ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀግና ተሙ አንዱ ያለማል አንዱ ያጠፍል የዓለም ፈተነዋ ብዙ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🙌🙌🙌❤
ትክክል
@@seadaassen4016 እማ ደምሪኝ እኔም በቅርብ ሀገር ቤት እሄዳለሁ ብዙ ነገር አሤያችኋለሁ
@@hanigech6376እሺ ሀኒቾ
ማሻአላ አላ ይጨምርልህ
@@hanigech6376l
ጀግና ማለት እንዳንተ ነው ለራሱ ተጥቅሞ ለወገኑ የሚጠቅም♥♥
ኢትዬቢያ መሆኑን ረሰቶትነወ ሀሀሀ
@@zinbzii417 እማ ደምሪኝ
ፍቅር አጣንጅ ሀገራችን ብዙ መስራት ይቻል ነበር ከሀገሬ ተወጣሁ ነው አገሬን ያመሰገኑኩት ንፁህ አየሩ ንፁህ ዝናቡ ንፍፍፍፍቅ ብሎኛል
ኑው ወደቤቴ
Yet neshi
ፍቅረ ለአማራ ቤተሠብ እንሑን
አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ
እስኪ ይማሩ ዲያስቦራ ነኝ የሚሉ ሁላ ጀግንነታቸዉ f.b ,ላይ ብቻ ለሆኑት ትንሽ የአገር ወዳድ ነን የሚሉ አገራቸው ላይ እንደዚህ ቢሰሩ አገራችንን ከፍ ማረግ ይቻል ነበር ዝም ብለዉ አይቦትረፉ Fb ላይ በርታ ተሙ
ይሄ ነው የጉራጌ ልጅ ጀግና ። እንዴት ብሎ ማደግን ከአባት ከእናቱ እየተማረ የሚያድገው ሰውን ማክበር የሚማረው ተሙ አሁንም እደግ ተመንደግ።
እማ ደምሪኝ
ዘረኛ ማሀይም።
@@demesewmereid9147 እውነት መናገር ዘረኛ ያስብላል ??! ማህበረሰቡ የሚታወቀው ብሎም ለኢትዮጵያ ተምሳሌትነቱ ያ ነው።
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ ተሙ👏👏👏👏👏👌👌።ምናለ ሁሉም ዲያስፓራ ፌስቡክ ላይና ዩቱብ ላይ ተዘፍዝፈው ድሃ ህዝባችንን ከሚያባሉ እንዳንተ አንድ ቁም ነገር ቢስሩ ።
Be tikikil 👍👍👍👍👍👍😂😂
ተሙ ጌታ በእጥፍ ይባረከል አንተ መልካም ቅን ሰው ነህ ከአንተ ጥሩ ጥሩ ነገር እንማራለን ተሞክሮህን ሰላካፍልከን እጅክ እናከብርአለን ሠላም ይብዛ
ሀገርን መውደድ በተግባር ይልሀል ተሙ ነው ያገሬልጅ በርታ 💪
እግዚአብሔር ይጨምርልህ ዋንድሜተሙ በረተ ጡሩኖ
@@lolman8495 እንደማመር እማ
Wow Thank you br 👎👎
ጎበዝ ተሙ አደነኩኽ
ተሙ ጀግና ነህ የሀገር ፍቅር ይሄነው
የኢትዩጵያ ጀነት ናት አገራችንን እንጠብቅ
እንደማመር እማዬ
ተሙ ጀግናው የተፈጥሮ አየሩ በቂነው የሀገራች አፈሩ ምርጥ ነው የሌሎች አገራት አሸዋነው ግብር መስራት ጥሩነው በርታ የአደጉት አገራት በብዛት የሚሰሩት እርሻነው ትክክል ብራቦ
እንኳን ስላም ገባችሁ ተሙ ምርጥ ስው በርታ እግዚአብሔር ይባርክልህ
እኔም የግብርና ስራ በጣም ነው የምዎደው ለወደፊት የባሌ መሬት ላይ ልሰራበት አስቤአለው በርታ ተሙ !!!
በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክ ባለቤትክን በጣም ነው የምወዳት በሰው ሀገር ላይ በሀላን በጣም ስታከብር በጣም ደስ ትለኛለች ፍቅራችውም በጣም ደስ ነው ምትሉት
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥክ ወንድሜ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ 👍
temu ምርጥ ሰው ለሰራተኞችህ ያለህ ክብር እራሱ ይነገራል የልጅ አዋቂ ነህ bro በርታ ለጉጣኞችና ለ ዘረኞች ትልቅ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይባርክልህ የእኛ አርዓያ ወንድማችን
ፍቅር አጣን እንጂ ሀገራችን እኮ እንኳን ለኛ ለሌላም ትተርፋለች ።በለም አፈራችን አረቦች በጣም ይቀናሉ እኔ አሰሪየ የነገረችኝን ልንገራችሁ እናተ ሰው ጥሩ ቢሆን አፈራችሁ ለም ነው ሁሉን ብትዘሩ አይሸይ ይቀበላል ግን ሰው ጥሩ አይደለም አለችን እና ቸሙ ተባረክ አገራቸው ሲገቡ አፈር አይንካኝ ለሚሉ ዲያስፖራዎች ትልቅ ትምህርት ነው ይባርክልክ መድሀኒያለም ጎበዝ👏👏👏👏👏
ተሙ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራሀው ፡ ለሀገርክ አንድ ውለታ ውለሀል ፡ ለሌሎችም የስራ እድል መፍጠር ነው እና እዛ ሆነክ መስራት እንደሚቻል አሳይተካል ።ክበርልን ።እንዲህ ነው ።ለዮኒም ንገረው ።
እንዲህ አይነት ሰው አትመስለኝም ነበር በጣም አሪፍ ነው በርታ ተሙ!!
