BeAnidinet wede Egiziabihar Eniseliyi. Dr Abiyi Ahimod beshumeti gezachew kali yegebutini hulu lemadiregi Melaw YeEthiopia Hizibi kegonachew new silemini Hizibu kebota bota eyeyefenakele yalew .Meriyachini Betam yemedeneku and wedetachi ziki bilew yetechegetewoni hizibi ayitewali neger gini bemeyafenakilachew sew lay mini eyetederege new .
Aster Abrahan betam, he looks so angry, he sounds full of Tlacha, I am not Ethiopian but, I have seen him being interviewed once regarding Assab, he was very angry that Meles made Ethiopia without to loose access to port. Which is not true, we liberated our ports, we didn’t need any help from Meles or anyone else. It’s the Amhara people who still don’t accept we liberated our Eritrea, no one else helped, the End.
M Fsahatsyon rightttttt!!!! You think you are smarter than everybody else??? That is a very corrupt story to tell. Keep on telling your story of a glass half empty!!!
Don't attack the guy; if you are opposing his interpretation, just come up with your alternative ideas. We are all good in opposing someone's idea without an alternative viewpoint. Be civil and do the right thing!!
If you ask now I started to question what happened last year it is a planned assasination or it was real? Even what happened to Engineer Semeghew? Is it a suicide or assasination? I am not even try to question what happened in Bahir Dar and Addis.it is too painful. Just keep forgetting the good fight.PEACE TO ALL.
ዶ/ር ደረጀ እቀጩን ነው የሚናገረው እወነትን መቀበል ያቃተው ብቻነው የዶክተር ተቃራኒ የሚሆነው ተባረክ
ዶ/ር፡ደረጀ፡ዘለቀ፡አምላክ፡እንደርሶ፡ያለውን፡ሙሁር፡ያብዛልን፡ጥሩሀሳብ፡እናመሰግናለን
ዶ/ር ደረጄ አድናቂህ ነኝ ስዩሜ ተባረክ ዮናታ አጭቃባጭ ነህ
Yes et
Yes er er
ሰዩሜ በጣም ነው የወደድኩህ እንደዚህ አይነት መድረክ በብዛት መሰራት አለብህ የዉዴታ ግዴታ አመሰግናለሁ
Dr Dereje Zeleke well said.
ዶ/ር ደረጄ ብሰማዎት የማትጠገቡ ሰው ኖት
R I p er er yes 👌✊✊✋✋✌
ዶ/ር ደረጀ 💪💪💪💪💪 በጣም ጎበዝ
Dr. Dereje talked the right word; i can hear ur words & commentar everytime
ደ/ረ ደረጅ በሳል አእምሮ የላችው ምጥቅ ሰውእንዳተ አይነት ያብዛልን
dr Dereje well good . u see the truth.
ዶክተር ደረጀ
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው።
እውነተኛ የመምህር (የአስተማሪ) ማብራሪያ ነው።
ዶ/ር ደረጀ ምርጥ ተንታኝ ነዎት
Zemena Kasa dr. Derege looks very angry 😡 person look at him, he need help, before depression sets in.
ዮናታን ብዙ ይቀርሀል።ተስፋህ ጥሩ ነው።የሁላችንም ምኞት ነበር ።ነገር ግን ከፊትህ ያለው ገደል አልታየህም።
አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት....... ነው የዮናታን ነገር
ዶክተር ዴረጄ በጣም ሙህር።
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር denkoro maleth new, muhur person works hard like Dr. Aby to unite your country Ethiopia.
