Deber Elias_Mirt stove (Backing Injera) installation and benefits

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ እኔም ነበርኝ በጣም ሀሪፍ ነው ሲመችኮ❤❤🎉🎉

  • @hhhggu1666
    @hhhggu1666 6 ปีที่แล้ว +10

    ዋው ነው ግን አድ ገጠመኝ ልገራችሁ ምድጃ መስራት አልችልበትም ነበር እና የሚያውቁበትን ስሩልኝ ስል ሴት አደልሽም ይሉኛል በጣም ተናደዱሁ አድ ቀን ጓደኛዬ እናታ ሰርታላት ይኀው ልጄ እካ ሰራች እያለች ሰፈሩን አመሰችው በንዴት የእውንፕእ እዴት አርጌ እደሰራሁትም አላቀው ግን በጣም ነበር የማምሩው በቁመቴ ነው በቃ ባለሞያ ነን የሚሉትን ነው ያሸማቀቅኃችው ብዙ ሰውች ነይ ስሪምኝ ሲሉኝ ግን።ምን ዋጋለው ቤት አስተዳዳሪ ነኝ አልወጣም ከቤት ወጣ ብልማ ስንቱን ሞያ በቻልኩበት ነበር

    • @ፋጡማአላህወኪል
      @ፋጡማአላህወኪል 6 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀሀሀሀሀ እና ይሄ መሮሽ ነው ብን ብለሽ ስደት የመጣሽ

    • @hhhggu1666
      @hhhggu1666 6 ปีที่แล้ว

      +fentaw fentaw ክክክክ አይመረኝ

    • @zenateqmu5878
      @zenateqmu5878 6 ปีที่แล้ว

      የኔቆጆ ሁሉም እናቱ ሆድ አልተማረም

  • @genetgenet2592
    @genetgenet2592 6 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ጎበዝ በጣም ደስ የሚል ነዉ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ እኔስ ተወልጀ ያደጉበት ስለሆነ። እንደነዚህ አይነቶች ስመለከት። ወደሀገሪ ለመሄድ ነዉ የምፈልገዉ። አቦ ይመቻችሁ።

  • @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
    @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 7 ปีที่แล้ว +24

    ማሻ አላህ እንኳንም አየሁ ሀገር ስገባ ለእናቴ እሰራላታለሁ

  • @shewabergizaw3088
    @shewabergizaw3088 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ይላል ግን በሀገራችን ቆዩ ሰወች መጠቀም ከያዙበት በጣም ሀሪፉ ነው ደስ ይላል ፣ለጭስ፣እንዳንዳረግ ፣ለማገዶ እረ ስንቱ በርቱ

  • @medinajamila3614
    @medinajamila3614 6 ปีที่แล้ว +3

    አልሀምዱሊላ እኔም አሠርቻለሁ አዱሡ ቤቴ ምሥጋና ለአላህ በቅርብ ቀን ሀገሬ ያረብ

    • @ሀያትቡታጀራ
      @ሀያትቡታጀራ 4 ปีที่แล้ว

      እኔ ማስራት እፈልጋለው እኛ አካባቢ ዬለም እስኪ አሰራሩን በደብ አስረጂኝ

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 6 ปีที่แล้ว +2

    የዛሬ 10 አመት ነዉ እናቴ መጠቀም የጀምረችዉ እናንተ ጋር አድስ ነዉ እንዴ
    *ላቄች ምድጃ ይባላል እኛ ጋር*

    • @اهااها-ب2ن
      @اهااها-ب2ن 5 ปีที่แล้ว

      Siifan Harmee koo እትዮጵያዊት የአባ ጋዳ ልጅ ✌👍💔💔💔💔

  • @nalah4990
    @nalah4990 5 ปีที่แล้ว

    ከጭቃው ሲምንቶ ካገኛችሁ የሚሻል ይመስሉኛል ገን ጭቃውም አይከፋም ግን በጣም ጥሩ ስራ ነው ጎበዝ አምላክ ይርዳሽ

  • @liuliu9083
    @liuliu9083 5 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍነዉ፡ግንከግድግዳዉአልቀረበም?

