ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መቶ መቶ እሪያል ቻሌጅ እንጀምርላት 😢😢💔💔💔
❤❤❤❤
እውነት ነው ይችን እህታችንን በገዘብም በዱአም ማገዝ አለብን
😢😢😢ሳህ🎉🎉🎉
ዱባይም ያለነው 100 ድራሀም ቻሌንጂ እንጂምር 😢😢😢 Please
ስርታ ተብላ ወሬ. ስነ በበሽታ የሚሰቃይ አለ
መድ የዋህ ናት በማንነቷ የምትትማምን በራሷየምትትማመን ጀግና ናት
መድናኮበአካልቆጆናት ወላሂ ፀጉሯይበቃል ማሻአላህናት🎉🎉🎉🎉🎉❤
@@HaytSadmth ፀጉሯንየትአይተሽው 😂. የዋህየዋህእንቁጀግናበራሷየምትተማመን ሴትናት.
@@eimaneiman8850 ወላሂ አይቸትአለሁአውቃትአለሁእዶውደ
@HaytSadmth አላገባይምደ ውደእስካሁን
የኛሠዉ እዉነት አይወድም መድን መቶሽ እናስ ገባት
መቶ ቀርቶ 50ሺ ቤስገቧት የኛሠው ፕራክ እንጂ የሚሠራ ሰው መች ያበረታታሉ
ሳህ ያዘነች እህታችንን ሰበብ ስለሆነች በጣም ወደድኳት❤🎉
የኔ ቆጆ መድዬ ልብሽን አላህ አይቀይርብሽ ያረብ በዚህ ዘመን እዳች አይነት ሰው ማገኘት ከባድ ነዉ
እኔም እዳች ብዙ የለፍሁበት ገንዝብ ሂዶል ፊዳኪ የኔውድ እንኳንም በጤናሽ አልመጣብሽ ዎናው ጤነኛመሆንሽ ነው አይዞሽ እህቴ ለበጎነው አመስግኝ አላህን
መዲ አንዳንዲ ጊዜም እደዚህ ፈራርሻችሁ ኑ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
መድየ ድሮም እወዳት ነበረ ይበል ጨመረብኝ አንድት ስደተኛ እህትን ከጎና ሁነሽ ስላፅናናሻት ሀቂቃ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛኪላሁ ኸይረን✅✅✅❤❤
አላህ ብቻ እጂ ነቢ አይባልም ከአላህውጭ የሚሰጥም የሚነሳም የለም
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከአላህመዲ ከሉባባጎንሁነሺስላጠናከርሻት ሉባባየ አብሺሪማማየ
_መድዬ እናት እኮ ነሽ አላሀ ጀዛሽን ይክፈልሽ❤_
አቤት ማማር❤❤❤የኔወለየወች ያዉም ባቦየፍቅር ሀገር❤❤❤❤
አብሽሪ ሉባባዬ አላህ ለኛ የማጠቅምን ነገር ብቻ ነው ከእኛ የሚዎስደው እኔ ከአንድ ሁለት ጊዜ ቤቴን በቅርቤ ባሉ ሰዎች ተቀምቻለሁ አሁን ግን በግሌ ቦታ ገዝቼ ቤት እያሰራሁ ነው በማለቅ ላይ ነው አልሀምድሊላህ ሉቤ አንች መንግስት ነው ያፈርሰው እኔ ግን በግለሰብ ስለሆነ ፀቡ እራሱ አልበረደም
ወሎየሁኑ ንፍሮአላቅም እሚልየለም
አይ ትዝታ ማሻአሏህ ብለናል
ከተሜ ሳጫውተን ነውጂ የማያውቅ አይኖርም አር ማሻአሏህ🎉🎉
@@ASH-zk4tf ከተማምኮ ንፍሮ አለ ያቃሉ
@@የወሎዋሡመያአመቱሏህ ነው ግን የሚሞላቀቁ አሉ ብየ ነውኮ ውደዋክክ
@@ASH-zk4tf ቀላልክክክክክክ
ማሻአላህ መድየ ትንሰ ነሸ እኔከዚህ 4ኛው ነው ይኋን የሚክለው። የኔ ሚጣ 🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ቢል አፊያ አይዞሽእህታችንም መድም ጀዛኪላሁ ከይር።
ደስ ስትሉ🎉🎉🎉ሽብራውን ግን በላችሁት ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉የኔ ውዶች መሀመድሳ እናተ
መጣሺ
ላቺ አስቀምጠውልሻል ዚኑ አታኩርፊ😅 ሉባባየ በርቺ ጀግናየ
እሚቱ ጋ ነዋ
አልሀምዱሊላህ አብሽሪ እህታችን
መድየ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ ሉባባ አይዞሽ ውዷ
ማሻአላህ መሀመድ ታላቅሽነዉ እሚመስለዉ❤
ማርያምን የልቤን አወራችሁ የአርብ ሀገር ነገር ተገጥሞ ይብስል😢😢😢😢ከሌለን የለንም ነው
ማሻአላህህህ በርቱ እህቴ አላህ ትግስቱን ይስጣት❤😢
አይዞሽ ሎቤ የሁላችንም ጊዜውን ጠብቆ ፈራሽ ነው የሉባባን አክስት ባአካል አቃታለሁ ያገሬ ልጆች መሸአላህ በቅርቡ ሀገር ገባለሁ ባገኛችሁ ብየ ተመኘሁ❤❤
ማሻ አላህ በርቱ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤🎉🎉😢
ማሻአላህ የዛሬዉ ላይክ ለበጎ ስራሽ ነዉ።❤🎉 መድ አላህ ይጨምርልሽ
መዲየ መልካምነትሺን ምንም ነገር እዳይቀይረብሺ ከተቸገረ ጉን ሁኒ ውዴ የጡሩነገር ሠበብ መሆን እደት መታደል መሠለሺ
አሚንን አላህ የተካት የኔአህት❤❤❤❤❤
መድየ የሰው ልክ አላህ ያስደስትሺ እሷን እዳበሸርሻት አላሁ ሁለታችሁንም በኸይር ያስደስታችሁ የኔ ውዷች
ማሻ አሏህ ቢል አፊያ🎉🎉🎉መዲ ግን ቃል አጣሁልሽ አንቺን የሚገልፅ የክፍለ ዘመኑ እንቁ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ብያለሁ ሉባብየ አይዞሽ ዲካምሽንም እያለንበት እየተረዳነው ጠካራ ሁኒልን
🌹❤❤❤አሰላሙ አለይኩም አበረታቱ ጉዳ ደህና ነሽ ወይ ሰላም ነው ወይ ከእኔ ጋር አልሃምዱሊላህ አለሚን ወላሂ ለምትሰሪው ነገሮች በጣም ደስ ብሎናል እህታችንን በጎኗ ቆመሽ ይሄንን ደስታና ፈገግታ ስላቀረብሽ በጣም ደስ ብሎናል ኑሪልን ለዘላለም ታስፈልግናለሽ እህቴ አላህ
ማሻአላህ ብል አፌያ ደሰ ሰትሉ አላህይጠብቃችሁ ሁላችሁንም እሷንም አላህ የተሻለውን የተካት❤❤🎉🎉🎉
እህት ሉባባአይዞሺ ይሄምያልፍል እድኒያ ደዋራነት አንደየ ደሥታ አንደየ ሀዘነው ሁለየ ደስተኛ አንሆነው አሏህኸይሩን ይተካሺ ሀቢበቲ መድየ የኔ ቅን አላህይጠብቃችሁ ያላሠባችሁትደሥታይወፍቃችሁ
ማሻ አላህ እህቶቸ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሁሉም አላህ የፈቀደዉ ነው የሚሆነዉ አብሽሪ እህቴ
ማሻ አላህ ሽንብራ እሽት መድየ አላህ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ የኔ ውድ ሉቤ አብሽሪ ውዴ ሁሉም ያልፋል አላህ በተሻለ ነገር ይተካሽ❤
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ግን ቁጥርሽን የት ላግኘው መድ
መድዋየ ምርጥ ሰው አይገልጽሽም አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በዚሁ ቀጥይ
ማሻአሏህ ብል አፊያ አሏህ ይጠብቃችሁ ምርጦቼ ❤❤❤🎉🎉እህታችን አይዞሽልኝ እህትዋ አሏህ የተሻለውን ይተካሽሽሽ 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቻችን❤❤😢😢
መዲየ የኔልዮ ቤተሠቦቸን ትዝአሥባልሺኚ ጠክሪልኚ❤❤❤
ውይ መድ 😢በአይን ያዩት በሆድ አይሞላ የንፍሮው ነገር በጣም ነው እምወደው ይህን ማሽላና ሽብራ እህታችን እኳንም ተፅናናሽ እኔም አልቅሻለሁ እኳን አች😢
ማሻ አላህ ደስስ ስትሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😍😍
ማሻአላህ በልአፊያ አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉ወይኔ የሽንብራውትዝታ 😢😢
አይዞሽ እህት ሁሉም ነገር ለሗይርነው አላህ የተሻለውን ይስጥሽ❤
መድናየ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ አላህ ይጠብቅሽ መልካም ሠዉ ነሽ የምር አላህ ያስደሳሽ
አካዉቶን እና ሥልክ ቁጥሮን አሥቀመጡ በእሦም ኢቶብ አላህ ያገራላት እንድልኩላት
ማሻ አላህ መድየ በርቱ እንድህ አብሮነት ነው የሚያምርባችሁ ሁሌ በተለያየ እርእስ ኑቶሎ ❤❤❤
መድየ ትለየያለሽ የምር💚
መዲ ማሻ አላህ ምርጥ ጓደኛ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እውነት ለመናገር በችግር ጊዜ የሚደርስ ጓደኛም ይሁን ማንኛውም ሰው ለእኔ ከልቡ ሰው ነው መልካም ሰው ማለት በችግር ጊዜ የሚደርስ ሰው ነው አላህ በመልካም ይካስሽ
የኔ ደባካ መድ ምርጥ ሰዉ ነሽ ደረጃሽን ከፍ ያድርግልሽ
ማሻአላህ አብሺሪልኝ ሉባባዬ አላህ ይተከሺ ወይኔ መዲዬ ሺብራዉ ማሻአላህአብሺሪልኝሉባባዬአላህይተከሺወይኔመዲዬሺብራዉአመረኝ
አላህ ይደግፍሽ መድየ በዝችበልጅ በጣም ነው ያስደሰትሽኝ
እዲህ ሆናቹ ስትመጡ እስከ መጨረሻ ነው ማየው የሀገር ነገር አይሆንልኝም ሉባባ አይዞሽ የኔ እናት አብሽሪ የተሻለውን ይተካልሽ
ማሻላህ❤❤❤መድየ
መዲ ጎበዝ ነሽ መልካም ሰዉ❤❤❤❤
አይዞሽ ሉባባዬ ስደት ያልፈተነዉ የለም
አላህ በጠፋባት ይተካላት ለህታችን ምናልባት አላህ የተሻለ ሊሰሰጣት ይሆናል አላህ የተሻለ ይስጣት ያረብ
ማሻአ ላህ ቢል አፊያ ❤❤❤❤መዲየ አችኮ ትልያለሺ የኔእናት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ መድየ አላህይጨምረልሽ ጀግናነሽ
😢😢😢አይዞሽ እህትዋ አሏህ የተሻለውን ይተካሽ የኔ ውድ እህት😢😢🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ መድየ የኔ ልዩ❤❤❤❤
