ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማሻ አላህ በርታ ወዲም ግን ቀጣይ የሶላር ዋጋ ስራልን የምትሉ👍
እዳው ማሜ አተ እኮ እምንፈልገዉን ታቃለህ ሌሎቹ ዋጋ አይናገሩም ለትርፍ እዳይታወቅ ባቸው
ወይኔ እንደው የኑሮ ውድነቱ ስራ የሌለው አነስተኛ ደመወዝ ያለው ብዙ ቤተሠብ ያለው እንደት ነው የሚኖሩት አላህ ይዘንልን አገራችንን ሠላም ያድርግልን😢
የአላህ የሀገራችን ነገር እዝህ ሰላም ማጣት የኑሮው ውድነት ኢላሂ በእዝነትህህህህህህህ
ዱቄቱ ውዷል ግን ሀገር ቤት ያሉ ሰዎች ውጭ ሀገር የሚልክላቸው የለላቸው ኬፍ አስቤዛ የሚያሟሉት ከባድ ነው
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ።በርታ ጡሩ መርጃ ነው ወንዲም. የጤፍ ነገር 😢😢😢😢
እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ነው በርታ❤
ኢነ ሊላሂ ወኢነ ሊላሂ ራጁን ጤፍ ከ11 ሺ እስከ 14 ሺ የአላህ ምን ይሻለናል ሀገራችን ኑሮ በጣም ጣርያ እየነካ ነው ኡፍ ቤተሰብ እዴት እየሆነ ነው ያረብ እዘንላቸው በእዝነትህ
አር እውጭም ያለነው ስራ እያጣን ስንት ወር እየተቀመጥን ምን እርዳነቼው 😢 አላህ ይዝንልን ያለንበት ግዜ ያስፍራል ወላሂ
@@ኡሙአብደርህማንየልጄነፍቂ የኔው አብሽሪ አው ወላሂ ያማል. አንቺ ስለራስሽ አስቢ ስራ በፍጥነት ማግኘት አለብሽ ያንቺው ይብሳል ሰው ሀገር ስላለሽ ገዘብ ያስፈልግሻል ማማዬ
አሕባቢ አብሹሩ ሁሉም ፉጡር ሪዚቃቸው በአሏህ ነው እና በማነኛውም ነገር በአሏህ መወከል ወይም መጠጋት ነው ወደ ፈጣርያችን አሏህ እንመለስ ተውበት እናብዛ እስትቂፋር እናብዛ ለወንጀሏችን ድውዓ እናብዛ አሕባቢ እኛ ስንፀዳ ነው ሀገር ሰላም የሚሆን የሀገራችን ባላእ አሏህ ያንሳልን አሚን አሚን አሚን
ጡሩ መረጃ ነው በርታ
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁአላህ ሰላሙን ያውድርን
ለፍሪጂ ለቴሌቪዥን የሚሆን ሶላር ካለ በደንብ ንገረን
በርታመረጃዉ አሪፍነዉ
በጣም ጥሩ ❤❤🎉🎉
የ75,ቆርቆርቤትኮርኒሥለማሠራትሥንትብርይፍጃልፕላሥቲክኮርኒሰማሠራትፍልጌ!መልሰ!
አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድም አለም አላህ ይስጥልን አንጀት አርስ መረጃ ነው የምታቀርብልን ከልብ ዩቱበር ነክ ሽኩረን
እናመሠግናለን
እንድህ ነው መርጃ ማቅርብ በርታ
ያረብ በጣም ካባዱ ናው አላህ ሰላም ያምጣ
አየወገንኖቻችንተሰቃዩበጦርነት በኑሮዉድነትያረቢ አላህዬ እዘንልንያረቢ
ሀሪፈነው
በታ ወዲም አላህ ዪጠብቅህ
ላሃውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ወይ አገራችን ሱባሃን አላህ
ሀሪፍ ነው
ጥሩመረጃነው
እናመሰግናለን❤
ጎበዝ በርታ
አህለን
ያርብላአለሚን አንተ ድረስልን የሀገራችንን ሰላም መልስልን ኢላሂ የኢኮኖሚ ነገር ወላሂ ጣራ ነካ ምን ይሻላል ይህ የማይሻሻል ኑሮ እኛንም በሰዉ ሀገር አስቀረን ያርብ
እሩዝ መኮረኒ ምናምን ንገረን ማሻ አላህ❤🎉 እና ጤፍስ ስት ነው??
