የልጇ ሰርግ ሁለት ቀን ሲቀረው የተገደለቸው እናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 181

  • @SeblewongelGoshu-g6z
    @SeblewongelGoshu-g6z 9 หลายเดือนก่อน +10

    ያንቺ ሾው እጅግ የበሰለ፣ ጠቃሚና አስተማሪ ነው። በርቺ። የሚደንቅ ብስለትና ይዘት 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 9 หลายเดือนก่อน +23

    መተኪያ የሌላት እናት በሌላ ሰው ዝሙት ምክንያት ህይወታቸውን አጡ 😢😢😢
    እንዴት ልብ ይነካል ።
    እሳት እና ቤንዚን አንድ ላይ አይቀመጡም ተመልካቹም ከዚህ ትምህርት ያገኛል ወንድ እና ሴትን ብቻ አለመተው።እንኩዋንስ ብቻቸውን ሁነው ቤተሰብ እያለም ጎረምሶች አይቻሉም።
    ሲጫወትብሽ እንደነበረ ማሳያውኮ "ወጥ ወጥ እንዳትሸች " ተባልሽ ፣ቢያገባሽስ በክብር ነበር፣አልጋ ላይ ሳትወድቁ ....ልክ የማውቃቸውን ያክል ነው ሀዘናቸው የተሰማኝ ምስኪን ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው👐👐😢
    ብሥራት 💕👏💐

    • @eagle4452
      @eagle4452 9 หลายเดือนก่อน +2

      ይሂ እኮ የቆየ ማህበረሰባዊ ችግር ነው ። ዛሪ ዬቶብ የሚባል መጥቶ እግዚአብሔር ሴያየው የኖረውን አፀያፊ ስራችንን በትንሾም ቢሆን ገለፁው
      ሀይማኖተኛ የምትባል ሀገር ውስጥ የሚሰራው ሀጥያ ይዘገንናል ። እምነት የሊላቸው ከኛ ተሽለው ለ እንሰሳ ያዝኖሎ .....

    • @mariamawitalemayehu5198
      @mariamawitalemayehu5198 9 หลายเดือนก่อน

      Liknesh Fetari bch siyayew yeneberewn hatiyat beyoutub tegalete edme letechnology

  • @መነቡፋ
    @መነቡፋ 9 หลายเดือนก่อน +10

    ከፕሮግራሙ በኋላ ያለዉ ምክር ትልቅ ትምህርትን ይሰጣል በጣም ጥሩ ነዉ :: በርቱ ስለ ህይወት 🙏

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 9 หลายเดือนก่อน +28

    ብስራትዬ ምርጥ አቀራረብ❤

  • @elsabetmicheal6726
    @elsabetmicheal6726 9 หลายเดือนก่อน +5

    Wow, you made it clear. thank you Bisru

  • @Maryam_enate_emebete21
    @Maryam_enate_emebete21 9 หลายเดือนก่อน +6

    Thank you

  • @Abe-Lege-ow2nj
    @Abe-Lege-ow2nj 9 หลายเดือนก่อน +5

    😢😢😢 በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው። የልጁ ስህተት ምስኪን እናቱን አሳጥቶታል። ሰራተኛዋ አይምሮ በሽተኛ እንድትሆንና ይህን ጭካኔ እንድትፈፅም ያደረጋት ልጁ በላዯ ላይ ደርቦ ሌላ ሴት ሊያገባ በመሆኑ ነው። ልጁ እንደ እቃ ተጠቅሞ ሲጥላት አይምሮዋ ተጎድቷል። ልጁ ይህ ይፈጠራል ብሎ አልጠበቀም ነበር። ሰውን ማስከፋት ዋጋ ያስከፍላል። ሙሽሪት ብትተወው አይገርምም ወደፊት አብረው ሲኖሩ እንደማይደርብባት እርግጠኛ ልትሆን አልቻለችም። ያሳዝናል ነብስ ይማር። 😢😢😢

