It smells better than a lot of people! Come on bruh that's rude, and that's a really humble friend "Abuchu" with ya. Help him grow as you go. And keep hustling. XOXO
Abichu lej selehonech new enji aymexnewim yehe big fara sponsor aregugne eyale siyaleks yemiwel aymexnewm abichu if you steady har you going to be someone so don’t disrespect your self with like this ppl he showed the warld about you eko
I really like (abģo) don't lesin to him the guy from L.A. some time he is (shem) the guy from L.A. u have money spend it ramber u are Hollyday don't be sheme
What you don't understand is, not every Ethiopian live abroad. The market price should not be determined based on how much it would cost in USA or Europe, specifically the local goods/items. How do the citizens of the country manage to afford the basic needs when the market is targeted for the diaspora?
ጆንዬ ተከታታይህ ነኝ ታላቅህም ነኝ ማንንም ሰው ሰታወራ ከአክብሮት ጋር አብሶ ጉደኛህን ሰራአት ያለው ነው አክብሮት አለው አንተም በአክብሮት ይሁን ሰለማከብርህ ነው የኔ ወንድም
ጆኒ እባክህ አቢቹን ሪስፔክት አርገው በጣም ምርጥ ታዛዥ ልጅ ነው
Betam respect argew yemer jannhy
Awo yehone disrespect yaregewal videowochun leb belachu setayut
@@kidogame608ደምሪኛበእባክችሁ
@@hamudii9425ደምሪኛውዴቼ
በጣም ሳስበው የነበረ ነገር አትሞላቀቅበት
ጃኒ ቭሎጉ አሪፍ ነው ቡቻ ደሞ እንዳየሁት ከሆነ በጣም ትሁት እና ከሰው ጋር ተመሳስሎ መኖር የሚችል ምርጥ ልጅ ነው። እናም እባክህ ልክ እንደነ KB እንደነ ነብያት respect አርገው። ያለዛ እኛንም እያስደበርከን ነው።
ጆኒ እኔ ተከታታይህ ነኝ እና አይቼ ማለፍ ያልፈለኩት ነገር አለ ትንሽ ለገጓደጃ ክብር ብትሰጥ ደስ ይለኛል ልጁ ደሞ በጣም ጥሩ በሀሪ ነው ያለው እና እና ንግግርህን ትንሽ ብታስተካክል ደስ ይለኛል እደ አሳብ ነው 👈
Bucha such humble and good friends of Jonny good vibe ❤
አብቹ ደስ ይላል cute ነው ዩቱብ ይክፈትና ያለውን ችሎታ ያሳየን 😊❤
Wooooo des alga wend lwand mefkar des yella ❤
C'est bien, mes chers, de s'aimer
Oui, un tel homme doit aimer un homme
ልጁም ቄሮ ነው
Your friend is so sweet and honest .
ልጁን ምታናግርበትን መንገድ አስተካክል በጣም ንቀት የተሞላበት ነው ላንተ ቀን ያወጣ እግዚአብሔር ለሱም ይሰጠዋል አትንበላጠጥ
Negative anhone. Pure heart nawo yalwo
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነክ እንኳን ከአሜሪካ ሄድክ ከአረብ ሀገር የሄዶት ሾላ ገበያ አይሄዶ ማንነትህን ያረሳክ ጆኔ 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯%👍‼️‼️‼️
እና እንጨት ነው ምበሉት አቤት ወሬ መግነን ይለል