ግብርና በጣም ያስደስተኛ ጎበዝ በርታ ወድማችን
አይ ተሙየ ምነው በጭቃ ነጭ ጫማ ማድረግ 🙄ቦቲ ይሻል ነበረ እኮ😜😛
ከአሜሪካ እኮ ነው የሄደው ሆ ሀሀሀሀ
@@hadiethio- Kkkkkkk እኮ እኔም በሠላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ውሃው እና እቃገ ውስጥ መቦጫርቀ ነው ያማርኝ የገበሬ ልጅ ነኝ ገጠሬዋ
ከአሜሪካ እኮ ነው ዲያስፓራም ነው ያው ክክክክ
@@hadiethio- እንደማመር እማ
የልጅ አስተዋይ ኡፍ ሁሉን አማልቶ የሰጠክ ብሩክ ሁን እስከ ንግስትህ ሚስትህና ልኡል ልጅህ ልእልት ልጅህ ተባረክ ተሙ ለፍሬ ያርግልክ።
በእድሜ የሚጠቀም ወጣት ያስደስተኛል በርታ አለ እንጂ አገር ሲገባ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ በእጁ የሃይላንድ ውሃ አንጠልጥሎ ሲዞር የሚውል በገባ በወሩ የአመጣውን ጨርሶ ብድር የሚጠይቅ
😂😂😂😂
@@marymessele3423 እማ እንደማመር
Use rubber boots
0f course my sisters 👍👍👍👍👌👌👌
@@samirasamiraa9152 hi
በርታ ወንድሜ የአገር ፍቅር የሚገለፀዉ በመስራት አገርን በማልማት ነዉ አገር መግቢያ መሸሽያ ናት ።ጀግና ብየአለዉ።👍👍
ወንድሜ ተባረክ ይጨምርልህ ለስንት ሰዉ ለስንት ቤተሰብ የስራ እድል ፈጠርክ ብሪ በርታ ተባረክ።
የእውነት ሁሌ የማስበው ስራ ነው። ጌታ ቢፈቅድ ወደፊት እሰራለሁ ብዬ አስባለሁ።
አድናቂህ ነኛ ጉበዝ በርታ ትልቅ ትምህርት ነውበእውነት እጅግ ደስ ይላል
ሰለ ፅንፈኝነት ግድያ በሠፈነበት ሰለልማት ማቅረብህ ያሰመሰግናል በርታወጣቱ መልካም ሰራ ላይ እንዲየተኩር አደራተደራጅቶ ሰልጠና ብድር መጠየቅ 💚💛❤
ሀገሩን የሚወድ በ ምላሱ ሴይሆንበተግባር ያሳየን... ተሙ ነውእሄ ወጣት ሱሪውን ዝቅ ከሚያረግዝቅ ብሎ ስርቶ... ጥሮ ወጣት ሆኖእንደ ተሙ ማሳየት.. ተሙ ወጣትንቱን 100 % ተጠቅሞብታልለ ወገኖቹም... ስራ ከፍቶላችዋል ተሙ ከነ ቤተስብህ ተባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ጎበዝ ብዙንን ግዜ ዪትብህን ሳየው አይጥመኝም የፖለቲካ ሰው ስለማልወድ ግን ዛሬ ይህንን ሳይ ደስ አለኝ ወንድ ነህ ግን ጎበዝ ወንድሞች ስላለህ ጠቅሞኃል የኔ ዘመዶች እኳን እንዲህ ሊያስቦ ገንዘቡን በጥሬ ካልሆነ አይመቻቸው ብቻ በርታ ይጨምርልህ በላይ በላዬ።
ማሻአላህ ተሙ የኔ ጀግና 💪እንዴት ደስ እንደሚል ልነግርህ አልችልም👌👍😍 ወጣትነታቸው ባግባቡ ከተጠቀሙት አንዱ አንተ ነክ አንበሳ💪 እንኳንም የኔው የጉ ልጅ ሆንክ
ተሙ በመጀመሪያ እንኳን በሰላም ገባህ በመቀጠል ተፈናቃዮች እያቸዉ በዛሁሞ ድሮም እየለፋህ ነበር አሁን በአካል እያቸዉ እባክህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የት ሃገር ነው??
ተሙ እንዳው ሆዴን አባባህኝ ሰፈሬን አየውት ልጆቹም ምርጥ የሰፈሬ ልጆች ናቸው ኡፍፍ ውብ ሀገሬ እንሴኖ
''ፈጣሪ'' ይጠብቅህ ተሙዬ😁😍🙏
ጎበዝ ነህ ተሙ በእጅህ ላይ ያሉትን መልካም ነገሮች መጠቀም ትችልበታለህ በርታ በዚሁ ቀጥል።
ማሻ አላህ ተሙ አላህ ተጠቃሚ ያድርግ ወጪ በጣም ነው የሚጠይቀው የኔ አባት ሱስ ሆኖበታል ያለማል ያገኛል ያለማል ይከስራል ግን ደስ በሚል ማልማት አይለቅም ካበኞቹ ያሳዝኑኛል በሸራ ተጠልለው ሲኑር በብርድ በፃሀይ ግን አባቴ 20 ቆርቆሮ ስራላቸው ብዬው ሠራላቸው በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ጋግረው ሲበሉ
ተሙ ጎበዝ አማቾቼ እኮ ሁሌም ታኮሩያላችሁ ሁሉም በሀገሩ እንደዚህ ቢሰራ እንዴት ደስ ይላል ማሻአላህ እረ ተሙ እዳትወድቁ
👍👍👍👍
ጎበዝ ነህ ግን ለሰራተኞች ማቴርያል አሞላላቸው ከዉጭ ይዘህ መግባት ትችላለህ በጣም ጭቃ ስላለ ቦት የውጪ ገበሬዎች እንዴት እንደሚሰሩ ስለምናውቅ ተባረክ ኢትዮጵያ እንወድሻለን ኑሪልን
ዋው ! በጣም አከብርሀለሁ ይህንን በማድረግህ:: ጥቅሙ ብዙ ነው :: ሀገርህን ማልማትህ ለሌሎች ስራ መፍጠርህ .., ይህ ሁሉ ብዙ ትርፍ ነው:: ከገንዘብም አንፃር ማትረፍህ አይቀሬ ነው::
ተሙ አሪፍ ነው በርቱ ከዚህ ደሞ ወደ ኢንድስትሪ እንደምትደርሱ አምናለሁ ሀገራችን ገና መቼ ተሰራባት መርሃ ብዙ ነው ጉራጌ ለስራ እንጂ ለወሬ ግዜ የለንም
