Ruth baltina now accepting order

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 117

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ በናትሽ ግቢው ሲይስቀና move lareg msligg

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 4 ปีที่แล้ว +3

    ሩትሻ በሶ ብላ ጏሮዬ አለ ለኔም ላንቺም ይበቃል:: 2 እግር የሚያክል ነቅለሽ ውሰጂ:: ዛሬም ቆርጫለሁ ድንገት ከሌለሽ መተሽ ውሰጂ:: ለታታሪ ሴት ከዚህም በላይ ይገባታል::

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      Eshi ewsdalew kidye yene enat thank you

  • @milihailu802
    @milihailu802 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ🙏 ጎበዝ ሙያሽንና ጥንካሬሽን አደንቃለሁ :: እህቴ ተባረኪ::

  • @ethioethio6475
    @ethioethio6475 4 ปีที่แล้ว +3

    እኔ በርበሬውንም ሽሮውንም ሚጥሚጣውንም ገዝቻለው። የሽሮ የበርበሬ እና የሚጥሚጣ ነገር አከተመለት። ውሸቴን ከሆነ ውቁሱኝ። ኢትዮጵያ እንኳን እንደዚህ አይነት ሽሮም በርበሬም ሚጥሚጣም የለም። Very high quality ነው። እንደውም መጀመሪያ ቀምሼ ቤት ሞክሬው ነው የገዛሁት። ለራሴ ብቻ ሳይሆን ለሀዘን ለልደት ለሰርግ ለመልካም ወዳጅ እና ቤተስብም በስጦታ መልክ ቢያበረክቱት ያኮራል። ሽሜን እና ባለቤቱን በዚህ hard and quality product ሳላመስግን ሳላደንቅ አላልፍም ። Awesome job.

    • @ህይወት-ቨ7ጀ
      @ህይወት-ቨ7ጀ 3 ปีที่แล้ว

      ስልኳን አስቀምጭኝኝ ከቻልሽ ኦርደር ማድረግ ፈልጌ

  • @miracleyaalmi2246
    @miracleyaalmi2246 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል ለመደለዝ ምን ምን ትጠቀሚለሽ ፡ቅመምስ

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 4 ปีที่แล้ว +3

    Order ያደረኩት በርበሬውና ሚጥሚጣው ደረስኝ በጣም አመሰግናለሁ:: እንኳን ወጥ ተሰርቶ አይደለም እንዲሁ በደረቅ እንጀራ እያስነካሁት ነው:: ጌታ የእጆችሽን ስራ ይባርክ::

  • @yordanosberihun9111
    @yordanosberihun9111 4 ปีที่แล้ว +1

    ሩትዬ የኔ ባለሞያ እኔ ያለሁት ሜሪላንድ ነው እባክሽ መፍጫውን የት ነው እማገኝው ምጥን ሽሮውን ስታዘጋጂ ጠይቄሽ ነበረ አልመለሽልኝም

    • @Kuskuam206
      @Kuskuam206 3 ปีที่แล้ว

      Amazon new yegezachiw linku ale $115

  • @ruthbaltina2594
    @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว +5

    ስልክ ቁጥሬ አምስት አንድ ሁለት :ስድስት ዘጠኝ ስድስት :ሶስት ዘጠኝ ስድስት አራት::

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 3 ปีที่แล้ว

    Lka ylshew Paton new boson ylshe malign new sorry

  • @meseretdaba38
    @meseretdaba38 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሩት ባንቺ TH-cam ቪዶዎችና በቤተሰብ እርዳታ ባልትና ማዘጋጀት ችያለሁ::
    አመሰግናለሁ:: እናም የኔ ጥያቄ ለመሽጥ ፍቃድ ማውጣት አለብኝ ወይ? ተሞክሮሽን ብታ ካፍይን:: አመሰግናለሁ

