Hi Seyoum, Especially pedestrians where do they find the copy of the traffic management rules and regulations? It is very important to create awareness to the community. Schools from elementary up to high school need special attention even to include the awareness creation in their curriculum.🙏
ሰላምህ ይብዛ ስዬሜ ትራፊክ ፖሊሶች them selves addicted to mobile phones I dare you to check on the way to work or on the way to home at least 70% of them are they focusing on there phone not on the traffic flow
እዉነት ነዉ ስዬ እኛነን ወጣቶቻችንን ልመናን አማራጭ የስራ እድል ያደረግነዉ መቅረት አለበት
ስዬ የቅጣት ህግ መፅደቁ በጣም ደስ ብሎኛል ትክክል ነዉ ። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌👍🇪🇹
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏
የትኛው ባህር ሃይል አረ ከዚ ቅዥት ዉጡ ተረት ተረት የላም በረት
As always, great elaboration Ato Seyum. Thank you. May God bless Ethiopia 🇪🇹❤️❤️🙏🏾
አሪፍ ህግ ከዚህ ለመላቀቅ መንግስታችን ጠንክሮ ይስራ ከጎኑ ነን ::🇪🇹
ስዩሜ በአሁን ሰአት የቤት ሰራተኛ 2500 እስከ ፣3500,ድረስ ነዉ የሚከፈላቸው ሰሩ ብትላቸዉ አይሰሩም ልመና ለምደው ህጉ ጥሩ ነዉ
እረ ደሞዛቸው 6000 ብር ነዉ ለዛውም ምንም ሥራ የማይችሉት 😂
ስዬሜ ወፉ ሰላም እንደው እግረ መንገድህን የኔቢጤ ብቻ ሳይሆን ባለቤት የሌላቸው ውሾችም በየመንገዱ ላይ ተፈላንሶ ይሚተኛውን ህግ ይውጣለት
ስዩም ህፃናቶችን መለመኛ ነው የሚያደርጎቸው።የሚመለከተው አካል ስብስብ አድርጎ ወጣ አድርጎ የልማት ስራ እንዲሰሩ አምራች አካል እንዲሆኑ ቢደረግ ህፃናትን በወ/ሮ አዳነች አበቤ የምግብ እና ትምህርት ማእከል ገብተው ቢያድጉ ላገር ጠቃሚ ዜጋን መፍጠር የሚሆን ይመስለኛል😊
ዝናብ ላይ ባለመኪኖች ስንት ህዝብ ላይ እየረጩ እያበሳጩ ያሉት የታባታቸው ደግ እሰየው❤❤❤❤❤
ሠላም ስዩሜ ወፉ ለትራፊክ ሕግን ተከትሎከተሠራ ጥሩ ነው ዘላቂ አይሆንም።ልመና መከልከሉ እሰየው ይህን ለምደው ሰው ቤት ገብተው አይሠኔሩም።ልጆቻቸውንም አይሰጡም ተሞኩሮ ስለአለኝ ጠይቄ ከልክለውኛል።❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤
Respected ,Siume ,!