ዋው በጣም ደስ ይላል በርታልን ወንድማችን ኡሉም ኢትዮጵያዊ ላገራቸው እንደዚ ስራ ለሌለው ስራ መፍተር አገራችን ኢትዮጵያ በጣም ስፈ እና እንኳን ለ አገራችን ለ አፍሪካም ለ አለምም ትተርፍለች ፍቅር ቢኖርን ፍቅር ጠፍ እንጂ ኡሉም አገ ር ብንኢድ አገሩን ማንም አሳልፎ አይስጥም አገሩን ያለማል አገሩን ያስከብራል አገሩን በምንም ታምር አሳልፎ አይስጥም አንዳድ ዶማዎች አገራችውን ያፈርሳሉ አገራችውን እዝብ ያርዳሉ ደደብነት የተስናወጣቸው ከ እናት ያልተፈጠሩ ከሰው ያልተፈጠሩ ይመስል ድንቁርና የተስናወታቸው አግዚአብሔር እንደ አንተ ያለ አገሩን እዝብን የሚጠቅም ያብዛልን ቻይና ብራዚል እንድ ታላላቅ አገራት ያደጉት በእርሻ ስራ ነው እንዲ ነው የ ኢትዮጵያ ጀገና እንጂ ትንንሽ እጻናትን ወይም አሮጊትን መግደል አገር አሳፍሪ
ማሻ አላህ ተሙ መልካም ሰው ፍቅር አጣንጂ የታደለች ሀገር ነበረችን አላወቅንበትም
ተሙ ጀግና ነህ የአራዳ ልጅ ማለት ይዞ መገኘት ነው አገርህ ላይ እንቨስት ማረግህ ምን ያህል አገርህን እንደምትወድ ያሳያል
ተሙ ምርጥ ኢትዮጵያዊነህ የምለዉ በምክንያትነዉ ይመችህ
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርምረዉ
የእውነት ተሙ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሌላው ሰው አንድ ታይሰራ አስር ያወራል አንተ ያለምንም ጉራ በተግባር አሳየኸን አሏህ ይጠብቅህ ተሙየ ከነ ቤተሰብህ
በጣም ጎበዞች ኢትዮጵያን ሰላም ያርግላቹሁ
እግዚሐብሄር ከክፉ አይን ይጠብቅልህ
እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልን ጥሩ ትምህርት ነው ምን ማለት ነው ለሚል ወርኛ ዬቲበር ትልቅ ትምህርት ነው አብዝቶ ይሙላልህ አሜን
የኢትዮጵያ ህዝብ እንደመገብከው አስብ ትርፉን ተወው ኑርልን የኔ መልካም ሰው ❤
😘😗😘😗😘😗👍👍👍
@@samuraiadisabab9260 እንደማመር እማዬ
Wowow ለምለምለሟ ኢትዮጵያ እናመስግናለን እንኳን እአግዚአብሔር ለዙህ አብቃችሁ 💚💛❤️🙏ቶሙዬ መልካም ዉንድማቻችን አሳይ በጣም ደስ እለኝ ሰው እንዲህ ሲራ ሳይ ደስታይ ልዩ ነዉ ጎበዞችሁ በርቱልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶቼ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግና ነህ በርታልን እኛ አለን እንጂ ያረብ ሀገር ኑሮ ጠብ ያላለልን እስኪ እኔንም አሜሪካ ውስደኝ እ
ተሙ ጀግና ይመችህ አቦ.ለሰዎች የስራ እድል በመፍጠርህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
ተሙ በእውነት ጉበዝ ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ ለውጤት ያብቃልህ
ጎበዝ ፣ አልሚ ከሆንክ ሰው ቀጥረህ ማሰራት ብቻ ሳይሆን ስራውን በደንብ ማወቅ ይኖርብሃል። የአትክልት ስራ ሰርተኸውም ገበያውን ወሳኝ ደላላ ነው ። ሌላው ትርፋማ ለመሆን እንዲህ ሶስት ቀርጥ (3/4 of a hectar) በቂ አይደለም ። ደግሞ ሰርተህ ውጤት ካየህ በኋላ ለሰው ምክር ፣ ሚሊዮንን አታስበው ከዚህ መሬት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር ካተረፍክ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ። ሽንኩርትም እንደዚሁ ነው ። ወጪውም እጅግ የተጋነነ ነው ። ጎበዝ ደግሜ እንግርሀለሁ ፣ስራውን በደንብ ለማወቅ ሞክር ፣ በራስህ እውቀት እንጂ በሰው ላይ አትተማመን ።ለማንኛውም እግዚአብሔር የልብህን ይሙላው ።ግብርናን በየአይነቱ ሽንኩርት ቲማቲም ማደለብ ዶሮ የወተት ላም ፓፓያ ሁሉንም ሰርቼ አይቼዋለሁ ። the challenge is too much , failure is a possibility . But, as I have said know what what you do and be resilient whatever the outcome will be. Knowledge is pivotal.Good luck
በጾም ወቅት ቢለቀም ኖሮ የበለጠ ጥቅም ያስገኝ ነበረ::ጎበዝ::
ተሙ ጀግና በርታ ወላሂ በጣም አሪፍ ትምርት ሰጪ ነው ምርጥ ስራ ነው
በጣም ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ ተሙ
Temu, so happy and proud of you 👍 great job 👏 with more success👏👏👏👏
ጎበዝ ስራ ስርቶ ማሳየት እንዲህ ነው!ወንድሜ የበለጠ ውጤታማ እንድትሆን እመፕልሀለሁ!
ተሙ ጎበዝ. የስራ እድል. ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠርክ.