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      ስልክ ቁጥሬ ከታች አለ ይደውሉ

  • @lideyabelachiew5816
    @lideyabelachiew5816 3 ปีที่แล้ว

    And kilo snt edehon tngrign lkms felga new

  • @loveYou-r9y
    @loveYou-r9y หลายเดือนก่อน

    Beirut alesh

  • @fozkummm4852
    @fozkummm4852 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow rutay betam enmsgnal🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 telk negr nw yargesh marrrrrr ejesh yebark oredr yemfelgu alu engrchwakhu

    • @fozkummm4852
      @fozkummm4852 4 ปีที่แล้ว

      ሩታይ ለግዜው ሚጥኑ ሽሮ አለኝ ግን ነጩ ሽሮ ካለ 1 ኬሌ thanks

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 3 ปีที่แล้ว

    I need to order I live in Dallas tx

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 4 ปีที่แล้ว +1

    You are amazing person. I am glad living in the same city with you and you know I went to Ethiopia a year a go & I brought enough for me, BUT to warm up your business I will need to buy 1kg of berberi. Thank you.

  • @edenalemayehu516
    @edenalemayehu516 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow ruth anbesa I am proud of you enate yemin lakulig eyalu malekakes new😁👍👍👍

  • @makbelm5070
    @makbelm5070 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ሩትዬ አንበሳ ነሽ👌😘😘👏👏

  • @mowel576
    @mowel576 4 ปีที่แล้ว +2

    Tanx ruta.

  • @tenagnelemma952
    @tenagnelemma952 3 ปีที่แล้ว

    Boston new ymtiniorew ene mitimita smpe bikmse des ylgal konjo tnx

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      አምስት አንድ ሁለት ስድስት ዘጠኝ ስድስት ሶስት ዘጠኝ ስድስት አራት ስልክ ቁጥር

  • @phun4379
    @phun4379 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋጋና ሺፒንግ እንዴት ነው?

  • @selam8844
    @selam8844 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ጎበዝ ነሸ በርች

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 4 ปีที่แล้ว

    ወጣት ልጅ ነሽ ይህንን በመስራትሽ ልትደነቂ ይገባል እኔ ዛሬ ገና ነው ያየሁት በርቺ እህቴ

  • @elizashow3014
    @elizashow3014 4 ปีที่แล้ว

    Waw ruthye ባለሙያ ላንቺ ሆነሽ ለሌላው ተረፍሽ Tnx

  • @hanagetu8065
    @hanagetu8065 3 ปีที่แล้ว

    I need you website please I want to order

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว +1

      አምስት አንድ ሁለት ስድስት ዘጠኝ ስድስት ሶስት ዘጠኝ ስድስት አራት ስልክ ቁጥር

  • @yeshecan7
    @yeshecan7 3 ปีที่แล้ว

    ምንም ጥያቄ የለውም ምርጥ የባልትና ውጤት እንደሆነ አዘገጃጀትሽ ማርኮናል።

  • @farzanaarmeth2764
    @farzanaarmeth2764 2 ปีที่แล้ว

    Hi I would like to buy some of your products. Can you give me more details about placing the order? Thank you

  • @birktiyibrah8755
    @birktiyibrah8755 4 ปีที่แล้ว +2

    Rutiyee yene mare we sewadshe eko berechelen 👌👌

  • @loveitall252
    @loveitall252 3 ปีที่แล้ว +1

    You did good job

  • @nadiarefiat8511
    @nadiarefiat8511 3 ปีที่แล้ว

    Awesome job god bless you always how can I get a free sample to try 😍❤️💕🙏🌼🌼🌼🥰🌹🌺😘

  • @wellotube7013
    @wellotube7013 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት ሁሉን አሞልቸ ቤተሰብ ሁኞለሁ ወደኔ ቤተሰብ ሁኚ

  • @MekdiA
    @MekdiA 4 ปีที่แล้ว

    Anbesit Gobez this is amazing 👏 👏

  • @dactyper3633
    @dactyper3633 4 ปีที่แล้ว

    videown ayechiwalwe harif new betseb hugalhu enatem endni argu

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 ปีที่แล้ว

    It is beter you use long stick like yemewelweya dulaminamin

  • @yeneneshhiruye7754
    @yeneneshhiruye7754 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ይሄን በማድረግሽ

  • @danielabera5108
    @danielabera5108 4 ปีที่แล้ว

    ሩት በጣም ጎበዝ በርቺ የኔ እህት ....good job keep it up .

