The Orthodox Tewahido Church is way behind on teaching our Lord's gospel in people's own languages. Please do all you can in God's name to keep the Churches open and give services. This issue needs every Orthodox Tewahido Christian to participate in any way possible help spread the words of God.
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ።
Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
𝘉𝘦𝘵𝘦 𝘬𝘦𝘳𝘦𝘴𝘵𝘪𝘢𝘯𝘶𝘯 𝘭𝘦𝘮𝘢𝘴𝘫𝘦𝘮𝘦𝘳 𝘦𝘯𝘬𝘦𝘴𝘦𝘬𝘢𝘴𝘦 𝘢𝘭𝘦 𝘞𝘰𝘺? 𝘒𝘢𝘭𝘦𝘴 𝘦𝘯𝘥𝘦𝘵 𝘦𝘯𝘌𝘳𝘥𝘢?
ቤተክርስቲያን ማስርራት መርዳት አንፈልጋለን በጣም ያሳዝናል
ክሺ
እሺ
አነዚህን ወገኖቻችንን❤️❤️❤️ መርዳት አለብን ቤተ ክርስትያን ማሰራት ካለብን መደረግ ያለበትን አናድርግ
ሰው ለውሸት በሊኮፍተር ይበራል እኛ እውነትን ይዘን ተኝተናል እግዚአብሔር ይርዳን መሀበር ቅዱስን በርቱ
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹህ በውነት ትልቅ ሰራ ነው የምትሰሩት በርቱልን እኝም ከጎናቹህ ነን
ማህበረ ቅዱሳን ስራህን ስራ ምንም 100k ተመልካች እንዲህ ባይመለከተው በቤተክርስትያን ስም የሚጠሩ ዪቱበር መምህራን እንዲህ ያለው ነገር ማስተባበሩ ላይ ባይወዱም
እናንተ ግን ስራችሁን ስሩ
ይብላኝ ለእኛ ምርትን ከገለባ መለየት ላቃተን
እህህህ እዉነት ብለሻል
የኔ ውድ በእውነት እድሜሽን ያርዝምልሽ በእውነት መምህራኑም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማህበረ ቅዱሳን ዋጋችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ
የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች መናፍቃን ሆይ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ 😭
የኛን የኦርቶክሳዊያንን ድክመት በሌሎቹ አናሳብብ። በቅዱሳን ገድል የምናነበዉን እናስተውል ። መንገዳችን የቀራንዮ እንጂ አልጋ ባልጋ አይደለም ። ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ።
ኡፍፍፍፍፍ ተዋህዶ እምዬ እንባሽን እግዚአብሔር ያብስ 😭😭😭😭😭😭
ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እኔ ሀጥያተኛዋ ልቃጠልልሽ 😭😭😭😭😭😭
ውነትም ፀጋ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ ልፋትሽን ድካምሽን አይቶ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ በውነት ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው በርች እህቴ ወላዲት አምላክ የአምላክ እናት ትርዳሽ ለነዚህ ሁሉ ምእመናን የመዳን ምክንያት እግዚአብሔር አንችን ምክንያት አረገሽ በርች ከጎንሽ ነን።
እግዚአብሔር ለቤቱ ማህበር ቅዱሳን አዘጋጅቶአል የገጠር ቤተክርስቲያን ብዙ የካህናትና የሰባኪያን እጥርት አለ በርቱ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ
ተዉ የተዋህዶ ልጆች ማህበረ ቅዱሳንና የመሳሰሉትን እየገባችሁ ላይክ እና ሰብስክራይን አድርጉ እረ ምን አይነት ንፍዝና ነዉ በሌላ በብዙ ጫጫታ ምሃል ገብተን አሞአሞአቂ ከምንሆን ቤታችንን ብናሞቅ አይሻልም እረ ተዉ ቤተክርስቲያን ባይተዋር አናርጋት
እዉነት ነዉ በዚህ ዘመን ስለሀይማኖት የማይቆጭ ክርስቲያን ክርስትናዉ ምኑ ላይ ይሆን ? ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ ጉልበት ወይም ገንዘብ አይጠይቅ አረ እናስተውል
ልክ ነው ሌሎች ሀሃይማኖት ተከታዮች እርስ በእርስ ይረዳዳሉ ፣ እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶዎች ግም ምን አይነት አዚም እንዳለብን አላውቅም፡፡ ብቻ ጥሩ መልክት ነው ፡፡
ማህበረ ቅዱሳን የቤተክርስትያን የጀርባ አጥንቶች ።እናንተን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ የተመሰገነ ይሁን!!