  • @mastoolagegn8284
    @mastoolagegn8284 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣምደስየሚልነዉእህቶቸ🌻🌻🌻🌹🌹❤❤😘👍👍

  • @josefazeze399
    @josefazeze399 6 ปีที่แล้ว

    እኔ የገጠር ለጀ ነኝ ለእናቶች ከባለሙያ እንዴማር እና ከየቤታቸው እንዴስገቦ አስተላልፋለሁ በተላይ በገጠሩ የሜኖሩ እና ቶቻችን የስገራ ጫና ይበዛባቸዎል?!

  • @አባይነሺጎንደሬዋ
    @አባይነሺጎንደሬዋ 6 ปีที่แล้ว +3

    ውይ እንደው ፈጣሪየ ያለንበትንሰቃይ አይቶያሟላልንጂ
    ዋጋምየለን

  • @መሲቡልጋ-ዠ1ጨ
    @መሲቡልጋ-ዠ1ጨ 5 ปีที่แล้ว +4

    እናቴ እንጀራ በጋገረች ቁጥር መለስ ታመሰግናለች። እሱ በተለይ ለገጠር ሰዎች ህይወት ቀይሯል ይህ ሀቅ ነው ነፍሱን ይማረው💔💔💔

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 6 ปีที่แล้ว

    *በጣም ደስ ይላል ወይ እንግሊዘኛ እኔን ብቻ ነው የከበደኝ ሴትዬዋ እንኳን normal አለች*

  • @AdaneGebre-r2o
    @AdaneGebre-r2o 2 หลายเดือนก่อน

    የት እናገኛለን ከየትሰ ይሰራል

  • @አዎነፍጠኛነኝ
    @አዎነፍጠኛነኝ 6 ปีที่แล้ว +2

    ሆሆ እኔስ እኳን ምድጃ መስራት እጀራውንም እዴት እደሚጋገር ጠፍቶብኛል አላህ ይርዳኝ

  • @musthafamustha2860
    @musthafamustha2860 6 ปีที่แล้ว

    I like natural life
    Congrates ethiopians

  • @SediyaMuzemil
    @SediyaMuzemil หลายเดือนก่อน

    ዬት ነው የሚገኘው

  • @Ahmed-gj7dt
    @Ahmed-gj7dt 5 ปีที่แล้ว

    ቆይግን አመዱሲሞላእደት ይታፈሳል

  • @fkiradis778
    @fkiradis778 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ደስሲል ወደ ራሣም አስገቡ ይገዟችሗል

    • @Kerma-gx8is
      @Kerma-gx8is 7 ปีที่แล้ว

      እሚሠሩት ሢያጡ ሥራፈቶች ናቸውለዱኒያ ተማሠብ አረኛ ሥት የምናሥበው ሞልቶናልይሄን መሥራት የሚጠፋው የለም በደብ ከአች አብልጨ እሠራዋለሁ ይሄን ተማሥተማል ሥለሚመጣው ጉዞ አሠብ እናድርግ ይሄ ትምርት አይልም ሙሥሊሞች ይሄን በማየት ጊዜያችንን አናሣልፍ ውዶቸ

    • @Mወለዬዋ
      @Mወለዬዋ 5 ปีที่แล้ว

      @@Kerma-gx8is ማን እይ ብሎ አሥገደደሽ ????አሥመሣይ ባንች ቤት አላህን ፈሪ ለዱኒ ኑሮ ትያለሽዴ ለዱኒያ ብለን አደለም ወይ ከሀገር ወተን የምንከራበተው አታሥመሥሉ መርጥ ሙያ ነው

  • @habtamuawoke3058
    @habtamuawoke3058 4 ปีที่แล้ว +1

    ጭቃውን እሳቱ በቀላሉ እንዳይበላው አመድ ጨምሮ ቢቦካ አሪፍ ይሆናል

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 11 หลายเดือนก่อน

      እሺ ሞያህ ይለያል

  • @ፊቲየሀይቋሀበሻዊት
    @ፊቲየሀይቋሀበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +1

    እናቴ ዱሮነው ቢያንስ 13አመት ይሆናታልበዚህነው የምትጠቀመው

  • @Ff-re8uq
    @Ff-re8uq 5 ปีที่แล้ว

    ለክተሚ ም ክክ ቢ ሆን ጡሩ ነዉ ከዛሬ ማብራት ማብራት ሂድ አልህደ ተማልት ግልግል ነዉ በዉነት ጡሩ ነዉ ጎበዝ ነሺ ለኔም ተስሪ ልኛ ለሺ ስመጣ ሀግሪ kkkk

  • @AdaneGebre-r2o
    @AdaneGebre-r2o 2 หลายเดือนก่อน

    አድራሻቹሁ ሰልክ

  • @ኡምቢላልኢሻአላህ
    @ኡምቢላልኢሻአላህ 3 ปีที่แล้ว

    ያገትሸን ያሠርሺው በጥሠሸ ወርውይይ

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 5 ปีที่แล้ว

    ጒበዝ ሴት በርች ሲያምር ❤

  • @sarasara972
    @sarasara972 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉ ቅልጥፍና አችነበርሽ አስተማሪ የምትሆኝ

  • @kelemwork9176
    @kelemwork9176 5 ปีที่แล้ว

    Weyna lesra hije kewollo gojam new emitasayew set esua neberechi yetekebelexhign slayehot des alegn

  • @tube8393
    @tube8393 5 ปีที่แล้ว +1

    እሥኪ ወደዎሎ እየሄዱ ይሥሩልን አድራሻችሁን ላኩልን

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ
    @እሴተማርያምየድንግልልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ቤቱእንዳይቃጠል እንጀራ ጠርዙን ብዙ ከጋለያቃጥላንከወደውስጠኛውጠርዝብዙጭቃያስፈልጋል መልካምነው

    • @genetgenet2592
      @genetgenet2592 6 ปีที่แล้ว

      አይቃጠልም አለማወቅ ብዙ ሰለሚያናግር ማዉራት መብት ነዉ። በጣም የሚመቸ። የገጠር ኑሮ ነዉ ካላወቃችሁ ዝም በሉ

  • @ሰዓዳሀገርሰላምይሁን
    @ሰዓዳሀገርሰላምይሁን 6 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ እስካሁን ሌላነገር ፍጠሩ እንጅ እኛ በወሎ ልጅእያለሁ እናቴ ትጠቀመውነበር

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 ปีที่แล้ว +1

    በኛ አከባቢ ቆዩ ይሄን መጠቀም ከጀመሩ

  • @zinet3640
    @zinet3640 7 ปีที่แล้ว +31

    እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ይችን ኑሮ ታስባት ሀገሬ መሄድ ያስፈራኛል

    • @ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ
      @ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ 7 ปีที่แล้ว +5

      Zinet አትፍሪ ማር ለመግባት ያብቃን ነዉ የሚባለዉ ዉደ

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 7 ปีที่แล้ว +1

      Zinet ታዳያ ለምን ከተማ ቤት አሰሪም?

    • @abdulhamid-uj5ji
      @abdulhamid-uj5ji 7 ปีที่แล้ว +1

      Zinet ክክክክክክክክክክክ በጣም ነው ያሳቅሽኝ እፈራታለሁ ስትይ

    • @የነገንማንያውቃልወይኩንፈ
      @የነገንማንያውቃልወይኩንፈ 6 ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳንችው እህቴ

    • @luluaziz97
      @luluaziz97 6 ปีที่แล้ว

      Zinet እደኔነሽ አችም እኔ ብቻ መሥሎኝነበር ከከከከከከከከከከ

  • @AlamAlam-dl6fc
    @AlamAlam-dl6fc 5 ปีที่แล้ว

    እሆሆሆሆሆ ውስጤ ናችሁ እወዳችሗለሁ

  • @saynnetgode8700
    @saynnetgode8700 7 ปีที่แล้ว

    ዋውው በጣም ደስ ይላል♥♥

  • @ሽታነኝየአባቴናፍቂ
    @ሽታነኝየአባቴናፍቂ 5 ปีที่แล้ว +1

    በናታችሁ የሀሜ ልጅ የሆናችሁ እባካችሁ ስልክ ላኩልኝ አባቴን ካገኘሁት ብዙ አመት ሆነኝ ናፍቆት በረታብኝ እደዚህ ስላችሁ ላታምኑ ትችላላችሁ ግን በልጅነቴም አላሣደገኝም እንባየን መቆጣጠር አቅቶኛል 😢😢😢😢