You are the pride of Ethiopia and its people, may Allah be with you all.❤
You are right absolutely Seyume
Thank you, Seyoume
ሰዬ❤❤ ወፍ ❤❤ሙንጣዝ❤❤ ጩልሌው ❤❤ እንኳንም በሰላም መጣችሁልን 🙏👍🙏👍🙏👍🙏
እልልልልልልልልልልልእልልልልልል ደግ ደግ ደግ ❤❤❤❤❤
ስዩሜ የእሸቴ አባት እስኪ በብሔር ማነዉ ስም የሰጠን ይህንን የመጀመሪያ የመጨረሻ መልስ ይሆነናን በዛዉ ወደፓን አፍሪካኒዝም መሻገር ይችላል ማነዉ መቼ ነዉ የብሔር ስም የተሰጠን
Thanks so much ስዬና ወፉሻ:: we love you.❤🙏🏿
ስዬ የሀጋር የህዝብ የእትዮጵያ ጀግና ወንድማችን በርታልን በሁሉም አቂጣጫ ያለአድሎ በቅንናት ስለምትሣረ እናመሰግናለን ❤
እየሱስ ያድናል ከዘለላም ሞት በእየሱስ ክርስቶስ እመኑ መደን ይሆንለቹአል
እየሱስ ወዴ አብ መግብያችን በር ነው ኑ ወዴ ጌታ ህይወት እንድሆንለቹ ሰላም ይሆንለቹአል እራፍት ይሆንለቹአል።
ለመላው ህዝባችን በበቂ ሁኔታ ግንዛቤ ማስጨበጥ ከተቋሙ ይጠበቃል ህዝባችን ህጉን አክብሮ የመንቀሳቀስ ግዴታ አለበት ። ጥሩ ጅማሬ ነው
❤❤❤❤❤ስዩሜ ትክክል ሰጭው ነው ተጠያቂ መሆን ያለበት ለማኝማ ዘላለም ለማኝ ነው በተለይ ልጅ በላይ በላይ ወልደው የነሱ ሳያንስ ልጆቹን መለመኛ አደረጉ ሴቶቹ በተለይ ስራ ጠል ሆነው ነው!❤❤❤❤
እሰየው ንዝላልነት ስድድብ ንቀት እርስ በርስ መገፋፋት በዛ እኮ እሰየው እሰየው ደግ አደረገ❤❤❤❤
ለደሀ የሚሰጡበት ባንክ መቆቆም ጥሩ መሰለኝ በየሰፈሩ እየሰጡ ለማኝ ፈጠሩ ሰተው ሰማይ ቤት ለመግባት እየሰጡ
ትመቸኛለሕ ይመችሕ
ያንትን አይነት ያብዛልን
ስዩሜና ወፉ እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤
Thank you #Wefu | #Seyoum #Teshome
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
ህጎቹ በጣም ጥሩ ናቸው። ግን አብዛኛው መንገዶች የትራፊክ መጠቆምያ የመንገድ ምልክቶች የሉም።
❤❤❤❤❤❤ always right
የመራትና የጎዳና ለማኞች ቱሪስቶችና የውጭ ሐገር ዜጎችን በጣም በልመና ሲያሰጨንቁ ይታያል ለዚህም መፈተ ይሰጥ
ክቡር አቶ ስዩም
በመንገድ ላይ ለሚለምኑ ስዎች ሳንቲም መስጠት የተከለከለት ሀገር ኢትዮጲያ ብቻ ሳትሆን አትቀርም፣ እኔ አረብ ሀገር ነኝ ያለሁት ،ከ፫እስከ፭ ሀገር እይቻለው ፣ ግን መንገድ ላይ ቆመው የሚለምኑ ስዎች ላይግን ቅጣት አላየሁም።
ግን ይሄ የሀገራችን ህግ በጣም ተመችቶኛል።
አንተም እንዳልከው ሳንቲም መስጠት ከፅድቁ ይልቅ ለማኝነትን ማበረታታቱ ይበልጣል።
ደግ መሆን እንዳልከው ህፃኑን ወስደህ ማሳደግ፣ መደገፍ ፣ትልቅ ኸይር ነው❤
ብዞዎቻችን ወደ ቤት ወስደን የማኖር አቁሙ አለን? ግን ከዕለት ወጪያችን ላይ አንድ ዳቦ ብንገዛላቸው የተሻለ ነው ወይስ ዳቦ እዳያገኙ ህግ አውጥቶ በርሀብ መጨረስ?ቤቱ የፈረሰበት፣አካለጎደሎው፣ማየት የተሳነው፣ ዘመድ ወዳጅ ቤተሰብ የሌላቸው ምን ይሁኑ መንግስት ምን አዘጋጀላቸው?
