I appreciate the great Skindir Nega, In this Interview, I observed a clear difference in understanding between the interviewer and Mr.Eskinder. May God give you a long life
Eskender , you are the person of the time - God sent I like your clear conscious - you are raising the thinking of the Ethiopian people to higher standard. God bless you heart🌿💓
ESKEDER NEGA YOU ARE ONE OF FEW EDUCATED PERSON YOU DOING PERFECT JOB ...YOU ARE BRILLIANT ...ABSOLUTELY DOING PERFECT JOB . YOU ARE TOGETHER AND FIGHT FOR THE RIGHT OF ETHIOPIANS ....NO ZERENIOCH IN OUR CITY
Ethiopia has 13 provinces where all Ethiopians live in. The country must not divided by language, My mum is Amara, my dad is oromo, my husband is Tigray, my daughter married Gurage and has 3 children, my son married Gamo and has 2 children. We live as people not as language. Addis Ababa is the capital city of Ethiopia and got residents who born there. In civilized countries the focus is, democracy and freedom with 3 basic food shelter and love. Those who intentionally do anti democracy must come to justice. Ethiopia belijochua tafrana tekebra lezelalem tinoralech. Eskinder stand strong and organise Addis Ababa residents. Ethiopia belijochua tafrana tekebra lezelalem tinoralech. Love and peace to Africa
Abiy teliteh minm atametam adis Abeba wedehim telahim oromia wust new migejew yih hak new eskinderm yawukewal gin gin yehulachinm nat kale new miyawataw
Please guys try to differentiate constitutional issue from administrative and service issue. You guys are citing Washington city to be a model for A.A, but there are a lot of things to look at from Legal and regulators point of views. So please both of you before you come on TV and discuss a major issue get informed about what you are talking about. Thanks anyway!!!!!
እሥኪ ቃል የለኝም የምገልጽበት በውሥጥህ የሐገር ፍቅር አለ እርጋታህ ገራሚ ነው ሺ አመት ኑር ክፋ አይንካህ ጠላትህን ፈጣሪ ይገሥጽልህ አሜን፫
እግዚአብሔር ይጠብቅህ :: ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ::
I appreciate the great Skindir Nega, In this Interview, I observed a clear difference in understanding between the interviewer and Mr.Eskinder. May God give you a long life
ይህ ኮርማ ያለልብ አይሰማም እስኬው የኔ አዋቂ😘😘😘😘
እስክንድር ጀግናው የአዱገነት ጠበቃ ብየሀለሁ እንመጣለን በቅርብ ቀን የአዱ ገነቱ ነኝ ያውም የጃልሜዳው በርታልን ካንተ ጋር ነን ።
Eskender.gagnowe
💪💪💪💪💪💪
እድሜና ጤና ተመኛንልህ አቶ እስክድር ነጋ እኛ መከፋፈል አፈልግም
እስክንድር መቸም ሊቅ ነህ ። ኑርልን የኛ ጀግና ;; ስዩሜ እናመስግናለን ውይይቱ በጣም ጥሩ ነበር.... ሰላምህ ይብዛ
አንተን የወለደች ጀግና ትባረክ
በደንብ ነው የተረዳህው ከጎንህ ነን በርታ
አንድም ምክንያት የለውም በጭፍን ልዩ ጥቅም የለም ነው።
ህክምና ሲባል ሲንጋፖር
ውሃ ሲባል ወሸንግተን
ቆሻሻ ሲባል መቀሌ
የሆነ ጭፍን ነገር ነው ዶማ
እስክንድር የሸገር የቁርጥ ቀን ልጂ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
There is no Sheger ,only Addis Abeba.
