እንዲህም አድረገውን ነበር።በየቀኑ ተገደልን።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 97

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 ปีที่แล้ว +3

    የተዋህዶ ልጆች እየተገደልን እንበዛለን እኛ ብቻ እንበርታ መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቶችን መምህራንን የምታዋርዱ እናቃችሗለን ተጠንቀቁ ክብር ለተሠቀለው

  • @samueloda
    @samueloda ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህራችን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 ปีที่แล้ว +14

    ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን መምህር ምህረት አብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን መላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ልጆች በየአካባቢያችን ነቅተን መጠበቅ አለብን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ገብተዋል አጋልጡ ደህንነታችን ሳይረጋገጥ በሁለት አይናችን አንተኛም እንንቃ በእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንደራደርም🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ብርሀን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም!!! ውጊያው ከዲያብሎስ ጋር ነው ኢትዬጵያ ውስጥ የገባውን የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆችን ከምድረገፅ ያጥፋልን ።።።

  • @Mgds-sj9xh
    @Mgds-sj9xh 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር ምህረትአብ ተስፋ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ

  • @df69794
    @df69794 ปีที่แล้ว +11

    ኦርቶዶክስ ለዘልአለም ትኑር❤❤❤❤❤

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ሁሌም ያሸንፋል!!!!!

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 ปีที่แล้ว +6

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏✝️💒💚💛❤♥️♥️♥️♥️ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️ሰማዕታት ወንድሞቻችንን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸዉን ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን🤲😭😭♥️♥️የቆሰሉትንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸዉ።🙏😢♥️

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 ปีที่แล้ว +3

    መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @Tse-የእሩታዬ
    @Tse-የእሩታዬ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜንንንን

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 ปีที่แล้ว +2

    አይዞን የተዋህዶ ልጆች እነሱ ሺዎችን ሲገሉ ሚሊየን ሆነን እንበዛለን እንኳን እኛ ክርስቶስም ሞቷል እኛ ኑሮዋችን በሰማየይ እንጂ ሌሎች እንደሚሉት በምድራዊ ብልጭልጭ አይደለ አየዞን አይዞን እግዚአብሔር ዝም ያለዉ የታገሰዉ ምክንያት ስላለዉ ነዉ ዳቢሎስ ልጆቹን አሰማርት በብረት በስለት ሊያስፈራራን ይሞክራል የኛ ትልቁ ጦራችን ጸሎት ጦራችን ዉዳሴ ማርያም ሰላም እለኪ አይዞህ አትፍራ የያዝከዉ አጋንትን በመስቀል ስር ጠርንቆ የያዘዉን ክርስትዎስን ነዉ እለት ከለት በጸሎት እንበርታ በንሰሀ እንኑር አይዞን የተዋህዶልጆች ሊነጋ ሲል ይጨልማል ለገዳዮችም ጸልዩላቸዉ እርግማንን አምላካችን አላስተማረንም ሰማእቱ ቆዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን ይጠብቃል አትጠራጠር ዳቢሎስ ተኝቶ አያድርም ይቅር የማይባል ነዉና አእነንበርታ

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p ปีที่แล้ว +4

    ነበር ብቻ አሁንስ ምን እያደረጉን ነውና ?
    ያሁኑ ይባስ እነዚያን እንዲያ አሏቸው
    በአ.አ. እና በናዝሬት(አዳማ) በሌላውም ቦታ ቀድሰው የሚያቆርቡትን አጥምቀው የሚፈውሱትን አባቶች ካህናትን በጠራራ ፀሐይ በድንጋይ ወግረው ሲገሉ ከዚህ በላይ ምን ግፍ አለ ?

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ሸር ሸር አድርጉ የተዋህዶ ልጆች ንቁ ንቁ ንቁ ንቁ ሁላችሁም

  • @Mekdes-jf4kc
    @Mekdes-jf4kc ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አገራችን ስላም አረግል ስላምስላጣን ነው ህዝባችን እየታረደ ያለው

  • @halimam0hamede991
    @halimam0hamede991 ปีที่แล้ว +2

    መምህሬ

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 ปีที่แล้ว +9

    #አብይ_አህመድን_ከነግብርአበሮቹ_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️#ፋኖ_ያሸንፋል‼️

  • @ammanjordan7506
    @ammanjordan7506 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤

  • @wardawardaward8120
    @wardawardaward8120 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen
    Waaqayyoo saagaalee jireenyaa isini haa dhaageesisuu obboolotaa keenyaa waara boqotaanif waaqaooyy namsee isaani nuu haa maruu waar gadaanif waaqayoo gooftaan jajaabinaa isaani haa keenuu
    Amen Amen Amen

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +1

    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ🙏 ኣምላኽ ምሳኻ ይኹን🙏🙏❤️❤️

  • @መልካምቀን-ዸ3ኰ
    @መልካምቀን-ዸ3ኰ ปีที่แล้ว +1

    EOTC Forever ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretmeserettefera7440
    @meseretmeserettefera7440 ปีที่แล้ว

    Tewhado le zelalam tenat tinur አሜን አሜንንን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ይቅረ በለን የቆየነዉ የተፖሠተዉ የአሁን አይደለም😢😢😢😢

  • @Ethiotech232
    @Ethiotech232 ปีที่แล้ว +1

    ኦርቶዶክስን እግዚአብሔር ለዝላለሙ ይባረክ ።

  • @NihnaNewegena
    @NihnaNewegena ปีที่แล้ว +5

    ኦሪቶዶክስ ቶዎህዶ ለዘለለአለም ትኑር ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ይላክልን 😢

  • @SenaitAbere
    @SenaitAbere ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Mgds-sj9xh
    @Mgds-sj9xh 2 หลายเดือนก่อน

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 ปีที่แล้ว +2

    አቤቱ ማረን❤

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 ปีที่แล้ว +1

    Memhire Egziabher yitebikeh.

  • @menitadesehasen9834
    @menitadesehasen9834 ปีที่แล้ว

    አአቤቤትት ስንቱ አለፈ የተዋህዶ መከራ ሄዶ ሄዶ እዚህ ለማመን የሚከብድ እውነታላይ ደረስን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መስቀል ፣ ባንድራ ፣ መቋሚያ ፣ ፅና ብቻ ይዞ ለገዳዩ ደረቱን የሚሰጥ ??? ሲታረድ አንገቱን ሲታነቅ ማህተቡ የሚጠብቅ ለንፅኢት ተዋህዶ ሲል መቀመቅ የሚወርድ 😢😢😢😢😢 ምን ድንቅ ሐይማኖት ነው ሳይጋፋ በባዶ እጁ በጠላቱ ሰይፍ ተቀልቶ የሚወድቅ !!!!!!!!!!!!!!!! እምዬ ተዋህዶ ልጆችሽ እየሞትን እንበዛለን !!!!!!! ባንድራሽ እንዳይታይ በምድር ላይ ቢከለከል የእግዚያብሔር እጅ በሰማይ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ የማርያም መቀነት ደምቆ ሲታይ ጠላት ቀና ብሎ እውነትን እንዲውጥ ያደርገዋል !!!!!!!!!!!!!!! በደሙ የመሰረታት ቤተክርስቲያን መመኪያዋ እግዚያብሔር ብቻ ነው !!!!!!!!! መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተዋህዶ አርበኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Trrttt-i2x
    @Trrttt-i2x ปีที่แล้ว +1

    Ymechenewe❤❤❤❤❤

  • @MekdesMekdeszewde
    @MekdesMekdeszewde ปีที่แล้ว

    ነፍሳቸውን ይማር እማምላክ እየሆነ ያለውን ተመልከች

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj ปีที่แล้ว +5

    🥰🥰🥰Memirachin Egizahber kekifu nager ulu yetebikelin 🥰❤❤❤Erejim edemen kee Tena gar yesixelin ❤

  • @SelamSara-c8p
    @SelamSara-c8p ปีที่แล้ว

    ሰላማዊ ሠልፈ እናርግ

  • @yordanosweldu-4967
    @yordanosweldu-4967 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር ፈታሪ ለሁሉ ዓለም ሰላምና ፍቅር ያውርድልን

  • @AbushFikadu-zu4ig
    @AbushFikadu-zu4ig ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen waqayoo sagalee jireenyaa isiin yaa dhageesisuu obolotaa keenyaa kani boqatani waqayoo namsee isaani yaa maruu mirgaa isaa edoo qulqulota isani yaa dhabuu ameen

  • @maryperri3848
    @maryperri3848 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሕርይምሰገን

  • @hattinessalam2377
    @hattinessalam2377 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶሀይማኖቴ ለዘላለምትኑር❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር እግዚአብሔ ይፍረድ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏 አገራችንን ሰላሟ ያብዛን አሜን አሜን አሜን