ስዬ እኔ አንተ ባልከው እስማማለሁ ምክንያቱም ልመናን ስራ ቡለው የያዙ ሰዎች አሉ ባደጉ አገሮችም አሉ መንግስት ሁሉን እየቻላቸው እንቢ ብለው የሚወጡ ስለዚህ ልመናን ማበረታት ጥሩ አይደለም የኔ ሐሳቡ ነው 🇪🇹🙏❤️
ሱዬ እንዴት ነክ ኢትዮጵያ አሸናፊ ናት ኢትዮጵያ ትቅደም 🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም የተመቸኝ ሀሳብ ነዉ አንዳንዴ ለሰዉም ይሁን ለሃገር ደህንነት ማለት ከሽብር አንፃር ከተለየዩ ሀገር ጠሎች መሳሪያ ሊሆኑ ስለሚችሉ
ሁሉም ትክክለኛ ህግ ተፈፃሚ የምሆን ከሆነ👏🏽
ትክክለኛ ውሳኔ ለማኝ በዛ ሰርቶ መብላት እየቻሉ ባሰባቸው እኮ! በመስጠት መፅደቅ የለም አይነት አለው! ስራዬ ነው የሚያወጣው እኔ ሁሌም እምጨቃጨቅበት ነገር ነው ከብዙ ሰው ጋር! ልክ ነህ ምንም እርግማን አይደለም መቆም አለበት በተለያየ መንገድ ማገዝ የሚገባውን ተነጋግሮ ማገዝ ነው እንጂ ልመና መቆም አለበት! አብዛኛው እኮ ስራ ጠል ሆኗል!
Hadiya - Dessalgn
WONDATAM ❗️ 👍👍
ሰላም ስዬሜ እና ወፉ
ውድ ስዩሜ አሁን እኮ ልጅ ይዞመለመን ቢዝነስ አርገውታል መቆም አለበት ሰርቶ መብላት ያለበት ወጣት ለ ልመና መቀመጥ ያሳፈራል
መቆም አለበት
እንደኔ ባንድ ላይ ሰብስቦ
ማደራጀት ከመሀል መርጦ የሁለንም ልጆች የሚጠብቁ መምረጥ
ግማሹ ልጆቹን መጠበቅ
ሥራ የሚሰሩት ልጆችን ለሚጠብቁት ደሞዝ በዬወሩ ይክፈሉ ይህ ጥሩ ይመስለኛል
እኔ እራሴ ብዙ ጊዜ 991 ደውዬ ወዲያው መተው ቦታው ላይ ያለውን ችግር ፈተዋል! መንገድ ላይ ችገር ካየሁ ወዲያው ነው ምደውል እነሱን ከች ይሉልኛል አረ ፖሊሶቻችን ይኑሩልን❤❤❤❤❤❤
ትክክለኛ እርምጃ በቃ ቅጣቱ ግድ ነው መለማመጥ በዛ ሆደ ሰፊነት በዛ እስከመች ትክክክለኛ እርምጃ❤❤❤❤
ስዬዬ ትላት አይኔ ወጣ ስጠብቅ እንኳን መጣቹ ስዩሜና ወፉ ስዩሜ የኔ እስማርት
ዘረኝነት ከቂጥ በሰተቀር አይምሮንም ይደፍናል።😢😢😢😢😢
Lol😂
በጣም ገፍቶ ከሄደበት ግን አይቀርለትም 😂 ዘረኝነት ይውደም
😂😂😂@@eilyasgirma8732
ጀነራል አለምሸት ደግፌ👌👌🇪🇹💪😍😍😍
Hi Seyoum,
Especially pedestrians where do they find the copy of the traffic management rules and regulations? It is very important to create awareness to the community. Schools from elementary up to high school need special attention even to include the awareness creation in their curriculum.🙏
ስዩም እንደ አገሪችን ጋጠወጥ ይለበት አገር አውቀው ባርዛ የሚገጩ እና ጉቦ የወጣ መጃፍቃድ የበዛበት ጥሩ ነው እድ ስም ሲያንስነው ።
ቻይናዊያን "አሳ አትስጥ፤ እንዴት እንደሚጠመድ አስተምር" ይላሉ አሉ። ይህ ትክክለኛ መርህ ስለሆነ ከስዬ ጋር እስማማለሁ። ቅዱስ ጳውሎስም " መስራት የማይወድ አይብላ" ብሏል። አውሮፓ የበለጠገው በዚህ መርህ ነው።
ልመና የሚደገፍ አይደለም።መንግስት እንኳን የዜጋውን ነፍስ ለመንጠቅ ከአርብ ሀገራቶች እና ከኢራን መሳሪያ ይለምናል። የለመነውን እና ሀገራችንን ቀብድ አሲይዞ የሚለውን ሚሊዮን ዶላሮች የስራ እድል ፈጥሮ መስራት ያልቻሉትን ለእርዳት ድርጅቶች ድጎማ አድርጎ ማንሳት እንዴት አልቻለም?