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 9 หลายเดือนก่อน +8

    ሰላም የኔ ውድ ብስራትዬ ሁሌ አንች ስትቀርብ በጣም ደስ ይለኛል ኩሩ ሴት በተረፈ የዛሬው ተረክ በጣም ነው ልብ የምሰብራው ለዝህ ሁሉ ተጠያቄ ልጁ ይመስለኛል አንዳንድ ማሰብ የማይሰማቸው ወንዶች ነው እንደዚህ መጥፎ ነገር የምንደርሰው

  • @MamoBizunesh
    @MamoBizunesh 9 หลายเดือนก่อน +13

    ❤❤❤❤ትረካሽ የሞተን ነፍስ ይዘራል

  • @NdH-z9t
    @NdH-z9t 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቆጆየዬ በጣም ትምሕርት ይሠጣል ኑሪልን ተባረኪ

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 9 หลายเดือนก่อน +3

    Good job sister keep it up the good job. You are I incredible. Have a nice blessed one.

  • @ElshadayDemissie
    @ElshadayDemissie 9 หลายเดือนก่อน +11

    ወንድ ሆይ,........ በተከፈተ በር ሁሉ አትግባ መዘዙ ብዙ ነው

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 9 หลายเดือนก่อน +7

    ትክክል. ብስርስትዬ. 👍👍👍👍

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
    @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ 9 หลายเดือนก่อน +13

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 9 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ ጥሩ ትንታኔ ነው ። በዚህ አይነት ቀጥይበት።

  • @rahealredaye7689
    @rahealredaye7689 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks for sharing ❤

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk 9 หลายเดือนก่อน +9

    😭😭😭😭 የሳዝናልበጣም!!

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 9 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚኦ የሰማይ አምላክ 🤲😢

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 9 หลายเดือนก่อน +4

    “የቱ ይሻል ነበር?” ላልሺው ሠራተኛዋን ማግባት ይሻል ነበር፡፡ ምክንያቱም አምናው ራሷን አሳልፋ ሰጥታው ሲጫወትባት ከርሞ ሌላ ሴት ለማግባት ሲወስን ነበር ትልቅ ስህተት የፈጸመው፡፡ እናቱ ግን ይህ አይገባቸውም ነበር፡፡ በልጃቸው ኃጢአት እሳቸው ሕይወታቸውን አጡ፡፡

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 9 หลายเดือนก่อน +6

    ቆንጂዬ ተባረኪ ትልቅ ትምህርት ነው የዝሙት መዘዙ ይሄ ነው የሙሽራዋም ውሳኔ ትክክል ነው ። እኔም የማዝነው ያጠፋው እያለ ሌላው ዋጋ የሚከፍለው ለምንድነው ?

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 9 หลายเดือนก่อน +21

    ለሚያልፍ ጊዚያዊ የስሜት ግንኙነት እናት ን መገደል የማል ምስኪን ሙሽራው እደቀልድ የጀመረው ግንኙነት የእናቱን ህይወት አስከፈለው ደስታው ወደ ሐዘን ዘገናኝ ነው 😢

  • @MeseretWoldeyes
    @MeseretWoldeyes 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጨካኝነች ባለጌ ሰዉ የወደደዉን ሁሉ አያገባም ባለጌ ልጁ ጨዋነዉ ይሄን ሁሉ አርጎላት በድብቅ ለፈጠረችዉ ፍቅር አፏን ጠርጋ ላረገላት አመስግና በሆዷ መዉጣት ነበረባት ስድ ልጁ ስርአት ባይኖረዉ በቦክስ አናፍጦ ያሶጣት ነበር ይቺ ከይሲ ምን ያርጋት ከዚህ በላይ ጨዋ ጨዋ ነዉ በቃ ማንም የሚያረገዉን አረገ ቤት ይቁጠረዉ በቃ ይቺ ገረድ ክፉ የስራዋን ይስጣት

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 8 หลายเดือนก่อน

      ቲሽ ብሽቅ አፈር ብሉ አቦ እሰይ ደግ አረገይ እናቱን ሳይሆን እሱን ገላው ቢሆን ጥሩ ነበር ምን ያረጋል በሱ ሀጢአት እናቱ ሞቱ ገረድ ላልከው ደሞ ማንም ወዶ አደለም የቤት ሰራተኛ የሚሆነው እትት ብሎ ልቧን ካገኘ በኋላ እደቃ ተጠቅሞባት አውጥቷ ሲጥላት ስሜቱ እሷ ብቻ ነቸሰ የምታቀው እሰይ ደገሰ አረገች ነፈዝ ሴት ልጅም እኮ ስሜት አላት

