምም አለውኮ!
Not more than 17.7K subscribers, about 43K viewers, an interview with the best political personality! A bit controversial!
ጀዋርን በፊፁም አላምነዉም በተለይ አንድ የቆየ ቪዲዮ ላይ የአማራን አገት በቆጨራ መቁረጥ ነዉ ካለ በኃላ. አሁን በየቦታዉ ንግግር የሚያረገዉ ሰልጣን ፊለጋ ይመሰለኛል. ኢትዮጵያ በአሁን ሰአት የሚያሰፈልጋት (ህዝብን አንድ የሚያረግ) እግዚአብሔርን የሚፈራ ህዝቡ በሰላም ገብቶ በሰላም እዲወጣ ከረሀብ የሚያወጣዉ መሪ ነዉ.🙏🏾
የእኔ አስተያየት ስለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ወቅታዊ ሁኔታ እውነትም ይሁን ሀሰት ከተቃዋሚዎች መካከል ከረጅም ግዜ በኃላ ድምጾን ያሰማው ጀዋር በመሆኑ በግሌ ጀዋርን ከልብ አመሰግናለሁ ።
ጃዋር ህዝብ አስጨርሰሃል በግልጽ ተከበብኩ ብለክ እንደገና በግልጽ ሃጫሉን በአንተ ሚዲያ ብዙ አስወርተክ አስገደልክ እንደገና በሬሳው ህዝብ አስጨረስክ ይህ በግልጽ የሰራከው ስህተት በድብቅ የሰራከው ጸጸት ይኖርካል ነገር ግን ይህ ሁሉ የሰው ደም ያልጸጸተክ ምን ሊፀፀትክ ነው
ጀዋር የተማረ ወጣት በጣም ብዙ ነገር ሠርቶ የተሻለ መቀራረብና የሕዝብ አንድነት ያመጣል ሲባል ኦሮሚያ out of ኢትዮጲያ, በሜንጫ አንገቱን ቁረጠዉ ብሎ ዘባረቀ ከዛ ማን ይመነዉ ።
All us did ugly thing once upon a time. Human being chances his mind.
He doesn’t like Amhara.
He is NARROWLY MAN.
ሀቅ
I am sorry but this is rather a staged interview. All the questions that the interviewer is askng is pre-discussed and fully edited before bringing it out to the public.This is very clear from the very interaction of the two people. The interviewer never stops Jawar as he answers the questions. Plus he never asked Jawar a derivative question from the answers he gave.
Obbo Jawar, please stop self agrandizment. Stop praising yourself. It is very much against the culture of the people of Ethiopia. Stop lying too.The country has a better everything than what it had in 2018. The country is not almost gone. Plus it's not at all in the state of anarchy as you claim but you are in state confusion and spreading hate speech. You are trying to destabilize this government, but all your acts will back fire and you will not only be in a dangerous situation soon but likely to completely perish. Believe your acts will eat you up. The economy is not dead but you are !!!
ይተርጎምልን😅
Ye ine ginizabe yenebaraw Ye tigray polotikagnoch wada torinat asgabito yenabaraw ka ijachachaw yewatawun siltan lamasmalas new inji kalawtu bohala bafederal yelachawun siltan lamastabaq ayidelam mikiniyatum ahun balaw federal wusti lamasataf torinat ayasfaligachaw indawum yezan gize yematawun yemangisti lawuti taqabilo basalamawi mangad bitagalu noro ahunn kalubat yebalata taqabayinat yegagnu nabar.
