በሕይወት ውስጥ እጅግ ከባዱ ነገር ምንድነው ? ለእግዚአብሔር ክብር መለየት ! በወ/ዊ አለምነህ ጀምበሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 42

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 6 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤ወንጌላዊ አለም ነህ በዚህ ዘመን ብትኖር ብየ እመኛለሁ ደቡብ መድረክ ክርስቶስ በነበረው አገልግሎትህ ተካፍየ ስለነበረ በእያንዳንዱ ቀኖች የነበሩት እገልግሎቶች ዘመን ተሻጋሪ ናቸው ጌታ ነፍስ ግን በገነት ያኑራት አገልግሎትህን አሁን ለሚያገለግሉ ነብያት ነን ለሚሉ ትልቅ ትምህርት ይመጣል አንተ እግዚያብሄር በነጻ የሰጠህን ጸጋ በነጻ ህዝብ አገልግለህበታል ተባረክ

  • @alayentsegaye2798
    @alayentsegaye2798 9 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ በጣም ተጠቅሜበታለሁ በዚህ ክፍል ቅድስና እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤

  • @Azebgebremedin
    @Azebgebremedin หลายเดือนก่อน

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ❤

  • @ሬማኦፍሻልቲዪብ
    @ሬማኦፍሻልቲዪብ 2 ปีที่แล้ว +4

    እባካችሁ እንዲህ አይነት ትምህርት ይብዛ ተባረኩ

  • @MerondemiseWobsa
    @MerondemiseWobsa 5 หลายเดือนก่อน

    Wow it's wonderful preaching

  • @YonasOnche
    @YonasOnche ปีที่แล้ว +1

    wangalu ytabaraka yune

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 6 หลายเดือนก่อน +2

    ታላቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው፣ ርዕስ ስትሰጡ ተጠንቀቁ።

  • @fasikamulat536
    @fasikamulat536 6 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው እናመሰግናለን ። ድንቅ መልዕክት

  • @hadasalemayehu896
    @hadasalemayehu896 6 หลายเดือนก่อน +2

    Tank U

  • @asherforlong8641
    @asherforlong8641 6 หลายเดือนก่อน +1

    Wowww

  • @metakamadole-mx2yl
    @metakamadole-mx2yl 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ፍቅር ፍቅር ኢየሱስ ነው ወዶኝ የሞተልኝ እኔ ስጠላው ነው

  • @tsigabujesus8053
    @tsigabujesus8053 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝገርም ናይ እ/ር ቅብኣት

  • @silasbukuno7625
    @silasbukuno7625 6 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስህ በገነት ትርፍ

  • @dagegegeda8830
    @dagegegeda8830 2 ปีที่แล้ว +1

    Mitik yelela teleku sebeki alemine i love you ❤

  • @raheldesta4373
    @raheldesta4373 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @meseretdemissie3305
    @meseretdemissie3305 6 หลายเดือนก่อน

    በእውነት እርሱ በነበረበት ዘመን የነበረ እግዘብሔርን መፍራት!?አሁንማ....ብቻ እግዚአብሔር ይርዳን!ያለቅድስና እግዚአብሔርን ማየት አይቻልም!

  • @tedi3544
    @tedi3544 6 หลายเดือนก่อน +3

    እውነተኛ መልእክት ነው ጌታ ይባርካችሁ ። ሌላው የቱ ጋ ነው ታላቁ ሐዋርያው ጳውሎስ ታላቁ ሐዋርያ ጴጥሮስ ወይም ዮሐንስ የተባለው እንዳውም ጳውሎት ራሱን ከሐዋርያት ያነስኩ ብሎ ስለ ማነስ ነው የሚናገረው መጥምቁም ዮሐንስ ላንስ ይገባኛል ነው ያለው ከአንዱ ከእግዚአብሔር በስተቀር ታላቅ ማንም የለም ንሰሓ ግቡ።

    • @apostlephilemonzenteoffici7532
      @apostlephilemonzenteoffici7532  6 หลายเดือนก่อน

      @@tedi3544 ስለ ስጡን ሀሳብ እናመሰግናለን ። ሕያው እግዚአብሔር ይባርኮዎ!

  • @MitikuErgudo-e2k
    @MitikuErgudo-e2k หลายเดือนก่อน +1

    አገልጋይ ታላቅ ነዉ ሰንል ከጌታ ጋር አታወዳድሩ

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 6 หลายเดือนก่อน

    Wow❤tebrk

    • @apostlephilemonzenteoffici7532
      @apostlephilemonzenteoffici7532  6 หลายเดือนก่อน +1

      @@werkeayalew9459 ከልቤ አመሰግናለሁ

    • @werkeayalew9459
      @werkeayalew9459 6 หลายเดือนก่อน

      @@apostlephilemonzenteoffici7532 እኔነኝ ማመሰገን ያለብኝ በሰው ሰምቼው በጣም ሰብከቱ እያሉኝ ትላንትና ግን ምለ ያንይ ብኖር በጎባኤው በዬ በእንባ ነው የጨረሰሁት ዘመን ይለምልም ሚዲያውንም ለወንጌል ሰለዎልህው ጌታ በእጥፍ ይባረክህ ለወኔጌል መኖር እንዲህነው የነጳውሎሰን ሰራ ማሰተላለፍ

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 6 หลายเดือนก่อน

    Leje nbriku asetawesalew aun wedeabato hidwal

  • @naturetizu
    @naturetizu 10 หลายเดือนก่อน +3

    ከየት አገኘኽው፡፡ የሚገርም ነው የወንጌላዊውን አለምነህን ስብከት ማየታችን

  • @CaNna-pr1ch
    @CaNna-pr1ch 6 หลายเดือนก่อน

    Father l need anointing ,thinks for this greater slave of christ jesus evan alemneh jenber

  • @mesfinkebede9915
    @mesfinkebede9915 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ማለት ነው ታላቁ ወንጌላዊ?? እባካችሁ እባካችሁ ደርሰን ሰውን ከጌታ ጋር ባናወዳድር ወንጌላዊ አገልጋይ ነው፣ባሪያ ነው። ታላቅ እየሱስ ብቻ ነው።

    • @NatinaelDiresew
      @NatinaelDiresew 3 หลายเดือนก่อน

      ባክህ አትፈላሰፍ

  • @HHa-q9m
    @HHa-q9m 6 หลายเดือนก่อน +2

    Leje nbriku asetawesalew aun wedeabato hidwal