አካዉቷን አስቀምጡ መድየ የምር እኔ ያወኳቺሁ አሁን ነዉ ግን ትለያላቺሁጠመሻአላህ
መዲ የኔ አስተወይ ወላሂ ሀቀኘ ሀገር ስገበ ኢንሻአላህ አንችን መዘየር እፍልገልሁ ኢንሻአላህ
ማሻአሏህ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
ታምራላችሁ መድየ አቤትስብእናሽሉባባየ አዞሽ ማማየ ሁሉምያልፋል
አይዞሺ እሕትሠብር አድርጊ ዋናው ጤናነው የኔወድ መሼአሏሕ ደሥሥ ትላላችሑ🌷🌱❤😘🙏
በሚደሪ መሉ ዩቱበሮቸ በሙሉ መተካ የጠሁሊሸ ንፀ ሊቢ የለሸ ዬወ ለፍጡሩ ሁሉ በኡኩሊ የሚተዪ መለከመ ሰዉ ወለህ አለሀ ከዚ መለዪ አለሚን የሚትሪጀ የሪገሸ የሪቢ የሪቢ 🤲🤲🤲🤗🤗🤗❤❤❤
ማሻአላህ መድይ ከልብ ሰውነሸ ሰቸግረ ዘምድ አይግኝም አላህ ይጨምረልሸ በረቱ ወዱች
ኡፍ መድ የኔ ጠቋራ እደትኮ እደምወዳት
መድዬ ከምር ቅን ነሽ ሉባባየ አብሽሪ ውዴ ዋናው ጤና ነው ሀቢበቲ በቤትሽ እንኳን አንች እኛም ተመልካቾች አስለቅሶናል ያማል ግን አልሀምዱሊላህ አሌህ የተሻለውን ይተካሻል
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አብሸሪ በየት መድ አይኔ ነው ንፍሮ በማንካ እየበላችሁ?
በብርድ ደስ ይላል ንፍሮ🎉
ፈገግ አረግሽኝ ወላሂ አው ሞቅ ሞቅ ይወዳል ብርድ😅😅😅
እኔደሞየታየኝ ሺብራእሸቱ ነዉ ንፍሮ አልወዲም😂
መዲየ ❤❤መልካምሰው እድሜናጤና ይስጣችሁ
ማሻአላህ መድ ጀዛኪላኸይር ዘሀራ የወሎ ሸበላ እደነሽ
ማሻ አላህ🎉🎉🎉
እር ማሻአላህተባረክህረህማን ወላሂ ሺብራእደትእደናፈቀኝ❤❤❤
መዲዬ እደው ስላች ምልበል ብቻ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ቅን እህት እህታችንም አብሽሪ አላህ የለሰብሽውን እሪዚቅ ይስጥሽ ገዘቀብ ይሄዳል ይመጣል ዋነው አፍያነው
ደስትላላችሁ አብሽሩ ያልፋል የማያልፍ ነገርየለም
ማሻ አላህ ደስ ትላላቹ አገር ቤት ያምራልኮ
ማሻአላሕ የመድም እየሄደነውሰብስክራይቡ
መድየየየየየ አላህ መልካም ትዳር ይወፍቅሺ እህቴ
መዱ,አላህይጨምርልሽ❤❤😂,እህቴሉባባም,አላህየተሻለነገርአለው,አብሽሪ
ማሻአላ ብልአፊያ❤
ማሻ አላህ ሁላችሁም ስታምሩ ❤❤❤❤❤
ማሻአላህየኔውዷችአይዞችሁ😢😢
አብሽሪ ሉቤ ኢንሻ አላህ ለከይር ነው
ማሻ አላህ ደስ ስትሎ ❤🎉🎉🎉
ማሻአላህ እንዲህ መተጋገዝ ዴስ ይላል
መሸአላህ አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህታምራላቹ እህትሉቤአላህ መልካሙንነገርይተካሽ🌹🌹
ወይኔ ሺብራሸት ሙችነዉ የምወደዉ እማሻአላህ
መድ ስወድሽ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ አላህ ደሰ ትላላችሁ ይጨምርላችሁ
አይዞሽ እህቴ ህልም ነገር ለኸይር ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ስላም ማሻአላህ በጣም ደስ ትላላቹ አላህ ባላቺሁበት ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤
ወይኔ ንፍሮ ስወድ ማሻአላ ብሉ እናተ ምናለባችሁ እኔ በሩዝ ተሰቃየሁ😢😢😢😢
የተቢ ሸር ስላደረገይላት የሉባባን ቻናል ደስ ብሎኛል ትላንና አይቸዉ
ማሻአላህ ስታምሩ አላህ የበለጠውን ይተባሽ ያረብ
❤❤❤❤❤❤መዶየ ሞቅ ደመቅ ያለ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ❤❤የኔ ቅን እህት በጣነውየምወድሽ❤❤እኔ የመርሳ ልጅ ነኝ ❤❤❤ወረባቦም ግማሽ ነኝ❤❤በርች የኔ ውድ ❤❤በቅርብ እመጣለሁ ሳላይሽ አልመጣም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከሩቅ ጫት መስሎኝ ልሳደብ ነበር ስሮጥ የመጣሁት🤣🤣🤣🤣🤣🤭
ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ መድ❤❤የኔልዩ እህት ላችቃልየለኝም። ወላሂ ❤❤ሉቢ አብሹር እህት ለበጎነው አላህ የተሻለይስጥሽ ያረብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ውድድድድድድ❤❤❤
መቶ መቶ እሪያል ቻሌጅ እንጀምርላት 😢😢💔💔💔
❤❤❤❤
እውነት ነው ይችን እህታችንን በገዘብም በዱአም ማገዝ አለብን
😢😢😢ሳህ🎉🎉🎉
ዱባይም ያለነው 100 ድራሀም ቻሌንጂ እንጂምር 😢😢😢 Please
ስርታ ተብላ ወሬ. ስነ በበሽታ የሚሰቃይ አለ
መድ የዋህ ናት በማንነቷ የምትትማምን በራሷየምትትማመን ጀግና ናት
መድናኮበአካልቆጆናት ወላሂ ፀጉሯይበቃል ማሻአላህናት🎉🎉🎉🎉🎉❤
@@HaytSadmth ፀጉሯንየትአይተሽው 😂. የዋህየዋህእንቁጀግናበራሷየምትተማመን ሴትናት.
@@eimaneiman8850 ወላሂ አይቸትአለሁ
አውቃትአለሁእዶውደ
@HaytSadmth አላገባይምደ ውደእስካሁን
የኛሠዉ እዉነት አይወድም መድን መቶሽ እናስ ገባት
መቶ ቀርቶ 50ሺ ቤስገቧት የኛሠው ፕራክ እንጂ የሚሠራ ሰው መች ያበረታታሉ
ሳህ ያዘነች እህታችንን ሰበብ ስለሆነች በጣም ወደድኳት❤🎉
የኔ ቆጆ መድዬ ልብሽን አላህ አይቀይርብሽ ያረብ በዚህ ዘመን እዳች አይነት ሰው ማገኘት ከባድ ነዉ
እኔም እዳች ብዙ የለፍሁበት ገንዝብ ሂዶል ፊዳኪ የኔውድ እንኳንም በጤናሽ አልመጣብሽ ዎናው ጤነኛመሆንሽ ነው አይዞሽ እህቴ ለበጎነው አመስግኝ አላህን
መዲ አንዳንዲ ጊዜም እደዚህ ፈራርሻችሁ ኑ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
መድየ ድሮም እወዳት ነበረ ይበል ጨመረብኝ አንድት ስደተኛ እህትን ከጎና ሁነሽ ስላፅናናሻት ሀቂቃ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛኪላሁ ኸይረን✅✅✅❤❤
አላህ ብቻ እጂ ነቢ አይባልም ከአላህውጭ የሚሰጥም የሚነሳም የለም
