MK TV መድሎተ ሰብእ | መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ
    @ነገንአታውቅምናበምቾትህቀ 4 ปีที่แล้ว +34

    ማህበረ ቅዱሳንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን እናመሠግናለን
    ሀገርን ታሪክን ቶፊትን ባህልን ለማጥፋት ለማበላሸት እንቅልፍ የሚያጡ ክፉዎች በበዙባት ሀገር
    እንደ ምንጭ ማህበረ ቅዱሳንን አፈለቀልን ተመስገን

    • @saedasaeda1382
      @saedasaeda1382 4 ปีที่แล้ว

      Hi

    • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
      @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ ይመስገን አምላካቺን ከክፍ ይጠብቅልን እግዚአብሔር !!!

    • @birtukanwelday1994
      @birtukanwelday1994 4 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ ይመስገን አምላካቺን ከክፍ ይጠብቅልን እግዚአብሔር !!!

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ታሪካችንን ስለምታሳውቁን እናመሰግናለን 🙏🏻

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 4 ปีที่แล้ว +3

    የሊቁ በርከታቸው ይደርብን ስለ እኒህ ሊቅ መላከ ብርሃን አድማሱ ጅምበሬ ለመጅመሪያ ጊዜ በትንሹ በስብከት መሀል በአንድ መምህር ነበር የሰማሁት በዘመናችን ወደር ያልተገኘላቸው ሊቅ ሲል ማን ናቸው እያልኩ ስለ እሳቸው ማወቅና መስማት እፈልግ ነበር እንዲህ ስላቀርባችሁልን ማህበር ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የዚህ ዘመን ትውልድ እኔን ጨምሮ ምንም የማይጠቅመንን ነገር ከሀገራችን አርቲስቶች አልፈን የሆሊውድ ሰለብሪቲ የምግብ ምርጫ እና ጫማ ቁጥር ሳይቀር ብዙ ነገር እናውቃለን እንደነዚህ ያሉትን ሊቆች ለሀገራችን እና ለእምነታችን ብዙ ዋጋ የከፈሉልንን ግን አናውቅም በጣም ያሳዝናል
    ማህበር ቅዱሳን በርቱልን እዲህ አባቶቻችን እንድናውቅ አድርጉን

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤቱ የአባታችን መላከ ብርሀን ብርሃኑ ጀምበሬ ድንቅ አባት የማይዘነጉ የቤተ ክርስቲያናችን እንቁ አባት ነበሩ ስራቸው ለዘላለም ያበራል ለእንደ እኛ አይነቱ ሳይሆን እንደ እናንተ ለተረዳቸው እንቁ ናቸው ። እግዚአብሔር ይስጥልን ተማርኩኝ ስለአባታችን። እባካችሁ መታሰቢያ የሆነ ነገር ብታደርጉ እኛም እንተባበራለን ዕድሜ ጤና ተመኝሁላችሁ ይቆየን። ከዋሽንግተን ዲሲ።

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 4 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር ይስጥልን ።
    እስከ አሁን የአላወቅናቸው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት አባቶች አሁንም አሉ። ውድ የተከበራችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የማህበረ ቅዱሳን አገልጋዮች ለወደፊቱም እንደዚህ አድርሱን ።እናመሠግናለን ።
    በረከታቸው ትድረሰን !!!

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 4 ปีที่แล้ว +6

    የደጋግ አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
    ማኅበረ ቅዱሳን የቅድስት ቤተክርስቲያናችን አርበኞች ሁሌም እንደምለው የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ እመቤቴ አትለያችሁ።
    ከክህደትና ከምንፍቅና በላይ ነፍስን የሚያጠፋ ፈተና የለምና ከዚህም ይጠብቅልን።

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት የአባታችን በረከት አይለየን እደት መታደል ነዉ እደኝህ ያሉ ሊቅነት አባት ስለነበሩን።ለወድፊትም እደኝህ ያሉ አባት ያስነሳልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን።

  • @መቅደስመሰለ-ዸ2ወ
    @መቅደስመሰለ-ዸ2ወ 3 ปีที่แล้ว +1

    የድጋግ አባቶቻችን በርከት ይደርብን በእውነት
    የአባቶቻችን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያደረግልን አሜን

  • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
    @የድንግልልጅ-ኈ4በ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚያብሄር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳኖች የቤተክርስቲያን ጠበቃዎች ናችው በእውነት

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 ปีที่แล้ว +1

    የእምነት መሠረት ክርስቶስ የቤተ ክርስቲያን መሠረት ክርስቶስ በሱ ያለ ሰዉ አነጋገሩ አፃፃፍ አስተምሮቱ ክርስቶስ ዊ ነው እግዚኣብሔር ይስጥልን ጥሩ መሠረት ያለዉ ትምህርት አባን ቼአለሁ ቸሩ መድሀኒዓለም ከሁለችን ይሁን ኣሜን፡ ብርቅና ድንቅ ወንድሞቻችን ዲያቆን ያረጋልና ዲያቆን ብርሀኑ በርቱልን በርቱልን በርቱልን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 ปีที่แล้ว +1

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቺሁን ያርዝምልን እደዚህ አይነት አባቶቻችን ያብዛልን
    አይ አባታቺን ምነዉ ዛሬ ቀና ብለዉ ባዩን መላከብርሐን አድማሱ ጀምበሬ በረከትዎ ይደርብን !!!!

  • @michaelteklay2105
    @michaelteklay2105 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት የስማልኝ ማህበረ ቅዱሳን

  • @shewayefekadu1780
    @shewayefekadu1780 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የአባቶቻችን በረከት ይደርብን

  • @ባንቺአለሙ-ጠ1ቈ
    @ባንቺአለሙ-ጠ1ቈ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን።

  • @fikredamene4566
    @fikredamene4566 ปีที่แล้ว

    በረከታቸው ይደርብን:: አዘጋጇ መስከረምንና ተሳታፊዎችን እግዚአብሔር ይስጥልን:: ትንሽ ግን የኤዲቲንግ ሥራ ይቀረዋል::

  • @haymanottesfa9341
    @haymanottesfa9341 4 ปีที่แล้ว +2

    የሊቁ በረከት ይድረሰን አሜን

  • @josephtesfu109
    @josephtesfu109 4 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸው ይደርብን ባሉበት ቅድስት ሃገር ኢትዬጲያን ያስቡልን በመምህራንና
    በመንፈሳዊ አገልግሎት ላይ በተሰማሩ
    የሃላፊነት ሰወች ላይ ምነዉ እሳቸውን በሆንኩ የሚል ምኞት ያሳድርባቸው።

  • @elsaNomi
    @elsaNomi 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @zomaneshtirunesh7543
    @zomaneshtirunesh7543 4 ปีที่แล้ว +1

    እምዬ ኦርቶዶክስ ልጆችን ወልዳለች ሳንጠቀምባቸዉ ኖርን እንጂ የኣባታችን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 ปีที่แล้ว +5

    በረከታቸው ይደርብን ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @hailegiorgisweldegiorgis3172
    @hailegiorgisweldegiorgis3172 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ልጃቸውን በማየቴ መልአከ ብርሃን አድማሱን እንደ አየሁ ተደሰትኩ እልልልል

  • @እማመይተሥፋ
    @እማመይተሥፋ 4 ปีที่แล้ว +1

    እጹብ ድንቅ ነው አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @mesi3777
    @mesi3777 4 ปีที่แล้ว +1

    የሊቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን።

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በረከታቸው ይደርብን!!

  • @tayetsehay7597
    @tayetsehay7597 4 ปีที่แล้ว +2

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን። እግዚአብሔር ይስጥልን፤ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው
    @ቀንሲይጥልፈራጁውብዙውነው 4 ปีที่แล้ว +2

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ።
    ለተሳተፋችሁትም ሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልንን።

  • @zigigoshe1326
    @zigigoshe1326 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @meselechzedingil5760
    @meselechzedingil5760 4 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ፀጋቸው በእጥፍ ይታደለን ለእናንተም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 4 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸው ሐኛ ለሀጣን ይድረሰን አሜን 💛💚❤️

  • @johnmastewal1047
    @johnmastewal1047 3 ปีที่แล้ว +2

    THANK YOU

  • @tubeofficial3188
    @tubeofficial3188 4 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸው ይደርብን 🙏
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ይጠብቃችሁም።

  • @mpqrza5798
    @mpqrza5798 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይድረሰን
    እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ጥሩ አውቀት ስላሰማችሁን