እኔ የሚለው መንግሥት ባለጌ ነው የምሌው ይሰው ውሻ ነው ስነስርዓት የለውም አቅራብም ከመስመር የወጣ ነዉ
ሰላም ሰላም Rabsa TV ክቡር ጀዋር መሀመድን አቅርባችሁ መጠየቃችሁ አንባቢው ሳይወዛገብ መረጃ መስጠታችሁ ነገር ግን ጀዋር በዚህ ልክ መንግስትን እንደገና ማመኑ በጣም ገርሞኛል እንዲህ አይነት ነገር ድሮም የተለመዱ ቢሆንም ለምሳሌ የሙዚቃ ኮፒ ራይትን ማንሳት እንችላለን ስንቱን እንዳስቸገረ ግን ጀዋር ይህንን ያህል ጊዜ የለፋበትን ያለፈውን ያሁኑን የወደፊቱን እውነታ ለህዝብ ማድረስ ሲፈልግ መንግስት ጀዋር ለምን ዝም አለ ለምን ተነፈሰ ለምን ፈሳ ለምን ሳቀ እያለ እያንዳንዱን እንቅስቃሴ እየተከተለ ሳለ በዚህ ደረጃ መዘናጋት የዋህነት ነው ብዬ ማስበው ።ሌላው ለጀዋር ጥያቄ? እርስዎ የሚራምዱት የፖለቲካ እርዮተአለም ለኦሮሞና ኦሮሞ ብቻ ነው ?ምክንያቱም ኦሮምኛ ተናጋሪ ባልሆኑ ማህበረሰቦች ላይ በስፋት መገለል ስላለ ይሄ የማግለግ እሳቤ ያንተም ጭምር ነው?ሌላው መጽሀፉን በተመለከተ ለመግዛት ጀርመን አሉ ሱቆች አማርኛውን ማግኘት አልቻልኩም ብትጠቁሙኝ? በተረፈ በግሌ አደንቅሀለሁ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ።
በለስ ቀንቶት ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆን አሁን የሚለውን ሁሉ በዜሮ አባዝቶ ወደነበረበት ይመለሳል ማን ያምነዋል?😂አብይንም አምነን ተበልተናል እስኪይዝ ነው አባቴ
መጽሓፉ"የናት ቁንጥጫ ነው" ጃዋር።
I don't agree with you lots of time but i respect you jawar Muhammad ኣቋም 😮😮
Kebebush alresaneleshem Anchi kinteram...ke jelu abateh Abiy gar ken tebeku
ጀዋር ማን እንደሆነ ተጋለጠ እኮ በራሱ ወዳጅ በቤተልሄም 😂😂😂
አብይ ሊገለኝ ገዳይ ልኮብኝ ነበር ካልክ ለምንድ ነው እስከ ዛሬ ድረስ እውነቱን ለሕዝብ ሳተሳውቅ ደብቀህ ያቆየኸው ? የግድያ ሴራውን ያቀነባበሩትን ሰዎች ለምንድነው በአደባባይ ያላጋለጥከው ?
አብይ ኢትዮጵያን በተናትና እንደገና መሰብሰብ አቃተው።
Separetist ideology it doesn't work for Ethiopia the main causes of state felerity is the Constitution
አብቹ የውጭ ኤክስፐርቶች ሳይቀሩ የረቀቁ አማካሪዎች እንዳለው ሳታውቅ ተቅበጠበጥክ ደረጃህን እወቅ ጀዌ።🎈🛑🇺🇸
An anocracy government mixes democratic with autocratic features, part democracy and part dictatorship
ጁሐር የመሬት መንቀጥቀጡን ቀድመሕ ታቅ ነበር ወይም ካልኩሌተሩን አተ ነህ የሰራሃው?
40 amet yalmollawin Juhar indeshimagille liyasmessilut yimokirallu. Juham 38 amet wetat new ishi.
Abicho yehagarinni kibirri iyyasimallasa noow inniji iyyawarada ayideelami
አንድ ሰው በሕይወት ዘመኑ በሰራው መጥፎ ስራ እንዴት ነው ሊፀፀት የማይችለው ? ሰው ሆኖ ስሕተት የማይሰራ የለም በተለይም በሀገርና በሕዝብ ላይ ግፍና በደል የፈጸመ ሰው እንዴት ነው እሱ በሰራው መጥፍ ቅስቀሳዎች ለተገደሉ ለተፈናቀሉ ለተዋረዱ ዜጎችና በሃገር ላያ ላደረሰው ምስቅልቅል እንዴት ነው ኃላፊነት ወስዶ በመጸጸት የማይጸጸተውና ይቅርታ የማይጠይቀው ?
You are the one put the fuel on fire before you went to jail.
Exactly.
Very True.👏🏽
ጀዋር ገና አሁን ነው አማራን ማንነት ያወቀው ቀድሞ አውቆት ቢሆ ዛሬ ጠሚኒሲቴር ነበር
በደብ ያቃል አማራ ጠል ነዉ አላምነዉም.