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ጀዛከአላህመዲ ከሉባባጎንሁነሺስላጠናከርሻት ሉባባየ አብሺሪማማየ
_መድዬ እናት እኮ ነሽ አላሀ ጀዛሽን ይክፈልሽ❤_
አቤት ማማር❤❤❤የኔወለየወች ያዉም ባቦየፍቅር ሀገር❤❤❤❤
አብሽሪ ሉባባዬ አላህ ለኛ የማጠቅምን ነገር ብቻ ነው ከእኛ የሚዎስደው እኔ ከአንድ ሁለት ጊዜ ቤቴን በቅርቤ ባሉ ሰዎች ተቀምቻለሁ አሁን ግን በግሌ ቦታ ገዝቼ ቤት እያሰራሁ ነው በማለቅ ላይ ነው አልሀምድሊላህ ሉቤ አንች መንግስት ነው ያፈርሰው እኔ ግን በግለሰብ ስለሆነ ፀቡ እራሱ አልበረደም
ወሎየሁኑ ንፍሮአላቅም እሚልየለም
አይ ትዝታ ማሻአሏህ ብለናል
ከተሜ ሳጫውተን ነውጂ የማያውቅ አይኖርም አር ማሻአሏህ🎉🎉
@@ASH-zk4tf ከተማምኮ ንፍሮ አለ ያቃሉ
@@የወሎዋሡመያአመቱሏህ ነው ግን የሚሞላቀቁ አሉ ብየ ነውኮ ውደዋክክ
@@ASH-zk4tf ቀላልክክክክክክ
ማሻአላህ መድየ ትንሰ ነሸ እኔከዚህ 4ኛው ነው ይኋን የሚክለው። የኔ ሚጣ 🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ቢል አፊያ አይዞሽእህታችንም መድም ጀዛኪላሁ ከይር።
ደስ ስትሉ🎉🎉🎉ሽብራውን ግን በላችሁት ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉የኔ ውዶች መሀመድሳ እናተ
መጣሺ
ላቺ አስቀምጠውልሻል ዚኑ አታኩርፊ😅 ሉባባየ በርቺ ጀግናየ
እሚቱ ጋ ነዋ
አልሀምዱሊላህ አብሽሪ እህታችን
መድየ አላህ ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ ሉባባ አይዞሽ ውዷ
ማሻአላህ መሀመድ ታላቅሽነዉ እሚመስለዉ❤
ማርያምን የልቤን አወራችሁ የአርብ ሀገር ነገር ተገጥሞ ይብስል😢😢😢😢ከሌለን የለንም ነው
ማሻአላህህህ በርቱ እህቴ አላህ ትግስቱን ይስጣት❤😢
አይዞሽ ሎቤ የሁላችንም ጊዜውን ጠብቆ ፈራሽ ነው የሉባባን አክስት ባአካል አቃታለሁ ያገሬ ልጆች መሸአላህ በቅርቡ ሀገር ገባለሁ ባገኛችሁ ብየ ተመኘሁ❤❤
ማሻ አላህ በርቱ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤🎉🎉😢
ማሻአላህ የዛሬዉ ላይክ ለበጎ ስራሽ ነዉ።❤🎉 መድ አላህ ይጨምርልሽ
መዲየ መልካምነትሺን ምንም ነገር እዳይቀይረብሺ ከተቸገረ ጉን ሁኒ ውዴ የጡሩነገር ሠበብ መሆን እደት መታደል መሠለሺ
አሚንን አላህ የተካት የኔአህት❤❤❤❤❤
መድየ የሰው ልክ አላህ ያስደስትሺ እሷን እዳበሸርሻት አላሁ ሁለታችሁንም በኸይር ያስደስታችሁ የኔ ውዷች
ማሻ አሏህ ቢል አፊያ🎉🎉🎉መዲ ግን ቃል አጣሁልሽ አንቺን የሚገልፅ የክፍለ ዘመኑ እንቁ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ብያለሁ ሉባብየ አይዞሽ ዲካምሽንም እያለንበት እየተረዳነው ጠካራ ሁኒልን