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን አደሰክ ከነመላ ቤተሰቦችክ በጣም ጎበዝ ነክጀግና ነክ ለሰው አራያ ነክ በስት ያሉትም ከአንተ መማር ይችላሉ ተባረክ
ተሙ ዋው በጣም ልትደነቅ ይገባል በርታ ለወገኖችክ የስራ እድል ጭምር ነው የፈጠረከው ለሌሎችም አርአያ ነክ 👍👍
በጣም ያምራል የእዉነት ሀገሬ ናፍቀኝ አይ ሰደት ኡፍፍፍፍ
በጣም ጎበዝ ወጣት ነክ በርታ ከዚም በላይ ትሰራለህ
ዋው አንደኛ ነክ ተባረክ🙏🙏
ተሙ በጣም ጎበዝና አስታወይነክ ሰላደንቅህ አለልፍም አላህ የግዝህ
ተሙ የምወዳቹ ቤተስቦች ጀግናነክ ፍለጠው መንገድ ዝጋ ከሚል በሞቴ እቺን ጉረስ የሚልም እንዳለ አየው ተባረክ መልካምነትክ እንዲጋባባቸው እመኛለው
ደስ ይላል ይሳካልህ ትወድቃለህ ብዬ ተሳቀቅኩ ጭቃዉ ለወገነም የስራ እድል ፈጠርክ እናመሰግናለን
ጎበዝ በርታ አድናቂህ ነኝ።
This is so motivating and satisfying!!! God bless you with more!!
ውይ ተሙ በጣም አደነኩህ ጀግና ለሀገርህ ሕዝብ ስራ የፈጠርክ ጀግና ግኔ እኔ በሰቀቀን ሞትኩኝ ጭቃው አዳልጦህ የወደክ እንደሁ ብዬ በስመአብ
አገር መውደድ ክዝህ በላይ ምንም የለም ስራ ፈጣሮ ለለሎቺም ስራ መፍጠር እጥፍ በትርፍ እንብሺብሺ ያርግህ ተሙዬ❤️
ተሙ ኮራሁብህ በርታ ከዚ በላይ ካተ እጠብቃለሁ ድሮም ኢትዮጵያዊ ጉራጌ ልጅ አደለህ ጎበዝ 😍😍😍
Betam arifi nw Berta broYebotawu liyu meterya simu minidinewu? Weyim yeti nw?
በጣም ጎበዝ ነህ ተሙ ታታሪ ሰው ነው ,እንዴት ደስ ይላል ለም ነው ቦታው ተሙ የስራ ፈጠራህ የሚደነቅ ነው የተለያየ ስራ መሞከር የሚበረታታ ነው ብራቮ!!👍👍😍
እናመሰግናለን ሌሎችም የልማት ሥራወች ብታሣይ አራጆች እባካችሁ ከአሰቃቂው ግፍ ወጥታችሁ መልካም ሰራ ስሩ 💚💛❤️
እንደማመር
ጎበዝ 👍ተባረክ እግዚያብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልህ🙏
አሚ. ንንንንንን ያረብብብብብ
@@ለይላየአላህባርያ እንደማመር እማዬ
@@hanigech6376 እሺ
ዋዉ ነዉ በርታ እራስህን ጠብቅ👍ሀገራችን የምቀኛ መናህርያ ሆናለች😏
Wow በርታ ተሙ እግዚአብሔር ይባርከህ
ተሙዬ በርታልን ❤😘🙏
ቲማቲም ሳይ መቂዬ ናፈቀችኝ የሽንኩርቱ የቲማቲሙ የፓፓዬው ፎሶሊያው ጥቅል ጎመኑ ምን የማታበቂው ነገር አለሽ ሀገሬ i miss u መቂዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መቂ ነው። እንዴ ተሙ
ተሙ በጣም ጀግና ነህ እንዲህ ነው ሀገርን ማልማት
በጣም ጀግና ነህ ልብህም ጥሩ ነው የሰራህውን እግዚአብሔር ይብርክልህ ግን ድጋሚ ስትሄድ ቦቴ ጫማ አድርግ እዳትወድቅ ጨማም አይበላሺብህም
ማሻ አላህ የምመኘው የምወደው ስራ በርታ 👍👍👍👍👍👍
በጣም ደስ ይላል ይመችህ ወንድሜ እንኳንአብሮ አደረሰን አረ ኪያ ጠፋሽ በሠላም ነው አንዳንዴም ብቅ ይባላል የኔቆንጆ።
አንደኛ ነገር ቦታው የት እንደሆነ ተናገር ኢትዮጵያ ብቻ ማለት አይበቃም ። እንደዚህ አይነት ቦታ ስትመጣ ቦት ጫማ ማድረግ አትርሳ ግብርና ውስጥ ከገባህ ስራው ግን አስደስቶኛል በርታ !!!
እግዚአብሔር ይጨመርበት በርታ ወንድሜ ሰላም ለሃገራችን🙏
ጥሩ ስራ ነዉ፡፡ ከዝናቡ በፊት በተለይ ፆሙ ላይ ቢደርስልህ አሪፍ ነበር ወንድሜ
ጡሩ መነቀነዉ ወንዲሚቺን እናመሰግናለን
good job !! this is motivational for Ethiopian youth!!