  • @hanahadgo1924
    @hanahadgo1924 9 หลายเดือนก่อน +2

    really your brave sister ❤

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 9 หลายเดือนก่อน +5

    ቤተሰብ ግልፅ አለመነጋገር ዋጋ ያስከፍላል. ልጅቷ ስታስፈራራው ለናቱ እውነቱን ነግሮ . እናቱን. ሂወቷን እድትጠነቀቅ. ማድረግ ይችል ነበር

  • @FaniTom16
    @FaniTom16 9 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ብርቱ ሴት ተባረኪ ለምታስጨብጭን እዉቀት አና ምክር❤❤

  • @SemegnSeye
    @SemegnSeye 9 หลายเดือนก่อน +13

    😢😢 በጣም ያሳዝናል ግን የማይገባኝ ነገር ምድራዊይ ሂወቱን እንጂ ሰማይ ቤት ሂወታቸዉን አያስቡም ስተት ተሰራ ግን ዉጪ ብሎ ቤት ከተከራየልሽ ብትወጪ ምን አለበት ሌላ የተሻለ ሂወት ይጠብቅሽ ነበር 😢😢የእናትን ሂወት ማጥፋት ምን ይሉታል 😢😢አሁንማ በዙሬየ ያለ ሰዉ ሁሉ የሚገለኝ እየመሰለኝ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 8 หลายเดือนก่อน

      አይባልም እሱ ውጭ ማለቱን ነው ያየው ሰው አሰኮ ናት በዛላይ ሴት ተጠቅሞባት እደ እቃ ሊጥላት ሲያስብ የሚሰማት ስሜት ከባድ ነው እሷም ሴት ያችም ሴት አግብቶት ቢኖር ምን ችግር ነበረው የቤት ሰራተኛ ስለሆነች? ጥፋቱ ሙሉ በሙሉ የልጅቱ ነው እሱም መቀጣት ነበረበት ልጅቷ ተጠቅሞባት ሲጥላት ጭቅላቷ ተነክቷል ለዛ ነው

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 9 หลายเดือนก่อน

    Sela Hiewet programachun betam ewedewalhuj Astemari new ❤❤❤❤

  • @amen4756
    @amen4756 9 หลายเดือนก่อน +6

    በቃ ሰላም የሚባል ነገር ለጆሮአችን ይናፍቀን

  • @saraaliey6867
    @saraaliey6867 9 หลายเดือนก่อน +10

    ሙዚቃው ቢቀርስ ይረብሻል

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 9 หลายเดือนก่อน

      👍🏽👍🏽👍🏽🙏🏽ትክክል 😢

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 9 หลายเดือนก่อน +4

    ጨካኝ😢😢😢😢😢

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 9 หลายเดือนก่อน +9

    ተርመጥምጦ አርመጥምጦ የራሱን እይወት ሊኖር አይችልም ማንም ሰው የሌላው ሰው እይወት ዋጋ አሰከፍሎ በሰላም መኖር ዘበት ነው ወንዶች አትርመጥመጡ ከተርመጠመጣቹ ደሞ እእእእሩሩሩሩሩቅ ቦታ ሂዱና ኑሩ

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 9 หลายเดือนก่อน

      ዝምበይ እርምጥምጥ አንቺ ራስሽ ከይሲ ነሽ

    • @Fetiya224
      @Fetiya224 9 หลายเดือนก่อน

      @@derejeassefa9747 😂😂😂😂

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 8 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@derejeassefa9747ትክክል ናት ጠፋተኛው ወዱ ነው።