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 ปีที่แล้ว +1

    የት ይሆን ? ድምጻችሁ ያሳዝናል ያጀግናል። ፈጣሪ እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው ምን ይሳነዋል፣ ጠላት ተፍረክርኴል ቀኑ ደርሷል ቀብር ማንም ሰው እንዳይቀር።

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +1

    ተዋህዶ ለምልሚልን, ክበሪልኝ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏👑👑👑👑🙏🙏🙏

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ ปีที่แล้ว +1

    የእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wendellbeshan1302
    @wendellbeshan1302 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏Amen

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ አድነን😂😂😂😂 ህዝባችን አለቀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧር ጊታ ሆይ በቃችሁ በለን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 ปีที่แล้ว +1

    Enwete new memerchne ❤❤❤ nebse yemar letswete

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw7679 ปีที่แล้ว +1

    🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 ปีที่แล้ว +1

    ነብስ ይማር .በውነት ይከብዳል

  • @amanuelyilma9762
    @amanuelyilma9762 ปีที่แล้ว +4

    ማይክራፖኑን ማነው የዘጋው....? የቤተ ክርስትያን አባቶችም የዚህ ወንበዴ መንግስት ተባባሪ ናቸው ማለት ነው.....? አግዚአብሔር ሆይ ተመልከት

  • @ناصرالحارثي-ب8ع
    @ناصرالحارثي-ب8ع ปีที่แล้ว

    አሚን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን😢😢😢

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይፈርዳል 🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢

  • @getezerihun4852
    @getezerihun4852 ปีที่แล้ว +1

    ተዋህዶ ለዘላለም ትናራለች

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤

  • @መልካምቀን-ዸ3ኰ
    @መልካምቀን-ዸ3ኰ ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ዮዳሄአማኑኤል
    @ዮዳሄአማኑኤል ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች 🙏♥️⛪♥️✝️♥️

  • @AbushFikadu-zu4ig
    @AbushFikadu-zu4ig ปีที่แล้ว

    Uuuufii abbotaa Kenya kadhana keesanini nuti jabadha

  • @alsekela
    @alsekela ปีที่แล้ว +4

    ለምን አሁን መሬት ላይ ያለዉን እዉነት አንቃወምም ::
    አሁንም የኦርቶዶክሳዉያን መገደል መቼ ቆመ መታሰሩስ ይሁን በአንድም በሌላም ቁጥራችን እየተቀነሰ ነዉ :::::
    ያኔ ቤተክርስቲያን ጥቁር በለበሰች ጊዜ ሊደረግ የነበረዉ ሰልፍ ወደዳችሁም ጠላችሁም መቅረት አልነበረበትም ነበር

  • @Maryam-cl3hc
    @Maryam-cl3hc ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤egzabher yitebik wodim ❤❤❤❤❤❤

  • @Mgds-sj9xh
    @Mgds-sj9xh 2 หลายเดือนก่อน

    እምየ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bait1035
    @bait1035 ปีที่แล้ว +2

    ሰልፍ ቢወጣ ሁሉም ፀጥ ይል ነበር ጦርነቱም በዘር በቀለም አንድ ላይ ኦርቶዶክስ ጥሪ ቢያረግ አሪፍ ነበር

  • @ertselam
    @ertselam ปีที่แล้ว

    ጌታ ሆይ አንተ ፍረድ😢

  • @tetetety3946
    @tetetety3946 ปีที่แล้ว +1

    Ortodoces lezelaleme tnur ❤❤❤❤

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 ปีที่แล้ว

    ነፍስ ይማር መግሰተ ሰማያት ያዋርስልን።

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ሆይ ኢትዮጲያ ላይ ፖለቲከኞችን የሚያደርጉትን መጥፎ ተግባር እርስ በራስ እድንባላ የሚያደርጉትን ከኢትዮጲያ ላይ ጌታ ሆይ አጥፋልን።

  • @myhopeGod
    @myhopeGod ปีที่แล้ว

    ከማጨብጨብ ውጡ😢 ወደተግባር ግቡ የጋኔል ክብረትን ከውሴጣችሁ አውጡ

  • @መልካምቀን-ዸ3ኰ
    @መልካምቀን-ዸ3ኰ ปีที่แล้ว

    👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @kekenunu4796
    @kekenunu4796 ปีที่แล้ว

