ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እህታችን ከአሜሪካ ብትመጣ ለማስተዋወቅ ይቼኩሉ ነበር 😂አየ ሰው የቅንነት መጉደል ነው::አለምዬ ጥሩ አድርገህ አፋጠጥካት:: ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድህኮ ኑርልን🙏🥰 እንኳን ተለቀቀ ሼር እያደረግን እናዳርሰዋለን😂😂
ትክክል
እንዴ ታድያ ተሯሩጠው ነው ሊያውም 😂😂
Wenet new getan😂😂😂😂
፡ጝጝእ🎉😂@@SaraSara-fq1em
@@hanoonohaa4414 9g7 f,A
እናትዎት ጎበዝና ጀግና ነበሩ ልጄን አልሰጥም ማለታቸዉ ።
አዎ
በትክክል
ከጀግናም ጀግና ናቸው ብቻቻቸውን 6ልጅ ያሳደጉ ነፍሳቸውን ይማር
የፈለገ እድሜ ቢሄድም ማንነት ግን እረፍት አይሰጥም በእውነት እናታችን ግን ቆንጅዬ ናቸው ❤ ፈጣሪ ከአባትዎት ጋር ያገናኞት እናቴ ❤❤❤
ቅንነት መጉደል እንጂ ማገናኘት ይቻላል። ክብር ለእዮሃ ሚዲያ 🎉
Amele በትክክል ብለሻል አባትና ልጅን ወንድም እናእህትን ለማገናኘት ስልክ መስጠት የአንድ ደቂቃ ጉዳይ ነው ችግራቸው ምንድን ነው ስልክ መስጠት አይፈልጉም እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ መልካምነት ለራስ ነው ሞት ቀን አይሰጥም በህይወት እያለ ማገናኘት ሲቻል እድሜው እንዲረዝም አባትየውን ከልጅቱ ጋር አገናኙት በፈጠራችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ ሞት እንደሁ አይቀርም የሚስት ፈቃደኝነት ጥያቄ ለምን አስፈለገ ? ኧረ በፈጠራችሁ አስተዋውቋት ማዘርን ልጆቹ ቢጋቡስ ???
እውነት ነው
ከድንገተኛ ሞት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን በድንገት ስለ ሞቱት ወገኖቻችን ነፍሴ ይ ማራ 😭
በገጀራ በቀን በቀን የምታረዱትስ ለምን ድምፅ አትሁኑ 🤔🤔😊
አሜን 😢😢😢😢💔💔💔
አሜን አሜን አሜን ነፍስ ይማር
Amen. Amen. Amen 🙏🙏🙏
ሲጀመር አባትየው ያቃል ግን ያልፈለጉት ነገር ስላለ ነው ምክንያቱም ከሰራተኛ የሚባል የወረደ አስተሳሰብ ስለሆነ ነው እንጂ ይቺ እናት የማንነት ጥያቄ ነው አስተውሉ ቤተሰብ
ትክክል❤❤❤
ትክክል ማፈሪያ ታዳ ለምን ተኛ 😤😤😬
እኔ ግን የጠረጠርኩት ምናልባት ንብረት ልካፈል ትለናለች ብለው ፈርተው እንዳይሆን። ብቻ አባታቸውን ሳያዩ አባትየው እንዳያርፉ ነው የምፈራው። ለማገናኘት ይህን ያህል ግዜ እና ምክኒያት ማብዛት አያስፈልግም ነበር።
ሀብት ይካፈሉኛል ብለው ይመስለኛል
Dementia is not getting better. የመርሳት ነገር ይ ብሳል እንጂ አይድንም ግዜ ሳይፈጁ ይገናኙ
Dementia is not getting better. የመርሳት ነገር ይ ብሳል እንጂ አይድንም ግዜ ሳይፈጁ ይገናኙ እንደ ማሚቱ አነጋገር እንዲገናኙ አይፈልጉም
Enem endesu nw yemimeslegn
ምን ጉድ ናቸው ክፉ ሰወች አይዞሽ እህቴ አትጨነቂ ያሳደገሽ አባትሽን ነፍሱን ይማርልሽ
እማማ ቆንጅየ እናት ነወት ❤❤ የኔ እናት
እኝህ እናት አባትነታቸውንጂ ጥቅም ፈልገው አይደል አረ ልጆቹ መቸም ካያችሁ አለን እደምትሉ ተስፋ አለኝ ቤተሰብ እደሌለው ሆኖ መኖር የሁለየ ቁስል ነው አለሁ በሉ
እናትሽ ነብሳቸዉን ይማረዉ በጣም ጎበዝ ናቸዉ ልጃቸዉን አልሰጥም ማለታቸዉ
አናውቀውም እንጂ ለካ እኛ ኢትያውያን መጥፎ ህዝብ ነን ለካ
በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነዉ። በልጆች ላይ ለዘመናት ብዙ ግፍ ሲፈፀም ነበር😢
😮100%
ኢትዮጵያውያን ✅ኢትያውያን ❌
አይገርምም አዎ ጥሩም መጥፎም እንደኛ የለም ።
አሁንም መንቃትሽ ጥሩ ነው ለጥንቃቄ ሀበሻ አውሪ ከሆነ ሰነባብቶል
አባቷን አገናኟት ምንድን ነው ችግራችሁ ? የአባቷን ስልክ ስጧት እና ትያቸው ሄዳ ትያቸው አለቀ አትንገሯቸው እንዳይደነግጡ ከፈለግሽ አንድ ነገር ቢሆኑ አላገናኝም ያላችሁት ተጠያቂዎች ናችሁ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ይህችን የመሰለች እናት ምን አለበት ባታጉላሏት ቀላል ነው ጤና እና እድሜ ይጨምርላችሁ አንተይዘሃት ሂድ እና አባቷን ትይ አለቀ መላክተኛ ንጉሥ ቤት ይገባል አለቀ የታመሙ ከሆነ ሄዳ ትጠይቃቸው
አዎ በእራሳቸው አያገናኙም አለምስገድዬ ካልረዳቸው በስተቀር
አሌክስዬ የምንጊዜም ምርጥ ጋዜጠኛ👍👍👍
አለምየ የኔ ሰዉ አክባሪ እረጂም እድሜና ጤናዉን ይስጥህ በሀገራችን በጎርፍ አደጋ ህይወታቸዉን ላጡ ወገኖቻችን ነፍሳቸዉን ይማርልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️
ነፍስ ይማር አሜን
@@meseretdibabe8020 ❤❤❤
ክፍ ናቸው ወላሂ ትዳር የሚፈርሰው የቆየ ታሪክ ትልቅ እናትጂ ህፃልጅ አልመጣባቸው
እማማ ግን ቆንጅዬ ናቸው🥰
በጣም
እንደዘመኑ ሴት ብትቀባባገና ናት አንገቱአ አልተጨማደደም
@@romanshifa3399 አዎ ትክክል
አረ እማማ አትባልም ከድሮም ስታይሏ የእናት ነበር
ምንድ ነው ማወሳሰብ ሰው አባቱን ማወቅ እህት ወንድማቸውን ቢያውቁ ምንድን ነው ችግሩ ክፍት ካልሆነ በስተቀር እግዛብሄርን ፍሩ እናተ ቤተሰቦች ።
አቤት አለምዬ የኔ ወንድም በእውነት እድሜ ይስጥህ አፋጠጥካት ደሃናት ብለው ነው ቱ አይ እንኳን ወደሚዲያ ወጡ እናታችን ጀግና ኖት እንዴት ወጣሽ ትላለች እንዴ ባለጌ😢
አለምዬ ዘርህ ይባረክ ለምልም ትልቅ ሰው ነህ አሁንም ትልቅ ሁን ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ።
ጎፋ በሃዘን ዉስጥ ነች እግዚአብሔር አምላክ ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቀሩት አፅናኝ መላክትን ይላክላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🙏🙏🙏
እኔኮ ግርም የሚሉኝ አንዳንድ የተረገሙ ወንዶች የሰውን ህይወት ገሃነም ካረጉ ቦሃላ ክብር ምንምን እያሉ ልጅ ስጭን የሚሉትስ ብጣሻሞች ክፉ ዘራቸው ለትውልድ ነው የሚተርፈው 😮
እድሜ የሰጠው ጥሩ ስለ ሰራ ሳይሆን ንሰሀ እንዲገባ ነው ሰለዚህ ነገ ያለው በፈጣሪ እጅ ብቻ ነው ስለዚህ ሁላችሁም ንሰሐ ግቡ
የወይዘሮ ማሚት ድምፁ የሚያመለክተው ወገን ቢጤ ቤተሰብ መሆናቸው ነው ክብር በዚህ አደለም ዘራቹ መሆንዋን ካመናቹ በቃ መገናኘት ነው' ፊቱን ነበር እንጂ መጥኖ ናደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ' እንኳን ሚዲያ ላይ ወጣሽ እህታችን እውነቱ ይውጣ
Enzehe yamederge godoche egzyabhere sesakale dangaye yakabalu nachawu
Egzyabhere sesakale dangaye yakabalu yamederge godoche
Endehe yalawune betasabe eskas 7 zeru yataragama yehune
በደገት ለሞቱት ወገኖቻችን😢😢😢ነብስ ይማራ≡❤❤❤😭😭መላው ኢትዮጵያ መፅናናት ያድለን
ameen betsb.argije🎉🎉
አሜን 😢😢😢😢
አሜን፫
😊😊😊😊😊😊😊@@maryamdawood5052
አሜን እግዚአብሔር ያፅናን😢
ውይ ሚሚ በሚገርም ሁኔታ ራሷን ትልቅ ሴትዮ አስመስላ እንጂ እናታችን የምትባል አይደለችም ነበር። ጎረቤት ነበርን አባቷ ሲሞቱ ባላስታውስም ሰፈር ውስጥ ግን ብዙ ሚሚዎች ስለነበሩ ሚሚ ኃይለሚካኤል ነበር የሁልጊዜ መጠሪያዋ። በርግጠኝነት ብዙዎቻችን ከሌላ እንደምትወለድ አናውቅም። እግዚአብሔር ይርዳሽ ከወንድሞችሽ ተደብቀሽ አባትሽን ለመፈለግ የደከምሽውን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩልሽ። የአባት ቤተሰቦች የሚገርሙኝ አርፎ ላልተቀመጠ አባት ክብር ፣ጤንነት ምናምን ብለው የሚያቅራሩት ነገር። ለአብዛኛው ልጅ መወለድ የመጀመሪያ ተጠያቂ አባት ነው።
አኒም ትልቅ አንዳልሆነች ገብቶኛል።ኣንዳንዴ ባልባብስ አኩዮችሽ ማሚ ይሉሻል
ብዙ ቤተሰብ ክፉ ነዉ አስመሳይ ነዉ ከፈጣሪ ይልቅ ሰዉን ይፈራል ፈርድ ያጎድላል ምንም አይደል ብታገናኞቸዉ ❤ ግን ልባችሁ ዉስጥ ክፋት አለ አትችሉም ቅንነት ይጠይቃል ሰዉ መሆን
Tekekele teleke sawu yefarale bechayeneme bakare laftre tamegie mamote
እግጠኛ ነኝ ባለንብረት ናቸው አባትየው እሱን ትካፈለናለች ብለው ነው
ኢሄ ሰበብ አይሆንም ሰውዬው አልጋ ላይ ቢቀሩ ራሱ ኣይናቸውን ማየት እስከፈለጉ ድረስ ማየት አላባቸው ሲቀጥል ከሰውዬው የተወለዱትን ወንድምና እህቶችን ማየት መብታቸው ነው ነገርን ማወሳሰብ ያስጠላል
ተባረክ አለምሰገድ ያንተን ድካም ፈጣሪ ይቁጠርልሕ እንጂ ሰኔና ሰኞ ይገጥምና ችግር ፈጣሪዎቹን ያረጋጋቸው።
የዚችን እናት መጨረሻ 🙏
🔥 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏
❤❤❤
ኧረ ቀላሉን ነገር ነዉ ያከበዱት ሰዉየዉ ለትዳሩ ሰግተዉ አስመስለዉ ግን ለንብረቱ ተስገብግበዉ ነዉ አሁን ጭራሽ ከእድሜ አንፃር ይረሳል ስለዚህ አያስታዉስም ይባላል ሃሃሃሃ እስኪሞት ነገ ዛሬ እንደሰዉ ያለ ቀላማጅ ክፉ የለም የነዚህስ ይለያል ክብር ለሃሌታ❤❤❤
ማሻ አላህ ስታምሪ የኔ ቆጆ አይዞሸ አባትሽም ለማየት ያብቃሽ ።ግን ባለ ስልኳ ክፉ ነት አንጋገርዋ እራሱ ደስ አይልም ግን ኢሻ አላህ ወድሞችሽ ያገኙሻል
ደስ እሚሉ እናት እግዚአብሔር እዲሜ ይስጠወት ገንዘብ ትካፈለናለቺ ብለው ፈርተው ይሆናል ሀብታም ስግብግብ ነው ለሠው አይጨነቁም ሆዳሞቺ
ለዉርስ ፈርተውነው እንጂ ማገነኘት ምንችግር አለው ሴትዮዋ አውቃነው
Ewnete new
ሴትየዋ ለማገናኘት ፈቃደኛ አይደለችም ክፋት እንዳለባት ካነጋገሯ ያስታውቃል ስንት አመት ለመኖር ነው ይሄ ሁሉ ክፋት
ሴትየዋ መርዝ ናት ፈጣሪዬሆይ
ምስኪን ሲያሳዝኑ 💔
የኔ ጀግናናት ኘዎ ቅብርር ብለው ኑሩ ቁሳቁሰ እኮ ከሰው አይበልጥም ሆዳሞች ናቸው ቤተሰብ ተብዮዎች
ቆይ ሲያስረግዝ ሰረተኛ ሲደፍር የልገረመዉ ዛሬ ልጁን ስትመጣ ምንም አይፈጠረም ምን ታካብዳለች ሴትየዋ እርግጠኛ ነኝ አባትየዉ ሀብታም ሆኖ ልጅቷ እንዳትካፈል መሞቻ ቀኑን እየተጠባበቁ ነዉ
በትክክል መጀመሪያ ነበር መጥኖ መደቆሰ አሁን ምን ያርጋል ድሰት ጥዶ ማልቀሰ አባት አባት ነው ማወቅ አለባት
@@TigistTeklehaymanotGebreselass ትክክል ልጅቷ ዉለዱኝ ብላ አልተወለደች ለምን ያለጥፋቷ የለአባት ፍቅር አድጋ ይባስ ብለዉ አባቷን እንዳታገኝ ይፈርዱባታል ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ የአባቷ ዘመዶችም የእጃቸዉን ይስጣቸዉ
የእኔም ግምት እንደዛ ነው ለንብረት ብለው ነው አባቷን እነዳታውቅ የከለከሏት
ወ/ሮ ማሚት ጥሩ ነገር ለልጆችሽ ሰርተሽ ሙች አትደባብሽው።እስኪሞት ድረስ ነው የምትጠብቂው? ንብረት እንደሆን ብትጠይቅም መብቷ ነው።ምክንያት ሳታበዥ ንገሪው አባት ተብየውም በጊዜው ያደረገውን መቼም ቢሆን አይረሳውም ጠንቅቆ ያውቃል።
አይ የኢትዮያ ወንዶ ች ልክስክሶች
ማሚት የምትባለዋ በጣም ክፍ ጨከኝ ነቸዉ በልጆችሁ አገኙት በጣም ባለጌ ናቸዉ
አሌክስ አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም❤DNA የሚባል ነገር አለ አባትዬው ከታመሙ በሰለጠነ ግዜ ደም ወስዶ ቼክ ማድረግ ነው! ለጥያቄያቸው መልስያገኛሉ አይዞት እግዚአብሔር ይርዳዎት:: ዘመድ ይተባሉት ሴትዬ ምን ያካብዳሉ!!!!