Good job
ስዬ ልመና ላይ አንዱ ሲለምን አባቶቼ አግኝቶ ከማጣት ይሰውራችሁ ሲል ሰምቶ አግኚተህ ያጣህ ነህ ሲለው አዎ አባቴ ከደሮ ስጋ ታፋቹ የቱ ነው ሲለው አይ ቆዳና ጭህንቅላት ሲለው ብዙ ብር ሰጠው ካጠገቡ የነበረው አሱም መልሱን ስለሰማ ራቅ ብሎ አባቶቼ አግኚቶ ከማጣት ይሠውራችሁ ሲል ጥያቄ ለተይቅህ ብሎ ከበሬ ስጋ ጣፋጭ የትኛው ሲለው አይ አባቴ ቆዳና ጭንቅላት ነው አለው ይባላል
Enezih hegoch 100% tekekil nachew tetenekiko menedat newe
Lemesale kefiteh bezu mekinoch komew kewehal enedetehad terumeba masemat betam yaseketal
All are international motorists laws …so should be applicable in Ethiopia too 🙏🙏
ስዪሜ ባንተ ሃሳብም በአብዛኛውንበወጣው የትራፊክ ህጎች ላይ እስማማለሁ ይሁንና ለምሳሌ ለእግረኛ ቅድምያ መስጠት ትክክል ነው ለምሳሌ ከትሬን የሚወርድ ስው አቆርጦ እስከሚያልቅ ቆመህ ልትጠብቅ ነው? ለዚህ ከህጉ በፊት የእግረኛ መብራት መትከል
ሌላው በጆሮ ማዳመጫ እየነዱ መጠቀም አትችልም ሚለው የትኛውም የሰለጠኑት ሃገር ላይም አይከለክልም ምክንያቱም ብዙ የስራም ይሁን ድንገተኛ ጉዳዬች ስለሚያጋጥምህ ባብዛኛውን ስራ በዚህ ዘመን ሚሰራው በዚህ መልኩ ስለሆን አአቁመህ አናግር እንዳትል ማቆምያውም እንደምታውቀው ችግር ነው ሌላው እንደዚህ ያሉ ጠንካራ ህጎች ሲወጡ አስፈፃሚዋችን በሚገባ አዘጋጅተናል ወይንስ ለበላተኛ አሳልፎ መስጠት ነው ቁም ነገሩ ሰው መቀያየሩ ሳይሆን እንደሌሎች ሃገራት በቅጡ ስልጠና የወሰደ ባክ ግራውንዱ ጥሩ የሆነ በትምህርትም ገፋ ያረገ ሁኖ በቂ የሆነ ክፍያ ተከፍሎት በጥፋት ላይ ሲገኝ ደግሞ ማያዳግ አስተማሪ ቅጣት መቅጣት ከስራ ማባረር በራሱ ብቻ ቅጣት አይደለም እንደውም ሹመት ነው የዘረፍከውን ተረጋግተህ ብላ እንደማለት ነው
አሜሪካን ሃገር ለምሳሌ ፖሊስ በጣም ይከበራል ፖሊስም እንዲህ በተልከሰከሰ ነገሮች ላይ አይሳተፍም ምክንያቱም ከላይ የጠቀስኮቸውን ተገሮች ህጉ ስላሞላላቸው ስለዚ እግ አውጥተህ መተግበር ካልቻልክ የሚያስከትለው መዘዝ መአት ነው
💚💛❤️
አረፍ ህግይ የዳጉ አገራት በከሜረ ነው ቅጠት❤❤❤❤
አዎ ህዝብ መተባበር አለበት ጅምላ ፍረጃ መቅረት አለበት ሚሰሩትን ጥቂት ቢሆኑም እነሱን ማገዝ ማበረታታት ግድ ነው!