እስቲ የትራንስፖርት ዋጋና ዝርዝሩን ከዚህ ለምሳሌ አራት ኪሎ እስከ ቀበና በአጠቃላይ በትራንስፓርት በኩል ያለውን ፍትፍት አርገህ ከነሰንጠርዡ ካለ ፍቶሹት አድርገህ አስርዳን በተለይ ውጭ ላለን ይጠቅመናል አደራህን ።
ሰራ መጀመር ፈልጌ ነበር እንዴት ነው ማግኘት ምችለው
ሱባሀን አላህ መቸ ነዉ አገር ምገባዉ ኦቨር ዘለቀ😢
ዘመናዊ ወፍጮ ቤት ለመክፈት ምን ያክል ሊያስፈል ግ ይችላል ገጠር ቦታ
የህል ዋጋ ከነልዬ ቦታው ቢሆን ይመርጣል
ስለ ውጭ ሽንት ቤት እና ቀለም ዋጋ ስራልን
ወንድሜ የግድግዳ ቻክ ጅብሠም ዋጋ ስራልን
የኔም ጥያቄ ነው
ወይኔ ሀገራችን ሁሉም ውድ ነው
አሁንለይ ቦቆሎ ስንትነው
❤❤❤❤❤
ጭንቅላቴን አዞረኝ ሰማይ መሬቱ ዞረብኝ ተደበላለቀብኝ ሆዴን ዋንሽ ዋንሽ አለው😢😢😢
😢😢
አይዞን
😢😢😢😢😢😢 እኔም ወላሂ ዞረብኝ መቸይሆን ሀገሬየምገባው
ሲጋጃ ለመስጅ በስንት ይገኛል ጀለቢያ ብታሳየን
በኪሎ ንገረን በኩታልነጋዴአደለንም!
እደት እየኖሩት ነው ቤተሠቦቻችን😢😢 ያረቢ አተ ዘንላቸው
የት ነው ታደርሳላችሁ ወይ
😢😢😢ጤፍ አላህ ይራሀምሽ😥
ያአላህ ክባድ ነው 😢😢
ኡፍ😢
ክክ😅😅😅😅።
😂😂😂😂አላህ ይራሀመው ኧረ በሳቅ
😂😂😂😂😂
የአላህሰላምለሀገራችን😢
እስቲ የወተት ላም ዋጋ አጠያይቀህ አቅርብልን በአላህ አስፈልጎኝ ነው
የውጥበርዋጋንገረኝ❤❤
እባክህ ወንድሜ አንተ ጥሩ ሰዉ ጥራጥሬ ቤት ልከፋት አስባለሁ እባክህ በአላህ የት እንደማገኝ ንገርኝ 25 25 ኪሎ ከሁሉም ዘር ፈለኩ አደራ ንገርኝ
👍👍👍👍👏👏
ቀጣይ የስሚንቶ
ወድሜካየህመልሥልኝከዱባይበቅርብአገርለመግባትነበርሥንትኪሎይፈቀዳልከኩትራትቤት
ወይኔ የጤፍ ዋጋ ወደየት እየሄደ ነው
ሸማቺ እጀራ ላይበላ ነው
ክክክክ አረ በጣም አስገራሚ ነው የጤፍ ዋጋ የወርቅ ዋጋ እየሆነ ነው እኔ ልቤ አንድ ነገር እየጠረጠረ ነው ሰውየው ነጋዴ ሳይሆን አይቀርም ከስልጣኑ ጀርባ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ለ75ቆርቆሮሥራልንሥትብርእደሜበቃንእሺ
Gobze berta teru new metakrbew
ለሪፈነዎ
Boleq mendn new
ባይወዴዲነበርየሚገርመዉ ከነዙህምጡሩነዉ ጥራጥሬ የሚመረትበትበጦርነትእየነዴዴ እናምንእጠብቃለን ሰላምከለለ ፉይዳየለዉም
🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦❤️❤️❤️❤️