wow ተሙ ጎበዝ የምር ተስፋ ሰጠሀኝ እኔ ሀገሬ ጠቅልዬ ለመግባት እፈልጋለሁ ግን ምን ሰርቼ እኖራለሁ እያልኩ እጨነቃለሁ
በእውነት ጀግና ነህ በርታ ልጆቹ የወጪ ስጣቸው
ጀግና በጣም ደስ ይላል አይዞህ ጠክር በጣም ጡሩ ትምህርት ነው።
በጣም ጎበዝ በርታ ውንድማችን
ተሜ 👉ነጭ ሽንኩርት ።👉ዝንጅብል ።ሽንኩርት።ኮረሪማ 👈ማብቀሉን አትርሳ በጣም ወሳኝ ነው
ደስ ይላል እውነት እሄን ማየት በራሱ ትልቅ እርካታ ነው ግን ማረፌያቸውን በደንብ ብታስተካክሉላቸው አሁን ደግሞ በጣም ዝናብ ነው ክረምትና ብርድ ነው
ጎበዝ. እነም. እንዳተ እየሰራው. ነኝ. በሩስያ. አገር👏👏👏👍
የሀገር ፍቅር አንተ ብታወራ ያምርብሀል ጀግና ነህ በርታ
ማሻ አለሀ ወንድምችን በርቱ
Temu so proud of u.. የኛ ሁለገብ እግረ መንገድህን አንድ ሲንግል እ ልቀቅልን
ጀግና ተሙ አንዱ ያለማል አንዱ ያጠፍል የዓለም ፈተነዋ ብዙ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ🙌🙌🙌❤
ትክክል
@@seadaassen4016 እማ ደምሪኝ እኔም በቅርብ ሀገር ቤት እሄዳለሁ ብዙ ነገር አሤያችኋለሁ
@@hanigech6376እሺ ሀኒቾ
ማሻአላ አላ ይጨምርልህ
@@hanigech6376l
ጀግና ማለት እንዳንተ ነው ለራሱ ተጥቅሞ ለወገኑ የሚጠቅም♥♥
ኢትዬቢያ መሆኑን ረሰቶትነወ ሀሀሀ
@@zinbzii417 እማ ደምሪኝ
ፍቅር አጣንጅ ሀገራችን ብዙ መስራት ይቻል ነበር ከሀገሬ ተወጣሁ ነው አገሬን ያመሰገኑኩት ንፁህ አየሩ ንፁህ ዝናቡ ንፍፍፍፍቅ ብሎኛል
ኑው ወደቤቴ
Yet neshi
ፍቅረ ለአማራ ቤተሠብ እንሑን
አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እድግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበራታቱኜ ደሞ ርግጠኛ ነኝ አታሳፍርኙም በናንተም አፍሬ አላቅም አመሰግናለሁ
እስኪ ይማሩ ዲያስቦራ ነኝ የሚሉ ሁላ ጀግንነታቸዉ f.b ,ላይ ብቻ ለሆኑት ትንሽ የአገር ወዳድ ነን የሚሉ አገራቸው ላይ እንደዚህ ቢሰሩ አገራችንን ከፍ ማረግ ይቻል ነበር ዝም ብለዉ አይቦትረፉ Fb ላይ በርታ ተሙ
ይሄ ነው የጉራጌ ልጅ ጀግና ። እንዴት ብሎ ማደግን ከአባት ከእናቱ እየተማረ የሚያድገው ሰውን ማክበር የሚማረው ተሙ አሁንም እደግ ተመንደግ።
እማ ደምሪኝ
ዘረኛ ማሀይም።
@@demesewmereid9147 እውነት መናገር ዘረኛ ያስብላል ??! ማህበረሰቡ የሚታወቀው ብሎም ለኢትዮጵያ ተምሳሌትነቱ ያ ነው።
ጎበዝ ጎበዝ ጎበዝ ተሙ👏👏👏👏👏👌👌።ምናለ ሁሉም ዲያስፓራ ፌስቡክ ላይና ዩቱብ ላይ ተዘፍዝፈው ድሃ ህዝባችንን ከሚያባሉ እንዳንተ አንድ ቁም ነገር ቢስሩ ።
Be tikikil 👍👍👍👍👍👍😂😂
ተሙ ጌታ በእጥፍ ይባረከል አንተ መልካም ቅን ሰው ነህ ከአንተ ጥሩ ጥሩ ነገር እንማራለን ተሞክሮህን ሰላካፍልከን እጅክ እናከብርአለን ሠላም ይብዛ
ሀገርን መውደድ በተግባር ይልሀል ተሙ ነው ያገሬልጅ በርታ 💪
እግዚአብሔር ይጨምርልህ ዋንድሜ
ተሙ በረተ ጡሩኖ
@@lolman8495 እንደማመር እማ
Wow Thank you br 👎👎
ጎበዝ ተሙ አደነኩኽ
ተሙ ጀግና ነህ የሀገር ፍቅር ይሄነው
የኢትዩጵያ ጀነት ናት አገራችንን እንጠብቅ
እንደማመር እማዬ
ተሙ ጀግናው የተፈጥሮ አየሩ በቂነው የሀገራች አፈሩ ምርጥ ነው የሌሎች አገራት አሸዋነው ግብር መስራት ጥሩነው በርታ የአደጉት አገራት በብዛት የሚሰሩት እርሻነው ትክክል ብራቦ
እንኳን ስላም ገባችሁ ተሙ ምርጥ ስው በርታ እግዚአብሔር ይባርክልህ
እኔም የግብርና ስራ በጣም ነው የምዎደው ለወደፊት የባሌ መሬት ላይ ልሰራበት አስቤአለው
በርታ ተሙ !!!
በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክ ባለቤትክን በጣም ነው የምወዳት በሰው ሀገር ላይ በሀላን በጣም ስታከብር በጣም ደስ ትለኛለች ፍቅራችውም በጣም ደስ ነው ምትሉት
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥክ ወንድሜ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ 👍
temu ምርጥ ሰው ለሰራተኞችህ ያለህ ክብር እራሱ ይነገራል የልጅ አዋቂ ነህ bro በርታ ለጉጣኞችና ለ ዘረኞች ትልቅ ትምህርት ነው
እግዚአብሔር ይባርክልህ የእኛ አርዓያ ወንድማችን
ፍቅር አጣን እንጂ ሀገራችን እኮ እንኳን ለኛ ለሌላም ትተርፋለች ።በለም አፈራችን አረቦች በጣም ይቀናሉ እኔ አሰሪየ የነገረችኝን ልንገራችሁ እናተ ሰው ጥሩ ቢሆን አፈራችሁ ለም ነው ሁሉን ብትዘሩ አይሸይ ይቀበላል ግን ሰው ጥሩ አይደለም አለችን እና ቸሙ ተባረክ አገራቸው ሲገቡ አፈር አይንካኝ ለሚሉ ዲያስፖራዎች ትልቅ ትምህርት ነው ይባርክልክ መድሀኒያለም ጎበዝ👏👏👏👏👏
ተሙ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራሀው ፡ ለሀገርክ አንድ ውለታ ውለሀል ፡ ለሌሎችም የስራ እድል መፍጠር ነው እና እዛ ሆነክ መስራት እንደሚቻል አሳይተካል ።ክበርልን ።እንዲህ ነው ።ለዮኒም ንገረው ።
እንዲህ አይነት ሰው አትመስለኝም ነበር በጣም አሪፍ ነው በርታ ተሙ!!