  • @tube5909
    @tube5909 6 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ነገር እኔም ሰርቻለሁ ጎጆ መውጫ

  • @zenateqmu5878
    @zenateqmu5878 6 ปีที่แล้ว +1

    እኛ ገል ሳይሆን ትልቅ ምጣድ ነው የምናረገው

  • @adtedwfd9464
    @adtedwfd9464 5 ปีที่แล้ว

    እረ በለው ኤልያስ እባካችሁ ልእናቴ እንድ ስጥዋት ሴትዪዋ ተመችታኛለች

    • @fatomo7734
      @fatomo7734 5 ปีที่แล้ว

      ሙጃመላአህበል

  • @selma5801
    @selma5801 ปีที่แล้ว

  • @norrmah6610
    @norrmah6610 5 ปีที่แล้ว

    👍👍👍

  • @firdostube6977
    @firdostube6977 6 ปีที่แล้ว

    እኔም እሰራለሁ ኢትዮ ስሄድ እናመሰግን አለን

  • @markethours8055
    @markethours8055 8 ปีที่แล้ว +3

    english subtitle please

    • @የኪያአፍቃሪነኝምንይጠበስ
      @የኪያአፍቃሪነኝምንይጠበስ 7 ปีที่แล้ว

      Ashokkumar Yadav kkkkkkkkkk

    • @zaenb1639
      @zaenb1639 7 ปีที่แล้ว

      እኔምለውአድስነው

    • @zaenb1639
      @zaenb1639 7 ปีที่แล้ว

      ዋው

    • @ExEx-ei4gs
      @ExEx-ei4gs 6 ปีที่แล้ว

      +ሙሀመድ፡አብዱ!? Zaenb ማሻ አላህ ደሥ ይላል እናታችን
      ሥቀጥል ሙሀመድ አብዱ ያቅሥቴ ልጅ መሥልከኝ

  • @الحمداللهالنعمتلالاسلام
    @الحمداللهالنعمتلالاسلام 6 ปีที่แล้ว

    የዲሀ ምጣዲ ደሥ ይላል

  • @zamarakdismakdis5528
    @zamarakdismakdis5528 6 ปีที่แล้ว

    medbu endat endmsra betasayun teru neber be semnto ayshalm nber ke chka medbu endat new mesra beybotaw metad lelew sew ensra neber betley mebrat yelelbet gen betu betam kerb hone kesatu tetga enchet new endaykatle becha teru new betru kezi hulu menalbet mengest mebrat beybotaw leko metad begba wey dena megest yamtaln