🌹❤❤❤አሰላሙ አለይኩም አበረታቱ ጉዳ ደህና ነሽ ወይ ሰላም ነው ወይ ከእኔ ጋር አልሃምዱሊላህ አለሚን ወላሂ ለምትሰሪው ነገሮች በጣም ደስ ብሎናል እህታችንን በጎኗ ቆመሽ ይሄንን ደስታና ፈገግታ ስላቀረብሽ በጣም ደስ ብሎናል ኑሪልን ለዘላለም ታስፈልግናለሽ እህቴ አላህ
ማሻአላህ ብል አፌያ ደሰ ሰትሉ አላህይጠብቃችሁ ሁላችሁንም እሷንም አላህ የተሻለውን የተካት❤❤🎉🎉🎉
እህት ሉባባአይዞሺ ይሄምያልፍል እድኒያ ደዋራነት አንደየ ደሥታ አንደየ ሀዘነው ሁለየ ደስተኛ አንሆነው አሏህኸይሩን ይተካሺ ሀቢበቲ መድየ የኔ ቅን አላህይጠብቃችሁ ያላሠባችሁትደሥታይወፍቃችሁ
ማሻ አላህ እህቶቸ ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሁሉም አላህ የፈቀደዉ ነው የሚሆነዉ አብሽሪ እህቴ
ማሻ አላህ ሽንብራ እሽት መድየ አላህ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ የኔ ውድ ሉቤ አብሽሪ ውዴ ሁሉም ያልፋል አላህ በተሻለ ነገር ይተካሽ❤
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ግን ቁጥርሽን የት ላግኘው መድ
መድዋየ ምርጥ ሰው አይገልጽሽም አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በዚሁ ቀጥይ
ማሻአሏህ ብል አፊያ አሏህ ይጠብቃችሁ ምርጦቼ ❤❤❤🎉🎉እህታችን አይዞሽልኝ እህትዋ አሏህ የተሻለውን ይተካሽሽሽ 😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶቻችን❤❤😢😢
መዲየ የኔልዮ ቤተሠቦቸን ትዝአሥባልሺኚ ጠክሪልኚ❤❤❤
ውይ መድ 😢በአይን ያዩት በሆድ አይሞላ የንፍሮው ነገር በጣም ነው እምወደው ይህን ማሽላና ሽብራ እህታችን እኳንም ተፅናናሽ እኔም አልቅሻለሁ እኳን አች😢
ማሻ አላህ ደስስ ስትሉ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😍😍
ማሻአላህ በልአፊያ አላህይጠብቃችሁ ❤❤🎉🎉ወይኔ የሽንብራውትዝታ 😢😢
አይዞሽ እህት ሁሉም ነገር ለሗይርነው አላህ የተሻለውን ይስጥሽ❤
መድናየ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ አላህ ይጠብቅሽ መልካም ሠዉ ነሽ የምር አላህ ያስደሳሽ
አካዉቶን እና ሥልክ ቁጥሮን አሥቀመጡ በእሦም ኢቶብ አላህ ያገራላት እንድልኩላት
ማሻ አላህ መድየ በርቱ እንድህ አብሮነት ነው የሚያምርባችሁ ሁሌ በተለያየ እርእስ ኑቶሎ ❤❤❤
መድየ ትለየያለሽ የምር💚
መዲ ማሻ አላህ ምርጥ ጓደኛ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ እውነት ለመናገር በችግር ጊዜ የሚደርስ ጓደኛም ይሁን ማንኛውም ሰው ለእኔ ከልቡ ሰው ነው መልካም ሰው ማለት በችግር ጊዜ የሚደርስ ሰው ነው አላህ በመልካም ይካስሽ
የኔ ደባካ መድ ምርጥ ሰዉ ነሽ ደረጃሽን ከፍ ያድርግልሽ