  • @asmerethabtegiorgis618
    @asmerethabtegiorgis618 9 หลายเดือนก่อน +4

    🎉የአገራችን የተሳሳተ አስተሰብ ውጤት ነው ሁልጊዜም ባይሆን አጥፊው ወንድ ሆኖ በሴቷ ነው የሚረደው ያቀረብሽው ትክክለኛ አባባል ነው ወንዱ ባጠፋው የሁለት ሰው ሕይወት ጠፋ።ወደ ትክክለኛ አስተሳሰብ እንድንመለስ እግዚአብሔር ይርዳን ተባረኪ የምትሰጫቸው አስተያየቶች ገንቢ ናቸው በርቺ

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 5 หลายเดือนก่อน

    በማርያም የስደት እህታችሁ ነኝ አበረታቱኝ🙏🙏🙏❤️❤️

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ብስራትዬ በርቺ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 9 หลายเดือนก่อน +1

    Sila Hiewet sela mekrachu enamesegenaln❤😂❤😂

  • @Sewtube12
    @Sewtube12 9 หลายเดือนก่อน +2

    በስመአብ የወንድ ቅሌት እናቱን አጣ ሰራተኛም ብትሆን ሰው ናት ግንኙነት ካላቸው ሚስት ማድረግ ነበረበት የሰራተኛ ነፍስ ትዳር አያምረውም መጀመርያውኑ ነበር እንጅ አስቦ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ባዶ አርጎ ከማልቀስ የሚሆነውን ማሰብ ነበረበት ሰራተኛውማ አሳብ አሳብዶአት ይሆናል እንደምታጣው ስታስብ ይህን አደረገች ወይስ ሌላ ጠላት ካላቸው ማፈላለግ ይሻል ይሆናል ? 😢😮😅😮

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እናት ኡፍፍፍ ምንም በማያውቁት😢😢😢😢😢😢😢

  • @TigstTsagy
    @TigstTsagy 8 หลายเดือนก่อน

    ያማል😢😢😮😮😮😮

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 9 หลายเดือนก่อน

    ወዶቺወሾቺናቸው
    ስሜታቸውአፍጫቸውስርነው
    የኔአሰሪ ልእልት ደግ ቆጆ የተከበረቺ የትልቅ ሆስፒታል ሰራተኛ ቆጆናት
    ግን ከሚስቱ እጥፍ የማሰውን ንየቤት ሰራተኛ ይተናኮልነበር እናም ጥየወጣሁ ያክስቴልጅ ጡሩ ቤትነበ ር ለምንወጣሺ ትለኛለሺ ግንእራሴን አገለልኩ ትቼወጣሁ ሆ😢 እናቱን ሳይሆን እሱንነበር መዲፋት ይህውሻ እሷንመጠቀሚያ አዲርጎ እሷን አርክሶ ክብሮንአዋርዶ ይህውሻ ልክስክስ😢😢

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 9 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለ እህታችን ማስተዋሉን ይስጠን ❤❤❤❤❤

  • @SaraGeleta
    @SaraGeleta 5 หลายเดือนก่อน +1

    Yasazenale

  • @NdH-z9t
    @NdH-z9t 8 หลายเดือนก่อน +1

    ያሣዝናል ወይ ሕይወት ዘላለም አትገኝም እደዋዛ መቅረት

  • @salamtmasigeni1693
    @salamtmasigeni1693 9 หลายเดือนก่อน +3

    Ye ziumuti macharasha Eye new😭😭😭😭

  • @fasikafasika9003
    @fasikafasika9003 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍ 😢

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 9 หลายเดือนก่อน +5

    ይሄ ያማል በ እውነት ምንም የማያቁትን እናት ደማቸውን እንዳፈሰሺው አንቺ ከንቱ ደምሺን ያፍሰው ጌታ ደምሺን የውሻ ደም ያድርገው 😭😭😭😭😭

    • @AsmaReed-d5i
      @AsmaReed-d5i 9 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ አሚን ምናይነት ጭካኔ ነው

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa 9 หลายเดือนก่อน

    ብሰሩ ❤❤❤❤

  • @tigist8365
    @tigist8365 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል

  • @TegestAyele-l9p
    @TegestAyele-l9p 9 หลายเดือนก่อน

    Beserreye Bereche Gobez Eko Neshe❤

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዳኞው ተባረክ ትክክለኛ ውሳኔ ነው እእእእእልልል ፍትህ ቦታውን አገኘች ሰውን ያክል ገድሎ 20 አመት ሸም ሸም የሞት ቅጣት ብቻ ነው ሊፈረድ የሚገባው