  • @አሀምዱሊላህአለኩሊሀል
    @አሀምዱሊላህአለኩሊሀል 5 ปีที่แล้ว

    የምራል

  • @ሉባባይማም-ፈ3ቐ
    @ሉባባይማም-ፈ3ቐ 6 ปีที่แล้ว

    እናቴ ሰልጥና ተሰጥታለይ የዛሬ 12አመት ጥቅም ነው እኔም አዳ ጎጆ ስወጣ የጭቃ ዝግምድጃ ሰራሁ አሁንም ሀገር ስገባ እሰራለሁ

  • @የሱናሰዎችስብስብ
    @የሱናሰዎችስብስብ 6 ปีที่แล้ว +3

    አይ የኢትዬ ኑሮ ትየኝ እኮ እምባዬ በመንታ በመንታ እንድ ሚወርድ

    • @fatumaseid3710
      @fatumaseid3710 6 ปีที่แล้ว

      ሚስኪንዋተ ኢሻ አላህ እኛ ስንሄድ አላህ ከጭስ ኖሮ ይገላግለናል

  • @luluaziz97
    @luluaziz97 6 ปีที่แล้ว

    ባለሙያወች መሻአላህ

  • @henagataneh9322
    @henagataneh9322 6 ปีที่แล้ว

    ባለምድጃዎ ትበልጣታለች ዎይ አነጋጋር ቅልጥፍና

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ዘዴ ናት

  • @sadashmels5985
    @sadashmels5985 5 ปีที่แล้ว

    እችላለሁ

  • @user-el9cv9rb9w
    @user-el9cv9rb9w 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው

  • @አሙ
    @አሙ 5 ปีที่แล้ว

    ገጠር ውስጤነዉ

  • @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ
    @እምየኢትዮጵያለዘላለምኑሪ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኖርማን መሆን አለበት

  • @AyenadesWkedan
    @AyenadesWkedan 6 ปีที่แล้ว

    እንዴ እሄ እኮ የዛሬ 15 አመት እንጠቀምበት ነበር

    • @genetgenet2592
      @genetgenet2592 6 ปีที่แล้ว

      አይ አሁንም ለኛስ ለወደፊትም አይጥፋብን ገጠር ዉስጤ ነዉ

  • @bedeleudawite7632
    @bedeleudawite7632 6 ปีที่แล้ว

    እሮ አገሬ ናፍቆኝ ነበር

  • @tojbaalahiyerdacehialahike5050
    @tojbaalahiyerdacehialahike5050 6 ปีที่แล้ว

    Wow aref new

  • @seadayimamustzaalhekantaga8529
    @seadayimamustzaalhekantaga8529 7 ปีที่แล้ว +7

    ይቅርታ ግን አሮጌ ምጣድ ቢሆን ያምች ይመስለኛል ከስብባሪ ገል

    • @ሰብለነኝ
      @ሰብለነኝ 6 ปีที่แล้ว

      አዎ እህቴ ከስሩ ስባሪ ምጣድ ቢሆን ይመረጣል

  • @alooygggg5327
    @alooygggg5327 6 ปีที่แล้ว

    best

  • @tigistdesie881
    @tigistdesie881 7 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው ግን ከግድግዳው ተጠጋ

  • @አልሀምዱሊላአላኩልያህል
    @አልሀምዱሊላአላኩልያህል 7 ปีที่แล้ว

    አሪነው ዋው ግንቤቱንአልቀረበ በትምእዳያቃጥለው

  • @rawdhaaman4144
    @rawdhaaman4144 5 ปีที่แล้ว

    ቁጡሩ ሊቀቁ

  • @saidasaeed5917
    @saidasaeed5917 6 ปีที่แล้ว

    ሀሬፍ ነውበርቱ

  • @rheemamark2588
    @rheemamark2588 7 ปีที่แล้ว

    እረበአላህሌላሲራሲሩይህቲምህሪቲአያሲፈሊገዉም

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ 6 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ጣጠው ብዛቱ ሆ

  • @nonnoon2712
    @nonnoon2712 5 ปีที่แล้ว

    Wawbetamymral

  • @zainabsaid7394
    @zainabsaid7394 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ አሁንኮ ምጣድ 200 መቶ ብር ገብቷል

    • @qhg2267
      @qhg2267 6 ปีที่แล้ว

      እሽ እኔግን ያረባገር ሽንትቤት ማጠብ ሰልጠኛለሁ ናፈቀኝ ጎጃም ፍኖተሰላም ያረብ እርዝቃችንን ክፈትልን

    • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
      @አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 ปีที่แล้ว

      እኔ አላምንም 200 መቶ ብር ዪ

  • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ
    @አዲቲነኝየጎንደርልጂ 6 ปีที่แล้ว

    እኔ ምለው ይች ገዜጠኛ ነች ወይስ

  • @sayeed1339
    @sayeed1339 7 ปีที่แล้ว +1

    ስምቶ ለመየየዝ ይሸለቹ ነበር

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውው