ትንሳኤ እና ሴቶቹ ( ሙሉ ክፍል )
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025
- #ethiopia #tsegayeaberar #tilahuntesfaye #ትረካ #treka
Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
ቴሌግራም 👉t.me/Tsaberar
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
እንኳን ደህና መጣህልን ጸግሽ እንደው የይቱብ ማስታውቄያ ምርርር ያላቹህ ላይክ ግጩኝ
😂ክክክክክክክክክ አዛ
በጣም ነዉ የሚያናደኝ
Ss lanta wayis let tsagish kkkkk
ብዙ ተራኪዎችን ሰምቻለሁ ፀግሽ u r the best!
ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ
ፀግሽ እንኳን ለገና በዓል አደረሰህ እያልኩ ደምፅህ ናፈቀኝ አለው በለኝ እንጂ። መልካም በዓል!!!!
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽዬ❤😢 ዛሬ በጣም ክፍት ብሎኝ ነበር ኮሜንታቶሮች እስክ እኔ እህታቹ የምያጠነክር ምክር ስጡኝ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ደክሞኛል ህይወቴ ምን እንደሆነ ራሱ ግራ ገብቶኛል ወጥንቅጥ ሁኖብኝ😢
ትኩረትሽን ችግሮች ላይ ሳይሆን ምንም ይሁን ምንም የችግሩ መፍቻ ቁልፍ ባለቤት የሆነውን መድሐኒያለምን ብቻ አስቢ ደግሞም እመኚኝ አሁን ሊነጋ ነው ነገሮች ሊቀየሩ ነው እመብርሃን ካንቺ ጋር ናት ጠንክሪ እኛ እንግዶች ነን ለዚች አለም😊
አይዛሽ እህቴ
አይዞሸ እህታችን በእምነትሸ ፀኚ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ጠከሬ
አይዞኝ እህቴ አብሽሪ አላህ ለምኚ ❤
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ በሴጣን ሰአት አልቀልድም አለ እዮብ 😂😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣህልን ፀግሽዬ የኔ መዳኒት❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እእናመሰግናለን 🎉🎉🎉
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 🎉 😊
እናመሰግናለን ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 😍
እንኳን ደና ማጣህ ፀግሽ
ሰላም ሰላም ፀግሽ😮😮😮❤❤
ፀግሽዬ ሳቤላን የእና ማስታወሻ ,የጭን ቁስልን ተርክልን እባክህ .
ቆይ ግን ምን አስብህ ነዉ የጠፍህ እ😢😢 እባክህ አተቆይ❤❤❤ ደግሞ ዉድድድድድድድ💚💚💚❤💙
አንደኛ ነኝ ዛሬ❤😘
ዛሬ አራተኛ ነኝ ❤❤❤❤😊😊😊
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
ፀግሽ❤🎉
Anaa dhufu 😘
Enkuan dehna metak tsegish 😊😊
ዲምፅህ በጣም ያምራል ❤❤❤❤
ውዱ ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ ይይሄሄን ቆንጆ ታሪክ ለፃፈልንና ላንተ ውብ አቀራረብ ምስጋናዬ ከፍ ያለነው ኑሩልን❤
ታሪኩ አስተማሪና አዝናኝም ነው። እንዲሁም በጥቂቱ አሳዝኖኛል
እኛ ሰዎች ስንባል ከአንዳንድ መልካም ልብ ካላቸው በስተቀረ አብዛኞች የሰውን ችግር ቀረብ ብሎ ከመረዳትና ብሎም ከመርዳት ይልቅ ሰድቦ ለሰዳቢ መስጠት የየዕለት ተግባራችን ከሆነ ሰንበተ😢 ለምን ብሎ መጠየቅ ግን ማንን ገደለ? ባለመጠየቃችንስ ስንቱ አጥፍቶ ጠፋ😢 አሁን ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ በእኛው ጥፋት የመጣ ነው።
ለማዳንም ለማጥፋትም አስተዳደግ እና ማህበረሰብ ለአንድ ትውልድ ትልቅ አስተዋዕፆ አለው ።
Thank you
♥️🙏♥️
My frt ናፈቀህኝ ነበር ❤❤
❤❤❤❤❤ thanks ጸግሻ
❤❤❤❤❤
welcome ፀግሻዬ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እንኩዋን በሰላም መጣህልን ዉዳችን❤
Tsagish meshitu nagaabiny bro tamchahegn
እንኳን መጣክልን😍
❤❤🎉
❤❤❤❤❤❤ ምቾትህ ሳቅህ ይብዛ
Meric tsegsh
Antha susu yahoki liji❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ነገር ግን ማስታወቂያዉን ቀነስ አድርግልን በጣም ያስቸግራል
የሚያናድድ ደራሲ ምን አለ ልብ አንጠልጥሎ በይዘጋጋዉ
የስስስስስ ዛሬ መጀመሪያ ነኝ
Welcome bro
❤❤❤❤ welcome brother
Unorganised story which is not expected from this smart writer 🤔
ትንሳ አምታታው በከተማ😁😁😁
❤❤❤🎉🎉
እንዴት እንደምትመቸኝ ጸግሽዬ
አህለን ፀግሽ ❤❤❤
ታሪኩ ግን በጣም ተንዘላዘለ ሰለ 1ሰው ባህሪ ለመናገር ብዙ መንዛዛት አለው 🤔🤔
እንደ መጨረሻውስ ማን አሸነፈ አገኛቼው ወይስ አመለጡ በእንጥልጥል ነው የተቋረጠው😂
❤❤❤❤❤😢😢
ከዚ ታሪክ ምን ተማራቹሁ ???
ቤቴ ቡዳ አይነጥላ እንዳለባት 😮
የእዮብ ጥሩ ጓደኝነት የቤቲ እህት አስተዋይነት የትንሳኤ ፍቅርን ፍለጋ የሰላም @@zdtube5432
ሁሉም የየራሱ ብዙ ነገር እንዳለበት ሰላም ቤቲ ትንሳ ስምረት ወንድማቸው በክንዱ ሁሉም የየራሱ ለየት ያለ ነገር አላቸው ከዛ ውስጥ የሚጥቅመንን መውሰድ
Welcome bro
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