    • @nekatibebabere9132
      @nekatibebabere9132 9 หลายเดือนก่อน +1

      መቀጣት ያለበት ልጁ ነው እንጅ እሷ በፍጹም በማይገባት ነው የተቀጣች

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@nekatibebabere9132ማለት

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 9 หลายเดือนก่อน +6

    የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ የሆነ የአእምሮ ጤና ኡለባቸው:: ሴት ልጅ እኮ አእምሮ ያላት ሰው እንጂ የእናንተ sex toy አይደለችም:: ስለምትጀምሩት ግንኙነት እና ስለምትገቡት ቃል እባካችሁ ተጠንቀቁ:: የፈጣሪ ቁጣ ነው በዚህ ልጅላይ የደረሰው:: የዘሩትን ማጨድ ይሉሁል ይህ ነው::

  • @TesfaNetanet
    @TesfaNetanet 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት 😭😭😭😭😭😭😭

  • @abrehetwoldemariam7460
    @abrehetwoldemariam7460 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክል

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 9 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነት ነው የእናት
    እኔ እንኳ አይቻለሁ ቤት ተከራይቶ የስቀመጠ አዉቃለሁ

  • @wintagher1811
    @wintagher1811 8 หลายเดือนก่อน

    Egzio😢😢😢 meharene kerstos men aynet zemen lay new yedersnew

  • @sarasmartsara
    @sarasmartsara 9 หลายเดือนก่อน +4

    ግን ሙሽሪት ከእሷ በፊት ለነበረ ጉዳይ ለዚ ውሳኔ መድረስ የለበትም። ልጁን መተው የለባትም ነበር

  • @abdulfetahseid8240
    @abdulfetahseid8240 9 หลายเดือนก่อน +2

    ለዚህ ነው ለካ ሴቶች ትዳር ውስጥ ሲገቡ የመጀመሪያ ስራቸው የባላቸውን የወንደላጤነት ሰራተኛን ማባረር ነው። ልጁ ግን ዶማና እራስ ወዳድ ነው። የተሻጎራትን ቤት አስቀምጦ በሰላም ሰርግ አይታሰብም

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 9 หลายเดือนก่อน

    Betam Melkame Enate ❤❤

  • @semiramustofa1869
    @semiramustofa1869 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yaareb 😢😢😢😢

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 9 หลายเดือนก่อน

    አይ የኔ እናት ምን አይነት እድል ነው አይ ወንዶች ወይ ቆራጥ ሆነህ እስከመጨረሻ ብታባርር😢😢😢😢😢

  • @alenleshethiopia5663
    @alenleshethiopia5663 9 หลายเดือนก่อน +2

    ክፉ ሴት ናት ሙሽራዋ እንኳን ቀረችበት በዚህ ሁሉ ችግር ውስጥ ጥላው ከሄደች ነገም የለ ምቾት አትኖርም ከሷ በፊት ለሆነ ነገር እሱም ወጣት ነው ቢያደርገውም ቤተሰቡንም ከማክበር የተነሳ ነውግልፅ ያልሆነው ብታገናዝብ ምን አለ

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 9 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ አትርባም ምናለ የናቱን ደግነት ብታስታውስ ቀፋፊናት አይቅናት እደዛ ደክመው ድካማቸውን እኮን ባዶ ባታስቀርው ተጎኑ መሆን ነበርባት አጥፍቶል ደሞ ተቀቶል መጥፎ ወድ ቢሆን እኮ ሰራተኛዎን የሚስወግድበት መገድ አያጣም ነበር ያለማሰቡ ነው

    • @alenleshethiopia5663
      @alenleshethiopia5663 9 หลายเดือนก่อน

      @@aiqutbano1845እውነት ነው እግዚአብሔ በጊዜ ገላግሎታል ገንዘቡን አጫርሳው ትሄድ ነበር እንዲ አይነቷ እራስ ወዳድ ምክንያቱም እንደዚህ ተጎድቶ እንደ በፊቱ ተሯሩጦ ላይሰራ ይችላል ጠንካራ ሴት ታስፈልገዋለች እንደዚች አይነቷን ሴት ደግሞ እግዚአብሔር ያዘጋጅለታል እመኝ(እመን)