ከአረብ ሃገር ሄዶ ገበያ የማይሄድ አለ እንዴ
@@narditube4378 መሬት አይንካን ይላሎ አንዳንዶች ላዓ ሹ እያሎ 🤣
@@khadheejaqte721 ወደ ዴሮዋቸው እስኪመለሱ ላላላ ሀቢብቴ እያሎ መች ይቻላሎ 🤣🤣🤣
@@godisgodallthetime1519 ተው ለቀቅ አድርጉን 🤣🤣
ወይኔ ይሄን ያዳማውን ልጅ ግን ስራ ጫና እያረጋችሁበት ነው ፍትህ አግዙት እዴ ጃኒ ገኒ አላስተማረችህምዴ
ደስ የምትል ልጅ ኑሮን ባሜሪካ እያልክ ስታስቃኘን በተለይ ባህለዊ ቤቶች እምገምተው ትልቅ ስልህ እንደዚህ ልጅ መሆንህን አይታየኝም ነበር በርታ ሃይ ጋይስ ስትል አሳሳቅህ በጣም ፈኔ የኔ ልጅ 7:33
Buchaye he is so humble ❤️
ቤት ተከራይታቹ አስቤዛ ከጉሊት እየገዛቹ ቫኬሽናችሁን በቁጠባና ደስ በሚል ጓደኝነት ስለምታሳልፊት በጣም አድንቂያቹ ነኝ አንዳንድ ጉረኛ ቤተሰብ ጋር እንኳን ለማረፍ ሳይፈልጉ በየ ትልልቅ ሆቴል ጉራቸዉን ይነዛሉ እናንተ ጥሩ ኢትዮጲያዊ ናቹ መልካም ጊዜ ይሁንላቹ
ደስ የሚል ቭሎግ ነው በርቱ። ጓደኛህ ደስ ይላል ቅመም ነው።
Abuchu have good heart👌, jahnny 🙌
show them some respect especially for abechu
Your friends is so sweety Joniya show him some respect for him and I love your show ❤❤
I feel like ur underestimating አቢቹ he's so humble n kindaa shy so just be cool with him !
abichuu we love you bra 🥰🥰🥰🥰🥰 u have good heart
we want to see you more
Yeah he is so kind ufff 😍😍
በርቱ ፈታ በሉ።ኑሮ ጨሷል አባቴ።ለናንተ እንዃን ቀላል ነው።እኛ በኑሮ ውድነት አበድን እንጂ
It’s ever where 😢
@@danayithabte4733 yes but in Ethiopia is too much.
@@danayithabte4733 Let the villagers speak about there careers .Are you a politicians
ተመስገን በል አባቴ የትም ሀገር የኑሮ ውድነት አለ
እኛ የምንፈልጋው በያጊዜ የምቃያራውን የገበያ ሁኔታዎችንን አሰዩን❤❤
ጃኒ ሙዳችሁ ደስ ይላል የኑሮ ውድነት አለ ግን ለኛ ከውጪ ለምንሄድ ኖርማል ነው ጓደኞችህን አታሳቅቃቸው እባክህ በተረፈ ይመቻችሁ።
Jah don't be ቋጣሪ feta lemalet eskemetah dres feta bel beka ljochunm eko አሳቀቅካቸው በተለይ አቡቹ
ኑሮ ጭሶል በስመአብ ነው ሼፉ በጣም ጎበዝ ነው የምር ያገባችው ታድላ ማለት ጠንቅቆ ያቃል ዋጋ ምን እንደሚያስፈልግ ያቃል በአጠቃላይ ጎበዝ ነው ይመቻቹ ፈታ በሉ💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏
Jahnni ለጓደኝነት ያለህን ክብር አደንቅልሀለው video ስመለከት ለ1 ደቂቃ እንኳ አልሰለችም ደቂቃው ቢረዝም እንኳ ተደስቼ ነው የምመለከተው ። ስነስረአትህ አንደኛ በቃ ሁሉ ነገርህ አሪፍ ነው ብሮ በርታ
ጓደኛህ ሲያሳዝን❤
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ውጪ የሚኖር ሰው አገር ቤት ሲገባ ሁሉ ነገር ታምር ይሆንበታል አንተ ተጋጋ ልጆቹን አታሳቃቸው በፈጣሪ ካሜራማኑ አሳዘነኝ ጆ አገርቤት ሌላ እዚ ሌላ ነው 😅😅አገር ቤት የሚኖር የደሀ ቆራጥ ነው ይገዛል ይበላል ውጪ ያለ ይሰራል ሳይቸግረው ይኖራል ብዙ ታዝቤለው
ልክ ብለሃል😂😂
እረ ወድ አይደለም ውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰውች በዶራል ወይም በራል ሲታሰብ እደውም ውጭ አገር ውድነው አስፔዛ
