🛑 ለናቴ ማገዶ ቆጣቢ እምድጃ ገዝቼላት ሄጄ በደስታ መረቀችኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @awelo6570
    @awelo6570  2 ปีที่แล้ว +6

    ውድ ቤተሰቦች ባላችሁኝ መሰረት ለእናትህ ምድጃ ስራላቸው ብላችሁ ስላስታወሳችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ ሁላችሁንም አላህ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የፈለገችሁትን ነገር ማዘዝ ለምትፈልጉ 0907643091 በዋሳብ በኢም በመስመር ማገኛት ይችላሉ

  • @bintmekonentube7507
    @bintmekonentube7507 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ ላንተነው እንጂ እማስበው ሲሉ የሁሉም እናቶች ለኝነው እሚያስቡት
    አላህዋዬ እድሚያቸው ከፍ ያድርግልን

  • @Mekiya-kj4yp
    @Mekiya-kj4yp ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደሥይላል አወል ገጠር ድረሥ ታደርሣላችሁደ

  • @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ
    @ፋፊነኝስደተኛዋ-ኰ8የ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አሏህ አሏህ ያስደስትህ ወንድሜ

  • @lubetube7126
    @lubetube7126 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ዛሬ1ኛ ነኝደምሩኝ እደምራችኃለሁ

  • @የኔመንገድ-የ9ዐ
    @የኔመንገድ-የ9ዐ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርታ ስንት ገዛህው በአላህ እኔም ለናቴ ለገዛላት ፈልጊነበር ምጣዱ

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 2 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍያልተመረገ ምጣድ በጣም ይከብዳል ገጠር እሳቱ የተለየነው የሚሆንብኝ

  • @Abc-vp8lt
    @Abc-vp8lt 2 ปีที่แล้ว

    አሏህ ያሥደሣህ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว

    የት ነው የሚገኘው አወልያ ለእናት እንኮን ምጣድ

  • @saideddis4564
    @saideddis4564 2 ปีที่แล้ว

    ዋጋው ስንት ነው

  • @seadi5
    @seadi5 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህወላሂለናቴምጣድእፈልግነበር
    ስንት ነውዋጋውምጣዱ
    ወላሂለናቴእፈልጋለሁግንእርቅነው
    መካነሰላም ይልካሉ

  • @samerah1w356
    @samerah1w356 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ሀቢቢ

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህህህሄ ጎበዝ አላህይጨመረልህ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 2 ปีที่แล้ว

    አይ እናት ላተ ነው እኔ የማስበው አለይ

  • @mekya4723
    @mekya4723 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
    @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 ปีที่แล้ว

    ላቀች 😂😂😂

  • @seadaayalo1162
    @seadaayalo1162 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ምርጥነው

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህበርታ

  • @እሙሠአዳ
    @እሙሠአዳ ปีที่แล้ว

    ወድም መርሳታደርሳለህ

    • @ሰአዳቲዩብ-አ9አ
      @ሰአዳቲዩብ-አ9አ 6 หลายเดือนก่อน

      የመርሳዋ አላክሽ ከሆነ አብረን እንላክ

  • @fatumamohammed2080
    @fatumamohammed2080 2 ปีที่แล้ว

    ስንት ነው የገዛሀው አወል እኔም አዳሜ ነኝ ለእናቴ ለመግዛት ነበር

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 ปีที่แล้ว

      ይሁንይሁን።ለኒም።ለናቲም።እፈልጋለሁ

  • @toybahussen6699
    @toybahussen6699 2 ปีที่แล้ว

    አልሀምድሪላ በጣም ምርጥነው ወላሂ ይሄን መኖሩ ን አላውቅም ነበር ለናቴ እገዛለው መክራ እናትህ ትገረን

    • @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
      @እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ 2 ปีที่แล้ว

      እረየሞከሩትሠዎች በጣምአሪፍነው ሲሉነበር

    • @toybahussen6699
      @toybahussen6699 2 ปีที่แล้ว

      @@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ ማሻአላህ የገጠር እጀራ መሰራት እፈራ ነበር እሳቱን አልሀምድሪላ አሪፍ ከሆነ እገዛለን እንሻአላህ በመብራት የሚሰራ መሰሎኝ ነበር

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 ปีที่แล้ว

    በአላህ መልስልኝ አወል ስንት ነው የገዛሀው ጪሱን ላስገዛ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

      3000

    • @zaynabaa4034
      @zaynabaa4034 2 ปีที่แล้ว

      @@መካያላህባሪያ ሽኩረን ማማየ

    • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
      @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@መካያላህባሪያ ቦታውስ ከየት ነው የገዛው ለገጠር እናቶች አሪፍ ነው ለናቴ ፈልጌው ነው ኮሜንት መልስ የት ይገኛል

    • @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
      @ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@መካያላህባሪያ ምድጃው የት ይገኛል በአላህ መልስልኝ

    • @madinahmadinah9515
      @madinahmadinah9515 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ ደሴ ብጥይቂ ይንግሩሻል

  • @ሀናንእስማኢል
    @ሀናንእስማኢል 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም