ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ረስቼ ወጥቼ ነበር ላይክ ላረግ ተመልሼ መጣሁ
ዋሃ ማዉጫ ስኒጠይቅ በጣም በጣም ዉድ ነዉ እጅ መሬትማ ነበረን የዋሃ ነገር ግን ግራ ገባን
Yisetrkakelal
ሹክረን እኔ ተመዝግቤአለሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ሁላችሁም የሀገሬ ጀግናዎች ናችሁ በርቱ በርቱ ❤
አብርሽ አድራሻቸውን ካለህ ስጠን ሄደን ዘሩን እና ስልጠናው እንወስዳለን
የወይን፣ አጭር ዝርያ ያለው የፓፓየ እና የሎሚ ዛፍ ችግኝ የት ማግኘት እችላለሁ፡፡
አስደሳችዜናነው አሁን ይሀን ዛፍ ችግኙን እንዴት ማገኘት ይቻላል በጣም ሰፊ ቦታና ግቢ ስላለኝ መልሱን ንገሩኝ አድራሻችሁንም አሳውቁኝ
good job abresh thanks yee sra sw
Thanks my brother Abrish and Green Africa I am on my way to green Africa
ፈጣሪ ፈቅዶ አገሬ ስገባ አመታለው tenx ሀብትሽ
የእስራኤል ምርት ነው እኮያዉ ሙስሊም ከሆንሽ ብዬ ነዉ
@muslimamuslima7476 ታድያ ምን ችግር ስለው 🤣
Really I'm on the way 🏃🏃🏃
Thank you. God bless you!
Enamesegnalen
እስኪ የፎሰሊያ አተካከል ንገረን
የት ሀገርነውፍሉን በየክፍልሀገሩቢሰጡሀብቴ የኔወንድም ሀገርይለያልቆላና ደጋወ ይነደጋስዴትመሮ ኛል 12 አመቴአባቴጓሮእተክላለሁብቻስልጠናውን
ምን ዋጋ አለው እርሻ መሬት እያለ ውሃ የለም እኛ ሰፈር😢
🥰🥰🥰
የት ነው? ስቁ አቅርቡ፡፡
ኦርደር አድርጌ አላኩልኝም
ውነት ከሆነ 0943078091 call me
@@የስራሰውbusinessman ኧረ እውነት ነው ለጳውሎስ ነበር የደወልኩት መኪና አጣን ነው ሚሉኝ
ሐብትሽ የሞተርና ተባጃጅ ዋጋ ንገረኝ
Eshi
ፍሬውን ላጠራቅምደ ኢትዮ እዘራዋለሁ
እስቲ መጀመሪያ ኣገራችን ሰላም ያድርግልን በይ😢
በ ኣመት ኣንድ ግዜ ነዉ እምያፈራዉ ወይስ ካፈራ ሁሉ ግዜ ኣያቋሪጥም እባካቹ እምታቁ መልሱልኝ
ሁልጊዜ አያቋርጥም
Enamesegnalen anbesaw
ረስቼ ወጥቼ ነበር ላይክ ላረግ ተመልሼ መጣሁ
ዋሃ ማዉጫ ስኒጠይቅ በጣም በጣም ዉድ ነዉ እጅ መሬትማ ነበረን የዋሃ ነገር ግን ግራ ገባን
Yisetrkakelal
ሹክረን እኔ ተመዝግቤአለሁ በጣም ደስ ብሎኛል
ሁላችሁም የሀገሬ ጀግናዎች ናችሁ በርቱ በርቱ ❤
አብርሽ አድራሻቸውን ካለህ ስጠን ሄደን ዘሩን እና ስልጠናው እንወስዳለን
የወይን፣ አጭር ዝርያ ያለው የፓፓየ እና የሎሚ ዛፍ ችግኝ የት ማግኘት እችላለሁ፡፡
አስደሳችዜናነው አሁን ይሀን ዛፍ ችግኙን እንዴት ማገኘት ይቻላል በጣም ሰፊ ቦታና ግቢ ስላለኝ መልሱን ንገሩኝ አድራሻችሁንም አሳውቁኝ
good job abresh thanks yee sra sw
Thanks my brother Abrish and Green Africa I am on my way to green Africa
ፈጣሪ ፈቅዶ አገሬ ስገባ አመታለው tenx ሀብትሽ
የእስራኤል ምርት ነው እኮ
ያዉ ሙስሊም ከሆንሽ ብዬ ነዉ
@muslimamuslima7476 ታድያ ምን ችግር ስለው 🤣
Really I'm on the way 🏃🏃🏃
Thank you. God bless you!
Enamesegnalen
እስኪ የፎሰሊያ አተካከል ንገረን
የት ሀገርነው
ፍሉን በየክፍልሀገሩቢሰጡ
ሀብቴ የኔወንድም ሀገርይለያል
ቆላና ደጋወ ይነደጋ
ስዴትመሮ ኛል 12 አመቴ
አባቴጓሮእተክላለሁብቻስልጠናውን