ስዩሜ ፕሮግራምህን አድናቂ ነኝ በብዙ መንገድ አላማህን እጋራለሁ ግን አንድ ማሻሻል ያለብህ ነፃ ውይይት ብለህ ጣልቃ ገብተህ የምትናገረውና የነሱን ሐሳብ ደጋፊ መሆን ባታደርግ እጅግ ጠቃሚ ፕሮግራም ይሆንልሃል
ዮናታን እጅግ አድርባይ ነው
Dr Derege Zeleke is a smart cookie
Kella Kebena no he is qnategna and sad person
Thx Gemchisa
ገመቺስ አስተዋይ ሰው
ምርጥ አቀራ ረ ቢ ነው
አይኖቸን ወደ ተራሮች አነሳሁ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ? ረዳቴ ሰማይንና ምድርን ከሰራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው:: አይኖቻችን ከዶክተር አብይ አንስተን እንደ ህዝብ ወደ እግዚአብሔር ዘወር እንበል:: አብይ እግዚአብሔር አይደለም::
BeAnidinet wede Egiziabihar Eniseliyi. Dr Abiyi Ahimod beshumeti gezachew kali yegebutini hulu lemadiregi Melaw YeEthiopia Hizibi kegonachew new silemini Hizibu kebota bota eyeyefenakele yalew .Meriyachini Betam yemedeneku and wedetachi ziki bilew yetechegetewoni hizibi ayitewali neger gini bemeyafenakilachew sew lay mini eyetederege new .
ለልቤ ተስማሚ የእግዛብሄር ቃል ስላ ገኘሁ
ልቤን ደስ አለው።
ሥዪም እባክህ አማራ በአማራ ክልልና በኦሮሚያ ክልል በዚሕ ግርግር ያለ መረጃ እየታፈነ እየታሠሩ ነው
እባክህ ድምፅ ሆናቸው
Seyoume you did great job!!!
As long as the so called leaders of change remains as a tribal leaders, there will be no tangible change.
እንደ አማራ እና እንደ ኦሮሞ ማሰብ አቁመን እንደሰው ብቻ ማሰብ ካልጀመርን ይሄ የቡና እና የጊዬርጊስ ጉዳይ አይደለም:: ውጤቱም ግብ ማስቆጠር አይደለም: እልቂት ነው::ቆሞ ማሰብ ግድ ይላል::
Abel♥️♥️💫Seyoum keep it up🙏🏽water to ice phenomenal panel
ስዮም በጣም ደስ የሚል ትምህርት የሚሠጥ ዝግጅት ነው በግሌ በጣም አመሠግናለሁ
ሰላም ለኢትዮጵያ
ጎጠኞች ልብ ግዙ
ኢትዮጲያ አሟታል አገርን ለማስተካከል እየተባለ ዘረፋው ከወያኔ የበለጠ ቀጥሏል አብይም የሚጠሉትን ሲያሳድድ አገሪቷ እታች ባሉ የኦዲፒ አባላት ሙስናው ደርቷል ለምሳሌ ግምሩክ ገቢዎች መሬት ልማት አረ ስንቱ አሁንም በጠቅላያችን ትንሽ ተስፋ አለኝ
ተባረክ ግፋበት ልክ
Seyoum and Abel educational and positive media .🙏🏾❤️
I like Dr comment
ስዩም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናል
Dr derje thanks for your deep and insightful analysis about that venomous snake.....! Tplf still hopeful they will come back someday..... Watch !!
በስመአም,,, ምነው ምን በደልን,,,? ህወሓት ይመለሳል,,,? ሰውነቴን ተንቀጠቀጠ አንተ ለፃፍከው,,,
መጥቶ ምን ሊኮን ነው???
ውይ ቀኔን ነው ያበላሸኀው,,,
Enante mkenoch, besmeam, tEbitenoch
@@mhaymanot1290 ለምን ትእቢተኞች? ግልፅ አድርገው,,,
የሚሰማኝን ነው የፃፍኩት,,,
*ዶ/ር አብይ ጥሩ ልብ፣እቅድ፣ትንቢት አለው። ግን ወደ መሬት የማይወርደው እና ህዝቡ ላይ ያልስራው ለምንድነው?
