ከክፍለሀገር መጥቶ በግንባታ ስራ ህይወትን ለማሸነፍ የሚተጋው ጎልማሳ | ባለአደራው | baladeraw |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @Vcinlv23
    @Vcinlv23 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ባላደራው ወንድማች እንኳን በደህና መጣህ የደሃ አባት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ 🙏የኔ ወንድም ደስታው ተመለሰ 🥲💔የረዳችሁ በወጣ ይተካላችህ ተባረኩ🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ባላደራዉ መድሀኒያለም የማቱሳላን እድሜ ይስጥክ ወድሜ ያሰብከዉን በሙሉ እጥፍ ይስጥክ 🙏🙏🙏

  • @Anumma572
    @Anumma572 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Chru Egziabeher Ybarekachu

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሱ የተራበውን የተቸገረውን ያስባል ደግ አምላክ ነው

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንተ ለችግር እንደምደርስ ለአንተ ፈጣሪ ይድረስ እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥ ዘመን ይባረክ ❤❤❤

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ደጉ ያገሬ ሠው ባለ አደራው አንተን በምን ልግለፅህ አባዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ምርጥ ሠው ጀግናው የልቤ ንጉስ እድሀለሁ ❤❤❤❤

  • @BlBl-b9g
    @BlBl-b9g 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወድም 😢😢😢❤❤❤

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አላህ ይስጥህ ባላደራዉ❤❤❤❤

  • @طيبهساينك
    @طيبهساينك 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    😢😢😢😢በርታልን

  • @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ
    @አባጊወርጊስዘጋስጫአባቴ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ለሰጡት እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ እመቤቴ ትባርክህ❤❤

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሏህ ይጨምርልሕ ባለአደራዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @אאב-מ4ד
    @אאב-מ4ד 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እድሚህን ያርዝምልን

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሰጡትንም እግዚአብሔር ይባርካቸው።

  • @EH-dk5cc
    @EH-dk5cc 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሰማይ አምላክ ይባርክህ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    በአላህ ምን ድን ነው አንተ የሚሰማህ በአላ እኔ ያንቀጠቅጠኛል በለቅሶ ሞትኩ

  • @tsedey7987
    @tsedey7987 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    I really appreciate what you do...❤❤may God bless you more and more ,🙏please turn the music a little bit down

  • @Maryam-x6w7e
    @Maryam-x6w7e 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    👍👍👍👍👍

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰውየውን አልሰማንውም🤔ሙዚቃው በዛ።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤ደ

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የሰጣቹ እህት ወድሞቼ ባላቹላይ ይጨምርላቹ ያልታሰበሲሳይ ይስጣቹ ከምንም በላየሰማይ ቤታቹ ያማረ የተዋበ ይሁን የዉነት በየምነታቹየሰዉ ፍቅር ይስጣቹ ያሰባቹት በሙሉ ካሰባቹት በላይ ይስጣቹ🙏🙏🙏

    • @genettaddesse8748
      @genettaddesse8748 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      “ነገር ግን፦ ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንደተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን።”
      - 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥9
      እግዚአብሔርን የምንወድ ደስ ይበለን። በተስፋ የምነጠብቀው መኖሪያችን በእኛ አንደበት የሚገለጽ አይደለሞ። እንናፍቀዋለን ስለዚህም ማራናታ - ጌታ ሆይ ቶሎ ና እንላለን።

  • @salem4086
    @salem4086 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ይባርክ አንተ ልጅ. ተባረክ

  • @ZedAhmed-o5z
    @ZedAhmed-o5z 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አጥፍ ድርብ አድርጎ አላህ ይስጥህ ምናል ላይክ ሸር ብታደርጉ 😢

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት የሰው ደስታ❤❤❤እንዴት ደስ ይላል

  • @UmmuAsiya-g7r
    @UmmuAsiya-g7r 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mashallah tabarakallah

  • @tehamoha1
    @tehamoha1 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    May Allah bless u Baladeraw ❤❤❤

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 39 นาทีที่ผ่านมา

    Wuyyy yene wendim fetari enkuan redahhh, baladerawu tebark

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክልን ግን ትንሽ እንደ በጎነትህ ሙዚቃው ቢይቀንስ እንደው እንደ አስተያየት ነው ይረብሻል በዝቶ ድምፅኡ

  • @EyobBirhanu-z6k
    @EyobBirhanu-z6k 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Baladeraw Egziabher Amlak edmena Tena yistihe Tebarek min libelihe kalat yelegnim kifu ayinkahe!!!

  • @Hagos6
    @Hagos6 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክላሲካሉ መቀነስ ጥሩ ነው መልክቱ በደንብ እዲሰማ

  • @zena5338
    @zena5338 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በላደራዉ በርታ

  • @SewYshalal
    @SewYshalal 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔወድም የሆነነገር ተቸግሬነው እባክ እርዳኝ ሌላአደለም በገንዘብ ጉዳይነው

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tebareke baleaderaw 🎉

  • @aliali3438
    @aliali3438 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzameLucky
    @AzameLucky 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🇪🇷

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Bio ሊኩ ላክልን

  • @AzameLucky
    @AzameLucky 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሙዚቃው በዛ

  • @mecheyhone2203
    @mecheyhone2203 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @zewdenshtilahun1813
    @zewdenshtilahun1813 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    🇲🇱♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇺🇸🙏🌹

  • @zeweditekie310
    @zeweditekie310 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Baladera Geta Eysus yebarek mezmuer betsreg tero nber Gelaty 5:22--23anbebew

  • @betelehemsolomon9259
    @betelehemsolomon9259 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It hard to hear Please turned off or reduce the back ground music.

  • @TheGirlGroup
    @TheGirlGroup 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bio link endet endemenaderg ke mabraria ga

  • @HM-ne2sm
    @HM-ne2sm 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቦርሳዉን አላስገባዉም

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙዚቃው ድምፁን ዎጠው። ደጉ ሠው ።

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላዘርነውእኩ ባላድራው ብርታ

  • @MaryamMerry-c8y
    @MaryamMerry-c8y 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔአባትአጀቴንበላኝአላህያልታሰበእርዝቅይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MariamMaraim-p9o
    @MariamMaraim-p9o 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት እደዉ እስተመቼ የሰዉ ልጅ በችግር እደዉ ምን ይሻለን ኑሮ ተወደደ አለመጥን አረ ምን ይሻለን ያለዉ እየበላ የሌለዉ እያለቀሰ አረ ምን ይሻለን ምን አለበት እደበፊቱ ቢሆን አረ ሰዉን አሶድዶ ገንዘብን እሚረክስ ግዜ ያጣልን

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምናለ ብትከፍትለት

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙዚቃውን ዝቅ አርገው

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙዚቃውን ተወው

  • @beletubalem9610
    @beletubalem9610 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙዚቃውን:ቀንሱት

  • @Sezese
    @Sezese 2 นาทีที่ผ่านมา

    Zwfenun qenisut

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙዝቃው ይርብሻል ሀሳብ አያስደምጥም እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @mussiemihretab59
    @mussiemihretab59 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @GoAsd-if2bc
    @GoAsd-if2bc 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤☝️👍🫶😢