አቶ ጌታቸው ጀቤሳ (ያሬድ ጥበቡ) የመጀመሪይው የኢህዴን ሊቀመንበር / አሜሪካ " ህወሃት ስልጣን ከያዘ በኋላ "የመገንጠል መብቴን አስከብራለሁ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 7 หลายเดือนก่อน +6

    አገራችን መስቅልቅል ያደጉረገ ተማርን ያሉ ጨለምተኞች

  • @sol7166
    @sol7166 7 หลายเดือนก่อน +2

    I like his political analysis and his wisdom. I look forward to the next interview!

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 7 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed

  • @amaretakele
    @amaretakele 7 หลายเดือนก่อน +2

    ክፉዎች እያረጁ ነው! ያሬድ ጥበቡ የሥራህን ይስጥህ!

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 7 หลายเดือนก่อน

      አንዱ ፀረ አማራ ነው

  • @mamushsahle4204
    @mamushsahle4204 7 หลายเดือนก่อน

    Very interesting interview. Well conducted by Elias. Keep it up.

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks

  • @amhnama2867
    @amhnama2867 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ ጥበቡ ከአማራ ይልክ ለህዋሀት ስስ ልብ አለው ።

    • @KassaTedla-r7n
      @KassaTedla-r7n 7 หลายเดือนก่อน

      የተናገረው አልገባህም። ለወያኔ ስስ ልብ ያለው የሚያስመስል ንግግር አልተናገረም።

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 7 หลายเดือนก่อน

      ፀረ አማራነት የተጀመረው በነዚህ ነውረኞች ነው

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 7 หลายเดือนก่อน

    Nahoo tv.Very good Historical interview.

  • @tesfueyob9211
    @tesfueyob9211 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yarede..In one of the public meeting in Khartoum, someone asked Bereket "where is Getechewu?" I remember the exact answer of Bereket, he said " Le sera gudaye wede America hedewole," With full confidence .

  • @HailemkayelAsers
    @HailemkayelAsers 7 หลายเดือนก่อน

    አቶ ያራድ ውንድምችህ እህቶችህ ወ/.ሮ በልዮ አሽነፌ ፈለ ቀ ና አቢ አስኮል ጋዜጣ ውንድም ፈለቀ ጥበብ 1997 ዓ ከሀግር የዉጣበተ ነግራን ።

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan 7 หลายเดือนก่อน

    They still wish to Seize power!

  • @WubieChanyalew
    @WubieChanyalew 2 หลายเดือนก่อน

    ከበረከት ጋር የተለዬ ግንኙነትና መግባባት ነበራችሁ ይባል ነበር ትክክል ነው ወይ?

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 7 หลายเดือนก่อน +1

    Yared's honest report is acceptable. We hope his next interview in regard to Democratic movement to be sound and true.

  • @shewarega9289
    @shewarega9289 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከሀዲ

  • @greenlife4790
    @greenlife4790 7 หลายเดือนก่อน

    I always appreciate very much Yared's humanity and openness, though I do not support his Ethiopianist ideology that influenced much by looking Ethiopia from North to South. That is why he supported TPLF in the recent war. He has no pan-Ethiopian ideology that include to look Ethiopia from South to North, and incorporating also viewpoints of Ethiopian Muslims. That is the fundamental weakness of the Ethiopianists ideology, which lacks Pan-Ethiopianism. Ethiopia is different, the previous "Christian North" core is no more the core.

  • @gracecare1099
    @gracecare1099 7 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ ፀለምት አንጄ ተብለን ልንገደል ነበር የለው
    በወቅቱ መሬት ለሁሉም እኩል ለማካፈል 1 ሳምንት የፈጀ ወይይት ከተደረገ በዃላ አዲሰላም ገብያ ላይ የመሬት አዎጅ አወጅን በዃላ አያሌው ሰብሰጉ የመሬት አዋጅ ማድረግ ሰሀት መሆኑን ሲነግረን አንተ ቁጥር 7 ኤልያሰ 3 ታሪኩ 5 ሳሙኤል 2 ዻውሎሰ 1 አመራር ነበራችሁ

  • @dmx3674
    @dmx3674 7 หลายเดือนก่อน +1

    ካረጁ አይበጁ አለ ! ልክ ጥሩ ነገር ሰርቶ እንዳለፈ እንደዚህ መቀባጠር ይገርማል ።ሀገራችንን ለዚህ ምስቅልቅል አብቅታችኋታል ። ይሄ ግለሰብ አብይ አሀምድ ጋር ለመስራት ፈልጎ ፣ስልጣን ሲከለክለው ወጥቶ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል አዳምጠናል ። አብይ አሀመድም ከስልጣን የሜውርበት ጊዜ እርቁ አይመስለኝም ።ብቻ የተበኩሉ ሆነው ፣ አዲስ ትውልድም የበኩሉ እንደነ አቶ ያሬድ አይነቶቹ ናችው ። ኢትዮጵያን በዚህ አመሰቃቅላችሁ ለጥቂት ለቀራችሁ ጊዜት እንኳን ይቅርታ አልጠየቃቹኡም ። ይሄ ግለሰብ ቢያን ከ5 ወይ 10 አመት አልቀረውም ፣ ግን አሁንም ሲጎርር ፣ ሲበሽቅጥ አያዋለሁ ። እግዚያብሄር የእጃችሁን ይስጣችሁ ። በሰማይ ቤት በገሀንም እሳት ንደዱ !

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 7 หลายเดือนก่อน

      በደም የጨቀየ ዛሬ የአማራ ህዝብ እየከፈለ ያለው ዋጋ አስጀማሪ ነው

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 7 หลายเดือนก่อน

    Antiquated mind is one of the main political problems.

  • @weyewweyew
    @weyewweyew 7 หลายเดือนก่อน +1

    Film ነው የሚመስለው

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 7 หลายเดือนก่อน +1

    ያሬድ ጥበቡን ያህል የወደቀና የከሰረ ሳይሆን የሞተ የትግሬ ኮንዶም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ በምድር የለም😂

    • @mamushsahle4204
      @mamushsahle4204 7 หลายเดือนก่อน

      Please this kind of vulgar statements. Not Good.

    • @mamushsahle4204
      @mamushsahle4204 7 หลายเดือนก่อน

      Only Balege Sid Adeg can say such ugly thing

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 7 หลายเดือนก่อน

    Gimatam

  • @mknyat10
    @mknyat10 7 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ጉጠቶች ብቃት በሌለው እውቀታቸው ተመርተው ወጣቱን በቀይ ሽብር አስፈጅተው ተከታዩንም ትውልድ ለወያኔ አሳልፈው ሰጥተው .. ኢትዮፕያ ማለቅያ የሌለበት መከራ ውስጥ የከተቷት እነዚህ በሽተኞች ናቸው ... ሞተው እስካላለቁ ኢትዮፕያ ሰላም አትሆንም

  • @abinetgultneh1159
    @abinetgultneh1159 7 หลายเดือนก่อน

    Sorry he was AAU student.

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱ አዛውንቶች

  • @amhnama2867
    @amhnama2867 7 หลายเดือนก่อน

    Elias Mesete..አሁን አየተደረገ ያለውን ትግል ሳይሆን የዛገውን poltucs ላይ ሁሌ ያለቃቅሳል። በተለየ የፋኖ ትግል አልጣመውም።

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 7 หลายเดือนก่อน

      ለምን ይጥመዋል አንዱ ፀረ አማራነትን አስጀማሪ ነው ይሄ ትውልድ በሚገባ ስለሚያውቀው ለዚህ ነው ዛሬም ያለ ንሰሃ የበከተ አስተሳሰቡን ይረጫል፡፡

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 7 หลายเดือนก่อน

    ያሬድ እንዲህ naive ነበር እንዴ?

  • @abinetgultneh1159
    @abinetgultneh1159 7 หลายเดือนก่อน

    Do you know Adnew Gultneh Tirfe ? He Addis Abeba University .He is from Dire Dewa.

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 7 หลายเดือนก่อน

    Dedeb

  • @gebreselassiegebregiorgisg2185
    @gebreselassiegebregiorgisg2185 7 หลายเดือนก่อน

    ግምት ነው?

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 6 หลายเดือนก่อน

    Did I hear Yared said he gave all the money to one of Shabia's member? I think this is wrong. To me Yared contributed for Eritrea separation from Ethiopia. This is a practical definition of Banda. Sorry.

  • @gracecare1099
    @gracecare1099 7 หลายเดือนก่อน

    መሪት ለምን አከፈለቸሁ

  • @abelmender6825
    @abelmender6825 6 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ውሸት ሰየው የሚዋሸው በወያኔዎች ታማኝ አገልጋይ ሆኖ ለመታየት ሲል ከሻእብያ ጋር ያደረገውን ሁሉ ዘክዝኮ ከነገረ በኅላ ተጠቅመው ነው የጣሉት ደግሞ በጣም ናይቭ ነበርኩ ይላል እነበረከትም የተሻሉ አገልጋዮች ሆነው በመቅረብ ፈነገሉሁ

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 6 หลายเดือนก่อน

    Yared tebebu who never made positive contribution play a violin all his life for EPRP a party which has been a destructive force in Ethiopia next to derg

  • @SisayWeldeamanuel
    @SisayWeldeamanuel 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደደብ ስለሆንክ ነዉ እመን

  • @mercy-bh3zf
    @mercy-bh3zf 7 หลายเดือนก่อน

    I was wondering if you could ask him about Jemila and who killed her in Wolkaite area .
    She was a female EPRP fighter, and legend has it she was killed by TPLF leaders

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 7 หลายเดือนก่อน

    Honest witness but not sound knowledge. Thanks for both inerviewer and interviee

    • @beletenegusse5171
      @beletenegusse5171 7 หลายเดือนก่อน +2

      ሁለተኛ በእንግሊዝኛ እንዳትሞክር :: ምክር ነው :: ቴንስና ግራመር ታውቃለህ ?!?!

    • @selam-443
      @selam-443 7 หลายเดือนก่อน

      @@beletenegusse5171👌

  • @nmariam123
    @nmariam123 7 หลายเดือนก่อน

    Ye weyane gered endenbrachu new bezih teketataye interview yegebagn, ye amarawu hezb gezew siderse leferde yaqomachuhal

  • @Bwondema
    @Bwondema 7 หลายเดือนก่อน

    From EPRP to he helped join Ethnic Apartheid. If I were you I would not say a word. Traitor.

  • @GetachewKebede-kx6dp
    @GetachewKebede-kx6dp 7 หลายเดือนก่อน

    Gash yared gerame bekat ,yemetamen gelesa aregehal rejem edeme emegnalehu .alias Berta yebel yemesebel sera yeyazkew .yared haw is political front setup? Please write something...

  • @john7630
    @john7630 7 หลายเดือนก่อน

    Expired story 😂😂😂😂😂