እግዚአብሔር እባየን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ሆይ መናፍቅን ከምድረ ገጥ አጥፋልን
ማህበር ቅዱሳን በጣም ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት እግዚአብሄር ያበርታችሁ አይዞችሁ እኛም ከጎናችሁ ነን
ወይኔ ስያቃጥል 😭😭😭😭 እምየ ተዋህዶ የመናፍቃን መጫወቻ ሆነች
እህታችን ጸጋ ፀጋውን ያብዛልሽ ዘራችሁ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ይመልከታችሁ በእርግጠኝነት የምትፈልጉት ሁሉ ይሆንላችዋል ።
እህ ማህበር እግዚአብሔር ብቻ ያበርታልን ይባርክልን
የእግዚአብሔር በረከትና ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን!!! from ukraine
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ማህበረ ቅዱሳን
ወይኔ እናቴ እምየ ቤተግርቲያኔ በመናፍቃን ስትጠቂ ያመኛን ያገበግበኛን ልቤ ይደማን እናት አለሜ አይዞሽ ታሸንፊያለሽ እጅ አትሸነፊም ማህበረ ቅዱሳን አይኔን የገለጠልኝ እምነቴን ቤተክርስቲያኔን ያሳወቀኝ ድቅ ማህበር ነው እኔም እደናተ በገጠር አድጌ እምነቴን ያወኩት በስደት ነው የገጠሪቱን ቤተክርስቲያን ማን ይያት መምህራን ወጌል እሚያስተምሩት ከተሜውን ብቻ እስቲ ወደገጠሪቱ ህዱ እየጠፋ ያለው የገጠሩ ነው አረብ አገር ሲመጡ አዱን ሳያውቁት ይሰልማሉ ማህበረ ተዋህዶ የዋሳብ ማህበር ከማህበረቅዱሳን ቀጥሎ እኔም ከክህደት ደርሸ ነበር እና መምህራን ሊሰሩበት እሚገባው የገጠሩን አብያተክርስቲያን ሊያስቡበት ይገባን እንደው ከመናፍቆች እናተ ልታሱ ነው ?
እናት ቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔር አለሁ ይበልሽ😭😭 ኣባት ሆይ ልጆችህን ሰብስበን
በእውነት በጣም ልብ ይነካል ብዛት ወደ ገጠር አካባቢ እንደዚህ ነው ወደ እኛ ሰሜን ሸዋም በጣም የሚያሳዝኑ ቤተክርስቲያን አሉ ምዕመናኑም ብዙም ግንዛቤ የለውም በሕግ ልቦና ነው የሚኖሩት ግን እግዚአብሔር ይመስገን መናፍቅ እና አህዛብ የለባቸውም ፈጣሪ ይጠብቃቸውም ብዙ ከእኛ ይጠበቃል እውነት መስራት አለብን
በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ከፊት ይቅደም እንዲህ አይነት ነገሮችን ለመናገር ቃላት አይበቃም ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
ማህበረ ቅዱሳን እናንተን ባይሰጠን ኖሮ ምን እንሆን ነበር በእናንተ ላይ አድሮ የጠፉትን ህዝቦቹን ፈልጎ ለሚያስጎበኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እናንተንም በአይማኖት ያጠንክራችሁ ያብዛችሁ ።በከተማ የሚገነባው ካቴድራል ምናለ ቢቆም እና ለተቸገሩት ቢያካፍሉ ከህንፃው ይልቅ ምህመኑ ይበልጡብናልና እባካችሁ አስተውሉ የከተማው አስተዳደርና ባለ አብቱ