ስዩሜ አንድሺአመት ኑርልን
ሰላም ሰላም
አረ አንጀቴ እራሰ በነገድ ላይ መኪና ማሳጠብ ማስጠገን መበየድ አረ ስንቱ መጠጥ ቤት ለመጨለጥ መንገድ ላይ አቁመው ግሮሰሪ ገብተው ሚጎለቱ ባለሆቴሉንም ጭምር ልክ ማስገባት ነው እሰየው ደግ❤❤❤
Welcome🌷🙏💖💖💝💝
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
😂😂😂😂😂 ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ
ወይ ሚሰኪኑ ወንድሜ በትራፊክ የተቀጣህባቸውን ጉዳዬች በዝርዝር 7000ሺ ብር ቅጣትን ገልፀህ 🤭🤭 ደንግጬ ነበር 🙏 ቅጣቱ እንዳልደረሰብህ ግን ለአሸከርካሪዎች የትራፊክ ህግ መውጣቱን ለማሰተላለፍ ጉንፋን ይዞህ እንዳልቻልክ 👍 ሰዬ ❤ እንኳንም ጤናህ ተሰተካክሎልህ መጣህልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወፉ ወደፊት ስዩምን የሚተካው ይመስለኛል ሁሌም ትምህርት ነው ።
ተመስገን ብለህ አቢቹ ጋር ደውለህ ትኬቱን አሰረዝክ!!ገበዝ አፈንዳጅ!!
America turumeba betam kilkel newe
ሰላምህ ይብዛ ስዬሜ ትራፊክ ፖሊሶች them selves addicted to mobile phones I dare you to check on the way to work or on the way to home at least 70% of them are they focusing on there phone not on the traffic flow
ስዪሜ
በጣም ጥሩ
የትራፊክ ህግ ማክበር የሐገርን ሕግ ማክበር ስልጣኔ ነው
ሰለመንገድ ላይ ልመናና ለነሱ መስጠት ያልከው ትክክል ነው መመጻደቅ ይባላል ክርስቶስም ሰለመመፃደቅ ተናግሯል መፀሐፉን በደንብ አንብበን በተገባር ላይ ማዋል መፀሐፉ የተፃፈው ለህይወት መመርያ ነው
ተባረክ
ስዬ ይህ የትራፊክ ህግ አሜሪካንን ያስከበረ ህዝብ በሚገባ ወዶት ተቀብሎት አክብሮ የማገለገልበት ህግ ነው እኛም ከተለያዬ ሀገር የመጣነውም ይጅን ህግ አክብረን እየተገበርን እንገኛለን እኔ በግሌ ይህ ህግ አገሬ ላይ ተግባሬዊ ቢሆንና በዚህ ህግ እድንተዳደር ስመኝ ነበር አሁበመስማቴ ተደስቻለሁ በትምህርትቤት ውስጥም ስለዚህ ህግ ተማሪዎችን ማስተማር ያስፈልጋል በርቱ እናመሰግናለን
ስየ ያራዳአ ልጂ በረከት በላይኔ ወዳጂህ ነው እንደምን ይቻላል ለአያት ሳንትሚ ሰቶ መዝለቅ ከተረጅነት እራሱን ነፃ ያደረገ ትውልድ መፍጠር ነው አስፈላጊው
ዉሀ አትርጩ የሚል ህግ ይገርማል ዉሀው ከየት መጣ መጀመሪያ መንገዱን በትክክል መስራት ውሀ እንዳይዝ ማድረግ
አደጋዎች የሚቀንሱት የትራፊክ ህጎች ሲከበሩ ነው መንግስትም የትራፊክ ምልክቶችን በተገቢው ቦታ በደንብ እንዲታዩ አድርጎ መለጠፍ ያስፈልጋል በተለይ እግረኞች በዚብራ መስመር ላይ ያለፍርሀት እንዲሻገሩ መደረግ አለበት
ከየት ያመጡትን ነው የሚሰጡት ከእኛው ወስደው ሰርቀው ሰተው መፅደቅ ፈለጉ በሰው ወይ በጌታ
ከግለሰብ እስከ ሀገር የሰለጠነብንን የልመና መንፈስ መስበርና የሥራ ባህልን መፍጠር ኣላ ማው የሆነ መንግሥት ህግ ሌበረታ ታ ይገባል ።
መልካም ብለሀል
አምና መጥቼ መኪናችን መብራት ላይ ሲቆም ሁለት ሴቶች አንድዋ ሁለት ልጅ አንደኛዋ ደግሞ አድ ልጅ ይው ሳይ በማዘን ብር ብሰጥ ለካ የሰጠኇቸው ሁለት መቶ ሆኖ ብቻ መጠራራት ሆነና ሌሎችም ተጨመሩ
ወንድሜም ተው እነርሱ ልጇቹን መሸቀያ አድርገዋቸዋል በማለት ውስጤን አሳዘነው
ህጉ መውጣቱ መልካም ነው
ሰላም ላንተ
ልመናን እቃወማለሁ
በሌላ መንገድ ይረዱ የስራ እድል ይፈጠርላቸው በዚ ሀሳብ እስማማለሁ
I think it is safe to use ear phone, if you have a call how you communicate?