ግብርና በጣም ያስደስተኛ ጎበዝ በርታ ወድማችን
አይ ተሙየ ምነው በጭቃ ነጭ ጫማ ማድረግ 🙄ቦቲ ይሻል ነበረ እኮ😜😛
ከአሜሪካ እኮ ነው የሄደው ሆ ሀሀሀሀ
ትክክል
@@hadiethio- Kkkkkkk እኮ እኔም በሠላም ለሀገሬ አብቅቶኝ ውሃው እና እቃገ ውስጥ መቦጫርቀ ነው ያማርኝ የገበሬ ልጅ ነኝ ገጠሬዋ
ከአሜሪካ እኮ ነው ዲያስፓራም ነው ያው ክክክክ
@@hadiethio- እንደማመር እማ
የልጅ አስተዋይ ኡፍ ሁሉን አማልቶ የሰጠክ ብሩክ ሁን እስከ ንግስትህ ሚስትህና ልኡል ልጅህ ልእልት ልጅህ ተባረክ ተሙ ለፍሬ ያርግልክ።
በእድሜ የሚጠቀም ወጣት ያስደስተኛል በርታ አለ እንጂ አገር ሲገባ ሱሪውን ዝቅ አድርጎ በእጁ የሃይላንድ ውሃ አንጠልጥሎ ሲዞር የሚውል በገባ በወሩ የአመጣውን ጨርሶ ብድር የሚጠይቅ
😂😂😂😂
@@marymessele3423 እማ እንደማመር
Use rubber boots
0f course my sisters 👍👍👍👍👌👌👌
@@samirasamiraa9152 hi
በርታ ወንድሜ የአገር ፍቅር የሚገለፀዉ በመስራት አገርን በማልማት ነዉ
አገር መግቢያ መሸሽያ ናት ።
ጀግና ብየአለዉ።
👍👍
ወንድሜ ተባረክ ይጨምርልህ ለስንት ሰዉ ለስንት ቤተሰብ የስራ እድል ፈጠርክ ብሪ በርታ ተባረክ።
የእውነት ሁሌ የማስበው ስራ ነው። ጌታ ቢፈቅድ ወደፊት እሰራለሁ ብዬ አስባለሁ።
አድናቂህ ነኛ ጉበዝ በርታ ትልቅ ትምህርት ነው
በእውነት እጅግ ደስ ይላል
ሰለ ፅንፈኝነት ግድያ በሠፈነበት ሰለልማት ማቅረብህ ያሰመሰግናል በርታ
ወጣቱ መልካም ሰራ ላይ እንዲየተኩር አደራ
ተደራጅቶ ሰልጠና ብድር መጠየቅ 💚💛❤
ሀገሩን የሚወድ በ ምላሱ ሴይሆን
በተግባር ያሳየን... ተሙ ነው
እሄ ወጣት ሱሪውን ዝቅ ከሚያረግ
ዝቅ ብሎ ስርቶ... ጥሮ ወጣት ሆኖ
እንደ ተሙ ማሳየት.. ተሙ ወጣትንቱን 100 % ተጠቅሞብታል
ለ ወገኖቹም... ስራ ከፍቶላችዋል
ተሙ ከነ ቤተስብህ ተባረክ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በጣም ጎበዝ ብዙንን ግዜ ዪትብህን ሳየው አይጥመኝም የፖለቲካ ሰው ስለማልወድ ግን ዛሬ ይህንን ሳይ ደስ አለኝ ወንድ ነህ ግን ጎበዝ ወንድሞች ስላለህ ጠቅሞኃል የኔ ዘመዶች እኳን እንዲህ ሊያስቦ ገንዘቡን በጥሬ ካልሆነ አይመቻቸው ብቻ በርታ ይጨምርልህ በላይ በላዬ።
ማሻአላህ ተሙ የኔ ጀግና 💪እንዴት ደስ እንደሚል ልነግርህ አልችልም👌👍😍 ወጣትነታቸው ባግባቡ ከተጠቀሙት አንዱ አንተ ነክ አንበሳ💪 እንኳንም የኔው የጉ ልጅ ሆንክ
ተሙ በመጀመሪያ እንኳን በሰላም ገባህ በመቀጠል ተፈናቃዮች እያቸዉ በዛሁሞ ድሮም እየለፋህ ነበር አሁን በአካል እያቸዉ እባክህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የት ሃገር ነው??