ዛሬ የጠፉት ሁሉ መመለሻ ቀን አላቸው አውን ተዋሕዶ መቼም ዝቅ ብላ አትታይም አውን መሰረቶ ክርስቶስ ነውና ዛሬ ምንፍቅና ቢስፋፋም ነገ ወደ ቤቱ መመለሳቸው አይቀሬ ነው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ አሁንም ቢሆን ስራ ይሰራ የተዋህዶ ክፉ አያሳየኝ ጠላት መቼም እንዲህ በርትቶ አይቀርም ማህበር ቅዱሳን እባካችሁ ስራ ላይ ደርሳችሁ አሳዩን ማድረግ ያለብንም በደንብ አሳዩን ሁሉም መልካም ይሆናል
በየከተማው ከሚባለው በላይ ያሉ አገልጋዮች ለምን ወንጌል ለተጠሙት ወገኖች አይደርሱም? ፅናታቸው ይገርማል ማህበረ ቅዱሳን የናተ ፍሬ ነች አሁንም በቤቷ ግቢ የተጠሙትን ያረካች በየስራችን ቤተክርስቲያን ኑራ እኔደቀልድ የተመለከትናት ስንቶቻችን እንሆን?
ማህበረ ቅዱሳን በርቱልን
አይዞሽ እናቴ ቤተክርስቲያኔ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው 😭 😭😭 በርቱ የእግዚአብሔር ልጆች
በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 አግዚአብሔር ይርዳን
ማሕበረ ቅዱሳን ተባረኩ በጣም የሚደንቅ ስራ ነው የምትሰሩት ከዚህ የበለጠ ስራ እንደምትሰሩ እንጠብቃለን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን
Egzabher bebetu yesbsebachuhyelna gulbetme mogesme yhunachu amen amenn amen
ማህበረ ቅዱሳን በርቱል እግዚአብሔር ያበርታችሁ
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር በበለጠ ያበርታችሁ ከጕናችሁ ነን ድንግል እናቴ እመቤቴ ቅድስት ማርያም ልጆችሽን ጠብቂልን አድኚ አን ሸሽ ጊልን ለዋህዶ hዘላለም ትኑር
ማህበረ ቅዱሳን በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
😭😭😭😭 እግዚአብሔር ያጸናቹ ማህበር ቅዱሳን የምታደረጉት ነገር በእውነት ዋጋቹ መድኃኔዓለም ይክፈላቹ
እግዚአብሔር ይርዳቸው እውነት እኛ ብዙ ግፍ አለብን ቤተክርስቲያን ትተን ተሰደን እዚህ እንደውሃ የእግዚአብሔር ቃል እየፈሰሰልን አናመሰግንም
😭😭😭😭😭😭 ሕይወትን የተጠማች ነፍስ በጨለማ መኻል ብርሃንን ናፍቃ የምትጮህ ነፍስ 😭😭😭😭😭😭
ፈጣሪ ይጨምርላቸው በርቱ እኛ ድክመታችን በዚህ ያስታውቃል መምህራን ሞልቶ ማዳመጥ መማር የማንፈልግ አቤቱ ማስተዋሉን ያድለን
መሀበረ ቅዱሳን የዚህ ዘመን ሀዋሪያወች እገዛ ብሄር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ
Yewnte yaslkesalu fetari ken alew mogese yhunachu😭😭😭😭😭
ፈጣሪ ይመስገን😘😘በርቱ ዘመድኩን የት ነክ የኛ ጅግና ..........?
እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ከዚህም በላይ ሰጭ ያድርግሽ እግዚአብሔር አምላክ በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ ከክፉ ይጠብቅሽ።
እባካችሁ በእግዚያብሄር እስኪ ከአዲሳበባ ውጡ ተበተኖ እረ በእግዚያብሄር በድንግል
አምላኪ እባክህ እርዳንንንንንንንንንንንንንንን
እግዚአብሔር ይመስገን
በርቱ መሐበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
A.A LAY YMISERUT ENZIH DEBROCH BECHA LEMEN😭🙏🏽😭🙏🏽😭🙏🏽
እግዚአብሔር ይመስገ ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱልን
አሁን ገና ለካንባታ ሕዝብ ፀሐይ ወጣ የሀይማኖት ወረራ የተካሔደበት ሀገር ብኖር ካንባታ ነዉ እናንተን ወስዶ በካንባታ ሕዝብ መሀል የጣለ አምላኬ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጣችሁ
ለሁሉም ጊዜ አለው
እግዚአብሔር ይመስገን
የኔ ውዶች እደት እደሚያሳዝኑ። እግዚአብሔር ማምለክ እየፈለጉ ብዙ ነገር እሚቸግራቸዉ አሉ እግዚአብሔር አምላክ በመልካም ሰዎች በጓ አዲራጊዎች ይጓብኛችሁ።ማህበረ ቅዱሳን ትልቅ ስራ ነዉ እምሰሩት።እግዚአብሔር ይርዳን። የቤትህ ቅናት በላኝ እኔም 😭
ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ያብዛችሁ የካዱትንም ይመልስልን አሜን
እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ አይዞቹ በርቱ እግዚአብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል
ቃላቶች ያጥሩኛል በጣም ያሳዝናል 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🏽🤲🏽🤲🏽
Geta yebarkachu ehet ena wendemochi ebakachu endezhi ayenet neger new share like comment maderg ye betkerstian chegrachene endenfeta 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ⛪️
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን ወንድሞቻችን
እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ይሁናችሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን
ሲበዛ ከባድ በእሾኽ የታጠረ ቦታ። እግዚአብሔር የልባችንን ይሙላልን። ብዙ እንደተዘናጋን አመላካች
ዎይኔ ወገኖቼ እኔስ አለቅሳለሁ በብርቱ 😭😭😭😭😭
The Orthodox Tewahido Church is way behind on teaching our Lord's gospel in people's own languages. Please do all you can in God's name to keep the Churches open and give services.
This issue needs every Orthodox Tewahido Christian to participate in any way possible help spread the words of God.
በርቱ ልን የሚደነቅ ስራ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ውይይይ😓😓 ኤዲት ልብ ይሰቡራል እምየ ተዋህዶ ምነው ባለበት ሁሉ ወወረራ
አምላከ ቅዱስ። ሚካኤል ይዘንላችው ለናተም አቅም ብርታት ይሁናችሁ
ማህበረቅዱሳን በርቱ ከጎናቹነን።
እውነት በገጠሩ አሥተማሪያሥፍልጋል ልኡልእግዜአብሔር ሥራውንይሥራልንእጁ ሚሥኬንገጠሪወች ሀይማኖታችን ብዙውቹደካሞችነን
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን
There is time for everything keep on praying and we will pray for you too !!!!!!!
አሁን ግን ከምን ላይ ደርሰዋል ቦታቸውንስ ተረከቡ ? እስቲ የደረሱበትን አሳውቁን
Amen Amen Amen
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በእምነታችሁ ያፃናችሁ ፈጣሪ ሁሉንም ያዘጋጀዋል ምን ተስኖት ለፈጣሪ🙏🙏🙏🙏
እፍፍፍፍ እግዚአብሔር የበረከት ተካፋይ ያድርግኝ
በጣም ልብን የሚነካ ነው። እስከ መጨረሻው እግዚአብሔር አምላክ ያፅናቸው የጠፉትን ይመልስልን። ታዲያ ቤተከርስቲያኑን አቅም በፈቀደ ለማገዝ የሚቻለው እንዴት ነው?