መልሱ ክፉ ቀን፣ ክፉ ስዓት፣ ክፉ ልብ፣ ክፉ ዘመን፣ ክፉ እራስ ወዳድ ትውልድ፣ ገንዘብ አምላኪዎች እና ከፈጣሪ መንገድ የሚያወጡ ጠንቋዮች ስለበዙ ውስብስብ ችግር ሳናስበው ደንዝዘን ገባን። ስለዚህ ሁሉም ማወቅ ያለበት የተቆለፈ ነገር አለ? መልሱ ደግሞ በሳይንስ የተመረቀ ደግሪ ከመምለክ አይገኝም። መፍትሔው መሪውም ወደ ፈጣሪው ማልቀስ፣ ህዝቡም ወደ እውነት ፈጣሪ መንገድ ብቻ በማስተዋል ተመልሶ እስከ ዛሬ ያለፉትን መሪዎቻችን ቴክኖሎጂ በሌለበት ያገለገሉትን ሁሉ እያነባን ይቅርበሉን ማለት አለብን። ምክንያቱም ግራ የገባው የተረገመ ትውልድ የመሞቱትን እየወቀሰ ሐጥያቱን ያበዛና፣ ይደበላለቅበታል። አሁንም አረፈደም እውነትን ተነጋግሮ፣ እውነተኛው ድልድይ ላይ በአንድ ላይ መሻገር ብቻ ነው! ኢትዮጵያ እጣ ፋንተዋ ፈጣሪዋ በሚወደው መንገድ ብቻ መሄድ እንጂ እንደ ፈረንጅ ሆዱንናቴክኖሎጂ በማምለክ መጓዝ በታሪክ አይቻልም! አስቡት ምንም የማያቁትን ችግር ላይ ጥለን ሲኦል ግዜ ከለፈ በኋላ እንደ እፈኝት ልጅ ሆነን ዋይ፣ዋይ ስንል!* አንድ ነገር ቢከስት የአደዋ ወያኔዎች የአገሪቱን ገንዘብ የዘረፈችሁትን መልሶ በይቃርታ ከኢትዮጵያ ህዝብ መታረቅ፣የዘር አቀንቃኞች እና በወያኔ ኢፈርት ገንዘብ የኦሮሞን ደም የበላችሁ አነጎች እና ጁዋሪ ገንዘቡን ለኢትዮጵያ መልሳችሁ ይቅርታ መጠየቅ ብቻ ነው ከዚህ ውጭ ቢሆን ነገ ላይ አትበሉትም!!!
agree Dr Abiy good person and good heart
Solomon M.S. ትክክል
Solomon M.S. ,, well said n I’ll share ur opinion
ያቶ ገመቺሣ አሥተያየት ትክክል ይመሥለኛል። አሁንም የኢሀዲግማዋቅርና ማአከላዊነት ነው።
ዶክተር ደረጄን እንደመሥማት ምን ያሥደሥታል 😍
ገመችስ በጣም ጥልቅ እይታ ነው
Yonatan tesfaye u r really positive thinker ,, keep it up bro
ስዪም የሚመራው ነጻ ውይይት ነጻ ውይይት ሳይሆን የራሱን ድፍን ጥላቻ በሌሎች ማስረጽ ነው
በትክክል ይሄ በሬ እኔማ ስጠላው
ስዩም ዘረኛ አለመሆኑ ብቻ በቂ ነው
Dr Derge tebyew zeregna yehone sew meknyatum wana ye derg chefchafi selenebere kefu ke asteyayetu goret.
Aster Abrahan betam, he looks so angry, he sounds full of Tlacha, I am not Ethiopian but, I have seen him being interviewed once regarding Assab, he was very angry that Meles made Ethiopia without to loose access to port. Which is not true, we liberated our ports, we didn’t need any help from Meles or anyone else. It’s the Amhara people who still don’t accept we liberated our Eritrea, no one else helped, the End.
M Fsahatsyon
rightttttt!!!!
You think you are smarter than everybody else??? That is a very corrupt story to tell. Keep on telling your story of a glass half empty!!!
Gemechu,God bless you#
Bravo Elias
አሪፍ ውይይት ነው ከስዩሜ ጣልቃ ገብነት ውጪ ።
Siyoum Stop cutting them off indeaaa you are exactly acting like ETV journalists
You can criticise and give positive advise without giving negative example, The man is trying ... give him credit !!
ምስክይን አልያስ ለወርተኛ ህዝብይ ዋጋ ምክፈልህ ይጻዝነናኛልይ
Megelagelihn wedefit tayewaleh
አሪፍ ፕሮግራም ነው ምንም የሱዬም የፓለቲካ አቆም ባይመቸኝም አብን ነው የኢትዮጵያ መዳኛ በእኔ እምነት
I agree with Doc. Derejie. One small group domination had buried once and for all.
Good to start with... cant wait part2…
@38:20 excellent observation. Wow
አሁንሞ ከወያኔ ቀንበር ሀገራችን ሳትወጣ ለምን ለማን ነው ምትሰበሰቡ ትንሽ ወራት ቆይተው ለቅመው ያስገቧችዃል ነገሩ እስኪጠራ ሀሳባችሁን ባትሰጡ ጥሩ ይመስለኛል አሁንም ለውጥ የለም
በዘረኝነት መንፈስ የሰከሩ ስራ ፈት ወረኞችከማህበራዊ ሚዲያ ካልጠፉ ሠላም የለም እንደ አጋንንት ከኢትዮዺያ ምድር ይነቀሉ
Best yared Amen!!!
እኔ እምለዉ አሁን ያለዉ የዶክተር አብይ መንግስ እሚመራዉ ኦሮሞ ሰዉ እንዲገድል 19 ባንክ እንድዘርፍ ሰዉን ባደባባይ እንዲሰቅሉ አንገት እየቀሉ ምን አደረገ አሁን አማራ ክልል ዉስጥ የገቡት ልዩ ሀይል ባስቸኳይ መዉጣት አለበት ዘረኝነት ገኖ እንዲወጣ እያደረገ ያለዉ እራሱ መንግስ ነዉ ለዉጥ ለዉጥ በፍፁም የለም ከክልል ወደክልል ስልጣን ተዘዋወረ እንጅ ለዉጥ የለም ድሮ የህወሀት የበላይነት ነበረ አሁን ደግሞ የወሮሞ ተተካ የታሰሩት ሰወች ባስቸኳይ መፈታት አለባቸዉ
ምነው ዶክተር ብርሃኑን ለመግደል አደባባይ ላይ ክላሽ ይዘው የወጡትን መኮነን የከበደህ
Dedebi Amhara analysis
ዶ/ር ደረጀ ከሚያሰደሰተኝ ነገር ወያኔን ሲገልፀ በትክክለኞ እና ማንነታቸውን በሚገልፀ መንገዱ ነው የሚጠራቸው
ወያኔ የኢትዮጵያን የኣፍሪካ ሱመ ገናናነት ጀግንነት ሰለ ኣለው ፡ሰትበሉ ወያኔ ስትተኙ ወያኔ ስትነሱ ወያኔ ፡
@@samsunggalaxyj5samsunggala143 ወያኔ የሚሉት የዎረበላና የዘረኞ ደረጅት በምድር ላይ እሰካለ አሰከፊነቱን ወረበላነቱን ገዳይነቱን እና የሌባ ጥርቅም መሆኑን ከማናገር አልቆጠብም እንደምታወቀው ባለፈው ፪፰ አመታት ያችን አገር ዘረፋቹሁ ገደላች ሁ ያ አልበቃ ብሎቹሁ አገሪቶ ወደማትወጣበት የዘረኝነት ተላላፊ በሸታ በዛች አገር ላይ እንደ ተሰቦ አዛመታች ሁ ይህን ዘረኞ ድርጅት ሌት ተቀን እንደ አሰካፊ ወረረሸን በሸታ በተገኔው አጋጣሚ ማውገዝና የበሸታውን አሰከፊነት ላላወቀ ማሰረዳት እኞ የበሸታው ተጠቂዎች ግዴታችን ነው ምንግዜም ባገኔሁበት አጋጣሚ ከመናገር ወደሆላ አልልም ዘረኞ ሳይ ያሰቃዥኞል በህለሜም በእውኞም መውገዜን አላቆምም
ዶር ደሬ አንተን አይምጥንም መዉጣት ነበረብህ
እኔምለው ኮመቶቻችን በቆንቆችን ቢሆንጥሩነው የሰውቆንቆንማሳደግ ለምንአስፈለገ የራስን ፊደል አለመቀበልነው ለኔ በራስ አለመተማመንይመስላል።
እኔም ግራ የሚገባኝ ያ ነው። እኛ እንደኛ የኛ የለንም? ነው ወይስ ሌላ ቋንቋ ሚናገር ብሄር ተፈጠረ ደሞ...መቼስ የኛ ነገር ማቆሚያ የለው።
R I p er er wow wow wow er 💪💪💪💪👏👏👏👏👏👏👏
እንደእናንተ ያለ ጥርቃሚ ነው አገሪቷ እያባላ ያለው እግዚአብሔር ይፍረድባቹህ
ደኩተር ደርጀ እና አቤል ሀሪፍ አተያየት ነው እናመሰግናል
ዘይነብ ዘውዱ Hh dr Derege is one sad person not a positive thinker.