ጤፍ እኛገር 8 ሺ ነው
የት በአላህ
የት ነው ጎጃም መሆን አለበት
የት ሀገር ነሽ
@@ethiopia7697 የስ
የት።እህት።።
50ኪሎ ጤፍ ስት ነዉ
አካፍይዉማሬኩታልስትተእንደሆነካወቅሸ
❤❤❤
❤❤❤❤
ማሻ አላህ በርታ ወዲም ግን ቀጣይ የሶላር ዋጋ ስራልን የምትሉ👍
እዳው ማሜ አተ እኮ እምንፈልገዉን ታቃለህ ሌሎቹ ዋጋ አይናገሩም ለትርፍ እዳይታወቅ ባቸው
ወይኔ እንደው የኑሮ ውድነቱ ስራ የሌለው አነስተኛ ደመወዝ ያለው ብዙ ቤተሠብ ያለው እንደት ነው የሚኖሩት አላህ ይዘንልን አገራችንን ሠላም ያድርግልን😢
የአላህ የሀገራችን ነገር እዝህ ሰላም ማጣት የኑሮው ውድነት ኢላሂ በእዝነትህህህህህህህ
ዱቄቱ ውዷል ግን ሀገር ቤት ያሉ ሰዎች ውጭ ሀገር የሚልክላቸው የለላቸው ኬፍ አስቤዛ የሚያሟሉት ከባድ ነው
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ።በርታ ጡሩ መርጃ ነው ወንዲም. የጤፍ ነገር 😢😢😢😢
እናመሠግናለን ጥሩ መረጃ ነው በርታ❤
ኢነ ሊላሂ ወኢነ ሊላሂ ራጁን ጤፍ ከ11 ሺ እስከ 14 ሺ የአላህ ምን ይሻለናል ሀገራችን ኑሮ በጣም ጣርያ እየነካ ነው ኡፍ ቤተሰብ እዴት እየሆነ ነው ያረብ እዘንላቸው በእዝነትህ
አር እውጭም ያለነው ስራ እያጣን ስንት ወር እየተቀመጥን ምን እርዳነቼው 😢 አላህ ይዝንልን ያለንበት ግዜ ያስፍራል ወላሂ
@@ኡሙአብደርህማንየልጄነፍቂ የኔው አብሽሪ አው ወላሂ ያማል. አንቺ ስለራስሽ አስቢ ስራ በፍጥነት ማግኘት አለብሽ ያንቺው ይብሳል ሰው ሀገር ስላለሽ ገዘብ ያስፈልግሻል ማማዬ
አሕባቢ አብሹሩ
ሁሉም ፉጡር ሪዚቃቸው በአሏህ ነው እና በማነኛውም ነገር በአሏህ መወከል ወይም መጠጋት ነው ወደ ፈጣርያችን አሏህ እንመለስ ተውበት እናብዛ እስትቂፋር እናብዛ ለወንጀሏችን ድውዓ እናብዛ አሕባቢ እኛ ስንፀዳ ነው ሀገር ሰላም የሚሆን የሀገራችን ባላእ አሏህ ያንሳልን
አሚን አሚን አሚን
ጡሩ መረጃ ነው በርታ
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
አላህ ሰላሙን ያውድርን
ለፍሪጂ ለቴሌቪዥን የሚሆን ሶላር ካለ በደንብ ንገረን
በርታመረጃዉ አሪፍነዉ
በጣም ጥሩ ❤❤🎉🎉
የ75,ቆርቆርቤት
ኮርኒሥለማሠራት
ሥንትብርይፍጃል
ፕላሥቲክኮርኒሰ
ማሠራትፍልጌ!መልሰ!