  • @Solzna
    @Solzna 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ሩቲ በርቺ 👏🏽

  • @alulaafework745
    @alulaafework745 3 ปีที่แล้ว

    WOW you are really good., Keep up the great work. I have to put in my order soon! Thank you, Sister!

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 3 ปีที่แล้ว

    በምንድነው ይሄን ሁሉ የምትፈጭው?

  • @megeek727
    @megeek727 3 ปีที่แล้ว

    I can not wait to try these amazing spices. My order should arrive in a week. 😃

  • @lideyabelachiew5816
    @lideyabelachiew5816 3 ปีที่แล้ว

    Endit new 1 kilo snt new

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      አምስት አንድ ሁለት ስድስት ዘጠኝ ስድስት ሶስት ዘጠኝ ስድስት አራት ስልክ ቁጥሬ ነው

  • @hiwikitchen
    @hiwikitchen 4 ปีที่แล้ว

    Betam gobez neshi bewunet besdet ager wet enkuam endet argen endemnsera eyekebeden endezi argeshi mazegajet bewunet moral yasfelgshal berchi

  • @lewitube4870
    @lewitube4870 4 ปีที่แล้ว

    1gna ejeshe yebarek betam gobeze yenye mar

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት order እንደሚደረግ ለምን አልተናገርሽም ወይም ስልክ ቁጥር አልጻፍሽም?

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      አምስት አንድ ሁለት ስድስት ዘጠኝ ስድስት ሶስት ዘጠኝ ስድስት አራት ስልክ ቁጥሬ ነው ድውይልኝ

  • @azebinashow6354
    @azebinashow6354 4 ปีที่แล้ว

    America Alefelt lol endetamral,how strong you are , gobez, gobez berchi rutiyee,strong 💪sis God be with you yeni tatari,sis

  • @mimiabyssinia3409
    @mimiabyssinia3409 3 ปีที่แล้ว

    How do you order? Where is the website?

  • @netsihettessema5446
    @netsihettessema5446 4 ปีที่แล้ว +2

    Got my order of shiro and mitmita. The aroma of the spices when i first opened the box was indescribable. Up on tasting the shiro and mitmita, I've promised to myself that i will no longer be waiting for my supplies from back home. Thank you Ruth Baltina on a great customer service, prompt delivery and most importantly quality products which speaks for itself. Keep it up!!!

  • @hewanadam7946
    @hewanadam7946 3 ปีที่แล้ว

    Ruth baltina, it is my first choice for ordering in U.S. She is very professional. I order this month first time shero, berbere and she give sample metemta. The taste it is look back home exactly. I really like it so good quality. God bless you ruth keep it up.

  • @yeshecan7
    @yeshecan7 3 ปีที่แล้ว

    ሩትዬ አውሮፓ ትልኪያለሽ ?

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      Yes elkalew

    • @yeshecan7
      @yeshecan7 3 ปีที่แล้ว

      @@ruthbaltina2594 እንዴት ነው ገንዘብ የምንልክልሽ ? paypal or just credit card?

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      አምስት አንድ ሁለት ስድስት ዘጠኝ ስድስት ሶስት ዘጠኝ ስድስት አራት ስልክ ቁጥሬ ነው

  • @hermelasolomon8504
    @hermelasolomon8504 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነሽ በጣም በርቺ በጣም ጎበዝ

  • @axatube3194
    @axatube3194 4 ปีที่แล้ว

    OMG 😳 I am amazed... you did an amazing job 👍

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 3 ปีที่แล้ว

    I need to order please.