ቃለ ምልልሱ ላይ በብዛት በእንግሊዘኛ መጠቀምህ ተገቢ አይደለም ጠያቂውም ይህን ለማረም ሲሞክር አይታይም ።
ሞገስ ትልቅ ጋዜጠኛ ትመስለኝ ነበር ግን ትክክል አይደለክም
አብይ እረሠሱን መከላከል በማይችልበት ቦታ ጀዋርን ብቻ አቅርበክ የዚህ አይነት ጥያቄ ፌር አይደለም ሁለቱንም አንድ ላይ ማቅረብ አለብክ
ፈና ለይ ያሉትን ገዜጠኞች አበረቸዉ እነተን ለምን አይቀጥርም😂😂😂
ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ እንዳልመጣ ጠይቆኝ ነበር ? ለምን ?
ገዜጠኛዉ እርገተዉ ተመችቶኛል እንደዝም አይነት ገዜጠኛ አለ
ከአብይ ጋር የተገናኙ ፖለቲከኞች በሙሉ እንዴት ሟምተው እንደቀሩ ያሳያል ያልከው ትክክል ነው ። አብይን ተገናኝተህ ስታነገረው ስለ ፖለቲካ ስለ ኢኮኖሚ አያወራልህም ።
It’s always about you-what you did and what you’ve accomplished. But what about the people who trusted you with their lives? You put them in danger, caused deaths, and displaced them. Are you giving any credit for what they’ve sacrificed and endured?
ስልጣን የለቀቀው ቡድን መከላከያችን ላይ የፈጸመው አልጸጸተሕም ??
መንግስት እንዲጠላ የተሰራው ዘመቻ ምንም ነው ላንተ ።
ክሕደት ይታወቃል እውነትን መናገር ተወዳጅ ያደርገሐል እንጂ ግምትሕን አያወርደውም።
አብይ መንግስታዊ ውንብድና በማድረግ የኢትዮጵያን መንግስት አዋረደው ፤ መንግስት ተብዬው ምን ያሕል የማፍያ ስራ እንደሚሰራ ማሳያ ነው ።
አይ ጆሬ ብዙው ነገረሽ ቀኔ ይመስላል !!!!!!
ጩልሌው ጭልፌት ከጩልሌው ጭልፌት ጋራ 😂😂😂
ጀዋር እርምት
የሚጸጽትህ
"በሜንጫ እንለዋለን"
በዚህ የማይጸጽትህ ከሆነ የአንቴነትህ ፖለቲካ እስላማዊ ጅኃድ ውስጠ ወዬራ ይሆናል።
ቢያንስ ለዚህ ንግግርህ ብቻ ይቅርታ ጠይቅ!🙏🇪🇹🖍️🌑🛑
አላምነዉም.
እንጭጭ
ጃዋር ከኦሮሙማው ሀይል አንተን ጨምሮ በአማራ እና በተዋህዶ ላይ ስለደረሰው ግልጥ ጭፍጨፋ ማፈናቀል ወዘተ ኦሮምያ ላይ ከፈጣሪ ዘንድ መቅሰፍት ያመጣል ብለህ አስበህ ታውቃለህ ?
🤣🤣🤣እናትሽ እንቺና ዘር ማንዘርሽ ይቀስፋሉ....ተብታቢ ደብተራስ👹⛏️👹⛏️👹⛏️
To be the honest Mr jawaar has a prophet ❤❤❤
#jawaar hated through propaganda only next PM😮
ጀዌ አይዞ እኔ ጋር ነው የምትመጣው !
ራስን ሳይሆን ህዝብን ያለ ማንኛውም ሰው ሊቀየር ይችላል:: እንደውም በግልባጩ ባለመቀየር በአንተ ላይ ጥርጣሬዬ ከፍ ያለ ነው::
ብሰለትህ በጣም ይገርመኛል ጎቀዝ ፖለቲከኛም ነህ ግን ሰረኝት ስትሰብክ በተለያዩ መድረኮች ላይ ተመልክቻለሁ ዘረኝት ለኢትጵያዊያን አይመጥነንም ተዋደን ተዋልደን ተከባብረን የኖርን እየኖረንም ያለን ጨዋ ህዝብ ነን እንደናንተ የዘር ጭፍጨፋ ቅስቀሳ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ወተህ አትናገርም ነበር ምን አለበት አእምሯችንን መልካም ነገር ሰርተንበት ብናልፍ ባይነኝ
"አልጸጸትም" ፍጹም ሰው
ጀዋር ገና አልበሰልክም አሁንም ሰከን ልትል የሚገባ ይመስለኛል ወጣት እንደ ቅጠል እየረገፈ ነው
ጀዋር ሁለተኛው ንጉስ የኢትዮጲያ ህዝብ "Short memory" አይደለንም ዳግም ሿሿ አንፈቅድም
"ምን እንደ ሚመጣ አላዬንም ነበር"
ይህ አባባልህ ለመጸጸት በቂህ ነበር
Thanks !