@@mhaymanot1290 እባከወን ባገረኛ ያውሩ
ስዩም ጥሩ አወያይ ፈልጋችሁ ብትወያዩ ጥሩ ነው
እኔም ወያኔን አልወደውም ስዩም ግን ችግርህ ከወያኔ ጋር ብቻ ነው
I like the bald guy the next Anti TPLF force leader who knows the truth and psychology of tplf cancer ...💚💛❤️💪💪💪💪
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎 ሲባል ሰምታ.....
ወገኖች ብዙ ከህወሃት ጋር አትጣሉ
ነገ ሊከሰት ይችላሉና !!!
very interesting
ስዪም የጋዜጡኛ ወግ እና ክብር የለክም
beretu wegenochachn wesetachn tekatelal demital
Mich yhon yagerachn netaneta ymimilesew
ጠያቂ ነህ ተጠያቂ፡ወይስ ሃሳብ ሰጪ ??????? ምናለ አሳጥረህ ባጭሩ ፡ለተሳታፊዎች ብትሰጥ መልካም ነው ለወደፊትም በምታቀርበው ጥያቄ ና መልስ፡፡፡፡፡፡
It is clear the new leaders are from the same Party. Don’t expect much to have a democratic change
ትክክል አሉ ተመንጥረው ይውጡወያኔለኛ ሰላም አይፋጥርልንም አብይንም ሊያሰሩአልቻሉም የሰሚያለህ ይውጡልን ከሀገራችን ውስጥውስጡን እንደቱሀን ተሰግስገዋል
በስዩም በሚመራ ወይይት መፍትሄ ይዞ አይመጣም ምክንያቱም ዘረኛ ስለሆነ የሱን መንግስት ለመከላከል ህዝብ የራሱን መፍትሄ እዳይወስድ ተስፋ እያደርገ እዲኖር ለማድረግ ነው
እውነተኛ የአገራችን ችግር ምንጭና ዋና ችግር በዚህ ውይይት ተነስቷል ተስተናግዷል የኢትዮጵያ ህዝብ ችግር ፈጣሪዎች በሀገሪቱ እግራቸውን ዘርግተው ባለበትና አለመያዛቸውና አለመጠየቃቸው ሲገርመን በጥባጮቹ አገርንና ህዝብን የዘረፍ ግፈኞች በዘረፍት በራሳችን ሀብትና ገንዘብ የህዝቡን ለውጥ ለመንጠቅ ለማወክ አሁንም ሌትና ቀን ይሰራሉ
Don't attack the guy; if you are opposing his interpretation, just come up with your alternative ideas. We are all good in opposing someone's idea without an alternative viewpoint. Be civil and do the right thing!!
Who is the ‘guy’ here? Dr. Abey or one of the speakers
ከሰኔ እስከ ሰኔ የተሰራው ድራማ በአብይ ነው።
Seyoum is Abiy’s spokesman!!
The rest of the people are our heroes!!
Komari bithon yishalhal seyom telawa endamarelat set kiliblib alalkim
97 ትልቁን ሴራ የሰራው ኦፒዲዮ ነበር።
ናትናኤል አቃጣሪ ነክ
ለአቶ ስዩም ተሾመ፦ በመጀመሪያ ሁሉንም መከታተሌን ልግለጽና ገንቢ የሆነ አስተያየቴንም ልስጥህ። እርሱም፦ እንደዚህ በዛ ብላችሁ ስትወያዩ ሰፋ ያል ክብ ጠረጴዛ ብትጠቀሙ መልካም ነው። አሁን እንደዚህ ዓይነት ቁምነገር እየተወያያችሁ አቀማመጣችሁ ግን ትኩረትን እንደማይስብ የእድር ስብሰባ አይነት መሰለ። ምናልባት እኮ ተገጣጣሚ ክብ ጠረጴዛ ሊገዙላችሁ የሚችሉ ባለሀብቶች አይጠፉም። እናንተም ለእነሱ በመሐሉ አጭር ማስታወቂያ ልትሠሩላቸው ትችላላችሁ። በተረፈ በርቱ።
It's much better than the shaye buna setup. But needs improvement.