ማሻአላህ አብሺሪልኝ ሉባባዬ አላህ ይተከሺ ወይኔ መዲዬ ሺብራዉ ማሻአላህአብሺሪልኝሉባባዬአላህይተከሺወይኔመዲዬሺብራዉአመረኝ
አላህ ይደግፍሽ መድየ በዝችበልጅ በጣም ነው ያስደሰትሽኝ
እዲህ ሆናቹ ስትመጡ እስከ መጨረሻ ነው ማየው የሀገር ነገር አይሆንልኝም ሉባባ አይዞሽ የኔ እናት አብሽሪ የተሻለውን ይተካልሽ
ማሻላህ❤❤❤መድየ
መዲ ጎበዝ ነሽ መልካም ሰዉ❤❤❤❤
አይዞሽ ሉባባዬ ስደት ያልፈተነዉ የለም
አላህ በጠፋባት ይተካላት ለህታችን ምናልባት አላህ የተሻለ ሊሰሰጣት ይሆናል አላህ የተሻለ ይስጣት ያረብ
ማሻአ ላህ ቢል አፊያ ❤❤❤❤መዲየ አችኮ ትልያለሺ የኔእናት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ መድየ አላህይጨምረልሽ ጀግናነሽ
😢😢😢አይዞሽ እህትዋ አሏህ የተሻለውን ይተካሽ የኔ ውድ እህት😢😢🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ መድየ የኔ ልዩ❤❤❤❤
አካዉቷን አስቀምጡ መድየ የምር እኔ ያወኳቺሁ አሁን ነዉ ግን ትለያላቺሁጠመሻአላህ
መዲ የኔ አስተወይ ወላሂ ሀቀኘ ሀገር ስገበ ኢንሻአላህ አንችን መዘየር እፍልገልሁ ኢንሻአላህ
ማሻአሏህ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
ታምራላችሁ መድየ አቤትስብእናሽ
ሉባባየ አዞሽ ማማየ ሁሉምያልፋል
አይዞሺ እሕትሠብር አድርጊ ዋናው ጤናነው የኔወድ መሼአሏሕ ደሥሥ ትላላችሑ🌷🌱❤😘🙏
በሚደሪ መሉ ዩቱበሮቸ በሙሉ መተካ የጠሁሊሸ ንፀ ሊቢ የለሸ ዬወ ለፍጡሩ ሁሉ በኡኩሊ የሚተዪ መለከመ ሰዉ ወለህ አለሀ ከዚ መለዪ አለሚን የሚትሪጀ የሪገሸ የሪቢ የሪቢ 🤲🤲🤲🤗🤗🤗❤❤❤
ማሻአላህ መድይ ከልብ ሰውነሸ ሰቸግረ ዘምድ አይግኝም አላህ ይጨምረልሸ በረቱ ወዱች
ኡፍ መድ የኔ ጠቋራ እደትኮ እደምወዳት
መድዬ ከምር ቅን ነሽ ሉባባየ አብሽሪ ውዴ ዋናው ጤና ነው ሀቢበቲ በቤትሽ እንኳን አንች እኛም ተመልካቾች አስለቅሶናል ያማል ግን አልሀምዱሊላህ አሌህ የተሻለውን ይተካሻል
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አብሸሪ በየት መድ አይኔ ነው ንፍሮ በማንካ እየበላችሁ?
በብርድ ደስ ይላል ንፍሮ🎉
ፈገግ አረግሽኝ ወላሂ አው ሞቅ ሞቅ ይወዳል ብርድ😅😅😅
እኔደሞየታየኝ ሺብራእሸቱ ነዉ ንፍሮ አልወዲም😂
መዲየ ❤❤መልካምሰው እድሜናጤና ይስጣችሁ
ማሻአላህ መድ ጀዛኪላኸይር ዘሀራ የወሎ ሸበላ እደነሽ
ማሻ አላህ🎉🎉🎉
እር ማሻአላህተባረክህረህማን ወላሂ ሺብራእደትእደናፈቀኝ❤❤❤
መዲዬ እደው ስላች ምልበል ብቻ አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ቅን እህት እህታችንም አብሽሪ አላህ የለሰብሽውን እሪዚቅ ይስጥሽ ገዘቀብ ይሄዳል ይመጣል ዋነው አፍያነው
ደስትላላችሁ አብሽሩ ያልፋል
የማያልፍ ነገርየለም