አሚን
ኢትዮጵያ ሀገሬ መመኪያዬ
እስክንድርን ፡ የሚያስረው ፡ ስለጠፋ ፡ በምንም ፡ ሊታወቅ ፡ ሰላልቻለ ፡ አሁን ፡ በሽግግር ፡ ጊዜ ፡ የኦሮሞና ፡ የአማራን ፡ ሕዝብ ፡ ደም ፡ ለማቃባት ፡ የተለያዩ ፡ ተለኮ ፡ ያላቸውን ፡ ወጣቶች ፡ ይዞ ፡ ሰልፍ ፡ ወጣ። በሰልፉ ፡ የሚደሰት ፡ ጌታቸው ፡ አሰፋና ፡ መሰሎቹ ፡ ናቸው ፡ ምክኒያቱም ፡ ኢትዬጰያ ፡ እንድትፈርስ ፡ ስለሚፈልጉ።
ለእ
@@beletetom107 ጀዋር ይዞት የወጣው ቡድን ገጀራና ዱላ ህጋዊ ነበር በአንተ አመለካከት ጌታቸው ቢደሰት ባይደስት አገር ሀና ለገና ይፈርሳል ተብሎ የአንድ ብሄር የበላይነት አናስተናግድም ለዚያውም በማስፈራራት አዱ ገጀራ ይዞ እዲወጣ ሌላው ደግሞ ስብሰባ ስለተሰበሰበ ማፈስ አስራም አሁን ህዝብ አይሸወድም
Relley sesikendre u are true God bless u 😍Ethiopia lazlalam tenur wed agri one love for every 💚💛❤
እስክንድራችን ኩራታችን
Wow እስክንድር እያብራራ ነው የሚመልሰው። እረጋ ያለ ሰው። መቼም ኢትዬዸያ ውስጥ እውነት የሚያወራ አይወደድም። ፈጣሪ ይጠብቅህ።
በርታልን እስክንድራችን
እስክንድር ጀግና ሰላምህ ይብዛ
እግዚአብሔር ከሰማይ ወርዶ ለኦሮሞ፣ ለአማራ ብሎ የሰጠው ቦታ የለም ይህ የዘርኞች ምኞት ነው። ታላቁ እስክንድር አናመሰግንሀለን የኢትዮጵወያን ጠበቃችን ነህ።
Eskender , you are the person of the time - God sent
I like your clear conscious - you are raising the thinking of the Ethiopian people to higher standard.
God bless you heart🌿💓
ድል ለዲሞክራሲ እስክንድር ነጋ ለዘላለም በሰላም ይኑርልን።
የዚህ ሰውየ ጨዋነት በታም እወደዋለሁ እስኬው ምርጥ ሰው
እስክንድር በጣም የተረጋጋህ እና ለሌሎች ምሳሌ መሆን የምትችል ስሜታዊ ያልሆንክ ድንቅ ሰው ነህ ሺ ያርግህ ተባረክ ሀገራችን ያጣችው ትእግስተኞችን ነው ካንተ ጋር ዘመን እንሻገራለን አለም ስለሚያውቅህ እንከተልሀለን
እስክንድር በጣም ነገሩን በጥልቅ በተለያየ መንገድ ተረድቶታል:: በሚሰጠው ጥልቅ አስተያየት በጣም ተመችቶኛል:: ይህ ሁሉ በውይይት ይፈታል ብዬ አስባለሁ መድረክ ማዘጋጀት እንዲህ በእውቀት የተሞሉትንና ከስሜት ነፃ የሆኑ ሰዎች ማነጋገር ማወያየት በእርግጥ ችግሩ ይፈታል ብዬ አምናለሁ:: ይታሰብበት እላለሁ አገር ለማዳን:: ሆያ ሆዬ አገር ያፈርሳል እንጅ ገንብቶ አያውቅም::
ጀግናው እስክንድር ከጎንህ ነን
እስኬዉ የኛ ጀግና ኑርልን የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጂ
💪💪💪💪💪💪💪💪💪
እስክንድር ነጋ አድናቂህ ነኝ ኑርልን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ በርታልን::
ልዩ ጥቅም ከተባለማ ግብፅና ሱዳንም አባይን እየተጠቀሙ አይደል ስለዚህ ኢትዩ ጵያ ልዩ ጥቅም ማግኝት አለባት ማለት ነው ። እስክንድር የኔ ምርጥ
ሰው ሲኖረን ነዋ? ሰው ቢኖረንማ ኢትዮጵያ ላለፉት 3 000 አመታትም ካሳ ክፈሉኝ ብላ ትጠይቅ ነበር አሁንም ታስከፍል ነበር ነገር ግን ኢትዮጵያዊ እርስ በራሱ መባላት ነው የሚያውቀው።
@@ጓልትግራይሽኮር-ጰ1ቘ እውነት ነው ለምትቀር አለም ተባልተን አለቅን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
ለኪሚት:ሁሉው:ያሳቀኝ:ኩሚት:እእ:የቻሉት:ደሀ:ወገኑን:ማጥቃት:ነው።እሀ:እነዛን:ማን:ማንይጠይቃል:ብለህ:ነው።
ዓባይ እኮ በተፈጥሮ እየፈሰሰ ነው ለሱዳንና ለግብፅ የሄደውና ተፈጥሮ የሰጠውን ተፋሰስ የተጠቀሙት፡፡
አዲስ አበባን ደግሞ በተፈጥሮ እዚያ ያልነበረውና ተፋሰስ ያልተበጀለትና በግድብ ያልተገደበ ሁላ ልክ እንደ ዓባይ ውኃ ፈሶ መጥቶ የኔ ነው ብሎ የሚቃዥበት ነው፡፡ ኦሮሞ እዚያው ነበር፤ ወደ ሌላ ሂዶ የሰውን የኔ ነው ብሎ አልተሟገተም፤ አይፈልግምም ገና ሲፈጠር፡፡
አንድ የኦሮምኛ አባባል “እብድ የሌላ ሰው ንብረትን የኔ ነው ይላል”የሚል፡፡
@@keenyamaallaatadhiiro6843 እሺ ከዛስ ብቻ ልብ ይስጠን ነገ ሁሉም ይቀራል
Esiknder Nega sir keep it up bro we with you sir
እስኬ የምር ወንድ ነህ እኮ
አቦ ከክፉ ይጠብቅህ ኑርልን ኢ/ያን ደስታዋን አብረን የምናያት ያድርገን
የቁርጥ ቀን ልጃችን እስክንድር በማንኛውም መልኩ ከጎንህ ነን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 😘😘😘
ጀግና በርታ ! Sikinder God bless yuo, yuo are our hero
Sikinder God bless yuo, I am proud of you our hero
Mimi Fendrich
እስክንድርን ፡ የሚያስረው ፡ ስለጠፋ ፡ በምንም ፡ ሊታወቅ ፡ ሰላልቻለ ፡ አሁን ፡ በሽግግር ፡ ጊዜ ፡ የኦሮሞና ፡ የአማራን ፡ ሕዝብ ፡ ደም ፡ ለማቃባት ፡ የተለያዩ ፡ ተለኮ ፡ ያላቸውን ፡ ወጣቶች ፡ ይዞ ፡ ሰልፍ ፡ ወጣ። በሰልፉ ፡ የሚደሰት ፡ ጌታቸው ፡ አሰፋና ፡ መሰሎቹ ፡ ናቸው ፡ ምክኒያቱም ፡ ኢትዬጰያ ፡ እንድትፈርስ ፡ ስለሚፈልጉ።
ለእ
ሁሌም እንደዋሻችሁ:: ለምን ስራ የሌለውን ዱላና ገጀራ ይዞ የሚያስፈራራውን መንጋ ስራ ብትፈጥሩለትና ለለውጥ ብታዘጋጁት እንደ ሰላማዊ ዜጋ ብታደራጁ ውጤቱ ያማረ ሰላምም ይኖር ነበር:: ወይ ስራ የለው ወይ ፍቅር የለው ዝርፊያና ጭካኔ ማፈናቀል ማስፈራራት አይደክማችሁም
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እስክንድር ነጋ .....እግዚአብሔር ይባርክህ !!!
እስክንድር ምርጥ ሰው I really appreciate you 👏🏿👏🏾👏🏽 ስይዩም የምጠይቀው ጥያቄ እንደጋዜጠኛ ነው ወይስ እንደምን ሆነክ ነው አልገባኝም ???
የዘረኛ ክኒን አለን they have the same idea don’t worry
ሱዮም ኦሮሞ ስለሆነ የአድስ አበባን ጥቅም ስለሚፈልጎ ለማወቅ የሚደርገው መፈታተን ነው እንጅ ጊዜው የነሱ ስለሆነ ስዮም ጋዜጠኛ ሳይሆን አስተማሪ ነው አያገባውም ነበር
sss sss በጭራሽ አይደለም ስዩም ታከለ ኡማን ያንቀጠቀጠ ወንድ ነው ለዚህም ታከለ እቢሮው ድረስ ጠርቶ ተለማምጦታል ግን የዘንድሮ ፖለቲሻኖች ምናቸውም አይታመን አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው የማይከዳ፡፡
@@gracekensington4971 በትክክል በአሁን ሰአት የሚታምን ሳይሆን የሚጎዳ ነው የበዛው ይሁን እንጅ እስክንድር ጀግና የጀግነዘር ጨዋ የታሪክ አባት ነው
የዘረኛ ክኒን አለን betam
Bravo Eskew Viva ምርጥ የኢትዮጵይ ልጅ የዘረኞች ራስ ምትታት ::
እስክንድር በሳት የተፈተነ ጀግና ነው አንበሳ።
ደስ የሚል ውይይት እስክንድር በጣም እናመስግናለን ድምፃችንን ስላስማህምን በርታ ኢትዮጵያን ነን የምትል ሁሉ ከጎኑ ልንቆም ይገባል
አስክንድር እናመሰግናለን ነው ኢትዮጵያ ነክ
እስኬ ሠላምህ ብዝት ይበልልን የኔ ጌታ በጣም ሀቀኘ ሰው ነህ ሀይል የእግዚሐቤር ነው በእውነት እወነተኛ የኢትዮጰያ ልጅ እስክንድር ነጋ አንድ ልጅህን ሺ ያርግልህ ጌታን በጣም ነው የማከብርህ የማደንቅህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እንዲሰጥህ የሁልግዜም ፀሎታችንን ያለሙ መዳሀኒያለም ይስማን አሜን!!!
እስክንድር ነጋ አድናቂህ ነኝ!!!!!🙏🏾✌🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
እስክንድር ነጋ መሰረታዊ እውነታ እየተናገረ ነው. በሰማሁት ሁሉ ደስ ብሎኛል ትግሉ የኔም ነው
ኢትዮጵያን ሊበትኑ የፈለጉ ራሳቸው ይበተናሉ "ኢትዮጵያ ግን እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች" እንደ እስክድር ነጋ ቅን በአራቱም የኢትዮጵያ ግዛት ያብዛልን።
ሁለታችሁንም እንውዳችሗለን። ስዩም ሁሌም ለእውነት የቆመ የማከብረው ኢትዮጵያዊ ነው። እንዲህ ነው እውነተኛ ምሁር ማለት በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ነው።👍👍👍👍👍👍👍👍👎👍👍👍👍👍👍👍👍 እስክንድር ክብር አለኝ።
እስክንድር የኛ ጀግና እግዜአብሄር ይጠብቅልን ።እንወደሀለን
ጠያቂው የብቃት ችግር አይቼበታለሁ ጉዳዩን በደንብ የተረዳው አይመስልም፡፡ እስክንድር እናመሰግናለን፡፡
The interviewer contradicts with himself. Huge knowledge gap between them. You are so wise and brave Eskindir👍👍
Is he ? If you notice never answered just compere & blame rubbish
እስክንድር በርታ የኢትዮጲያ ጀግና ሀይል የእግዚአብሔር ነው
እስኬ ጀግና በርታ ከጎንህ ነን
ESKEDER NEGA YOU ARE ONE OF FEW EDUCATED PERSON YOU DOING PERFECT JOB ...YOU ARE BRILLIANT ...ABSOLUTELY DOING PERFECT JOB . YOU ARE TOGETHER AND FIGHT FOR THE RIGHT OF ETHIOPIANS ....NO ZERENIOCH IN OUR CITY
እስክድር የኢትዮጵያ ጀግና
እስክዲር የኛ ጀግና እንኮን አማራ የሆንኩው
ስዮምም ሆነ እስክንድር ኢትዮጵያውያን ናቸው።እናመሠግናለን።
እስክድር የኢትዮጵያ ጀግና በርታ ፈጣሪ ያግዝክ እሱ ይጨመርልክ
Mert Ethiopiawe. Eskeder Nega we Love you so much💚💛❤🙏👍
World class! Thank you both!
እስክዲር ነጋ አላህ ዪጠብቅህ ያረብ ከጎንን ነን
አሜን
እስክንድር ጀግናችን አለን ከጎናቹ ነን
Ethiopia has 13 provinces where all Ethiopians live in.
The country must not divided by language, My mum is Amara, my dad is oromo, my husband is Tigray, my daughter married Gurage and has 3 children, my son married Gamo and has 2 children. We live as people not as language. Addis Ababa is the capital city of Ethiopia and got residents who born there.