አብይ እውነት ለህዝብ ከቆመ የህዝብ ልጅ የበላ የደፈረ ጌታቸው አሠፉን ለምን ለህግ አያቀርብም። ለምን በሠላማዊ መግድ የሚቀሣቀሠውን እሥክድር ባደባባይ ማሥፈራራት አሥፈለገ። ለምን ትግራይ ከአንድሚሊየን በላይ ልዮ ፖሊሥ ሢያሠለጥኑ የራያን ወልቃይትን ህዝብ ሢጨፈጭፉ ምን ምላሽ ሠጠ። አብይ እየተጫወተ ያለው ጨዋታ ህብረተሠቡ እምነት ሚጥልበት አይደለም።ኦነግና ወያኔ ሢፎክሩ መልሥ የለውም ያማራ መደራጀት እራሡን መከላከል እረፍት ይነሠዋል። የሚያወሩት ሌላ የሚሠራው ሌላ። አፉ ቅቤ ነው ተግባሩ ግን የሚሣየው ከወያኔ አሠራር የተለየ አደለም።
Thank You Astu 💎💕
Dedebi ye Amhara ye Eskindir gered.
ማሠብ የማይችል በዘር የሠከረ ሠልፍሽ ማሠብ ሥለማይችል ሌላ የሚለው የለውም። ፎር ዮር ኢንፎርሜሽን እሥክድር አማራ አደለም ሎሎ።
መጨረሻላይ የተናገረው አስተዋይ ነው ሌሎቻቹህ ጭንቅላታቹህ የናንተ አይመስለኝም እስር ቤት የ አይምሮ ችግር ደርሶባቹሃል ብዬ አስብለሁ
ምን ችግር አለው ምርጫ እየመጣ እኮ ነው መሞከር ልማዳችን ነው ደሞ ሌላውን እንሞክራለን ሁሉ ያወራል ሁሉ ሀሳብ ሰጪ ሁሉ አዋቂ ኤጭ
আসার জন্য ধন্যবাদ আমি আলাস্কা এয়ারলাইন্সের ফ্লাইট থেকে দেখছি কিন্তু আমি যাচ্ছি
We will handle it.
"መንግስት ከምርጫ በሗላ ህገ መንግስቱን ለማሻሻል እቅድ ይዟል" ማለት እንዴት ምርጫው ያለቀለት ጉዳይ መሆኑን ያሳያል አቶ ገመቺስ እና አቶ ስዩም? አሁን ያለው ፓርላማ መቶ በመቶ የኢህአደግ አባላት እንደሆኑ እናውቃለን:: ታዲያ የትኛው ፓርላማ ነው ይህንን ህገ መንግስት የሚቀይረው? መንግስት ለማለት የፈለገው ህገ መንግስቱ አሁን ሳይሆን ህዝብ በሚመርጠው በሚቀጥለው ፓርላማ መሆን እንዳለበት ለመግለፅ ነው ብሎ ለምን አይታሰብም? ለምንድነው መጥፎ ነገርን ብቻ በራሳችን ላይ የምንተነብየው? ለምሳሌ የአሜሪካን መንግስት የሚመራው ዶናልድ ትራምፕ እንኳን ለሚቀጥለው ምርጫ ሊያስብ ቀርቶ እስከሚቀጥለው አመትም ስልጣን ላይ እንደሚቆይ እርግጠኛ አይደለም:: ነገር ግን ለሚቀጥሉት አሥር : ሀያ : አመታት የሚሰሩትን ያቅዳል:: ታዲያ እንደናንተ አስተሳሰብ ትራምፕ በሚቀጥሉት በርካታ አመታት ስልጣን ላይ እንደሚቆይ ያለቀለት ነገር ነው ማለት ነው? ጎበዝ እንደማህበረሰብ አስተሳሰባችን ሁሉ ጨለምተኛ ነው: እስቲ የተሻለ ነገር ለማሰብ እንሞክር::
ስዪሜ፣ጥሩ ዉይይት ነው ያደረግከው።በኔ አስተያየት before and after sene 16 ካልን