@@tirualemeyihuna1086 😄😄 አዎ ውድ ነው ስለሚሰራ ወይም ስለሚረዳ ውጪ የምግብ ችግር ያለበት ሰው ፈፅሞ አታገኝም
የመጠጥ የድራክ የአይምሮ እመም የቤት መግዛት ...ችግር ነው ያለው በውጪ
Go easy on bucha
🤣 will do
አብቹ youtube እንዲከፍት እንፈልጋለን jahnny ደሞ በዛ አግዘው
Please ቆርቆሮ ፍሪጅ ውስጥ አታድርጉ እውስጡ ያለውን በ plastic ሳህን ገልብጣችሁ አስቀምጡ👍
Love your contents . So relatable. New subscriber
Jah ኸረ የናዝሬት በግ አገኘው ብለህ ቢያንስ ለሞራሉ ምስኪን
ጅል ጅላጅል ጅላፎ ጓደኛው ነው እንደፈለገ ቢያዘወወ ምን ችግር አለው ዝም ብሎ መበጥረቅ ይደብራል የናዝሬት በግ ምን ማለት ነው 🤔🤔🤔
አቦ ሼፉን ያገባች ሴት የታደለች ፀባይኛ እና እጅግ በጋም ጎበዝነህ❤❤ ይመችህ ብሮ
በርታ ጎበዝ የኢትዮጵያ ባህል እያስተዋወቅ ፕሮግራምክ አሪፍ ነው ቀጥልበት 5 ❤❤❤❤❤
Guys let support this guy ሁላችንም vpn እናብራለት እና እንይ ❤
LWeee
@@mustefaali9769ደምሪኛውዴ
እንኳን በደህና መጣህ 🎉🎉🎉🎉
አረ ለኢትዮጵያ ለሚኖሩት እኮ ነው ውድ የሆነው ከኢትዮጵያ ውጪ ላለነውማ እርካሽ ነው ብቻ
ሰላም ለሀገራችን ❤
ግለሰቦች ይመጡና ሆቴሉን ሬስቶራንቱን ግሮሰሪውን ፔንሲዮኑን ያጨናንቁታል እናተ ወጣቶች ናችሁ አስቤዛችሁን ይዛችሁ ገባችሁ ወጣቱ ከናተ ብዙ መማር አለበት በርቱ
I am happy to see u Alemsegd(Abuchu
ብሩን ማሰብ ያለብህ በዶላር ቀይረህ ትንሽ ነው ከማለትህ በፊት ኢትዮጵያ ከምንገኘው ገቢ ጋረ compper ማድረግ አለብህ
ትክክል
ትክክል ሰዉ እንዳለ አንድ እንጀራኮ ከአንድ ዶላር በታች ነው ይላል እዚህ የሚከፈለንን ሳያገናዝቡ
Ye yanazret lej where is his TH-cam channel Jhanny we need Nazret vlog
ኑሮ በኢትዮ ገበያ ተመለከትነው አሪፍ ውሎ ከጃኒቡቻ ጋር ደስ ይላል ❤️❤️♥️ 🌹🌹 ፍቅራችሁ ይለምልም
It smells better than a lot of people! Come on bruh that's rude, and that's a really humble friend "Abuchu" with ya. Help him grow as you go. And keep hustling. XOXO
Well said
Abichu lej selehonech new enji aymexnewim yehe big fara sponsor aregugne eyale siyaleks yemiwel aymexnewm abichu if you steady har you going to be someone so don’t disrespect your self with like this ppl he showed the warld about you eko
Welcome Home Janny , Good Job Brother ❤ Shola market is ma Favorite, 👌
ቡቻ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው እባክህ አበረታታው እና ደግሞ አጃክስ እንደዚ አይወረወርም😂😂😂
hiiii jahnny welcom backkkkkk❤❤❤❤💯💯❤🔥❤🔥
አብቹ ደስሲል 😊😊😊❤❤❤ ተባረኩ
ልጅን በንቀት ነው ምታወራው አሜሪካ ያሉትን በምታየበት በምታወራበት አያነት አደለም ስራት ያዝ
Typical habesha complex be positive he is having his best time with his childhood bro
አቢቹ አብሮ አደጉ ጎደኛዉ ነዉ እንደ ወንድሙ ነዉ ከአብሮ አደጉ ጋር እያሳለፈ ስለሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ ስቶቻችን ነን ወደ ሀገር ስንመለስ ከአብሮ አደጎቻችን ጋር ምናሳልፍ ?