ትክክል.
He messed it up. Too late to fix his mess.
ማሠብ የምትጀምረው ብትፀፀት ነበር ።ለስልጣን ለጥቅም ስትል ሺህ ቦታ ስትረግጥ ከርመህ አንተ በረገጥበት ቦታ ሁሉ ሺህዎችን ጨፈላልቀህ ቀውሠህና አቃውሠህ አልፀፀትም ማለት ዛሬም ስለሀገርና ሕዝብ ማሠብ አለመጀመርህ ጠቋሚና ቁማርተኝነትህን ገላጭ አጉል ምላጭ እራሷን ትላጭ ነህ።
የታጠቀ ኅይል መብዛት ለሀገር ጠንቅ መሆኑ ነቢይ መሆን አያስፈልግም:: ትልቁ የሀገር ጠንቅ ተማርን የምትሉት እና እናውቃለን የምትሉት ናችሁ:: በመጀመሪያ ደረጃ እናንተ እረፉ:: ከቻላችሁ ስለሰላም ጥረት አድርጉ ካልቻላችሁ ተው::
Good analysis Mr Jewar
👍👍👍❤❤
I like the interviewer, when he asks abt calcul😂ater
"You can fool some people sometimes but you can't fool all the people all the time."
Maybe you're a smart person BUT you made a lot of bad decisions quickly & that's sad.
One reason why smart people make mistakes is overconfidence.
Most smart people are predisposed to have silly ideas and to behave maladaptively.
ካልተማረ ደደብ የተማረ ደደብ የበለጠ አጥፊ ነው ። Fact !
በየትኛውም ጉዳይ ፖለቲከኛ ሆኖ ቂም አልይዝም ማለት ዘበት ነው:: አሁንም መታየት የጀመርከው በውስጥህ ግልፅ ቂም በመያዝህ አላስችል ብሎህ መሆኑ ለአንድ ሕፃን እንኳ ግልፅ ጉዳይ ነው:: አትዋሽ:: Kun kijiba ifa dha.
Ammayyuu JM oodotti waan garaa jabaattu hin fakaatu? Pp/opdo qilee qarqara geessee jurtu duubatti gototuu waan fedhe fakaata. Muuuuuuu??????????? Abiy Ahmed iin kan aangoo irraa arii'uu danda'u kadhaa osoo hin ta'iin qawwee qofa.
ሞገስ ለአንተ ያለኝ ክብር ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ነው የመጣው በግሌ ሁሌም ቢሆን ለአንተ ታላቅ ክብርና ምስጋናን ለአንተ አቀርባለሁ በርታ አንበሳው ።
Tekebebiku bileh 280 amara ashegedileh altsesetim. Bilo malet mingud new??
እውነትነው አውቀሐው ሰው አልተረዳሕም።
Real jawer is great
No wonder why Abiy is scared of Jewar. This guy is eloquent, educated and charismatic. Good for you Jewar
አብዘኛው ሀሳብ የተምታታ ነው። አብይን ብደግፍ ይሸለዋል።
አብይ በአብዘኛው God God ስለምል ነው የተለየሁት ማለት ምን ማለት ነው? ጓድ ጁሀር በእግዚአብሔር የታመና ሰውም ሆና መሪ ፈጽሞ ም ወድቆ አይወድቅምና ። so better if you support Abiy .
i wender you .
Jawar Mahmoud ❤❤❤❤🎉
ህፃኑ አብይ እያበቃለት ቢሆንም ጃዋር የሀይማኖትና ብሄር የቀላቀላ አራጅ ነው ! ወደ ፊምት በህግ ይጠየቅል ! ምን ይመስላል !!!!
ራቁቱን የቀረው ጃዋር ወይስ አቢይ?
ይሄን ከይሲ ለምን?????