በመጀመሪያ ሁላችንም በየግላችን ነው ተስፋ ያደረግነው።እዚህ ላይ ነው ችግሩ።መሆን የነበረበት በኢኮኖዊም በአስተዳደሩም ይሄን ነው የምንፈልገው ብለን በድምፅ ብልጫ ለወሰንላቸው ግቦች የጊዜ ገደብ ሰጥተን የተለያየን ሆነን ቢሆን ለመገምገም እንችል ነበር።አሁንም ከዚህ ተምረን ምንድነው የምንፈልገው፣መድረሻ ግባችን የት ነው፣ማነው የሚያስፈፅመው፣ማነው የሚቆጣጠረው ብለን ካላቀድን እንዲሁ እንዳላዘንን በቁዘማ ጊዜያችንን እናጠፋለን።እኔ በአብይና በዙሪያው ባሉ ሰዎች እምነት አለኝ።በድርጅታቸው ግን የለኝም።
No more ተስፋ ስዬ😁😁😁😁😁😁😁 down down ........ ማለት ሳይኖርብን አይቀርም😏😏😏😭😭😭😭😭😭😭
ሥይም የምትባል እሽላሊት ልቦና ይሥጥህ ሞት እዳለ እዳትረሣ እሥሥት ነህ
In this country Ethiopia means Amhara Everybody else has to hyphenate.
ጥሩ ግለጻ ነዉ ተስፈየሚጠልበችሁ ናችሁ በርቱ የወደፊቱ ለይ ብታተኩሩ ያለፈውን በጣም እየደጋጋመችሁ ነዉ 67 ለይ ተጠምዳችዋል። ችግሩ በዝህ ክፍል የለዉ ሰዉ በሙሉ ና እኔም ብጨመርበት ብንደመር፣ ዶ/ር አብይ ተአንተከም 🇪🇷
በኤልያስ ገብሩ አስተያየት አልስማማም ምክንያቱም የትግሉ ባለቤት ቢሆንም የመሩት እና የህዝቡ ጥያቄ መልስ እንዲያገኝ በመስራት ላይ ያሉ ግለስቦች ናቸው እነሱ ባይኖሩ የትኛው የፖለቲካ ድርጅት ሀገሪትዋን ሊረከብ ነበር? አሁንስ እናንተ እንደዚ ለመወያየት ያበቃችሁ የነሱ መኖር አይደለም ወይ?
እዬዬ ልቅሶ እሮሮ ሟርት
ወጣ ወጣና እንደ ሽንበቆ ተንከባለለ እንደሙቀጫ
Merezuch nach weshech nache dedebuch
How can we watch with this many advertisement. Come on now. Give us a break sometime
አቶ ሚኪያስ ማለት ምርጡ ሚኪ አማራ ነው ወይ ?
If you ask now I started to question what happened last year it is a planned assasination or it was real? Even what happened to Engineer Semeghew? Is it a suicide or assasination? I am not even try to question what happened in Bahir Dar and Addis.it is too painful. Just keep forgetting the good fight.PEACE TO ALL.
Seyoum teshom sew ataswrawm eko ? So tergaga
የናተ ፖለቲካነው አብይን አላስራ ያለው ለህዝቡም እልቂትተጠያቂናችሁ ዛሬ ባልናሚስትም ሲጣሉ አብይ ነው ሳይሉይቀራሉ ለኢትዮጲያ ከአብይ በቀር መዳሀኒትየላትም እሱን እያስመረራችሁት ነው ለቀቅሁኝበቃኝ ያለለት አቢቹ ሁልሽም መግቢያቀዳዳ ነው የምታጭው
Asteway nesh yanchi ainetun yabizalin.
R I p er er wow wow er er wow wow er er ✊✊✊✊✊👏👏👐👐👐👏👏👏👏👏👏👐👏👏👏