In civilized countries the focus is, democracy and freedom with 3 basic food shelter and love. Those who intentionally do anti democracy must come to justice.
Ethiopia belijochua tafrana tekebra lezelalem tinoralech.
Eskinder stand strong and organise Addis Ababa residents.
Ethiopia belijochua tafrana tekebra lezelalem tinoralech.
Love and peace to Africa
Very informative and matured discussion, thank you for both of you!
Eskinder our hero you are an exceptional individual most Ethiopians are behind you no more ODP no more Abeye Ahmed!
peace2ol አንተ አጭበርባሪ ፍየል ወዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ ለ አብይ ያለህን ጥላቻ ለማንፀባረቅ ከፈለክ ሌላ መንገድ ተጠቀም እኛ ግን አብይን እምንወድበትና እስክንድርን የምናደንቅበት መሰረታዊ ሀቅ እለን አንተ ደንበኛ የ ህወሀት ሰው እንደሆንክ ያስታውቅብሀል ተከፋይም ነህ ሆዳም
Abiy teliteh minm atametam adis Abeba wedehim telahim oromia wust new migejew yih hak new eskinderm yawukewal gin gin yehulachinm nat kale new miyawataw
ሁለት ንፁህ ኢትዮጽያን እናመስግናችኃለን ።
Fekadu Gashaw
እስክንድርን ፡ የሚያስረው ፡ ስለጠፋ ፡ በምንም ፡ ሊታወቅ ፡ ሰላልቻለ ፡ አሁን ፡ በሽግግር ፡ ጊዜ ፡ የኦሮሞና ፡ የአማራን ፡ ሕዝብ ፡ ደም ፡ ለማቃባት ፡ የተለያዩ ፡ ተለኮ ፡ ያላቸውን ፡ ወጣቶች ፡ ይዞ ፡ ሰልፍ ፡ ወጣ። በሰልፉ ፡ የሚደሰት ፡ ጌታቸው ፡ አሰፋና ፡ መሰሎቹ ፡ ናቸው ፡ ምክኒያቱም ፡ ኢትዬጰያ ፡ እንድትፈርስ ፡ ስለሚፈልጉ።
ለእ
አለህ፣የጠብቅህ፣እስክድር
እስክንድር መድሐኒ አለም ይባርክህ ለእዉነት የቆምክ ሰዉ
እስክንድር ስወድክ ከነብሴ ነው የኢትዮጵያን ኩራት የዘረኞች የግር እሳት ስዩም እንመሠግናለን
ጥያቄወች ደግሜ ደጋግሜ አዳመጥሁት፣ለመሸወድ ይመስላል ብቻ አይደለም ፣በርግጥም የዉሸት ፈተና ነው፣።ህዝባችን አንዴት አንደተሸወደ ይገርማል።በርቱ
i am so happy with Eskinder he is very intelligent. God be with U and Ethiopian.
ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ህይወቱ ያሳስበኛል። ልክ እንደ ሰማዕቷ እንግሊዛዊት ወ/ሮJo_Cox አደጋ እንዳይፈጠር እሰጋለሁኝ። እሳቸውም ለ አውሮፓ ህብረት ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች መብት ነበር የተጉት። ስለዚህም ብልህ ባለቤት ስላለችው ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል አበክራ ልትመከረው ይገባል። መጠንቀቅ ያተርፋል እንጂ አያከስርም፤ ብዙ ብልሆዎች የሚጠቁት በሚወዱት ነገር ነውና ጠንቃቃ እንዲሆን ልትነገረው ይገባል። ድንግል ትከተለው። ከስኬቱ እኔ ህይወቱ ነው እንደ እናት የሚያሳስበኝ።