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 8 หลายเดือนก่อน

      😢ምድነው ግን አዳድ ኮሜተርች ልጅ አደለም ሙሽራው ጥላው መሆድ ይቅርና እሱም ሊፈረድበት ይገባ ነበር ሰራተኘዋ ብቻ ጥፋተኛ ተደርጋ መታየት የለባትም ወይስ የወድ ኮሜት ነው

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 7 หลายเดือนก่อน

    melikam enati neberu mesikin ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Rekik45
    @Rekik45 9 หลายเดือนก่อน +2

    Weyy gude sew endet nw eju eshi milew ho😢😢😢

  • @medina-d4p
    @medina-d4p 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስወዳችሁ

  • @nekatibebabere9132
    @nekatibebabere9132 9 หลายเดือนก่อน +3

    እና ልጅቱ ስለምነው የሞት ፍርድ??? ከ6 ወር የበለጠ እስራት ራሱ ዳኛው መቀጣት አለበት። እንደውም መቀጣት ያለበት ራሱ ሙሽራው ነበር።

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 8 หลายเดือนก่อน

      የተመቸኝ ኮመት በቃ ልጁም መቀጣት ነበረበት በሚገባ

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 9 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ወይ ስራተኛ አለመቅጠር ይሻላል በየግዜው የምንሰማው በዛ ጉደ ነው መቀጠርም ካስፈለህገ እራሳቹው ማንንም የማታቅ ከገጠር ማስመጣት ይመረጣል

  • @sureyakedir2896
    @sureyakedir2896 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናቱን ያስገደለው ልጁ ነው ምክንያቱም ከልጅቷ ግንኙነት እንደነበረዉ ያውቃል አይደል ሊያገባ ሲል ልጅቷን መሸኘት ማንንም ሳያምክር ማድረግ ይችላል ።

  • @sarahsarah1524
    @sarahsarah1524 9 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው የዚህ ቤት ፕሮግራም እንዳለ የግድያ ነው 🙄

  • @Need-vu2ib
    @Need-vu2ib 9 หลายเดือนก่อน

    I hope people will learn from this

  • @Zahra-e9b
    @Zahra-e9b 9 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭

  • @eagle4452
    @eagle4452 9 หลายเดือนก่อน

    🚨ዛሪ የልቤን ነው የተናገርሽው ። እኔ የማዝነው ያሆሉ ቤተክርስትያን የሚሰራባት ሀገር ላይ የስው ልቦና ግን የፈረሰ መሆኖ ነው 😡

  • @alazarhailu5760
    @alazarhailu5760 8 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥክ

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין 9 หลายเดือนก่อน +1

    יהי זכרה ברוך נשמתה תיהי בגן עדן😢😢😢😢

  • @ZabibaNegn-sd5fg
    @ZabibaNegn-sd5fg 9 หลายเดือนก่อน

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣምዪማል 😭😭😭😭😭

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋናው የዚህ ሁሉ ችግር መሠረታዊ መንስኤው የልጁ ጥፋት ነው። በኮሜንት ማብራራቱ ጊዜ ይወስዳል።

  • @belayneshlemma6028
    @belayneshlemma6028 9 หลายเดือนก่อน

    @Will የምታቀርቢው ታሪክ አዳዲስ የወንጀል አይነት ነው ይህ ደግሞ ሰዎችን በመጥፎ ጎኑ እንዲማሩበት ሊያደርግ ይችላል በደንብ ብታስቢበት

  • @ሰውንእንዴአመሉ
    @ሰውንእንዴአመሉ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይይ
    አወመሆንምአለበት
    እሷምትቅመሰው
    መገዴልአለባትየስትሰውሂወትነውያጨለመችው
    መጣኙመቀጮዋሞትብቻነው።

  • @mihretsiyum4383
    @mihretsiyum4383 8 หลายเดือนก่อน

    አይ ወንዶች በእሱ ብልግና ልክስክስነት እናቱን አስገደለ ያሳዝናል

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ 9 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ምን ይሆን😭😭😭😭😭