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 3 ปีที่แล้ว

    Berberiewin keyet new yemitigeziw Rutiye?

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 4 ปีที่แล้ว

    Wow betam gobez

  • @titat6181
    @titat6181 4 ปีที่แล้ว

    You are amazing. God bless you hands, your work. Keep up the great job.
    How do we order?

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      ስልክ ቁጥሬ ከስር አለ ልኮሜንት ላይ ቲታየ ደውይ or email me yshimels@yahoo.com

  • @melatmelat9491
    @melatmelat9491 4 ปีที่แล้ว

    Wow gobez how do I order?

  • @yohanamelake8550
    @yohanamelake8550 4 ปีที่แล้ว +1

    How much shiro Ruth

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      ዋጋውን ማውቅ የምትፈልጉ yshimels@yahoo.com

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      ስልክ ቁጥሬ አምስት አንድ ሁለት :ስድስት ዘጠኝ ስድስት :ሶስት ዘጠኝ ስድስት አራት::

  • @lewitube4870
    @lewitube4870 4 ปีที่แล้ว

    አስበሽ መስራትሽ ብቻ ያስመሰግንሻል 👏👏👏👏👏

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 3 ปีที่แล้ว

    Wow betam gobez neshe wede berchi

  • @susaaklilu7536
    @susaaklilu7536 4 ปีที่แล้ว

    Good job 👏 👍 👌

  • @hiwottaye1974
    @hiwottaye1974 4 ปีที่แล้ว

    Huge respect from Canada!!!!!

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 3 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @wellotube7013
    @wellotube7013 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው❤

  • @eteneshgirma4885
    @eteneshgirma4885 4 ปีที่แล้ว

    I am proud of you

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር የልፋትሽን ውጤት ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ተባረኪ ገልበትሽ ይባረክ

  • @lidyagebregziabhe9131
    @lidyagebregziabhe9131 4 ปีที่แล้ว

    Hello, how do we order I didn’t see a link

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      Hi lidu ስልክ ቁጥሬ ከላይ አስቀምጫለው ደውይልኝ

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 4 ปีที่แล้ว

    Hi it looks so good where do you live?

  • @elizabethlynch6854
    @elizabethlynch6854 4 ปีที่แล้ว

    how can I order i live in Ireland??

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว +1

      You can order but I am not sure the cost to Ireland if you want check how much will cost send me your address yshimels@yahoo.com and I will checke estimation

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 3 ปีที่แล้ว

    How do you accept order ?

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  3 ปีที่แล้ว

      አምስት አንድ ሁለት ስድስት ዘጠኝ ስድስት ሶስት ዘጠኝ ስድስት አራት ስልክ ቁጥር

  • @mistereyimamu9628
    @mistereyimamu9628 4 ปีที่แล้ว

    ሩት.ስልክሽን.ላኪል

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว

      ስልክ ቁጥሬ አምስት አንድ ሁለት :ስድስት ዘጠኝ ስድስት :ሶስት ዘጠኝ ስድስት አራት::

  • @semiraskitchen1779
    @semiraskitchen1779 4 ปีที่แล้ว +1

    I need to order my love 😍

    • @eteneshgirma4885
      @eteneshgirma4885 4 ปีที่แล้ว

      ኦርደር መረግ እፈልጋለሁ

    • @ethioethio6475
      @ethioethio6475 4 ปีที่แล้ว

      ኢሜል አስቀምጣለች

    • @ruthbaltina2594
      @ruthbaltina2594  4 ปีที่แล้ว +1

      ስልክ ቁጥሬ አምስት አንድ ሁለት :ስድስት ዘጠኝ ስድስት :ሶስት ዘጠኝ ስድስት አራት::