ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፍፄ በጣም ነው የማደንቅህ ያንተን video ሁሌም ነው የማየው ዛሬ ግን ጥያቄ አለኝ እኔ ሁሌም የምፈልጋቸውን ነገሮች ልማድ ማድረግ እፈልጋለው ግን አልቻልኩም ለምሳሌ ብዙ ጊዜ ማንበብ እፈልጋለው ለማንበብ መፅሀፍ አነሳና ርዕሱን አንብቤ ብቻ እተወዋለው ያስጠላኛል ግን ከዛ ይልቅ audio book ማድመጥ እወዳለው እና በአጠቃላይ መፅሀፍም ይሁን መፅሄት ማንበብ አሎድም ነገር ግን ይሄንን ልማዴን መቀየር እፈልጋለው እና ምን ትመክረኛለህ???????!!!!!! በተረፈ በጣም ትመቸኛለህ በርታ አንድ ቀን ደግሞ በአካል አገኝሀለው ተስፋ አለኝ
ፍፁምን አለችህ እናትህ እውነትም ፍፁም ስው ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤
የኛ ጀግና
I like small step ❤❤❤❤❤ hulum sew endante bihon minale!
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
በኑሮ ምክንያት የመጣብኝን ማዳት የትኛዉንም ገንዘብ ባወጣ መቀየር አልቻልኩም ገና 30 ሳልገባ
ኣይዞሽ ይጠፋል ጭንቀት ቀንሺ ውሃም ጠጪ
@@brkti_tube እኔ በህይወቴ የጠፋለት ሰዉ አላየሁም😥
አይዞሺ ውስጥሺን በሰላም ለመሙላት ሞክሪ አትናደጂ ደህና ደህና ምግብ ብይ
@@ጎዶልያስ-567 ጥያቄዉ ይጠፋል ወይ ነዉ? በርግጥ በጣም ትንሽ ነዉ ሆኖም እንደ ሴት መስታወት ፊት ስትቀርቢ የሚሰማሽ ነገር አለ😥
@@Lifeisshort-p5k በኑሮ ምክንያት ማዲያት? ብስጭት፣ ንዴት፣ ጉስቁልና፣ ሕመም፣ ድህነት፣ ፀሐይ ማለትሽ ነው?ማዲያት ፊት ላይ የሚወጣባቸው ብዙ ምክንያቶች አሉ፣ የሚድኑ አሉ የማይድኑም አሉ። የሆርሞን መዛባትና የኢንፌክሽን ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። በሆርሞን መዛባት፣ በጨጓራ፣ በጉበትና በአንጀት ሕመሞች ኢንፌክሽን እናየ የራሳችን የተፈጥሮ መከላከያ አውቶኢሚዩን ሊያጠቃን ይችላል። 1) Hormonal changes የሰውነት ውስጥ ሆርሞን መዛባት2) Genetics በዘር የተወረሰ3) Pregnancy በእርግዝና ምክንያት4) Skin inflammation የቆዳ መቆጣት 5) bacterial or fungus Infections የሰውነት አካል በባክቴሪያና ፈንገስ መያዝ6) Exposure to sunlight ቀጥታ ለፀሐይ ጨረር መጋለጥ7) Autoimmune disorder የራሳችን ሕመም መከላከያ ሲቃወስ ቁ 3፣ 4፣ 5 ፣ 6 ማዳን የሚቻልበት መንገድ አለ። ግን ችግሩን ለመለየት ጥሩ የቆዳ ሐኪም መገኘት አለበት።
ሰላም ፍጼ ሰላምክ ይብዛ አንድ ጥያቄ ልጠይክ ከቻልክ መልስልኝ. በስደት 13አመቴ ፍጼ ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ግን ምንም ይዤ ብቻ መኖር ድክም ብሎኛል ምን ላድርግ ?ፍጼ
Me too😢
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እህቶቼ