የሚጨሰው ሲጋራ አይመስልም
Seyoum Teshome, what is 7000 birr for you ❓️You are a millionaire, number one beneficiary❗️‼️
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስዩሜ : መለመኛ ስለተደረጉት ልጆች በተናገርከው ጉዳይ ላይ ብስማማም ስለፅድቅና ኩነኒ መናገረሰህ ግን መንፈሳዊ ማንነትህ እና መንፈሳዊ ስልጣንህ ወይም እውቀትህ የመመፈቅድልህ አይመስለኝም እናም እባክህ ብስል ከጥሬ አትቀላቅል።
መንገድ ላይ መለመንም መኪና ውስጥ ሆኖ ለለማኝ መስጠትም በበፊትም ህግ ያስቀጣ ነበር ግን ብዙ አይተገበርም ነበር ።
Seye if the sample is from AA the result may be acceptable. But as you go away from AA.
በደንቆሮውና በደደቡ የነቀርሳ በሸተኛው የአገር አፍራሸ ባንዳው ወያኔ የኢ/ያን ህዝብ የአሰተሳሰብንና አገነዛዘብን በጎሳ በመለያየት አገርን ለማፍረሰና ሃብትን በሌብነት ዝርፊያና በተለያዩ ግላዊና ወዳጃዊ ጥቅማጥቅም ህግንና ሰርዓትን በማውደም ህሊናውንና ልቦናውን በነቀርሳ በሸታው አደንቁሮና አጨልሞ ያኖረውን ህዝብ 🙏🙏🙏
መንግሰት ህግና ሰርዓትን እንዲያከብር የሚያደርገው ትግል እጅግ እጅግ አድካሚ ቢሆንም 👍🙏👍🙏 የጥንካሬ ኃይሉንና ትዕግሰታዊ ጥበቡን አካቶ ለመለወጥ ቀሰ በቀሰ የሚያደርገው ልዩና ድንቅ ትግሉ ሊያሰመሰግነው ይገባል 🙏👍 🙏🙏
አንድን አሽከርካሪ ከወር ገቢው በላይ በሆነ የቅጣት እርከን መቅጣት በራሱ ኑሮውን ማናጋትና ብሎም ከድህነት ወለል በታች መወርወር ነው ። ቆይ አስበው ስዬ በአሰቃቂ ሁኔታ እናቱን የገደለ ሰው የይግባኝ መብት አለው ። አንድ አሽከርካሪ ግን የእንጀራ ገመዱን የሆነ መንጃ ፈቃዱን መያዣ በማድረግ ይግባኝ የሌለው ሕጋዊ መሠል ሕገወጥ ዘረፋ ይፈፀምብናል ። እኛና ቤተሰቦቻችን እንዳንኖር ተወስኖብናል ።
ይማርህ
ስዩሜ ሰላምና ጤናን እመኝልሀለው ሰለ አክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ዝም አልክ
ስዩም የመንገድ ልመና መከልከሉ የስራ ፈጠራን ያበረታታል በርቀት የስራ ባህልን ያዳብራል:: ግን - ህግ አውጪዎቹ በነካ እጃቸው በየምነት ቤቱ የተሰገሰጉትን በመንፈስ አባትነት ስም የሚለምኑትን ህጋዊ ለማኞችን ከእምነት ቤቶች የሚያፀዳ ህግም ቢያወጡ የልመናን አባት አናቱ ተመታ ማለት ነው::