I disagree with Jawar’s claim that Prime Minister Abiy is solely responsible for the war we are currently facing. Jawar and his supporters also bear responsibility. The narrative of elevating the struggles and demands of one ethnic group above those of others is unjustifiable and inevitably leads to resentment, resistance, and ultimately, the kind of full-scale conflict we now see. It’s time to abandon this divisive and short-sighted tribalist rhetoric. If not, Ethiopia risks descending further into chaos, much like Syria.
U right, jawar is ine of the cause for all innocents amhara dead . 😢
Blah blah blah 4ክሎ የለምምምም😂😂😂😂
Thanks for the interview.
የ አስራ ሁለት ፈተናዎችን ተማሪዎች እንዳይፈተኑ ስናቃጥለዉ የነበረ እኔና ጓደኞቼ ነን ብለዋል።ይህ ነዉ አክቲቪስት ማድረግ ያለበት።አገርን ጠልቶ ከሚኑቁህ ተንኮለኞች መላላስ ምይ ይባላል።ቆም ብለህ አስብ።ኢትዮጲያ ታድጋለች ወጣቶች ትምህርታቸዉን በአግባቡ ያለማቋረጥ ይማራሉ።አትበጥብጣቸዉ።
በዉሸት ያለለዉ ከፍ ከፍ አታደርጉ!?
ጥያቄ አለኝ ሁለት መንግስት አለ አንዱ የአብይ ሌላው የቄሮ ብለህ ነበር አሁን ላይ የቄሮ መንግስት ምን ላይ ነው?
ኢትዮጵያ out Of oromia Yalkews?weyem Oromia Out Of Ethiopia?
ብልጭልጭ ያልካት አሁን እየተባለች ያለችዋን ተጥቅሞ ድጋፍ ማሰባሰቢያ መሆኗ ግልፅ ናት:: ግን እውነቱ ይህ ነው ወይ? ልቦናህ ያውቃል እና አታጨናብር::
🎉
የረከሰ ስብስብ!! 😂😂
እኔ የጀዋር ደጋፊ አይደለሁም እስካሁን ድረስ የሱን ያህል የኢትዮጵያን ፖለቲካ የተረዳ ሰው የለም ያው ፋኖ እርስ በእርሱ እየተባላ ነው።
Successful discussion !Hats off!
ቅዠት ብቻ
አንተማ አብይን የጠበከው በህዋት ቦታ ተተክቶ የኦሮሞን የበላይነት ብቻ እንዲታወነቅንና እንዲሰራ ነበር ነገር ግን ባላሰብከው መንገድ ሁሉም ብሄር አንድ ነው የሚል አይዶሎጄን አራመደ ገና ጽንፈኛ ይከስማል።
ለምን
ጃዋር እኮ አልቀናዉም ኢህአዴግ ቤት ያደጉትን አልቻላቸዉም አይችላቸዉም
Good
Jewe 🤙🤘
Anwar! Ethio out of Oromia? Genecidal kadre!
Bullookoo ❤❤❤❤❤❤hin gaabuu ❤❤❤💪💪💪💪
No he is not he is a lier
ኧረ ጃዋር መሯል ጎበዝ State አዋረደው ኡኡአ 😂
ይሄን ጀዝባ ሰዉዬ
ante min tibal Benatih?😂
❤❤❤👍👍
ትችላለህ no question but የኦሮሞን ህልውና አስብክበት ምክንያቱ በናተ ፀብ ሊጎዳ የሚችለው ያው ኦሮሞ ነው ብትስማሙ የበለጠ ጥሩ ነው
Ateshude, if I understand you, still in ETHINICK group mind set, I think jawar understand this, so ETHINICK FEDERALISM is not working. Or from now on no ETHINICK can not be superior to other. Because oromo or Amhara are large in number so they can superior, the answer no. So the solution be every one should be in title to ETHIOPIA 🇪🇹
ጁሃር ያቺ መሰሪ ውሽማህ ቤቲ ልታብድ ነው በአንተ ፍቅር❤
አትመጥነውም ድሮም አዝኖ ይመሥለኛል የቀረባት
@@abel8835 jaawee eko ehenekaaka visa yimesil denied yilachewal
❤❤
በሰሩት ስህተት ዳግም ራስን ለማጽዳት መውተርተርን ነው በዚህ ሚዲያ የተረዳሁት።