ምሥጢረ አሜን | "አሜን" ማለት ምን ማለት ነው? | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ก.ย. 2024
  • አሜን" ማለት ምን ማለት ነው?
    ሁሉም የዓለም ሕዝቦች "አሜን" የሚለውን ቃል በእኩል ደረጃ ይጠቀሙበታል። ታዲያ "አሜን" የሚለው ቃል ትርጉሙ ምንድነው? ይህን ጥልቅ ምሥጢር ለማወቅ ቪዲዮውን እስከ መጨረሻ መከታተል ነው።
    ሐሳብ፣ ጥቆማ፣ ጥያቄና አስተያየት የሚኖራችሁ ከሆነ ደግሞ ከዚህ በታች በሚገኘው ኢ-ሜይል እኔን ማግኘት ይቻላል። እንዲሁም በዩቱብ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ።
    cr.ethiopia@gmail.com

ความคิดเห็น • 1

  • @shalamegadisa9900
    @shalamegadisa9900 8 หลายเดือนก่อน

    ስለ አሜን የሚመለከት የነበረኝ ጥያቄ ተመልሶልኛል። አመሰግናለሁ