ሀብታም ብትሆን አነፍንፈው ያስተዋውቁአት ነበር በመጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ጥሩ ነው
🎉🎉🎉❤❤❤ሰላም የኔ ዉዶች ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ አሜን በሉ 🎉🎉🎉❤❤❤ስወዳችሁ አንዳቾሁ እንዳታልፉ አሜን ሳትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉
Amen 🎉
እግዚአብሄር ይርዳሽ
እንድታገኛቸው ያልፈለጉት በአባትየው የጤና ጉዳይ ሳይሆን ሌላ ችግር እንዳለባቸው ይታያል
ከባድ ነው ቢያስተዋውቋቸው ከግዲህ እርዳኝ እይሉ ለምን ግን ሰው በዚህ ልክ ይከፋል ትዳር የሚበጠበጠው ህፃን ልጅ አልመጣባቸው ያሳዝናሉ
@@b.6015 ክፋቱ የሚሚ እና ቤተሰቦቿ ነው የሚሚ እናትም ክፋ ናቸው የሞተ ኣይወቀስም እንጂ
ውርስ የሚባል አለ
@@sirgutamera4806ቢኖርስ መብታቸውከሆነ ያግኙ አባትየውካላሳደጋቸው በውርስም ይካሱ በሁሉ ተጎድተውአይሆንም ግን እኝህ እናት የጠየቁት የማንነት ጥያቄ ነው❤❤❤
አሌክስ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ወንድሜ እንደው በአንተ ፕሮገራም የማቀርበው ታሪክ የለኝም ግን እንደው ለምስጋና እና ይሄ ሰውን በፈገግታ በትእግስት የሚቀበለውን ፊት የማየት እድል ባገኝ እንዴት እንደምወድህ የልጆችህ አባት ያርግህ
ክክክክ ምነው መፈቅለ ትዳር ልታረጊ ነውደ ጉድ
😂😂😂
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል@@b.6015
@@b.6015😂😂😂
She’s so pretty ❤
እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ሰላም ጤና ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊ ወገኖቸ ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸውን ይማርልን አሜን
አንዴ የመርሳት ችግር አለበት የምርሳት ችግር ያለበት ስው አይደነግጥም ምክንያት አያስተውስም ይቺ ምክንያት ናት ምቀኝነት ነው ላለማገናኘት ነው
ምክንያት ነው የዛሬ25እኮ ነው ፍለጋ የጀመረች ታሪክ አባት አያውቅ ለስማቸው ፍርቴ ነው
እናታችን እስከዚህ ዕድሜያቸው ድረስ ወላጅ አባታቸውን ሳያገኟቸው መቆየታቸው በጣም ያሳዝናል። አሁን እግዚአብሄር ይርዳቸው።
እግዚአብሔር ይርዳዎት ጉዳቱን እሳቸው ናቸው የሚያውቁትና አለምሰገድ ይሄንን ጉዳይ አፋጥንላቸው በጣም ነው ያሳዘኑኝ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው በተለይ እሳቸው በድሮ ባህል ስለተገደቡ እንጂ ይህን ወጣት ቢሆን ያለበት ቦታ ሄዶ ቤታቸውን ያንኳኳ ነበር ይሄን ያህል ጊዜ መታገሳቸው ሳላደንቅ አላልፍም
Chewa yeteregagu konjo enat nachew. Yastawekalhu sireatachew erasu. Egziyabher beselam yagenagnewot❤❤
ደሞ ሲያምሩ እማማ❤❤
የሴትዮዋ አነጋገ ተንኮል አለበት እንጁ አባትና ልጅን ማገናኘት ቀላል ነው እግዚአብሔር ን ፈርታችሁ አገናኙአቸው
አለምሠገድ እድሜናጤና ይስጥህ
የንብረት ስጋት ነው ያለባቸው እናት ግን ቆራጥ ጀግና ነበሩ ነብስ ይማር
በጣም ያሳዝናል የኛ ህዝብ ክርስትያን ነን እንላለን አቤቱ….. ማረን 🙏 እ/ርን አንፈራም። ሲቀጥል ሰዉየዉ የሰራዉን እኮ ያዉቃል የሚያቀዉን መደበቅ ምንይሉታል? ለያዉም እያወቀ ባለመርዳቱ ያስወቅሰዋል! የናቶች መከራ😢
እግዚአብሔርን ✅እ/ርን ❌
@@mimicherinet948 awne yaghie hezebe keresteyane name enelalene bataleye stepmothers ena kalela latawolda yalene amelakakete ka egzyabhere hege yawota nawu
አይደብርም እንዱይ እግዚአብሔር በሉ እንጁ እንደዙህ አይፂፍም
እግዚአብሄር ይባርክ አለም ሰገድ
ይገርማል መጨረሻውን ጥሩ ያርገው ሴትዮዋ ግን የሚፈልጉ አይመስልም
ስለእግዚአብሔር ብላችሁ አስተዋውቁአት
እህቴ አባትሽን ታገኛለሽ እቶችሺ ለውርስ የመጣሽ ስለ መሰላቸው ነው አባትሽን ማግኘት አለቦት እስከመጨረሻ በሕግም መድረስ አሎቦት የአባታቸው ንብረት መካፈል አሎቦት🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አንዳንድ ሰው ይገርማል አሁንም አሉ ቡዙ ሰዎች ለስሜታቸው የሚሞቱ ከዛ እውነት ፈጦ ሲመጣ ማንነት ክብር የሚሉማንነት ክብር የሚኖረው ሰው እራሱን ሲያሰከብር ነው እራሱን መቆጣጠር ያቃተው ሰው ደሞ ስለማንነቱ መጨነቅ የለበትም የስንት ሰው ህይወት የተበላሸው ያለፍላጎታቸው በሚደፈሩ እንስቶች ነው የሚፈጠሩት ልጆቹ ደሞ እንዲህ ጸባለ የአይምሮ ውዝግብ ውስጥ ይኖራሉ እባካችሁ መጨረሻችሁን ሰለማታቁ ዛሬን አስተውሉ ለግፍ አትፍጠኑ ።
Things change know tekenolgy yagaletachawole
ወይ አለምዬ አንተ ግን ምን አይነት ስብእና ነው ያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሴትየዋ ባጠቃላይ ማገናኘት አልፈለገችም
ይሙታ ታዳ ባለጌ ደፍሮ ልጅ ወልዶ ልጅ ጥሎ ማሰቃየት እግዚአብሔር አይግደለው በሂወቱ ይሰቃይ😢
የምን መደንገጥ ነው እዴት ያደረጉትን አያውቁም እንዴ ምን ማለት ነው ይደነግጣል ማለት ሆ ምን አይነት ክፋትና ድርቀት ነው ጌታሆይ
አራተኛነኝ ዛሬእዮሀ በጣም የምወዲህ የማከብረህከኢትዮጱያ ጋዜጠኛች አንዱነህባባየ
ውርስ ፈርተው ነው እሚሆነው አይዞወት እናታችን
ልጆች ሳይተዋወቁ ቢጋቡስ ስለሚለውማ የማናቸውም ጭንቀት አለመሆኑ ግልፅ ነው።
ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢💔💔💔💔
ይገርማል እኔም በእደዚ አይነት ክዜ ነዉ ያደኩ ግን አምላክ ይመሰገን የአባቴ ቤተሰብ የኛ ነሸ ይሉኝ ነብር 8 አመቴ እያለሁ ተደብቀዉ ይመኩርኝ ነብር እኔ ደሞ ምን አላቅም ነበር በመጨረሻ የአባቴ ወድም ልጀ አድ ቀን ሰርቆ ወሰደኝ ከዛ በደብ ተዋወኩ ፈጣሪ ይመሰገን 🙏
እድሜን ጤናን ይስጥልን አለም ሰገድ❤❤❤❤!!!!!
ምን አይነት ህሌና ቢስ ቤተሰብ ናቸው የመጨረሻ ባለጌ ስግብግብ ክፉ ቤተሰብ ናቸው ምናለ ቢያገናኟት😢
አባትና ልጅን አገናኙ እንጂ ምቀኛ ዘመዶች ።
ይገርማል በጣም አይ ሠው😢
በድንገት ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር😢😢💔
የት ነው የሞቱ ??😢😢😢
@@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ በጎፋ ኣባባቢ የመሬት ናዳ በጣም ቡዙ ሰወች ሞተዋል😢😢💔
አባታቸውን አገናኙ:: እንዴ ምን ችግርአለው ልጁ ነችችችችችች
ያሳዝናል የሚሰማዉ ሁሉ 😢😢 አይዞኝ እናታችን ኑሮሁን፠ኑሩ ዝብለሁ ክፍ ሰዉ ናቸዉ አባቷነዉ የጠየቀችዉ ሹ ሀዳ ፈጣሪ ሆይ ትግሰቱን ይሰጠን ለምንሰማዉ ሁሉ
ከማንነት ጥያቄ በላይ ዉስጥን ምጎዳ ነገር የለም 😢 መጨረሻቸዉን 🙏
እናት ልጃቸውን መውሰዳቸው ትክክል ነው ይሄኔ ትተው ብሄዱ ኖሮ እናትሽ አትፈልግሽም እየተባሉ የድጉ ነበር ሰው ግን ማለት ምን አይነት ፍጡሮች እንደሆንን
የአክስቲቱ አነጋገር በጣም ያሳዝናል ። በወጣትነት ለምን አልመጣሽም ብለዉ መከራከር ምን ይሉታል። አባት የማወቅ ጉዳይ መብት ነዉ። በመጡበት ጊዜ እንኳን ደህና መጡ መባል ነበረበት።
አይዞሽ እናታችን ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ጠብቂ ለፈጣሪ ስጭ
ሴትየዋ በጣም ነው የሚመፃደቁት ፈሪሃ እግዚአብሔር የሚባል ነገር የለባቸውም ማገናኘት አይፈልጉም። ንብረት የሚካፈል መጣ ብለው ነው ዝብንን የሚሉት ቀድሞ ሟችን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ።
የማንነት ጥያቄ እንቅልፍ ይነሳል ምን እድሜ ቢገፍም
እሰይ አለባበስዎት ሲያምር እናታችን 💐💐ቤተሰብ ምን አስባችሁ ነው ሞትም አለኮ ፀፀቱን ትችላላችሁ? ምን ማለት ነው "አጎታችን ይታመማል" አሳማኝ አይደለም ።ሰውየውም በእርግጠኝነት ያውቃል ስለዚህ ማግኝት አለበት።እንዲህ አይነት ግዴለሽነት ተፅእኖው ከባድ ነው። "እህቶቼን ፣ወንድሜቼን " እያሉ በናፍቆት እየተሰቃዬ እንዴት አስቻላችሁ? ከባድ እኮ ነው የሰው ነገር ምናልባትም ሐብታሞች ስለሆናችሁ ፈርታችሁ ነው ይህ ነው ምክንያታችሁ። "ይህኮ ቀላል ነው" ታድያ ምነው የምታደክሞአቸው አመት ሙሉ ።የአስር ደቂቃ ስራ ነውኮ ጭራሽ ቆጣ አሉኮ ሲደወል ሊወቅሱ ሞከሩ በጣም ያሳዝናል መቼ ነው የሰው ህመምም ህመማችን የሚሆን ? ይህ ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም ።ሰውየው ስራውን ያውቃል ምንም አይሆን ።ጤና ለሌለው ሰው የማይነገር የልጅ ሞት ነው። ሴትዬዋ አነጋገራቸው አሳማኝ አይደለም በጭራሽ እርህራሔ የለባቸውም በገንዛ ልጃቸው የምን መደበቅ ነው።ምን ይሆናሉ ልጅ ሞተብህ አልተባሉ ወልዳ ኮራ ብላ የምትኖር ልጅ ተገኝታ ነው።እንዴውም ጤናቸውም እድሜአቸውም ይታደሳል። እናታችን እንኩዋንም ወደ ሚዲያ ወጡ ምክንያቱም አስቸጋሪ ቤተሰብ ናቸው ።
ntela.biderbubet🎉🎉🎉
ምኑ ነዉ አለባበስ ሚያምረዉ እንግዲ እናት ናቸዉ ነጠላ ቢለብሱ ነዉ ሚያምረዉ
We should make it vairal this video alemye we love you ❤️
እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ትገርመኛለህ
ለክብር እያሉ እኮ የድሮ ሰዎች ያስቸግራሉ ክፋት እንጂ ላለማገናኘት ቀላል ነዉ ማንነት ግን ሁሌም ከአይምሮ የማይወጣ ህመም ነዉ ። ከምንም በላይ በተለይ የእናታችን ወንድሞች ወይም እህቶች አለንልሽ እንደሚሉ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን ኢዮሃ ሚዲያ መጥቶ ችግሩ ያልተፈታለት የለም🙏
በጣም ይገርማል የ እኔም ታሪክ ነው እኔ ግን በጊዜው አውቄዋለሁ ።አሁን እሷ ትልቅ ሰው ናት ምናለበት ቢያገናኟት ሚስቱም ከዚህ በኋላ ምንም ችግር አትፈጥርም እንደውም ደስ ሊላትም ይችላል ኢሄኔ እኮ እሷ ጥሩ ሰው ናት ።
በቀጥታ ፍርድ ቤት መክሰስ ትችላለች ለማገናኘት የማይችሉ ከሆነ በግድ ወደ DNA መሄድ ይችላሉ
ሰላም.አለምዬ.ፈጣሪ.ይጠብቅ.በአገራች.ለተከሰተው.ለሞቱት.ፈጣሪ.ነብስ.ይማር.. አንድ.ቀንም.አይፈጅም.ለማስተዋወቅ.ክፋት.ካልኦነ.በቀር.ሰውዬው.መርሳት.ችግር.ምናምን.ምትሉት.ሴትየዋ.አባቷን.ማየቷ.በቂ.ነው.ከታሰበበት.
አሌክስ እውነት በጣም ነው የማደንቅህ የገረመኝ ነገር ስልክ ላይ ያናገርካቸው ሴትዮ ለመንገር እንድህ ያካበዱት ነገር ገርሞኝ ነው ስውየው ስስሙ ይፈነዳሉ እንዴ ?ልጅህ ናት ማለት ምን ይከብዳል ችግር ያለው እነሱጋ ነው መከረኛ ውርስ ፈርተው ነው የማያገናኙት ያሳዚናል
ክፉዎች ናቸው ምንድነው በሽታአይደለም ልጅ ናት እስዋ እኮ ጀግና ሴት ናት ❤❤
በጣም ያሳዝናል ልጅ አለህ መባል ያስደነግጣል😢😢😢
ሰው እዴት ዘሩን ይጥላል ከባድነው
ለጎፋ ህዝብ መፅናናትን ይስጥልን😢
ምን አይነት ቤተሰብ ነው እዴት ሰው ከአባት ጋር ለማገናኝት ምን መሸፋፈን ነገር አይደለም የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው እርገጠኛነኝ እንሕ አባት ያኔ እየፈለጉ ይሆናል ኦ😢😢 አይዞት እናቴ ከአባትወ ጋር በሰላም ያገናኝወት
ምንድን ነው እያረግሽ ያለሽው ?አባቷን ስላላገናኛችኃት አባቷን ልትፈልግ ::next question ?ምን ትላለች ማሚቴ
እህታችን ከአሜሪካ ብትመጣ ለማስተዋወቅ ይቼኩሉ ነበር 😂አየ ሰው የቅንነት መጉደል ነው::አለምዬ ጥሩ አድርገህ አፋጠጥካት:: ምርጥ ጋዜጠኛ ስወድህኮ ኑርልን🙏🥰 እንኳን ተለቀቀ ሼር እያደረግን እናዳርሰዋለን😂😂
ትክክል
እንዴ ታድያ ተሯሩጠው ነው ሊያውም 😂😂
Wenet new getan😂😂😂😂
፡ጝጝእ🎉😂@@SaraSara-fq1em
@@hanoonohaa4414 9g7 f,A
እናትዎት ጎበዝና ጀግና ነበሩ ልጄን አልሰጥም ማለታቸዉ ።
አዎ
በትክክል
ከጀግናም ጀግና ናቸው ብቻቻቸውን 6ልጅ ያሳደጉ ነፍሳቸውን ይማር
የፈለገ እድሜ ቢሄድም ማንነት ግን እረፍት አይሰጥም በእውነት እናታችን ግን ቆንጅዬ ናቸው ❤ ፈጣሪ ከአባትዎት ጋር ያገናኞት እናቴ ❤❤❤
ቅንነት መጉደል እንጂ ማገናኘት ይቻላል። ክብር ለእዮሃ ሚዲያ 🎉
Amele በትክክል ብለሻል አባትና ልጅን ወንድም እናእህትን ለማገናኘት ስልክ መስጠት የአንድ ደቂቃ ጉዳይ ነው ችግራቸው ምንድን ነው ስልክ መስጠት አይፈልጉም እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ንስሃ ግቡ ተመለሱ መልካምነት ለራስ ነው ሞት ቀን አይሰጥም በህይወት እያለ ማገናኘት ሲቻል እድሜው እንዲረዝም አባትየውን ከልጅቱ ጋር አገናኙት በፈጠራችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ ሞት እንደሁ አይቀርም የሚስት ፈቃደኝነት ጥያቄ ለምን አስፈለገ ? ኧረ በፈጠራችሁ አስተዋውቋት ማዘርን ልጆቹ ቢጋቡስ ???
እውነት ነው
ከድንገተኛ ሞት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
በድንገት ስለ ሞቱት ወገኖቻችን ነፍሴ ይ ማራ 😭
በገጀራ በቀን በቀን የምታረዱትስ ለምን ድምፅ አትሁኑ 🤔🤔😊
አሜን 😢😢😢😢💔💔💔
አሜን አሜን አሜን ነፍስ ይማር
Amen. Amen. Amen 🙏🙏🙏
ሲጀመር አባትየው ያቃል ግን ያልፈለጉት ነገር ስላለ ነው ምክንያቱም ከሰራተኛ የሚባል የወረደ አስተሳሰብ ስለሆነ ነው እንጂ ይቺ እናት የማንነት ጥያቄ ነው አስተውሉ ቤተሰብ
ትክክል❤❤❤
ትክክል
ትክክል ማፈሪያ ታዳ ለምን ተኛ 😤😤😬
እኔ ግን የጠረጠርኩት ምናልባት ንብረት ልካፈል ትለናለች ብለው ፈርተው እንዳይሆን። ብቻ አባታቸውን ሳያዩ አባትየው እንዳያርፉ ነው የምፈራው። ለማገናኘት ይህን ያህል ግዜ እና ምክኒያት ማብዛት አያስፈልግም ነበር።
ሀብት ይካፈሉኛል ብለው ይመስለኛል
Dementia is not getting better. የመርሳት ነገር ይ ብሳል እንጂ አይድንም ግዜ ሳይፈጁ ይገናኙ
Dementia is not getting better. የመርሳት ነገር ይ ብሳል እንጂ አይድንም ግዜ ሳይፈጁ ይገናኙ እንደ ማሚቱ አነጋገር እንዲገናኙ አይፈልጉም
Enem endesu nw yemimeslegn
ምን ጉድ ናቸው ክፉ ሰወች አይዞሽ እህቴ አትጨነቂ ያሳደገሽ አባትሽን ነፍሱን ይማርልሽ
እማማ ቆንጅየ እናት ነወት ❤❤ የኔ እናት
እኝህ እናት አባትነታቸውንጂ ጥቅም ፈልገው አይደል አረ ልጆቹ መቸም ካያችሁ አለን እደምትሉ ተስፋ አለኝ ቤተሰብ እደሌለው ሆኖ መኖር የሁለየ ቁስል ነው አለሁ በሉ
እናትሽ ነብሳቸዉን ይማረዉ በጣም ጎበዝ ናቸዉ ልጃቸዉን አልሰጥም ማለታቸዉ
አናውቀውም እንጂ ለካ እኛ ኢትያውያን መጥፎ ህዝብ ነን ለካ
በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነዉ። በልጆች ላይ ለዘመናት ብዙ ግፍ ሲፈፀም ነበር😢
😮100%
ኢትዮጵያውያን ✅
ኢትያውያን ❌
አይገርምም አዎ ጥሩም መጥፎም እንደኛ የለም ።
አሁንም መንቃትሽ ጥሩ ነው ለጥንቃቄ ሀበሻ አውሪ ከሆነ ሰነባብቶል
አባቷን አገናኟት ምንድን ነው ችግራችሁ ? የአባቷን ስልክ ስጧት እና ትያቸው ሄዳ ትያቸው አለቀ አትንገሯቸው እንዳይደነግጡ ከፈለግሽ አንድ ነገር ቢሆኑ አላገናኝም ያላችሁት ተጠያቂዎች ናችሁ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ይህችን የመሰለች እናት ምን አለበት ባታጉላሏት ቀላል ነው ጤና እና እድሜ ይጨምርላችሁ አንተይዘሃት ሂድ እና አባቷን ትይ አለቀ መላክተኛ ንጉሥ ቤት ይገባል አለቀ የታመሙ ከሆነ ሄዳ ትጠይቃቸው
አዎ በእራሳቸው አያገናኙም አለምስገድዬ ካልረዳቸው በስተቀር
አሌክስዬ የምንጊዜም ምርጥ ጋዜጠኛ👍👍👍
አለምየ የኔ ሰዉ አክባሪ እረጂም እድሜና ጤናዉን ይስጥህ
በሀገራችን በጎርፍ አደጋ ህይወታቸዉን ላጡ ወገኖቻችን ነፍሳቸዉን ይማርልን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤️❤️❤️
ነፍስ ይማር አሜን
@@meseretdibabe8020 ❤❤❤
ክፍ ናቸው ወላሂ ትዳር የሚፈርሰው የቆየ ታሪክ ትልቅ እናትጂ ህፃልጅ አልመጣባቸው
እማማ ግን ቆንጅዬ ናቸው🥰
በጣም
እንደዘመኑ ሴት ብትቀባባ
ገና ናት አንገቱአ አልተጨማደደም
@@romanshifa3399 አዎ ትክክል
አረ እማማ አትባልም ከድሮም ስታይሏ የእናት ነበር
ምንድ ነው ማወሳሰብ ሰው አባቱን ማወቅ እህት ወንድማቸውን ቢያውቁ ምንድን ነው ችግሩ ክፍት ካልሆነ በስተቀር እግዛብሄርን ፍሩ እናተ ቤተሰቦች ።
አቤት አለምዬ የኔ ወንድም በእውነት እድሜ ይስጥህ አፋጠጥካት ደሃናት ብለው ነው ቱ አይ እንኳን ወደሚዲያ ወጡ እናታችን ጀግና ኖት እንዴት ወጣሽ ትላለች እንዴ ባለጌ😢
አለምዬ ዘርህ ይባረክ ለምልም ትልቅ ሰው ነህ አሁንም ትልቅ ሁን ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ።
ጎፋ በሃዘን ዉስጥ ነች እግዚአብሔር አምላክ ለሞቱት ነፍስ ይማር ለቀሩት አፅናኝ መላክትን ይላክላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🙏🙏🙏
እኔኮ ግርም የሚሉኝ አንዳንድ የተረገሙ ወንዶች የሰውን ህይወት ገሃነም ካረጉ ቦሃላ ክብር ምንምን እያሉ ልጅ ስጭን የሚሉትስ ብጣሻሞች ክፉ ዘራቸው ለትውልድ ነው የሚተርፈው 😮
እድሜ የሰጠው ጥሩ ስለ ሰራ ሳይሆን
ንሰሀ እንዲገባ ነው ሰለዚህ ነገ ያለው በፈጣሪ እጅ ብቻ ነው
ስለዚህ ሁላችሁም ንሰሐ ግቡ
የወይዘሮ ማሚት ድምፁ የሚያመለክተው ወገን ቢጤ ቤተሰብ መሆናቸው ነው ክብር በዚህ አደለም ዘራቹ መሆንዋን ካመናቹ በቃ መገናኘት ነው' ፊቱን ነበር እንጂ መጥኖ ናደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ' እንኳን ሚዲያ ላይ ወጣሽ እህታችን እውነቱ ይውጣ
Enzehe yamederge godoche egzyabhere sesakale dangaye yakabalu nachawu
Egzyabhere sesakale dangaye yakabalu yamederge godoche
Endehe yalawune betasabe eskas 7 zeru yataragama yehune
በደገት ለሞቱት ወገኖቻችን😢😢😢ነብስ ይማራ≡❤❤❤😭😭መላው ኢትዮጵያ መፅናናት ያድለን
ameen betsb.argije🎉🎉
አሜን 😢😢😢😢
አሜን፫
😊😊😊😊😊😊😊@@maryamdawood5052
አሜን እግዚአብሔር ያፅናን😢
ውይ ሚሚ በሚገርም ሁኔታ ራሷን ትልቅ ሴትዮ አስመስላ እንጂ እናታችን የምትባል አይደለችም ነበር። ጎረቤት ነበርን አባቷ ሲሞቱ ባላስታውስም ሰፈር ውስጥ ግን ብዙ ሚሚዎች ስለነበሩ ሚሚ ኃይለሚካኤል ነበር የሁልጊዜ መጠሪያዋ። በርግጠኝነት ብዙዎቻችን ከሌላ እንደምትወለድ አናውቅም። እግዚአብሔር ይርዳሽ ከወንድሞችሽ ተደብቀሽ አባትሽን ለመፈለግ የደከምሽውን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩልሽ። የአባት ቤተሰቦች የሚገርሙኝ አርፎ ላልተቀመጠ አባት ክብር ፣ጤንነት ምናምን ብለው የሚያቅራሩት ነገር። ለአብዛኛው ልጅ መወለድ የመጀመሪያ ተጠያቂ አባት ነው።
አኒም ትልቅ አንዳልሆነች ገብቶኛል።ኣንዳንዴ ባልባብስ አኩዮችሽ ማሚ ይሉሻል
ብዙ ቤተሰብ ክፉ ነዉ አስመሳይ ነዉ ከፈጣሪ ይልቅ ሰዉን ይፈራል ፈርድ ያጎድላል ምንም አይደል ብታገናኞቸዉ ❤ ግን ልባችሁ ዉስጥ ክፋት አለ አትችሉም ቅንነት ይጠይቃል ሰዉ መሆን
Tekekele teleke sawu yefarale bechayeneme bakare laftre tamegie mamote
እግጠኛ ነኝ ባለንብረት ናቸው አባትየው እሱን ትካፈለናለች ብለው ነው
ኢሄ ሰበብ አይሆንም ሰውዬው አልጋ ላይ ቢቀሩ ራሱ ኣይናቸውን ማየት እስከፈለጉ ድረስ ማየት አላባቸው ሲቀጥል ከሰውዬው የተወለዱትን ወንድምና እህቶችን ማየት መብታቸው ነው ነገርን ማወሳሰብ ያስጠላል
ተባረክ አለምሰገድ ያንተን ድካም ፈጣሪ ይቁጠርልሕ እንጂ ሰኔና ሰኞ ይገጥምና ችግር ፈጣሪዎቹን ያረጋጋቸው።
የዚችን እናት መጨረሻ 🙏
🔥 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🙏
❤❤❤
ኧረ ቀላሉን ነገር ነዉ ያከበዱት ሰዉየዉ ለትዳሩ ሰግተዉ አስመስለዉ ግን ለንብረቱ ተስገብግበዉ ነዉ አሁን ጭራሽ ከእድሜ አንፃር ይረሳል ስለዚህ አያስታዉስም ይባላል ሃሃሃሃ እስኪሞት ነገ ዛሬ እንደሰዉ ያለ ቀላማጅ ክፉ የለም የነዚህስ ይለያል ክብር ለሃሌታ❤❤❤
ማሻ አላህ ስታምሪ የኔ ቆጆ አይዞሸ አባትሽም ለማየት ያብቃሽ ።
ግን ባለ ስልኳ ክፉ ነት አንጋገርዋ እራሱ ደስ አይልም ግን ኢሻ አላህ ወድሞችሽ ያገኙሻል
ደስ እሚሉ እናት እግዚአብሔር እዲሜ ይስጠወት ገንዘብ ትካፈለናለቺ ብለው ፈርተው ይሆናል ሀብታም ስግብግብ ነው ለሠው አይጨነቁም ሆዳሞቺ
ለዉርስ ፈርተውነው እንጂ ማገነኘት ምንችግር አለው ሴትዮዋ አውቃነው
Ewnete new
ሴትየዋ ለማገናኘት ፈቃደኛ አይደለችም ክፋት እንዳለባት ካነጋገሯ ያስታውቃል
ስንት አመት ለመኖር ነው ይሄ ሁሉ ክፋት
ሴትየዋ መርዝ ናት ፈጣሪዬሆይ
ምስኪን ሲያሳዝኑ 💔
የኔ ጀግናናት ኘዎ ቅብርር ብለው ኑሩ ቁሳቁሰ እኮ ከሰው አይበልጥም ሆዳሞች ናቸው ቤተሰብ ተብዮዎች
ቆይ ሲያስረግዝ ሰረተኛ ሲደፍር የልገረመዉ ዛሬ ልጁን ስትመጣ ምንም አይፈጠረም ምን ታካብዳለች ሴትየዋ እርግጠኛ ነኝ አባትየዉ ሀብታም ሆኖ ልጅቷ እንዳትካፈል መሞቻ ቀኑን እየተጠባበቁ ነዉ
በትክክል መጀመሪያ ነበር መጥኖ መደቆሰ አሁን ምን ያርጋል ድሰት ጥዶ ማልቀሰ አባት አባት ነው ማወቅ አለባት
@@TigistTeklehaymanotGebreselass ትክክል ልጅቷ ዉለዱኝ ብላ አልተወለደች ለምን ያለጥፋቷ የለአባት ፍቅር አድጋ ይባስ ብለዉ አባቷን እንዳታገኝ ይፈርዱባታል ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ የአባቷ ዘመዶችም የእጃቸዉን ይስጣቸዉ
የእኔም ግምት እንደዛ ነው ለንብረት ብለው ነው አባቷን እነዳታውቅ የከለከሏት
ወ/ሮ ማሚት ጥሩ ነገር ለልጆችሽ ሰርተሽ ሙች አትደባብሽው።እስኪሞት ድረስ ነው የምትጠብቂው? ንብረት እንደሆን ብትጠይቅም መብቷ ነው።ምክንያት ሳታበዥ ንገሪው አባት ተብየውም በጊዜው ያደረገውን መቼም ቢሆን አይረሳውም ጠንቅቆ ያውቃል።
አይ የኢትዮያ ወንዶ ች ልክስክሶች
ማሚት የምትባለዋ በጣም ክፍ ጨከኝ ነቸዉ በልጆችሁ አገኙት በጣም ባለጌ ናቸዉ
አሌክስ አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም❤
DNA የሚባል ነገር አለ አባትዬው ከታመሙ በሰለጠነ ግዜ ደም ወስዶ ቼክ ማድረግ ነው! ለጥያቄያቸው መልስያገኛሉ አይዞት እግዚአብሔር ይርዳዎት:: ዘመድ ይተባሉት ሴትዬ ምን ያካብዳሉ!!!!
ሀብታም ብትሆን አነፍንፈው ያስተዋውቁአት ነበር በመጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ጥሩ ነው
🎉🎉🎉❤❤❤ሰላም የኔ ዉዶች ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ አሜን በሉ 🎉🎉🎉❤❤❤ስወዳችሁ አንዳቾሁ እንዳታልፉ አሜን ሳትሉ 🎉🎉🎉🎉🎉
Amen 🎉
እግዚአብሄር ይርዳሽ
እንድታገኛቸው ያልፈለጉት በአባትየው የጤና ጉዳይ ሳይሆን ሌላ ችግር እንዳለባቸው ይታያል
ከባድ ነው ቢያስተዋውቋቸው ከግዲህ እርዳኝ እይሉ ለምን ግን ሰው በዚህ ልክ ይከፋል ትዳር የሚበጠበጠው ህፃን ልጅ አልመጣባቸው ያሳዝናሉ
@@b.6015
ክፋቱ የሚሚ እና ቤተሰቦቿ ነው የሚሚ እናትም ክፋ ናቸው የሞተ ኣይወቀስም እንጂ
ውርስ የሚባል አለ
@@sirgutamera4806ቢኖርስ መብታቸውከሆነ ያግኙ አባትየውካላሳደጋቸው በውርስም ይካሱ በሁሉ ተጎድተውአይሆንም ግን እኝህ እናት የጠየቁት የማንነት ጥያቄ ነው❤❤❤
አሌክስ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ወንድሜ እንደው በአንተ ፕሮገራም የማቀርበው ታሪክ የለኝም ግን እንደው ለምስጋና እና ይሄ ሰውን በፈገግታ በትእግስት የሚቀበለውን ፊት የማየት እድል ባገኝ እንዴት እንደምወድህ የልጆችህ አባት ያርግህ
ክክክክ ምነው መፈቅለ ትዳር ልታረጊ ነውደ ጉድ
😂😂😂
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል@@b.6015
@@b.6015😂😂😂
She’s so pretty ❤
እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ሰላም ጤና ይብዛላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊ ወገኖቸ ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸውን ይማርልን አሜን
አንዴ የመርሳት ችግር አለበት የምርሳት ችግር ያለበት ስው አይደነግጥም ምክንያት አያስተውስም ይቺ ምክንያት ናት ምቀኝነት ነው ላለማገናኘት ነው
ምክንያት ነው የዛሬ25እኮ ነው ፍለጋ የጀመረች ታሪክ አባት አያውቅ ለስማቸው ፍርቴ ነው
እናታችን እስከዚህ ዕድሜያቸው ድረስ ወላጅ አባታቸውን ሳያገኟቸው መቆየታቸው በጣም ያሳዝናል። አሁን እግዚአብሄር ይርዳቸው።
ወ/ሮ ማሚት ጥሩ ነገር ለልጆችሽ ሰርተሽ ሙች አትደባብሽው።እስኪሞት ድረስ ነው የምትጠብቂው? ንብረት እንደሆን ብትጠይቅም መብቷ ነው።ምክንያት ሳታበዥ ንገሪው አባት ተብየውም በጊዜው ያደረገውን መቼም ቢሆን አይረሳውም ጠንቅቆ ያውቃል።
እግዚአብሔር ይርዳዎት ጉዳቱን እሳቸው ናቸው የሚያውቁትና አለምሰገድ ይሄንን ጉዳይ አፋጥንላቸው በጣም ነው ያሳዘኑኝ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው በተለይ እሳቸው በድሮ ባህል ስለተገደቡ እንጂ ይህን ወጣት ቢሆን ያለበት ቦታ ሄዶ ቤታቸውን ያንኳኳ ነበር ይሄን ያህል ጊዜ መታገሳቸው ሳላደንቅ አላልፍም
Chewa yeteregagu konjo enat nachew. Yastawekalhu sireatachew erasu. Egziyabher beselam yagenagnewot❤❤
ደሞ ሲያምሩ እማማ❤❤
የሴትዮዋ አነጋገ ተንኮል አለበት እንጁ አባትና ልጅን ማገናኘት ቀላል ነው እግዚአብሔር ን ፈርታችሁ አገናኙአቸው
አለምሠገድ እድሜናጤና ይስጥህ
የንብረት ስጋት ነው ያለባቸው እናት ግን ቆራጥ ጀግና ነበሩ ነብስ ይማር
በጣም ያሳዝናል የኛ ህዝብ ክርስትያን ነን እንላለን አቤቱ….. ማረን 🙏 እ/ርን አንፈራም። ሲቀጥል ሰዉየዉ የሰራዉን እኮ ያዉቃል የሚያቀዉን መደበቅ ምንይሉታል? ለያዉም እያወቀ ባለመርዳቱ ያስወቅሰዋል! የናቶች መከራ😢
እግዚአብሔርን ✅
እ/ርን ❌
@@mimicherinet948 awne yaghie hezebe keresteyane name enelalene bataleye stepmothers ena kalela latawolda yalene amelakakete ka egzyabhere hege yawota nawu
አይደብርም እንዱይ እግዚአብሔር በሉ እንጁ እንደዙህ አይፂፍም
እግዚአብሄር ይባርክ አለም ሰገድ
ይገርማል መጨረሻውን ጥሩ ያርገው ሴትዮዋ ግን የሚፈልጉ አይመስልም
ስለእግዚአብሔር ብላችሁ አስተዋውቁአት
እህቴ አባትሽን ታገኛለሽ እቶችሺ ለውርስ የመጣሽ ስለ መሰላቸው ነው አባትሽን ማግኘት አለቦት እስከመጨረሻ በሕግም መድረስ አሎቦት የአባታቸው ንብረት መካፈል አሎቦት🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አንዳንድ ሰው ይገርማል
አሁንም አሉ ቡዙ ሰዎች ለስሜታቸው የሚሞቱ ከዛ እውነት ፈጦ ሲመጣ
ማንነት ክብር የሚሉ
ማንነት ክብር የሚኖረው ሰው እራሱን ሲያሰከብር ነው
እራሱን መቆጣጠር ያቃተው ሰው ደሞ ስለማንነቱ መጨነቅ የለበትም
የስንት ሰው ህይወት የተበላሸው ያለፍላጎታቸው በሚደፈሩ እንስቶች ነው የሚፈጠሩት ልጆቹ ደሞ እንዲህ ጸባለ የአይምሮ ውዝግብ ውስጥ ይኖራሉ
እባካችሁ መጨረሻችሁን ሰለማታቁ ዛሬን አስተውሉ ለግፍ አትፍጠኑ ።
Things change know tekenolgy yagaletachawole
ወይ አለምዬ አንተ ግን ምን አይነት ስብእና ነው ያለህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሴትየዋ ባጠቃላይ ማገናኘት አልፈለገችም
ይሙታ ታዳ ባለጌ ደፍሮ ልጅ ወልዶ ልጅ ጥሎ ማሰቃየት እግዚአብሔር አይግደለው በሂወቱ ይሰቃይ😢
የምን መደንገጥ ነው እዴት ያደረጉትን አያውቁም እንዴ ምን ማለት ነው ይደነግጣል ማለት ሆ ምን አይነት ክፋትና ድርቀት ነው ጌታሆይ
አራተኛነኝ ዛሬ
እዮሀ በጣም የምወዲህ የማከብረህ
ከኢትዮጱያ ጋዜጠኛች አንዱነህ
ባባየ
ውርስ ፈርተው ነው እሚሆነው አይዞወት እናታችን
ልጆች ሳይተዋወቁ ቢጋቡስ ስለሚለውማ የማናቸውም ጭንቀት አለመሆኑ ግልፅ ነው።
ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😢💔💔💔💔
ይገርማል እኔም በእደዚ አይነት ክዜ ነዉ ያደኩ ግን አምላክ ይመሰገን የአባቴ ቤተሰብ የኛ ነሸ ይሉኝ ነብር 8 አመቴ እያለሁ ተደብቀዉ ይመኩርኝ ነብር እኔ ደሞ ምን አላቅም ነበር በመጨረሻ የአባቴ ወድም ልጀ አድ ቀን ሰርቆ ወሰደኝ ከዛ በደብ ተዋወኩ ፈጣሪ ይመሰገን 🙏
እድሜን ጤናን ይስጥልን አለም ሰገድ❤❤❤❤!!!!!
ምን አይነት ህሌና ቢስ ቤተሰብ ናቸው የመጨረሻ ባለጌ ስግብግብ ክፉ ቤተሰብ ናቸው ምናለ ቢያገናኟት😢
አባትና ልጅን አገናኙ እንጂ ምቀኛ ዘመዶች ።
ይገርማል በጣም አይ ሠው😢
በድንገት ለሞቱት ወገኖቻችን ነፍስ ይማር😢😢💔
የት ነው የሞቱ ??😢😢😢
@@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ በጎፋ ኣባባቢ የመሬት ናዳ በጣም ቡዙ ሰወች ሞተዋል😢😢💔
አባታቸውን አገናኙ:: እንዴ ምን ችግርአለው ልጁ ነችችችችችች
ያሳዝናል የሚሰማዉ ሁሉ 😢😢 አይዞኝ እናታችን ኑሮሁን፠ኑሩ ዝብለሁ ክፍ ሰዉ ናቸዉ አባቷነዉ የጠየቀችዉ ሹ ሀዳ ፈጣሪ ሆይ ትግሰቱን ይሰጠን ለምንሰማዉ ሁሉ
ከማንነት ጥያቄ በላይ ዉስጥን ምጎዳ ነገር የለም 😢 መጨረሻቸዉን 🙏
እናት ልጃቸውን መውሰዳቸው ትክክል ነው ይሄኔ ትተው ብሄዱ ኖሮ እናትሽ አትፈልግሽም እየተባሉ የድጉ ነበር ሰው ግን ማለት ምን አይነት ፍጡሮች እንደሆንን
የአክስቲቱ አነጋገር በጣም ያሳዝናል ። በወጣትነት ለምን አልመጣሽም ብለዉ መከራከር ምን ይሉታል። አባት የማወቅ ጉዳይ መብት ነዉ። በመጡበት ጊዜ እንኳን ደህና መጡ መባል ነበረበት።
አይዞሽ እናታችን ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ጠብቂ ለፈጣሪ ስጭ
ሴትየዋ በጣም ነው የሚመፃደቁት ፈሪሃ እግዚአብሔር የሚባል ነገር የለባቸውም ማገናኘት አይፈልጉም። ንብረት የሚካፈል መጣ ብለው ነው ዝብንን የሚሉት ቀድሞ ሟችን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ።
የማንነት ጥያቄ እንቅልፍ ይነሳል ምን እድሜ ቢገፍም
እሰይ አለባበስዎት ሲያምር እናታችን 💐💐
ቤተሰብ ምን አስባችሁ ነው ሞትም አለኮ ፀፀቱን ትችላላችሁ? ምን ማለት ነው "አጎታችን ይታመማል" አሳማኝ አይደለም ።ሰውየውም በእርግጠኝነት ያውቃል ስለዚህ ማግኝት አለበት።እንዲህ አይነት ግዴለሽነት ተፅእኖው ከባድ ነው። "እህቶቼን ፣ወንድሜቼን " እያሉ በናፍቆት እየተሰቃዬ እንዴት አስቻላችሁ? ከባድ እኮ ነው የሰው ነገር ምናልባትም ሐብታሞች ስለሆናችሁ ፈርታችሁ ነው ይህ ነው ምክንያታችሁ።
"ይህኮ ቀላል ነው" ታድያ ምነው የምታደክሞአቸው አመት ሙሉ ።የአስር ደቂቃ ስራ ነውኮ ጭራሽ ቆጣ አሉኮ ሲደወል ሊወቅሱ ሞከሩ በጣም ያሳዝናል መቼ ነው የሰው ህመምም ህመማችን የሚሆን ?
ይህ ጊዜ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም ።ሰውየው ስራውን ያውቃል ምንም አይሆን ።ጤና ለሌለው ሰው የማይነገር የልጅ ሞት ነው።
ሴትዬዋ አነጋገራቸው አሳማኝ አይደለም በጭራሽ እርህራሔ የለባቸውም በገንዛ ልጃቸው የምን መደበቅ ነው።ምን ይሆናሉ ልጅ ሞተብህ አልተባሉ ወልዳ ኮራ ብላ የምትኖር ልጅ ተገኝታ ነው።እንዴውም ጤናቸውም እድሜአቸውም ይታደሳል።
እናታችን እንኩዋንም ወደ ሚዲያ ወጡ ምክንያቱም አስቸጋሪ ቤተሰብ ናቸው ።
ntela.biderbubet🎉🎉🎉
ምኑ ነዉ አለባበስ ሚያምረዉ እንግዲ እናት ናቸዉ ነጠላ ቢለብሱ ነዉ ሚያምረዉ
We should make it vairal this video alemye we love you ❤️
እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌም ትገርመኛለህ
ለክብር እያሉ እኮ የድሮ ሰዎች ያስቸግራሉ ክፋት እንጂ ላለማገናኘት ቀላል ነዉ ማንነት ግን ሁሌም ከአይምሮ የማይወጣ ህመም ነዉ ። ከምንም በላይ በተለይ የእናታችን ወንድሞች ወይም እህቶች አለንልሽ እንደሚሉ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን ኢዮሃ ሚዲያ መጥቶ ችግሩ ያልተፈታለት የለም🙏
በጣም ይገርማል የ እኔም ታሪክ ነው እኔ ግን በጊዜው አውቄዋለሁ ።
አሁን እሷ ትልቅ ሰው ናት ምናለበት ቢያገናኟት ሚስቱም ከዚህ በኋላ ምንም ችግር አትፈጥርም እንደውም ደስ ሊላትም ይችላል ኢሄኔ እኮ እሷ ጥሩ ሰው ናት ።