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናቱን ብትገልም እሱን አታገኘዉም ሞኝነት ነዉ

  • @jamillakhadir1255
    @jamillakhadir1255 9 หลายเดือนก่อน

    💔🥺😭😭😭😭😭

  • @TsigeBekele-qs3vj
    @TsigeBekele-qs3vj 6 หลายเดือนก่อน

    The advice you give is always more helpful than their horrifying story for the present dangerous generation😈

  • @danagetu6202
    @danagetu6202 9 หลายเดือนก่อน +2

    አበቦችሽ ሲያምሩ ❤

  • @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
    @ኡሙረሀፍቢንትወረቄ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለሰሙ ነዉ የሞት ፍርድ ትለለቹህ እጂ እትዮጺያ ዉስጥ መቼም የሞት ፍርድ አይፈረድም ፍርዱ ከፈጠሪ ነዉ

    • @fatma6629
      @fatma6629 5 หลายเดือนก่อน

      😢ትክክል ወሬ ብቻነው አስሮይቀልባል

  • @SaraHaile-go6ox
    @SaraHaile-go6ox หลายเดือนก่อน

    Yasazinal wenidoch setin lemeyaz yichokilalu yemaizelikubet kehon bagemirut tiru new mechereschaw metifo silehon

  • @sabawoldu8472
    @sabawoldu8472 9 หลายเดือนก่อน

    Amlaki 😮😮

  • @sebletaye451
    @sebletaye451 9 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭

  • @IynalemSelemone-jx5dd
    @IynalemSelemone-jx5dd 5 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ እናቱን ከምትገል ለምን እሱን አትገላግለዉም ነበረ ጥፋቷ እናቱን መግደል ሰተት ነዉ. እሱግን ይሔን ካ ወቀ መፍትሔ መፈለግ ነበረበት

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MekonenAsefa-hk2vo
    @MekonenAsefa-hk2vo 9 หลายเดือนก่อน +1

    ብስራትአቀረብሽለዛያለውስለሆነበጣምነውየምወድሽ

  • @MerryMery-mq7ug
    @MerryMery-mq7ug 9 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭💔💔💔

  • @eteneshigebeyo7957
    @eteneshigebeyo7957 9 หลายเดือนก่อน

    Fexare"yexebqenhi 😢😢😢

  • @UmiiKaliid
    @UmiiKaliid 9 หลายเดือนก่อน +1

    😳😳😳😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @BtheB77
    @BtheB77 9 หลายเดือนก่อน

    Betam Tekekel neshe

  • @burteetube1835
    @burteetube1835 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢❤

  • @dnv6347
    @dnv6347 9 หลายเดือนก่อน

    የምረነዉ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 9 หลายเดือนก่อน +15

    Weyne ethiopawyan gin Kemin Hulem Kifu Were Bcha Now Yemnsemaw Egzio😢😢😢😢😢😢

    • @ethiopiahagere5377
      @ethiopiahagere5377 9 หลายเดือนก่อน +1

      ጠራጢት

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 9 หลายเดือนก่อน +2

      ይህ እኮ መጽሓፍ ድራማ ነው 😄😄😄🎉

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@rutafruh6588😂😂😂 ere ewnetenegna Tarik new. Yet neberish???

  • @semariagetachew1826
    @semariagetachew1826 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድ ልጅ ዝርክርክ ነው!

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 9 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነትዋ ባለጌ እግዚአብሔር አትፈራም ስራተኛዋ ምን ዋጋ አለው የስው ልጅ እቤት ውስጥ ያሉት ስራተኞች በተለይ ልጆቻችን መከታተል አለብን ከስራተኛ ጋር የስራተኛ ፊት ምንድ ናት ብሎ ማስተዋል ልጅ ደሞ መናገር ነበረበት እናቱ ማጣት ያሳዝናል

  • @sabahaile3676
    @sabahaile3676 9 หลายเดือนก่อน

    ያልተሰማ እጂ ያልተደረገ የለም

  • @عايشه-ح5ع
    @عايشه-ح5ع 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢💔😭😭😭😢😢