የታላቁ የኢትጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ስራ አስፈጻሚ አባላት ያካሄዱት ውይይት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • የታላቁ የኢትጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ምክር ቤት ስራ አስፈጻሚ አባላት ያካሄዱት ውይይት
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

ความคิดเห็น • 83

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 ปีที่แล้ว +14

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን 💚💛❤ህዝባችንን ሰላም ያርግልን ሰላም እና ምህረቱን ያውርድልን የህዳሴ ግድቡንም መጨረሻ ያሳምርልን ፈጣሪ

  • @zeetee1842
    @zeetee1842 4 ปีที่แล้ว +4

    We 🇪🇹 stand with you💚💛❤ God bless you all for your hard work 🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @birhanuhussen9627
    @birhanuhussen9627 4 ปีที่แล้ว +7

    Peace and love for my country

  • @MRDDan-nr8tz
    @MRDDan-nr8tz 4 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ በርቱ በርቱ..... የእግዚአብሔር እርዳታና ሞገስ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ነው::

  • @immanuel8545
    @immanuel8545 4 ปีที่แล้ว +4

    Thank you for sharing 🇪🇹

  • @Tube-gn5xz
    @Tube-gn5xz 4 ปีที่แล้ว +9

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 4 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን የኢትዮጵያ ውድ ልጆች አምላክ ይባርካችሁ🙏🏽💚💛❤️

  • @Watchman274
    @Watchman274 4 ปีที่แล้ว

    ስላሳያችሁት ትጋት እና ያላሳለሰ ጥረት እናመሰግናለን በነገር ሁሉ ከጎናችሁ ነን በርቱ ተገድባል ወደ ስራም ይገባል
    እግዚአብሔር ኢትዮጲያን እና ህዝቦቻን ያስብ መከራዋን ጠላቷን እንደ ቆላ ጤፍ ያርግፈው

  • @dkm1666
    @dkm1666 4 ปีที่แล้ว +3

    GOOD JOB GOD BLESS ETHIOPIA AND ETHIOPIAN WHO LOVES ETHIOPIA

  • @yamohammed4293
    @yamohammed4293 4 ปีที่แล้ว +4

    አበሳ ወቺ ደስ ብሎናል

  • @asi5439
    @asi5439 4 ปีที่แล้ว +4

    አሏህ ህዝባችንን ከዚህ ኮሮና ነፃያውጣልን
    ከዘያም ግድባች አልቆ የብናይ ያድርገን

  • @natiecon137
    @natiecon137 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much Dr. Sileshi! Please stay here until the Dam commences.

  • @Mmm-cr4xj
    @Mmm-cr4xj 4 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ያሰባችሁትን አሳክቶ መጨረሻውን ያሳያችሁ ያረብ ሁላችነንም እድሜ ከጤና ጋር ሰቶን የልፋታችሁንም ቆጥሮ ከደስታው፣ ከፍሬው ተቋዳሽ ያድርገን ኢሻአላህ

  • @ሰናይትየጎደርቀቨጥ
    @ሰናይትየጎደርቀቨጥ 4 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ አምላኬ ሀገሬን ኢትዮጵያ ህዝቧን ከክፉ ነገር ጠብቅልን ጥላቶቿች ዳራን እሳት መሀሏን ገነት አድርግልን የአፍርካ መመኪያ ኩራት የሆነችውን ሀገራችንን ጠብቅልን ፍቅሩን አድነቱን አድለን። ፍጻሜውን አሳምርልን እጅ ለጅ ተያይዘን ድህነትን ታሪክ ለማረግ ያብቃን❤💚💛🙌🙌🙌🙌