ተሙ እንዳው ሆዴን አባባህኝ ሰፈሬን አየውት ልጆቹም ምርጥ የሰፈሬ ልጆች ናቸው ኡፍፍ ውብ ሀገሬ እንሴኖ
''ፈጣሪ'' ይጠብቅህ ተሙዬ😁😍🙏
ጎበዝ ነህ ተሙ በእጅህ ላይ ያሉትን መልካም ነገሮች መጠቀም ትችልበታለህ በርታ በዚሁ ቀጥል።
ማሻ አላህ ተሙ አላህ ተጠቃሚ ያድርግ ወጪ በጣም ነው የሚጠይቀው የኔ አባት ሱስ ሆኖበታል ያለማል ያገኛል ያለማል ይከስራል ግን ደስ በሚል ማልማት አይለቅም ካበኞቹ ያሳዝኑኛል በሸራ ተጠልለው ሲኑር በብርድ በፃሀይ ግን አባቴ 20 ቆርቆሮ ስራላቸው ብዬው ሠራላቸው በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ ጋግረው ሲበሉ
ተሙ ጎበዝ አማቾቼ እኮ ሁሌም ታኮሩያላችሁ ሁሉም በሀገሩ እንደዚህ ቢሰራ እንዴት ደስ ይላል ማሻአላህ እረ ተሙ እዳትወድቁ
👍👍👍👍
ጎበዝ ነህ ግን ለሰራተኞች ማቴርያል አሞላላቸው ከዉጭ ይዘህ መግባት ትችላለህ በጣም ጭቃ ስላለ ቦት የውጪ ገበሬዎች እንዴት እንደሚሰሩ ስለምናውቅ ተባረክ ኢትዮጵያ እንወድሻለን ኑሪልን
ዋው ! በጣም አከብርሀለሁ ይህንን በማድረግህ:: ጥቅሙ ብዙ ነው :: ሀገርህን ማልማትህ ለሌሎች ስራ መፍጠርህ .., ይህ ሁሉ ብዙ ትርፍ ነው:: ከገንዘብም አንፃር ማትረፍህ አይቀሬ ነው::
ተሙ አሪፍ ነው በርቱ ከዚህ ደሞ ወደ ኢንድስትሪ እንደምትደርሱ አምናለሁ ሀገራችን ገና መቼ ተሰራባት መርሃ ብዙ ነው ጉራጌ ለስራ እንጂ ለወሬ ግዜ የለንም
ዋው በጣም ደስ ይላል በርታልን ወንድማችን ኡሉም ኢትዮጵያዊ ላገራቸው እንደዚ ስራ ለሌለው ስራ መፍተር አገራችን ኢትዮጵያ በጣም ስፈ እና እንኳን ለ አገራችን ለ አፍሪካም ለ አለምም ትተርፍለች ፍቅር ቢኖርን ፍቅር ጠፍ እንጂ ኡሉም አገ ር ብንኢድ አገሩን ማንም አሳልፎ አይስጥም አገሩን ያለማል አገሩን ያስከብራል አገሩን በምንም ታምር አሳልፎ አይስጥም አንዳድ ዶማዎች አገራችውን ያፈርሳሉ አገራችውን እዝብ ያርዳሉ ደደብነት የተስናወጣቸው ከ እናት ያልተፈጠሩ ከሰው ያልተፈጠሩ ይመስል ድንቁርና የተስናወታቸው አግዚአብሔር እንደ አንተ ያለ አገሩን እዝብን የሚጠቅም ያብዛልን ቻይና ብራዚል እንድ ታላላቅ አገራት ያደጉት በእርሻ ስራ ነው እንዲ ነው የ ኢትዮጵያ ጀገና እንጂ ትንንሽ እጻናትን ወይም አሮጊትን መግደል አገር አሳፍሪ
ማሻ አላህ ተሙ መልካም ሰው ፍቅር አጣንጂ የታደለች ሀገር ነበረችን አላወቅንበትም
ተሙ ጀግና ነህ የአራዳ ልጅ ማለት ይዞ መገኘት ነው አገርህ ላይ እንቨስት ማረግህ ምን ያህል አገርህን እንደምትወድ ያሳያል
ተሙ ምርጥ ኢትዮጵያዊነህ የምለዉ በምክንያትነዉ ይመችህ
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርምረዉ
የእውነት ተሙ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሌላው ሰው አንድ ታይሰራ አስር ያወራል አንተ ያለምንም ጉራ በተግባር አሳየኸን አሏህ ይጠብቅህ ተሙየ ከነ ቤተሰብህ
በጣም ጎበዞች ኢትዮጵያን ሰላም ያርግላቹሁ
እግዚሐብሄር ከክፉ አይን ይጠብቅልህ
እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልን ጥሩ ትምህርት ነው ምን ማለት ነው ለሚል ወርኛ ዬቲበር ትልቅ ትምህርት ነው አብዝቶ ይሙላልህ አሜን
የኢትዮጵያ ህዝብ እንደመገብከው አስብ ትርፉን ተወው ኑርልን የኔ መልካም ሰው ❤
😘😗😘😗😘😗👍👍👍
@@samuraiadisabab9260 እንደማመር እማዬ
Wowow ለምለምለሟ ኢትዮጵያ እናመስግናለን እንኳን እአግዚአብሔር ለዙህ አብቃችሁ 💚💛❤️🙏ቶሙዬ መልካም ዉንድማቻችን አሳይ በጣም ደስ እለኝ ሰው እንዲህ ሲራ ሳይ ደስታይ ልዩ ነዉ ጎበዞችሁ በርቱልኝ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውዶቼ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
ጀግና ነህ በርታልን እኛ አለን እንጂ ያረብ ሀገር ኑሮ ጠብ ያላለልን እስኪ እኔንም አሜሪካ ውስደኝ እ
ተሙ ጀግና ይመችህ አቦ.ለሰዎች የስራ እድል በመፍጠርህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
ተሙ በእውነት ጉበዝ ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ ለውጤት ያብቃልህ
ጎበዝ ፣ አልሚ ከሆንክ ሰው ቀጥረህ ማሰራት ብቻ ሳይሆን ስራውን በደንብ ማወቅ ይኖርብሃል። የአትክልት ስራ ሰርተኸውም ገበያውን ወሳኝ ደላላ ነው ። ሌላው ትርፋማ ለመሆን እንዲህ ሶስት ቀርጥ (3/4 of a hectar) በቂ አይደለም ።
ደግሞ ሰርተህ ውጤት ካየህ በኋላ ለሰው ምክር ፣ ሚሊዮንን አታስበው ከዚህ መሬት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር ካተረፍክ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ። ሽንኩርትም እንደዚሁ ነው ። ወጪውም እጅግ የተጋነነ ነው ።
ጎበዝ ደግሜ እንግርሀለሁ ፣ስራውን በደንብ ለማወቅ ሞክር ፣ በራስህ እውቀት እንጂ በሰው ላይ አትተማመን ።
ለማንኛውም እግዚአብሔር የልብህን ይሙላው ።ግብርናን በየአይነቱ ሽንኩርት ቲማቲም ማደለብ ዶሮ የወተት ላም ፓፓያ ሁሉንም ሰርቼ አይቼዋለሁ ። the challenge is too much , failure is a possibility . But, as I have said know what what you do and be resilient whatever the outcome will be. Knowledge is pivotal.