ፍፄ በጣም ነው የማደንቅህ ያንተን video ሁሌም ነው የማየው ዛሬ ግን ጥያቄ አለኝ እኔ ሁሌም የምፈልጋቸውን ነገሮች ልማድ ማድረግ እፈልጋለው ግን አልቻልኩም ለምሳሌ ብዙ ጊዜ ማንበብ እፈልጋለው ለማንበብ መፅሀፍ አነሳና ርዕሱን አንብቤ ብቻ እተወዋለው ያስጠላኛል ግን ከዛ ይልቅ audio book ማድመጥ እወዳለው እና በአጠቃላይ መፅሀፍም ይሁን መፅሄት ማንበብ አሎድም ነገር ግን ይሄንን ልማዴን መቀየር እፈልጋለው እና ምን ትመክረኛለህ???????!!!!!! በተረፈ በጣም ትመቸኛለህ በርታ አንድ ቀን ደግሞ በአካል አገኝሀለው ተስፋ አለኝ
ፍፁምን አለችህ እናትህ እውነትም ፍፁም ስው ኑርልን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤
የኛ ጀግና
I like small step ❤❤❤❤❤ hulum sew endante bihon minale!
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
በኑሮ ምክንያት የመጣብኝን ማዳት የትኛዉንም ገንዘብ ባወጣ መቀየር አልቻልኩም ገና 30 ሳልገባ
ኣይዞሽ ይጠፋል ጭንቀት ቀንሺ ውሃም ጠጪ
@@brkti_tube እኔ በህይወቴ የጠፋለት ሰዉ አላየሁም😥
አይዞሺ ውስጥሺን በሰላም ለመሙላት ሞክሪ አትናደጂ ደህና ደህና ምግብ ብይ
@@ጎዶልያስ-567 ጥያቄዉ ይጠፋል ወይ ነዉ? በርግጥ በጣም ትንሽ ነዉ ሆኖም እንደ ሴት መስታወት ፊት ስትቀርቢ የሚሰማሽ ነገር አለ😥
@@Lifeisshort-p5k በኑሮ ምክንያት ማዲያት? ብስጭት፣ ንዴት፣ ጉስቁልና፣ ሕመም፣ ድህነት፣ ፀሐይ ማለትሽ ነው?
ማዲያት ፊት ላይ የሚወጣባቸው ብዙ ምክንያቶች አሉ፣ የሚድኑ አሉ የማይድኑም አሉ። የሆርሞን መዛባትና የኢንፌክሽን ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። በሆርሞን መዛባት፣ በጨጓራ፣ በጉበትና በአንጀት ሕመሞች ኢንፌክሽን እናየ የራሳችን የተፈጥሮ መከላከያ አውቶኢሚዩን ሊያጠቃን ይችላል።
1) Hormonal changes የሰውነት ውስጥ ሆርሞን መዛባት
2) Genetics በዘር የተወረሰ
3) Pregnancy በእርግዝና ምክንያት
4) Skin inflammation የቆዳ መቆጣት
5) bacterial or fungus Infections የሰውነት አካል በባክቴሪያና ፈንገስ መያዝ
6) Exposure to sunlight ቀጥታ ለፀሐይ ጨረር መጋለጥ
7) Autoimmune disorder የራሳችን ሕመም መከላከያ ሲቃወስ
ቁ 3፣ 4፣ 5 ፣ 6 ማዳን የሚቻልበት መንገድ አለ። ግን ችግሩን ለመለየት ጥሩ የቆዳ ሐኪም መገኘት አለበት።
ሰላም ፍጼ ሰላምክ ይብዛ አንድ ጥያቄ ልጠይክ ከቻልክ መልስልኝ. በስደት 13አመቴ ፍጼ ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ግን ምንም ይዤ ብቻ መኖር ድክም ብሎኛል ምን ላድርግ ?ፍጼ
Me too😢
Me too😢
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እህቶቼ