ከመከራ ወደ ሙከራ Hana Hailu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ก.ย. 2024
  • #hana_hailu #hana #ethiopia
    Ethiopian motivational speech, Amharic Motivational Video, Amharic Motivational Speech, Best Ethiopian motivational video, Ethiopian motivational video, Ethiopian Motivational Speaker, Ethiopian Motivational Training, Ethiopian advice for love relationship, Amharic motivational video about life changing, Ethiopian inspirational speech about self love
    motivation inspiration success inspirational video successful life work hard discipline never give up morning daily motivation motivational video dream courage habit self-development pain change believe trust invest failure effort focus champion self-love self-confidence.
    #RelationshipAdvice #EthiopianMotivation #AmharicMotivation #MotivationalVideo #MotivationalSpeech #MotivationalSpeaker #EthiopianSpeaker #EthiopianInspiration

ความคิดเห็น • 30

  • @yoniethiopia7012
    @yoniethiopia7012 4 ปีที่แล้ว +10

    ኢንተርቪሽን ሰማሁት ዋው በራሴ አፈርኩ እኔ ጥያት የኼድኩትን ኢትዮጵያ አንቺ ለመለወጥ ምታረጊውን ጥረት ስረዳ እዴት ስግብግብ ነኝ በማርያም እስከዛሬ እራሴን ማውቀው ደግ ሰው አድርጌ ነበር ደሞ ኢትዮጵያ ቢሞላላት ልመጣ ነው ለካ የሞላለት እየፈለኩ ምኖር ሰው ነኝ ከሞላ ላይ መውሰድ እንጂ የጎደለ መሙላት አልሞከርኩም ህምም አለ ውስጥ አመሰግናለው የበለጠ ይብራልሽ

  • @tomasmillion7609
    @tomasmillion7609 ปีที่แล้ว

    በጣም እንወድሻለን በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 ปีที่แล้ว +4

    በርቺ ጎበዝ እግዚአብሔር ያግዝሽ የልብሽን መሻት ያስፈፅምሽ።

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 2 ปีที่แล้ว

    Thank you! Hani❤❤❤

  • @sirgutretta5308
    @sirgutretta5308 2 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sister💖👋👋👋

  • @gebdeg9555
    @gebdeg9555 4 ปีที่แล้ว +2

    You realy impressed me by your unbelievable thoughts !!! ቃለ መጠይቅሺን በተመስጦ አዳመጥኩት እና በዚህ አድሜሽ ያን ሁሉ ወጣት ማሰልጠንሽ የሚገርም ነው
    ከራስ አስበልጦ ለሌላው ማስብ ማለት አንዲህ ነው በነገር ሁሉ እግዚያብሔር ይርዳሽ
    ሰላም

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 4 ปีที่แล้ว

    ሀንቾ በርቺ በተለያዮ ዮቱቦች እራስሽን አስታዉቂ ማንያዘዋል ጋር ነዉ ዮቱብሽን ያገኘሁት አነቃቂ ንግግሮች ሀገራችን ብዙ የሉምና በርቺ እላለዉ ለወጣቱ ታስፈልጊዋለሽ👌👍🙏

  • @Bright_tube
    @Bright_tube 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ እህታችን እኔን ጨምሮ ብዙዎችን እያነቃሽ ነው

  • @bashiribrahimsalh2172
    @bashiribrahimsalh2172 4 ปีที่แล้ว

    በርች ብርቅየ ኮራሁብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @fissehabinegdie2946
    @fissehabinegdie2946 4 ปีที่แล้ว +1

    Hana, you are the hope of all Ethiopians, you hold the future undoubtedly. Every creative suffering is redeemable, keep up the good work and you will see the fruit of your effort. I have read motivational books attended motivational speeches here in US, all are businesses but yours is real because you live what you say. Some people open Social media account first and start searching for a product; but you have abundant product where social media alone can’t handle, you deserve a TV channel and it is only a matter of time, you will have one. I don’t rely on politicians to bring change I rely on citizens like you .
    I will call you.
    Blessings my sister.

  • @aronaraya279
    @aronaraya279 2 ปีที่แล้ว

    Thank you Sister 👏👏🇪🇷

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 ปีที่แล้ว

    It’s True Thank You for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @meneliksahle5216
    @meneliksahle5216 2 ปีที่แล้ว

    I am really proud of hanna! U are a wonderful young lady ❤

  • @HanaHailu016
    @HanaHailu016  4 ปีที่แล้ว +1

    thank u

  • @nilutube3942
    @nilutube3942 4 ปีที่แล้ว +1

    Amazing hani thanks

  • @onestep622
    @onestep622 4 ปีที่แล้ว

    Great Lesson Hani as usual. Keep Shining

  • @fekadubayissa8234
    @fekadubayissa8234 3 ปีที่แล้ว

    Hani really nice
    Keep it up !!

  • @hayatmekdelatube2166
    @hayatmekdelatube2166 3 ปีที่แล้ว

    በርች ሀና ጎበዝ

  • @fikadutakele7025
    @fikadutakele7025 4 ปีที่แล้ว +1

    አንቺም ሰላምሽ ይብዛ ጀግና የሴት ተምሳሌት

  • @raolyared7446
    @raolyared7446 4 ปีที่แล้ว +2

    ልገልፀዉ ከምችለዉ በላይ ሞተሬን አስነስተሽዋል ለብዙዎች እንደሚሆን አምናለሁ

  • @bettyedo6313
    @bettyedo6313 4 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌👌

    • @tigistneway4766
      @tigistneway4766 4 ปีที่แล้ว +1

      በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
      የኔ ውድ ልጅ::
      በኢትዮኢንፎ የሰጠሽውን ቃለ መጠየቅ ሰሰማ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሌም የማስበውንነው የምትስሪው ከጎንሽ ነኝ
      በተቻለኝ አቅም :: ለማንኛውም የምትገኝበትን ስልክ ቁጥር ስጭኝ::
      ማናችንም ኢትዮጵያውያን እንደዚች አይነቶችን ወጣት የስላም ወታደሮችን መርዳት ግድ ይለናል

  • @አሜን-ጸ4ፐ
    @አሜን-ጸ4ፐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማህተብሽን መልሰሽ እሰሪ አሱ ነው ሞገስሽ

  • @eyoas8539
    @eyoas8539 4 ปีที่แล้ว

    ኢንትሮ በዛ ይቅርታ ከኔጌቲቭ ጀመርኩ አደል ብዙ ጠብቃለው ሃኒ

  • @tinsayemoredo7033
    @tinsayemoredo7033 4 ปีที่แล้ว +1

    #hana Hailu hi how are you?
    Please I need to contact you so how can inbox you in private
    Thanks

    • @HanaHailu016
      @HanaHailu016  4 ปีที่แล้ว

      Here is my number 0904413662 or facebook ,linkedin

    • @abeworkuable
      @abeworkuable 4 ปีที่แล้ว

      @@HanaHailu016 great job. You should get more connection and subscribe. You are very smart and young...keep doing great job..
      Jabadhuu!!

    • @mulugetatadesse6270
      @mulugetatadesse6270 2 ปีที่แล้ว

      Hani how are you?
      please I need to contact you please please