  • @anwarsurur4783
    @anwarsurur4783 4 ปีที่แล้ว +2

    We Ethiopian have a right to use our natural resources like many other countries have to do. We have been living under extreme poverty for many years even though we have plenty of natural resources. Our population is increasing. The climate change impact is getting worse and wore. Therefore we need to use our resources. Ethiopia has no an intention to harm downstream countries but needs to use Nile to generate hydro electric power. The dam is not water consumptive. The Nile will be enough for all including Egypt Sudan and others If Egyptians have willingness to work together with upstream countries integrated water resource management.
    እንኳን ደስ አለን!! እኛ እንደሌላው በመስገብገብ ሳይሆን ለትብብር በመትጋት ከሌሎች ጋር አብረን በመሆን ወንዛችንን ማልማት እንችላለን::
    لكي ان تكون هناك فوائد كثيرة
    يجب على المصرين والسودانيين التعاون لتنمية مياه النيل مع الدول الآخرة التي تتواجد حول النهر النيل مثل إنشاء مشروعات كبيرة التي تفيد اقلميا.

  • @fekertetamer2076
    @fekertetamer2076 4 ปีที่แล้ว +8

    በርትተን እንድንሰራ የሚያበረታታ ነው

  • @senasena1886
    @senasena1886 4 ปีที่แล้ว +7

    ግብፅ እስካሁን የተጠቀሙትን ካሳ ይክፈሉን

  • @tesfayegizaw1949
    @tesfayegizaw1949 4 ปีที่แล้ว +2

    God bless Ethiopia

  • @bethminassie8907
    @bethminassie8907 4 ปีที่แล้ว

    Doctor engineer the presentation was magnificence. Thank you all may the most high God bless you,your family and our country. Also Mr Benalfe Andualem you are very right involving diaspora listing to them is good and as you mentioned Abbaye to be in the curriculum is very important Starting from kindergarten would be great that is how Egyptian teach their children about Nile

  • @JoyJoy-sy4kd
    @JoyJoy-sy4kd 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በየ ሰው ሀገር የምናየው መዝናኛና ልማት ሀገራችን እያሰበች ነው በጣም ደስ ይላል በሁሉ አቅጣጫ አጠገባችሁ ነን ልምላሜ ለኢትዮጵያችን 🇪🇹🇪🇹💐💐 እግዚአብሔር ይመሥገን አንድ ላይ ሆነን እናሳካለን ግብጾች ቀን ከሌት እንቅፋት ሆነው እየሰሩ ነው ይሄን ለማወቅ አልጀዚራን ማየት በቂ ነው

  • @ayelenegero9435
    @ayelenegero9435 4 ปีที่แล้ว +1

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን! ገና ተአምር እንሰራን።ሀይላችን እግዚአብሔር ነው።

  • @bereketmuka3402
    @bereketmuka3402 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ብልጽግና ..!

  • @yamohammed4293
    @yamohammed4293 4 ปีที่แล้ว +4

    ጀገና እንዲህነዉ

  • @betiabraham8879
    @betiabraham8879 4 ปีที่แล้ว +1

    Bravo keep it up!!👍👍👍

  • @yehouanesfantahun9419
    @yehouanesfantahun9419 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን አብሮ ደስ አለን!!!

  • @senasena1886
    @senasena1886 4 ปีที่แล้ว +3

    Abiyachin jagnachin bartalin bante bizu tasfa hallan allah yetabiqi

  • @tsegayehabte5085
    @tsegayehabte5085 4 ปีที่แล้ว

    Let God be with Ethiopia plan and good wish and idea .

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ปีที่แล้ว +2

    Selamachew Yebeza Yagere Lijoch Egzeabeher Yetebekachew 🙏🙏🙏

  • @Peace-ok7xo
    @Peace-ok7xo 4 ปีที่แล้ว

    great job! even showing all this discussion for the public is a progress in the right direction!