እግዚአብሄር በደሙ ይሸፍነው የንጹሃን ተሟጋች ነው መቼም እኛ እውነት አይዋጥልንም እንጂ እስክንድር እውነቱን ነው እየተሟገተ ያለው ልዑል እግዚአብሄር ከክፉ ይጠብቀው እኛም በፀሎት እናስበው
አታስቢ። ጀግና ነው ቢሞትም አይቆጨው። እነመለስ ዜናዊ ይችን ተንኮል ጓንጉነው ጥለውን ሄደዋል። በሰሩትም ተንኮል ህዝብ እያለቀ ነው። እስክንድር ቢሞት ኢሞርታል ነው። አንድ ሚሊዮን አስክንድር ተክቷል። እውነተኛ ኢትዮጽያዊ የዘመናችን ቴዎድረስ ነው።
@@selam12ful አልችልም እመቤቴ እኔ ተፈጥሮዬ ጭንቀታም ነው። ከ22 ዓመት በላይ እምተኛው ለተወሰነ ደቂቃ ብቻ ነው። ይጨንቀኛል የድምጽ አላባዎቹ የኢትዮጵያ እናቶች ያለባራ ዕንባ። እሱ አሁን ያለበትን ሁኔታ ድንግልዬ ብቻ ነው የምታውቃው። ተሰቅዞ ተይዟል። እንዲኖርልኝ እንጂ እንዳጣው አልሻም። ለናአፍቆትዬም ለሰርኬም ቢሆን መኖሩ ትንፋሻቸው ነው። ለአላዛሯ ኢትዮጵያም ይኑርላት እንዲህ በሆነ ወቅት ብርሃን ነው የሆነላት። ይህም በመኖሩ ነው። ስንት ነፍሰጡር እናቶች ከመሰከረም 5 ጀምሮ ጭንቀት ውስጥ ናቸው። የጽንስ ዘመናቸው በጭንቀት እና በስጋት የታጠረ ነው። የተስፋቸው ጥግ የለውም። የእስክንድር ንቅናቄ በዚህ የምጥ የቅይጥ የዥንጉርጉር ጊዜ ነው መከራውን ሁሉ ጥሶ የተከሰተ ነው። ባልደራስ የምልክት ቦታ ነው። እናም ቢኖርልን አላዛሯ ኢትዮጵያ ተስፋ ይኖርላታል። ለእሱ ብቻ ሳይሆን በተመሳሳይ ሁኔታ ለተሜ ለፋናዬ ልጅም ይጭንቀኛል ... ደፋሮች እና የግንባር ሥጋ ስለሆኑ መጨነቄ ለማስቀረት እልችልም። ተባራኪ የእኔ ልዕልት ስለተጋራሻኝ ጭንቀቴን። በእኛ እኩለ ሌሊት ነው። ስለሚጨንቀኝ ነው ያልተኛሁት። አመሰግንሻለሁኝ።
እስክንድር ከስምህ በፊት ታላቁ የሚለው ይጨመር ከምር ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ኑርልን ።
መለስ ዜናዊ ነው በኦሮሞ ክልል መሀል ያደረጋትን። 27 አመት በፊት ክልል የሚባል ነገር የሉም። በሸዋ ክፍለሀገር ትገኛለች።
Ewunet new ehe ye tplf yene meles sira new
እስካው አንበሳይ አለክልን ኑርልን ክፉ አይንካክ
ጀግና ነህ ቀጥልበት
❤️👍👍እድክንድር በእውነት ጀግና ነህ !! ትክክለኛ ሰው ነህ ለአዲስ አበባ ከንቲባ !! ስዩሜ አልመጠንከውም እውነት ለመናገር እስክድር አለም አቀፍ እውቀት ሲኖረው ስዩሜ አንተ ግን የካድሬ ንግግር እና ጥያቄ ነው ምትጠይቀው !! እባክ ትንሽ ቀረብ በለው
ጅግና
ነህ እስክድር
እስኬ የኢትዮጵያ እንዲውም የሸገር የቁርጥቀን ልጅ በርታልን ሁሌም ካንተጋር ነን የድንግል ልጅ ይቅደም ይከተልክ እንወድካለን!!!!!!!
እስክንድር ብረቱ በርታ አንጫጫው እንግድህ
I really impressed with Seyum with his patience to listen and learn
የናፍቆት አባት እስክንድር ነጋ የኢትዮጵያ ቼኩቬራ ነው!
እግዚአብሔር ያግዝ እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን🙏💚💛❤
እስክድር ለሰው ልጅ እንቁም በማለትህ ብቻ አላህ ይጠብቅህ
አሚን ያረብ አላህ እድሜውን ረጂም ያድርግልን
አሜን አሜን አሜን
እስክንዲር የኢትዩ አለይታ በርታ ኢትዩጽያንና ህዝቦቿን ታደግ በተለይ ሸገር
የኛ ሀገር ተማርን የሚሉ ጅቦች ስለበዙ እያወቁ ነው የሚያባሉን በሌላው ሀገር እንዴት እንደሚሰራ ያውቃሉ ግን በማጫረስ ነው የሚዝናኑት። በሰው ህይወት ላይ ቁማር ይጫወታሉ። ልዩ ጥቅም የሚባል ነገር የለም አለቀ ።
እናመሰግናለን ሁለታችሁንም!!