@@genisfamily1272 🙏ልጅ ታዛዥነው የዋህነው ጃኒ የሚያናግረበት መንገድ ነው አንዲ እንድል ያስገደደን ገኒያችን ተቀብያለው መልክትሽን
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው የባሰ አያምጣብን
እንደኔ አቢቹ የተመቸዉ ስነ ስርኣቱ ሚስኪን ታዛዥ ጓደኛ ነዉ ክብር ይገበዋል ምርጥዬ ጓደኛ ነዉ ያለህ
Hey Janny a little Bro we can compare with America..life in America and Etio is sky and Earth
አብቹ ጫዋ ነው ጌታን 🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
ከሱፐር ማርኬት እቃ አትግዙ ውድ ነው ሰፈር ሱቅ ይሻላል ደሞ አብቹን አግዙት እንጂ❤ይመቻቹ ዘና በሉ❤
ጉአደኛህን አክብረው በሰርአት አውራው
ቡቻ ጎበዝ ተባረክ
abechuyeee yene miskin I love him so badly uffffa🫶🏽😍❤️
ጃኒዬ አንተ ገና ልጅ ነህ። አሁን ላይ ኢቲዮ ላይ ከባድ ችግር አለ እናቶችና አባቶችን እንርዳ ኦኬ ትባረካለክ ባባ እንደታላቅ ስለምወድህ
Bro come to harar do some vlog
12:43 " it smells better than alot of people , I tell you that "💀🤣🤣🤣 bruh I cant
😂😂he's right😂
❤❤❤wowwww dase setelu nuroma batem tawadole guys 😢😢😢😢😢
አረ ልጁን ጃ ምንሼ ነው ጓደኛክ አይደል አታስጠግርረው ይደብራል ማሪያምን ተጋገዙ ጫና ፈጠርክበት
Menme wud byihoneme fersheee newu yhagerathene megebe yimthathewu ❤
ጥሩ ነው ጎበዝ ናቸሁ ሆቴል ብትመገቡ እሱን ሁላ የገዛቹህበት ለአንድ ምሳ ሁኖ ነው ሚቀር
Jahnnye siwedk tileyalek ma bro🥰❤
Abichu you're amazing, Johnny never expected this kind of behavior from you
3:27 Jahnny got you on 4k ene ye America esu ye Nazret🤣 ere tw let's not forget where we came from boii
ጃኒ የኑሮ ውድነት እንዳለ ሆኖ ግን እኛ ውጪ የምትኖር በኢሮ እና በዶላር በጣም ቀላል ነው ይሄን ሁሉ ችለው እየኖሩ ነው ኢትዮጵያዊ ወገኖቻችን አንተ ግን አንተ ይሄን ቪዲዬ ሳይ በጣም ነው ያዘኩት የምታሳያቸው ነገር በተለይ ቡቹ ርስፔክ ስጠው መቼም ሰው ሳይበላ አያድም አንተን ለማስደሰት ብሎ ነው እንጂ የሚበላው አቶ አደለም
thx for sharing
For how many days is enough? $80 dollars buy a lot of things in US
ቤተሰብ ላለው ሰው አንድ ሳምንትም አያቆይ
የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይሁነው ሁሉ ነገር ተወዱዋል
ፍሬን ከበጠሰ ቆየ
It's good gen Lela Lela ngr damo behone more Des yel nbr bro✌️
በጣም ተጠንቀቅ ውንድሜ ከሌባ በተረፈ በጣም ነው የምትመቸኝ
I really like (abģo) don't lesin to him the guy from L.A. some time he is (shem) the guy from L.A. u have money spend it ramber u are Hollyday don't be sheme
reaspect for bucha
Bucha is a very humble boy, my poor
Ikr 😭 he is so lovely ymr
👌 wow nice 🎉❤
ባክህ አትቀየመኝ ስማቹ ጃኒ ቡቻ የቡችላ ስም እኮ ነው የሚመስለው አረ ሀገራዊ አድርጉት የቅድስቲትዋ ሀገር ልጆች አይደላቹ why did u lose identity?በጣም ትልልቅ ከዝና ማማ ላይ ያሉ ስማቸውን አስተውሉ አቤል ተስፉዬ ሊያ ከበደ ሌሎችንም መጥቀስ ይቻላል ይመቻቹ ደስ ይላል ወንድሞች ሰላም👍
The weeknd?