መጀመሪያ አሽከርካሪን እንደ ጠላት ከማየት መቆጠብ ፣ ትራፊክ ፖሊሶች ተገቢውን ስልጠና መውሰድ አለባቸው ህጎቹ ችግር የለባቸውም ፈፃሚዎቹ ግን ችግር አለባቸው የበታችነት ሰሜት መውጣት አለባቸው በተጨማሪም ማመዛዘን የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም ለዛ አሽከርካሪ ሳይሆን ብር ነው የሚታያቸው መስተዳደሩን ጨምሮ።
ስዪሜ አባትህንነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልንን:: ስሜቴን ለመግለፅ በጣም ከራሴ ጋር ታግያለው :: ነገሩ እንዲህ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን በሀዘን: በደስታ የምንለብሰው ልብሶች አሉን ::
ልጥይቅህ, ለእሸቴ ምን አስተምረህ ልታልፍ ነው የምትመኘው?
አባ ተንትን, አባ እውነቱ, እረዳት ፕሮፌሰር ስዩም :: ከአንተ እውነተኛ መልስ ብትሰጠኝ ከግምት ታወጣ ኛለህ ❤❤❤❤❤ አመሰግናለው ለመልስህ
The one you holed your hand
ስዩሜ መገናኛ ላይ ኤርፎን የምንጠቀመው ለሌባ ነዉ እንዳንሰረቅ
Well come seyoume and muntazz
ስዬ በኮሪደርመንገድላይ በተገቪዉ መንገድ የእግረኛ ማፐቋረጫ(ዜብራ) የለም ለምሳሌ ኮከበጽባህ ት/ቤት ፊትለፊት ቢታዩ
ሰላም ስዩሜ መኪና መብራት ለ 2 እና ለ3 ደቂቃ ይቆማል በዛ ሰዓት አንድ ለማኝ በትንሹ ከ 30 ብር ያገኛሉ ይሄን አሰበው እኔ ሹፌር ነኝ የዚህን ስውዬ ገቢ ብሄ ጋር ሳወዳድረው እኔ በቀን ብ12 ሰዓት በላይ ስስራ በቀን ገቢዬ157 ብር ነው የዚህ ለማኝ ግን በ 3 ደቂቃ 30 ብር ካገኘ ገቢው ከእኔ በስንት እጥፍ ሊበልጥ እንደሚችል አሰበው ልመናን እንደ ስራ የሚያይ ትውልድ ባይፈጠር ነበር የሚገርመኝ😮
ሠላም ስዩሜ ?? የመግስት አካል (ባለስልጣን ሆኖ) አርሶ አደሩ ያለ አግባብ የመሬት ግብር በሚል ለሁለት ጥማድ 11,000 1 ኩታል ስንዴ እየተጠየቀ ነዉ ??? በአሩስ ድገሉና ጢጅ ወረዳ ተጨባጭ ደረሰኝ አለኝ!!!!
ሱዩሜ የልመናው ህግ ወሳኝ ነው መስራት የሚችሉት ሁሉ ለመናን ስራ አርገው ይዘውታል አሳፋሪ ነው
❤❤❤❤❤
ስዬ፣እኔ፣መኪና፣የለኝም፣ግን፣ኽጉ፣ይከብዳል???
Siye yegna hizib sechi new siketil hulu bota sew tefenakele.......... Min... Enarig
ስዩሜ በብሉ ቱዝ አይቻልም እንዳ?
ስዩሜ ለራስህ ጥንቃቄ ነው
እትነዮጵያ ረፍዶባት ነው እንጂ በአለም ያለ ህግ ነው
እደግፋለሁ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