እስኬ የኔ ትሁት ምኞትህ ሁሉ ተሳክቶ እንታየው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
አሚን
አሜን
ትክክል እስኪ ልዬ ሰው ኑርልን
Iskinder we support you ,here from diaspora
Eskinder niga no deyasipora but Eskinder nega Jonalsm ;and democracy human rights is that clear?
ልክ ነህ እስክንድር ነገም ሱማሌ አፋር እና ሌሎችም ልዩ ጥቅም እየተባለ ይችን አገር የሚበትን ጉዳይ ከአሁኑ መድረቅ አለበት
Eskinder is logical person
100% agree to Eskinder. Seyome Teshome this interview and discussion is teaches us lots. Please invite Jawar too.
መለስ ዜናዊ ከመቃብር ውስጥ ወጥቶ ውስብስብ አድርጎ ያሰረውን መጥቶ መፍታት አለበት እንደዚ እንድንባላ ያደረገው እሱ ነው
እስኬ ታላቅ ሰው ነህ፣ እግዚአብሔር ከ አረመኔወች ይጠብቅህ።
የበሰለ ዉይይት ፥፥ ሁለቱም የተለያዬ ኣመለካከት ቢኖራቸዉም ቅሉ በዉይይት እውነትን ፈልገው ይገናኛሉ፥፥ እውነትም የተማሩ ና የበሰሉ ወንድሞች ናቸው
እስክንድር ደስ የሚል መልስ ነው እግዚያብሔር ይስጥህ
This man is on point. Very well educated, I agree with everything that he said
ህስክድርን ባየ አይኔ አብይ ለምኔ አብይ ለዘሩ ህስኬው ላገሩ😍😍😍
That is how you think, but it's not True
@@simboetefa8325 it's true we don't have faith in Dr Abie administration
አብይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው አንቺ እንደምታስቢው አይደለም፣ ኦነጎች እና ወያኔዎች አላሰራ ስላሉት ነው እንጂ ፣ የአብይ አላማ ህዝባችንን ከድህነት ለማውጣት ነበር ጊዜ እንስጠው አንቸኩል፣
I do not know how you compare Eskender with Abeye? It seems to me you have no clue!!! You are clueless ignorant.
Please guys try to differentiate constitutional issue from administrative and service issue. You guys are citing Washington city to be a model for A.A, but there are a lot of things to look at from Legal and regulators point of views. So please both of you before you come on TV and discuss a major issue get informed about what you are talking about. Thanks anyway!!!!!
ታላቁ እስክንድር በርታልን
I agreed with you Eskindir & most ethiopian do as well.
Mr.siyum you're right Brother
So far you asked very important questions
ጋዜጠኛው አማርኛ መናገር እንጂ ማዳመጥ የሚችል አልመሰለኝም
ልዩ ጥቅም የሚባል ነገር የለም አገርግሎት ሌላ ልዩ ጥቅም ሌላ። ይቺ ማምታታት ይበቃል እንሟሟታታለን ማን በለፋው ማን ኪሱን ሊያዳብር እንትላለቃታለን ዘረኝነት ጠባብነት ወደመጣበት።
ስዩም ልዩ ጥቅም ላልከው ኦሮሚያ መብራት የምታገኝው ከአማራ ከደቡብ እንዲሁም ከጋምቤላ ነው እነሱም ልዩ ጥቅም ይገባቸዋል ማለት ነው
ይሄ ጥሩ መከራከሪያ ነጥብ ነው
ደደብነቱ ነው ስዮም ጋላ ስለሆነ ነው ሲጀመር አ/አ የኦሮሞ ማን አደረጋት እሱን ብሎ ሙሁር
አሪፍ ነገር አመጣህ።
አረ ኦሮሚያ ምንም ያጎዳልት ያልም
No way,Gilgel Giba 1,2, 3 yet huno new?
እስኬው እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን❤❤❤እንወድሃለን❤❤❤
እስክንድር ነጋ ትህትናህ ብቻ ይበቃል።
ያ ነዋ። ጨዋ ያሳደገው። ምድረ ሰገጤ መረን ሆነው አድገው እኮ ነው መረን ስራ አሚሰሩት።
@@selam12ful 😁😁
አላህ ይጠብቅ ከአላህ በታች ትልቅ ሰው ነህ
ኦሮማራ ልዩ ጥቅም ኮኮኮኮኮኮኮኮ
ማነው ከማን የሚበልጠው ?
የምን ማጭበርበር ነው
እስክንድር!!!
እኮ ነው ።
ስዪም የራስ የራሱን ነው የሚያውራው
እስክንድር ነጋ አስተዋይ አዳማጭ የሚናገርው በምክኒያት የማያለቀልቅ ለሁድ ሳይሁን ለህሊናው አዳሪ ምርጥና ኩሩ ኢትዮጵያ እስኬን አትችሉትም ለምን መስላቹ እውነትን ይዙ ስለሁነ ለዛውም ክውቀት ጋር ታሪኩን ጠንቅቆ ስለሚያውቅ እስኬ በርታ የኢትዮጵያ ህዝቡ ክጉንህ ነው
አንተ ጠያቂ እንትው መላሽ ትሆናለህ
በጣም ትገርማለህ::
እስክንድር ኣቋምህን ሚሊዮኖች ይጋሩታል አአ የነዋሪዎቿ እና የአህጉራችን ከተማነች
ትክክል
እስክንድርን ፡ የሚያስረው ፡ ስለጠፋ ፡ በምንም ፡ ሊታወቅ ፡ ሰላልቻለ ፡ አሁን ፡ በሽግግር ፡ ጊዜ ፡ የኦሮሞና ፡ የአማራን ፡ ሕዝብ ፡ ደም ፡ ለማቃባት ፡ የተለያዩ ፡ ተለኮ ፡ ያላቸውን ፡ ወጣቶች ፡ ይዞ ፡ ሰልፍ ፡ ወጣ። በሰልፉ ፡ የሚደሰት ፡ ጌታቸው ፡ አሰፋና ፡ መሰሎቹ ፡ ናቸው ፡ ምክኒያቱም ፡ ኢትዬጰያ ፡ እንድትፈርስ ፡ ስለሚፈልጉ።
ለእ
በጣም ፡ የሚያሳዝነዉ ፡ የአለፈው ፡ 27 አመት ፡ ፖለቲካ ፡ ከአማራ ፡ ሕዝብ ፡ ፍላጎት ውጪ ፡ ነው ፡ የሆነው
(1) የኤርትራ ፡ መገንጠል
(2) የአሰብ ፡ ጉዳይ
(3) ከልል ፡ አስተዳደር
(4) የወልቃይት ፡ የራያንና ፡ የመተከልን ፡ መነጠቅ
(5) ከኦሮሚያ ና ፡ ከደቡብ ፡ እንደ ፡ ውሻ ፡ መባረር
(6) ኮንደሚኒየም ፡ መከልከል
በእነዚ ፡ ሀሉ ፡ ጉዳይ ፡ አሸናፊዎች
(1) ጀግናው ፡ ሕዋት
(2) ሻቢያ
(3) የኦሮሞ ፡ ሕዝብ
ዘላለሙን ፡ ተሸናፊ ፡ አማራ ፡ ምክኒያቱም ፡ መጮ ፡ መጮ ፡ መጻፍ ፡ መጻፍ ፡ ካለ ፡ ወኔና ፡ ድፍረት ፡ ዋገ ፡ የለውም። በዛሬው ፡ ጬኸት ፡ ምን ፡ ተገኘ? ቄሮ ፡ እንኳን ፡ ጮኾ ፡ ኮንደሚኒየም ፡ አሰከለከላችሁ። what is your accomplishment at all? You are always losers because you are not brave. In the last 27 years everything went against your desire. Thanks to my hero Melese. Takele Uma is still on power and he will be in the future.
@@beletetom107 mn malet new?? Enkwan Eskendir jwarm altaser!! Mtachu engdy stzerfun, stafnaklun, stdefrun zm blen enyachu???? Ethiopia endtnor Ktflge A.A belong to all Ethiopian!!!