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @ناصرالحارثي-ب8ع
    @ناصرالحارثي-ب8ع ปีที่แล้ว

    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒☝️

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏❤️

  • @genegene1209
    @genegene1209 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maryperri3848
    @maryperri3848 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 ปีที่แล้ว

    Idet yeqoye yahun asimesilo leqachu sewin tirebishalchu mikinyatum beahun seati badir indezi yemiyzi yelm biye newi

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @momethio3664
    @momethio3664 ปีที่แล้ว +2

    የኛ እንቁና ንቁ መምህር😍😍😍

  • @hsakelezabu8135
    @hsakelezabu8135 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @polashmiah1103
    @polashmiah1103 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 ปีที่แล้ว

    Yihe yemeche qersta newi ??? Ke hulet amet befit yimesilgnal

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 ปีที่แล้ว

    Yemotutin nabsun bagenat yanurilin wandimachin faxari yixabiqiln

  • @binayalm-ee4nv
    @binayalm-ee4nv ปีที่แล้ว +1

    መምህር የቆየ ቪዲዮ ከምትለቅ ምነዉ እደቀድሞክ የኢትዮጵያን ወጣት ክርስቲያን በወንጌል ብታነሳሳው ወጣቱ ኦርቶዶክስ በሱስ ደንዝዟል ።ተማር ብትለው እራሱ እሺ አይልም

  • @alemaztube
    @alemaztube ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው ለምን ያለፈው እንደ አድስ እያቀረብክ ነው? ዛሬ ላይ ያለው ካለፈው መች አነሰ መቅረብ ያለበት ና ሕዝብ አንድ እንድሆን ማደረግ ያለበት አሁን እየደረሰ ያለው ግፍ ለምን አትቃውምም?? ወደፊት ነው እንጅ ምን ወደሐዋላ

  • @sabaaregawi3684
    @sabaaregawi3684 ปีที่แล้ว

    Ortodokes lezelalem tnur

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 ปีที่แล้ว

    Amanamanaman

  • @ndagne7394
    @ndagne7394 ปีที่แล้ว

    ባነዲራውን ሀገረህ አማራ ክልል አስገባው

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት ปีที่แล้ว

    የመቼ ነው

  • @Mgds-sj9xh
    @Mgds-sj9xh 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king ปีที่แล้ว +1

    የመቼዉን ነዉ ዛሬ የሚያቀርቡት ምረተ አብን ምን ልታረጉት አስባችሁ ነዉ አሁን የምታቀርቡት ነዉ ኦርቶዶክስን የመጨረስ ሀሳብ ስላላችሁ ማሳበቢያ ነዉ

  • @እሞድሽ
    @እሞድሽ ปีที่แล้ว +1

    የ ሞቱት በ ም ን መክንያት ነው

  • @lessaneworkberhanu7361
    @lessaneworkberhanu7361 ปีที่แล้ว

    Mihretab, here is my advice for you: preach bible, love and unity. Put aside this dirty political game. We are in 2021st century. You may cheat your gullible followers, but you are the object of laugh by millions of Ethiopians. There is no religious persecution or conflict in Ethiopia. Don't promote political conspiracy under the pretext of religion. Teach your flowers the pure word of God. Don't be emotional; be spiritual. Your springs are pulled by the worshipers of the 'Atse' regimes who desire to make Orthodox the official religion of Ethiopia like in 18th centuries. But now it is a nightmare. We are in 2021st century. No one lets you to do that.

  • @fatumahussentube9631
    @fatumahussentube9631 ปีที่แล้ว

    የአንተን አፍ መዝጋታቸው ደስ ይል ነበር ንይሀንን አባቶችን መግደል. ጥፋት ነው.

  • @yg-hf2pv
    @yg-hf2pv ปีที่แล้ว

    ይሄ ሁሉ ወጣት ትምህርት አልገባ ያለዉ ደደብ ግዜ ውን ምንም በህይወት ዉስጥ ለውጥ ከማያመጡ ደብተራዎች ጋር ደጃጀላል

  • @የድንግልማርያምልጅ-መ5ዸ
    @የድንግልማርያምልጅ-መ5ዸ ปีที่แล้ว +2

    መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @meseretmeserettefera7440
    @meseretmeserettefera7440 ปีที่แล้ว

    Tewhado le zelalam tenat tinur አሜን አሜንንን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ልኑረትድብቂ
    @ልኑረትድብቂ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