  • @mollamestawetie3174
    @mollamestawetie3174 4 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቸ ውድ ኢትዮጵያውያን ይህ የምትሰሩት ለታሪክና ለትውልድ የሚተላለል ተግባር የሚበረታታ መልካም ተግባር ነው በመሆኑም ይህ የአህኑ ትውልድ እዲወርስና ስለሀገሩ ጥቅም በያለብት ግንዛቤ እዲይዝ በየክልሉ ለአሉ ከኤለመንታሪ ጀምሮ አስክ ከፍተኛ ትምህርት ቤቶች ያሉትን ተማሪወች ጉብኝት እዲአደርጉ ከአሁኑ ፕሮግራም እዲዘጋጅ ቢደረግ መልካም ይመስለኛል

  • @rahmarahma534
    @rahmarahma534 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮፕያ የሰፈሬልጅ ደመቀ መኮነን እደነህ የጎጃሙ መተከል ቻግኒ💓💓💓💓💓💓💓💔💔💔💔💖💖💖👈👈👈

  • @ስትነሳፀልይስትደርስአመስ
    @ስትነሳፀልይስትደርስአመስ 4 ปีที่แล้ว +2

    መላው: ኢትዮጵያዊ: በአንድነት: አባይ:የኔ: ነው:ብሎ: በተነሳበት: በዚህ: ስዐት: ለአባይ: ግንባታ: መጨረሻ: የገንዘብ: ማሰባሰብ: ቶሎ: ቢጀመር: የሚል: ሃሳብ: አለኝ።

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 4 ปีที่แล้ว

    God bless ETHIOPIA

  • @tadukidane4126
    @tadukidane4126 4 ปีที่แล้ว

    ያቀዳችሁት ፍፃሜ አግኝቶ ሃገራችን በልእልና ከፍ ብላ የምትታይበትን ዘመን እግዚአብሔር አቅርቦ ያሳየን ያበርታችሁ ::

  • @dkm1666
    @dkm1666 4 ปีที่แล้ว +1

    GEDU ANDARGACHEW IS THE BEST VERY INTELEGENT

  • @tarikuahmed8764
    @tarikuahmed8764 4 ปีที่แล้ว +1

    The reality of Nile is changing and all side have to start embracing these changes and work towards win-win solutions.
    A century ago 30% of Ethiopia used to be covered by forest and the population was about 1/10 of the current population. Right now only 4% of the land is covered with forest and the population has ballooned to 110,000,000.
    So the realities indicate that unless something is done the Nile is losing its water source and could soon dry: to state the reasons again:
    The Ethiopian population has grown from 20 million to 108 million, and the forest coverage dwindled for firewood and ever expanding needs for farm land.
    In short, realities in Ethiopia have demanded for solutions like GERD.
    In my opinion, the Ethiopian government is working to help Egypt.
    Evidence 1) they are planting more trees, reversing the trend of deforestation,
    evidence 2) they are building the dam so that the Ethiopians use electric power to replace firewood and
    evidence 3) they are encouraging farmers to modernize their farming to use the existing land to produce more instead of keep deforesting for agricultural land.
    Hence, Egypt should invest in the dam and help Ethiopian farmers to modernize their farming methods, help in the reforestation initiatives, and stop arming the rebellions - arming the rebellions will back fire. Since, the war is happing in the jungles where both force burn the forest to win the other side and the war is happening in remaining forest. Send a tractor rather than arming the opposition.
    It is in the interest of all Egyptians to re-examine their politicians’ diversion techniques and lies about the realities on the ground. It is also time for reasonable voices from among Egyptian intellectuals bring the truth to the people and embrace the fact that cooperation is the only way. Otherwise with the current tread of the Sahara expansion, the deforestation for fire wood and farm land the river will dry.

  • @eyohan6944
    @eyohan6944 4 ปีที่แล้ว +1

    Please think of Smart City there.