ወይኔ በጣም ያሳዝናል ፃድቁ አቡነ ተክለሀይማኖት ምንኛ ይዘኑብን ትናንት እሳቸዉ ያስተማሩት ሕዝብ ዛሬ በአዉሬ ተበልቶ ሲያልቅ ሀላፊነታችንን አልተወጣንም። በእዉነት የአንድ እናት ልጆች ሆነን የከተማዉ የቅንጦት ኑሮ ሲኖር የገጠሩ ሲዘጋ ያሳዝናል መች ይሆን እኩል የሀብት ክፍፍል የሚመጣዉ እሱ ቢኖር ቤተክርስቲያን ገጠር ከተማ የሚባል ነገር አይኖርም ነበር አገልጋዩም የገጠሯን ቤተክርስታያን ትቶ እንጀራ ፍለጋ ወደ ከተማ ባልፈለሰ ነበር ግን አሁንም ቢሆን እጅ አንሰጥም በርቱል በቻልኩት አቅሜ የበኩሌን አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ለሁሉም
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ቡርቱልኝ
Yena natouehce abatuehce lejohc helahcehuem gobezohce gegenohce e/r yesetelen beretuew e/r yerdahcew🙏🙏🙏🙏🙏
God be with u all
Weyine lezih HULU entseyekalen EGZIOOO 😭😭😭😭😭
ያሳዝናል መፍትሄውን አምጣ ጌታችን 😭
ወይ ጉድ የሚገርም ነው ብርታቱን ይስጠን።
እግዚአብሔር ይባርክሽ
Beretu beretu Egziabeher yabertachehu egnam kegonachehu nen
ለዝህም ማዳረጋቸው እኔም ተጠያቂ ነኝ! ድርሻዬ የምችለውን ባለመወጣቴ!
ላላችኹ ያጽናችኹ፣ለጠፉቱን ይመልሥልን ::
እግዚአብሔር ያበርታችሁ አሜን
እባካቹ ስሙን አካባቢውን ንገሩኝ መርዳት እፈልጋለው አካባቢውን በማህበረማርያም በኩል አሳውቁኝ
እግዚአብሔር ያበረታቹሁ ማህበር ቅዱስን 🙏🙏🙏
ejig betam lib yemineka nwu...
አገሮን ቀበሊውንንንንንን
እባካችሁ ይህንንን ለማረገ የውዲታ ግዲታችንንንን ነው ለኢትዩፕያ ኡርቶዱክስ
Egziabher ymesgen
Maheber kidusan fetariy amelak abezeto yebrekachu.
Enat yebetekirstiyan yejerba atenetoche nachu.🙏🙏🙏
Weyine wegene 😭😭😭😭😭😭
አይ አለመታደል ተዋህዶ ስንት ስንት ምሁር አዳለለሽ የናት ጡት ነካሽ ሁኑብሽ እደማህበረ ቅዱሳን ጠንካራ ማህበራት እየተደራጀን ምናለ ሁላችንም ብንሰራ
Mahibere kidusan egzbher k enante ga yehun!
አዋተን ለዘጉት አቢያተ ክርስቲያን ካህናትና ዲያቆናት ደሞዝ በመክፈል ምእመኑን ያገልግሉት
😭😭😭😭😭😭😭👆👈
ማህበረ ቅዱሳኖች ዋጋችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ
Kidest betekrstian nat enji yekadechewu
egna aydelenm
yet astemarech
yemisebsebewu birr legl madelbiya adregechewu
man egna yeyen
bewunet Orthodox timhert bet mesray akitot new
were ahun mawuratu waga yelewum
menfekan belachuhkemawurat mesrat , yehizibu birt betgebiwu bota lewengel mawal
anyway, Mahebre kidusantebareku
Egziabher yirdachuh
ahun tesfachenbenante new
Egziabher yemsgen
አይይይ
😭😭😭😭😭😭ከተማከማድመቅወደገጠርብትሆዱ
እንበርታ ሸር ላክ Comment አድርጉት ሰብስክራይብም ይደረግ፡፡
እውነት ነው እኛ ፈርዶብን እንዲህ ያለው ነገር share like ገብቶ ማየት አይሆንልም