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣@@jahnnyVLOGS 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በትክክል 🙄🙄
ደስየምትሉ ናቹህ ይመቻችሁ የኢትይ ላይፍን በስትክክል አሳይታቹሀል በተለየ ፀጉር ያለህ ልጅ የሆንክ ቆንጅዬ ነገር ነህ ❤❤❤ሰርታቹ ጥሩን ሂሳብ በኔ
It will be $125 dollars in Seattle Washington or more
😂😂😂የፍርጁ ነገር😂😂😂
I love shola market 😍😍
What you don't understand is, not every Ethiopian live abroad. The market price should not be determined based on how much it would cost in USA or Europe, specifically the local goods/items. How do the citizens of the country manage to afford the basic needs when the market is targeted for the diaspora?
True✅ 4kilo need to be switch right now that guy doing nothing about inflation
ይህንን ልጅ ስወደው እንደዘመኑ ልጆች አያካብድም
i stop studying and see jahnny vlogs grade 12 😂😂😂
Make sure you go back to studying after finishing z video😂😂
The same here
The same here I am steady for my final for medical field
TOU HAVE TO VISIT BAALEE MOUNTAIN BRO AND YOU HAVE TO DO VIDEO'S ON BALE MOUNTAIN ITS INCREDIBLE PLACE TO VISIT😊
1 እጀራ 20 ብር ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢትዮጵያ እደናፈቀችኝ ቀረኋታ 😢
አንዳንድ ቦታዎች ላይ 25-7ብር ነው
@@DunamisPower-ki7my እንዴዴዴዴዴ አንድ እንጀራ ውይይይይ ወገኖቼ ፈጣሪ ይድራስላችሁ እውነት እውነት ድንግጥ ነው ያልኩት እኔ 2.50 ሳንቲም እያለ ነው የወጣሁት ወገኖቼ እውነት ፈጠሪ ከናንተጋር ይሁን
እናቱ አንቺ ደርግ ሳይወርድ ነው የወጣሽው
@@Anyhairrእኔ ኢትዬጵያ እያለሁ አንድ እንጀራ 1ብር ነበር
@@danecone8397😂😂😂
የምር ጎበዝናችሁ ❤
Bucha🙏🏿👏🏿
እግዚአብሔር ይመስገን ቢወደዲም በብዛት አለ
መጥበሁ በጣም ነው የወዴድኩት
ጃኒ ....... ኢትዮጵያ መተህ ድሬዳዋን ሳታያት እንዳትሆድ።
Big love jhanny 🙌🏽
ከገረመኝ ሎሚ ኪሎ 140😳😂 አረ እማማ ኢትዮጵያ የት የሄድሽ ነው እጀራ 20ብር ደግሞኮ ጥሩ እንጀራም እይሆንም
😢😢
አው በጣም ሰሰነው የሚሆነው
Jahnny i can wait to see abichu food❤❤❤
መሰባሰብ ደስ ይላል
I am next to go to Ethiopia አሪፍ ትምህርት ነው ለኔ 😂
Janiyee❤❤❤
Wiy abucha yene miskin des sil
ጃኒ ጭራሽ ሾላ ሰፈሪ ያመችሽ አባቴ ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ 👍👍👍👍👍
ቆንጆ ነዉ እውነት ዘና ፈታ በሉ🙏
Garlic is 240 birr/kg
Shop at sholla market next time you save at least 40%