ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሁን እኛን ግራ የገባን እኛ የምንፈልገውን ስልጠና የሚናገኘው እናንተ ስትጠሩን ነው ወይስ ራሳችን ወደ ማሰልጠኛ በመሄድ ስልጠና እንውሰድ
ከ3 ወር በፊት በአውሮፓ ሀገራት ማለትም ከSweden እና Norway በሰለጠነ የሰው ሀይል የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት በተደረገው ስምምነት መሰረት መስፈርቱ የሚያሟሉ ስልጠናውና ፈተናው አልፈው የዕድሉ ተጠቃሚ እንድሆኑ በዚሁ ሊንክ ይመዝገቡ ተብሎ የፅሁፍ መልእክት ደርሶዋቸው ምዝገባው አከናውነው እስካሁን ግን ምንም የተባላቸው ነገር የለም ምንስቴር መ/ቤቱ ስለዚህ ጉዳይ ማብራሪያና ምላሽ እንትሰጥበት በአክብሮት እንጠይቃለን?? አመሰግናለሁ ።
awo slezih guaday mnm mabraria eskahun alagegnenim . biseten blen eniteyikalen
አዎ ለምን ቁርጥ ያለ ነገር አይነግሩንም ።ቀልድ ነው መሰል የተያዘ😢
Are ahun milion company off new 😢😢😢
ወደ Sweden ለስራ ተመርጣችሗል ተብለን እስካሁን ምንም ነገር አልተባልንም። ከቀረ ለምን አትነግሩንም
Password ጠፍቶብኝ ነበር።ሌላ ተልኮልኝ ስያስገባ too much attempt ይለኛል።ምንላድርግ ?
enem betemesasay huneta too much attempt yilegnal min bareg yichalal ebakachu erdugn !!
ከዚ በፊት sweden ሞልቸ ነበር በኢሜል ተላከ 10%በቴሌ ብር ክፈይ አሉኝ ትክክል ነው ወይ ግራ ገባን
ይኸው ከተመዘገብኩ ድፍን አንድ አመት ከስድስት ወር ሆነኝ ግን እስካሁን ምንም ዓይነት ጥሪ አልቀረበልኝም። ማሰልጠኛ ማዕከላት የተባሉትንም ምንም አናቅም እኛ ምንድነው ማድረግ ያለብን ወደ ማሰልጠኛ እኛ እንሂድ ወይስ እናንተ የተጠሩናላችሁ?
Platformu lay jobportal minamin yemityiewun list ayawetam endet magignet echilalew
ስዊድን ሞልተን ነበር ግን መጨረሻ ላይ pay with telebirr የሚል ይመጣል ማብራሪያ ማግኘት አይቻልም ወይ
በጣም ቆየን አሻራ ስጡ ተብለን ነገር ግን እስካሁን ምንም ነገር የለም
ለምንድ ነዉ የዉጭ አገረ ስራ ስምሪቱ የተዘጋዉ
ahsara setche neber 1 wer alefegn gin text algebalgnim
እባካችሁ የelmis profile phone ተበላሽቶብኛል እንዴት ነው ማስተካከል የምችለው? አሻራ የሰጠሁበት ቦታ ስሄድ አይቻልም ብለዉኛል እባካችሁ እርዱኝ!!!
Emlik
E-LMIK
National Job Portal yemil mech alew systemu
Ere wegen log in yemlibet password tefabign
Ere mnm ayseram systemu
ኧረ ባካቹ ኦሮሚያ የማሰልጠኛ ተቋማት እዉቅና ሰጪዎች ላይ ትኩረት አድርጉ አላማቸዉ ሊገባን አልቻለም እኮ
Yet nw
Ere temezgben keren
National job portal yemil yelm
National job portal የሚል የለውም
Overseas Worker yemilew ayseram inactive new. sirachu hulu fake new
የሞላነዉ አልመጣልንም
አረ ባካችሁ አንድ በሉን
1
I can help you with that
አሁን እኛን ግራ የገባን እኛ የምንፈልገውን ስልጠና የሚናገኘው እናንተ ስትጠሩን ነው ወይስ ራሳችን ወደ ማሰልጠኛ በመሄድ ስልጠና እንውሰድ
ከ3 ወር በፊት በአውሮፓ ሀገራት ማለትም ከSweden እና Norway በሰለጠነ የሰው ሀይል የውጭ ሀገር የስራ ስምሪት በተደረገው ስምምነት መሰረት መስፈርቱ የሚያሟሉ ስልጠናውና ፈተናው አልፈው የዕድሉ ተጠቃሚ እንድሆኑ በዚሁ ሊንክ ይመዝገቡ ተብሎ የፅሁፍ መልእክት ደርሶዋቸው ምዝገባው አከናውነው እስካሁን ግን ምንም የተባላቸው ነገር የለም
ምንስቴር መ/ቤቱ ስለዚህ ጉዳይ ማብራሪያና ምላሽ እንትሰጥበት በአክብሮት እንጠይቃለን?? አመሰግናለሁ ።