Good luck
በጾም ወቅት ቢለቀም ኖሮ የበለጠ ጥቅም ያስገኝ ነበረ::ጎበዝ::
ተሙ ጀግና በርታ ወላሂ በጣም አሪፍ ትምርት ሰጪ ነው ምርጥ ስራ ነው
በጣም ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰው ነህ ተሙ
Temu, so happy and proud of you 👍 great job 👏 with more success👏👏👏👏
ጎበዝ ስራ ስርቶ ማሳየት እንዲህ ነው!ወንድሜ የበለጠ ውጤታማ እንድትሆን እመፕልሀለሁ!
ተሙ ጎበዝ. የስራ እድል. ለወጣቶች የስራ እድል ፈጠርክ.
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን አደሰክ ከነመላ ቤተሰቦችክ በጣም ጎበዝ ነክጀግና ነክ ለሰው አራያ ነክ በስት ያሉትም ከአንተ መማር ይችላሉ ተባረክ
ተሙ ዋው በጣም ልትደነቅ ይገባል በርታ ለወገኖችክ የስራ እድል ጭምር ነው የፈጠረከው ለሌሎችም አርአያ ነክ 👍👍
በጣም ያምራል የእዉነት ሀገሬ ናፍቀኝ አይ ሰደት ኡፍፍፍፍ
በጣም ጎበዝ ወጣት ነክ በርታ ከዚም በላይ ትሰራለህ
ዋው አንደኛ ነክ ተባረክ🙏🙏
ተሙ በጣም ጎበዝና አስታወይነክ ሰላደንቅህ አለልፍም አላህ የግዝህ
ተሙ የምወዳቹ ቤተስቦች ጀግናነክ ፍለጠው መንገድ ዝጋ ከሚል በሞቴ እቺን ጉረስ የሚልም እንዳለ አየው ተባረክ መልካምነትክ እንዲጋባባቸው እመኛለው
ደስ ይላል ይሳካልህ ትወድቃለህ ብዬ ተሳቀቅኩ ጭቃዉ ለወገነም የስራ እድል ፈጠርክ እናመሰግናለን
ጎበዝ በርታ አድናቂህ ነኝ።
This is so motivating and satisfying!!! God bless you with more!!
ውይ ተሙ በጣም አደነኩህ ጀግና ለሀገርህ ሕዝብ ስራ የፈጠርክ ጀግና ግኔ እኔ በሰቀቀን ሞትኩኝ ጭቃው አዳልጦህ የወደክ እንደሁ ብዬ በስመአብ
አገር መውደድ ክዝህ በላይ ምንም የለም ስራ ፈጣሮ ለለሎቺም ስራ መፍጠር እጥፍ በትርፍ እንብሺብሺ ያርግህ ተሙዬ❤️
ተሙ ኮራሁብህ በርታ ከዚ በላይ ካተ እጠብቃለሁ ድሮም ኢትዮጵያዊ ጉራጌ ልጅ አደለህ ጎበዝ 😍😍😍
Betam arifi nw Berta bro
Yebotawu liyu meterya simu minidinewu? Weyim yeti nw?
በጣም ጎበዝ ነህ ተሙ ታታሪ ሰው ነው ,እንዴት ደስ ይላል ለም ነው ቦታው ተሙ የስራ ፈጠራህ የሚደነቅ ነው የተለያየ ስራ መሞከር የሚበረታታ ነው ብራቮ!!👍👍😍
እናመሰግናለን ሌሎችም የልማት ሥራወች ብታሣይ
አራጆች እባካችሁ ከአሰቃቂው ግፍ ወጥታችሁ መልካም ሰራ ስሩ 💚💛❤️
እንደማመር
ጎበዝ 👍ተባረክ እግዚያብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልህ🙏
አሚ. ንንንንንን ያረብብብብብ
@@ለይላየአላህባርያ እንደማመር እማዬ
@@hanigech6376 እሺ
ዋዉ ነዉ በርታ እራስህን ጠብቅ👍ሀገራችን የምቀኛ መናህርያ ሆናለች😏
Wow በርታ ተሙ እግዚአብሔር ይባርከህ
ተሙዬ በርታልን ❤😘🙏
ቲማቲም ሳይ መቂዬ ናፈቀችኝ የሽንኩርቱ የቲማቲሙ የፓፓዬው ፎሶሊያው ጥቅል ጎመኑ ምን የማታበቂው ነገር አለሽ ሀገሬ i miss u መቂዬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መቂ ነው። እንዴ ተሙ
ተሙ በጣም ጀግና ነህ እንዲህ ነው ሀገርን ማልማት
በጣም ጀግና ነህ ልብህም ጥሩ ነው የሰራህውን እግዚአብሔር ይብርክልህ ግን ድጋሚ ስትሄድ ቦቴ ጫማ አድርግ እዳትወድቅ ጨማም አይበላሺብህም
ማሻ አላህ የምመኘው የምወደው ስራ በርታ 👍👍👍👍👍👍
በጣም ደስ ይላል ይመችህ ወንድሜ እንኳንአብሮ አደረሰን አረ ኪያ ጠፋሽ በሠላም ነው አንዳንዴም ብቅ ይባላል የኔቆንጆ።
አንደኛ ነገር ቦታው የት እንደሆነ ተናገር ኢትዮጵያ ብቻ ማለት አይበቃም ። እንደዚህ አይነት ቦታ ስትመጣ ቦት ጫማ ማድረግ አትርሳ ግብርና ውስጥ ከገባህ
ስራው ግን አስደስቶኛል በርታ !!!