ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Amen Amen Amen ❤❤❤
Amen berta bro 🥰🥰🥰
❤❤❤
2:16_ ሊታረም ይገባል ንግግሩ ከአብ ተወለደ ለማለት ከድንግል እስቲወለድ መጠበቅ የለብንም ቅድመ አለም ነውና ከአብ የተወለደው ከአባቱና ከአብ ከሰረጸው በመንፈስ ቅዱስ ከእናቱ ድንግል ማርያም ተወለደ የሚለው ንግግር ስህተታዊ ንግግር ነው ከላይ እንደገለጽኩት በመንፈስ ቅዱስ ግብር መወለዱን ለማጠየቅ ከመንፈስ ቅዱስ ተወለደ የሚለው ቃል ህጸጻዊ ንግግር ነው ይታረም ሌላው ጌታ ለሃይማኖት አልተወለደም ለሚለው ደግሞ ራሱ ሃይማኖት ወይም የሃይማኖታችን ሊቀ ካህን ነውና ይሄም ስሁት ነው እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምእመን ነኝ እርሱን ሃይማኖት አድርገን በመኖር ያጽናን