  • @ወለተሰንበትእናቷንናፋቂ
    @ወለተሰንበትእናቷንናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኔ ሀገሬ ጎጃም ብቸና ነው እና ስለሳቸው ሲነገር ስማቸው ሲጠራ እሰማ ነበር። ግን ጠለቅ ብዬ ምን እንደሰሩ አላቅም ነበር ማህበረ ቅዱሳን ስላሳወቃችሁን እናመሰግናለን።

  • @yoniyoni5030
    @yoniyoni5030 10 หลายเดือนก่อน

    የሊቃውንት በረከት ይደርብን

  • @kongitarega8864
    @kongitarega8864 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @mirko3426
    @mirko3426 4 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸው ይደርብን ፡፡

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቐ8ሰ 4 ปีที่แล้ว +2

    ማህብ ቅዱስን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 3 ปีที่แล้ว +1

    የባላባት ወገን ነው ኑረው ያለ ትንሸ የሚቸግረው የነበረው መሬት ላራሹ አልፈቅድ ብለው ነበር በሚለው ነውጅ ህዝብ ቅሬታ የነበረው ለቤተክርስቲያን መጠበቅ መከበር ግን ጥሩ ነበር የባላባት ወግ ነገር ግን ገሚሱ በራብ አለጋ ሲገረፍ ገሚሱ ቀጣሪ ቆናኝ ከአምሰት አንድ ከፋይ ሰለነበር ደኩተር ሀዲስ አለማየሁ እደፃፉት ወይም እደመሰከሩት የተጓደለ አሰተዳደር እደነበር መሰክረዋል።

  • @mesi3777
    @mesi3777 4 ปีที่แล้ว +1

    በእንባ ተጀምሮ በእንባ የሚጨረስ የሊቁ ታሪክ አባታችን ምነው ቆይተው ይህን ትውልድ አይተውት በሆነ 😭😭

  • @asterdemissie2130
    @asterdemissie2130 4 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸው አይለየን መጻፋቸው እንዴት መግኘት እንችላለን ?

  • @madesign21
    @madesign21 4 ปีที่แล้ว +2

    pls share adirigut enadirigew

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 3 ปีที่แล้ว +1

    ነፍሰ ይማር

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 ปีที่แล้ว

    amen

  • @blandiblandi594
    @blandiblandi594 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen,keluotyesmnen

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
    @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ አባት ።

  • @zekidanm880
    @zekidanm880 4 ปีที่แล้ว +1

    ተራኪ(አንባቢ)፡ ፍሬ ሕይወት መላክ?

  • @waleligntewabe8806
    @waleligntewabe8806 4 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸዉ ይድረሰን እናመሰግናለን።
    እናንተንም ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ። ብዙ ግዜ የምትጠቀሙበትን ኢሜል ብትልኩልኝ የማጋራችሁ ሀሰብ ነበረችኝ። waleligntewabe@gmail.com

  • @waleligntewabe8806
    @waleligntewabe8806 4 ปีที่แล้ว +2

    20ኛዉ ደቂቃ አካባቢ የኢዲቲንግ ችግር አለ እስኪ እዩት ደግማችሁ የሚቀመጥ ታሪክ ስለሆነ።

  • @የድንግልማርያምልጅ-ቨ3ዘ
    @የድንግልማርያምልጅ-ቨ3ዘ 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye abatachen bereketachewu yiderbn

  • @Butu07
    @Butu07 4 ปีที่แล้ว

    Betam des yilal

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ መምህር (ሊቅ) ኤስድሮስ ብታሳውቁን ወይ የጻፉት መጽሐፍ ካለ ጠቁሙን

  • @henokyeeyaya8477
    @henokyeeyaya8477 4 ปีที่แล้ว +3

    ሊቀ ሊቃውንት የሀይማኖት መብራት ምነው ተሸነፉ በሐምሌ 24ት

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 ปีที่แล้ว +1

      የባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን

  • @belayneshefenta2127
    @belayneshefenta2127 4 ปีที่แล้ว +2

    በረከታቸው ይደርብን አባቶቻችን ቃለሕወት ያሰማልን

  • @demekehaile3444
    @demekehaile3444 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @haymimanot6578
    @haymimanot6578 4 ปีที่แล้ว +1

    በረከታቸው ይደርብን