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 ปีที่แล้ว

    ግለሰቡ የተደራጀ መልክ በአካባቢው መያዝ የሚኖርበት እንደሆነ ያሳሰበው። መታሠብ አለበት። በተለይ ሶሻል ኢንጂነሪግ በተግባር በልዩ ሁኔታ መታሠብ አለበት። የሶሻል ኢንጅኔሩ አመሠራረት ማጠቃለል ያለበት፦
    ሆስፒታል፣ ዩኒቨርስቲዎች፣ ምርምር ተቋሞች፣ የፖሊስና ፍርድ ቤት፣ የውሃና የመበራት፣ የቆሻሻ ማስወገጃ መንገዶች፣ የጤና ክሊንኮች፣ ሆቴሎች፣ ሬስትራንቶች፣ ወዘተ .... መኖር አለበት። ይህም ሥነሥራት ያለው ቁጥጥር እንዲደራጅ። በተለይ ይህ አካባቢ ደህንነት በጣም አንገብጋቢ ስለለሆነ። አመሠራረቱ የአካባቢውን ሰዎች በዋናነት ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆን አለበት። ልዩ እንክብካቢ የሚያስፈልገው ቦታ ሰለሆነ ማን ምን እንዳለ በፀጥታ አቋሞች የታወቀና በዋና የአከባቢው ካርታ ላይ የሠፈረ መሆን አለበት። ሁለገብ የሆነ ሶሻል ኢንጅነሪነግ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ተግባራዊ መሆን አለበት። ጠላትና ወዳጅን በደንብ ያጤነ ሥራ መሆኑ የግድ ነው።

  • @senasena1886
    @senasena1886 4 ปีที่แล้ว +1

    Bartulin jagnochachin allah yetabiqachiw

  • @umuahmed7545
    @umuahmed7545 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ኢትዮጲያን ከክፉ ነገር ይጠብቃት ግብፅ የራሷ ምቀኝነት እራሷን ነው የሚጎዳት ትክክል ግብፅ በምትሄድበት መንገድ እሷ በኢትዮጲያ ላይ እየነዛች ያለውን ውሸት እናንተ ስለግድቡ የሚመለከታችሁ በሚዲያ ላይ እየወጣችሁ ማስረዳት አለባችሁ

  • @awolmuhamed1875
    @awolmuhamed1875 4 ปีที่แล้ว

    تحيا!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!إثيوبيا

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏

  • @modinali3987
    @modinali3987 4 ปีที่แล้ว

    Berejimu asiben tilik ketema weyim port mekorkor lemisale bebabur kekartum ena ke port sudan gar biyayaz, hager wust keagorabach ketemoch gar yemayayaz ikd kewedihu bitaseb lemisale keasosa, kenekemt ,kebure gar yemiyayazibet huneta endihum wenzun teketilo meged bisera kefitegna yesira idil mefter yichalal.
    Yehayil menor balehabtoch kewuchi metitew mawaile neway endiyafesu aberetatach yihonal yih lehager edget kefitegna yesira edil endifeter yadergal bemecheresham gidibu rejim edme endinorewum chimir ena delelin lemasweged yemiwetawun wechi lemekenes keahunu besifat betefaseseu (cutchment area) wust yechigign tekela ena yeafer tibeka erkenoch lay yalemetaket bisera Bizu dikam ena gize yemiteyik bihonim leedgetachin yalew mina wesagn silehone kewedihu wegebin tatko menesat yegid yilal.
    Metawek yalebet telat mingizem silemaytegnalin yemekelakeya haylachinin bemistrawi huneta magolbet bikat yalew yemekelakeya hayil bemegenbat behulum mesk mingizem zigiju hono megegnet .

  • @modinali3987
    @modinali3987 4 ปีที่แล้ว

    Hulachihum jegnoche nachihu fetari yibarkachihu bertu
    Dikamu fetagn bihonim eyalat leterabec ena letegosakolech hager dihinetin lemekeyer endemesrat metadel yelem tarik eyeserachihu silehone ahunim bedigami bertu enwedachihuwalen

  • @osmanyussuf7069
    @osmanyussuf7069 4 ปีที่แล้ว

    As a massive electricity is being produced diasporas can invest in manufacturing value added products and marketing in the west

  • @funny24hr75
    @funny24hr75 4 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያ ያድርግልን አሜንን ሰብስክራይብ አርጉት 👉th-cam.com/video/xZ2nxoZ6a80/w-d-xo.html እመኑኝ ትወዱታላችሁ!

  • @abogida12
    @abogida12 4 ปีที่แล้ว

    እባካቹ ስታወሩ አትጎተቱ!! ውይ መቃጠል!!! ኧኧኧኧኧኧ ኧኧኧኧ ኧኧኧኧኧ ኧኧኧኧኧ

  • @josephdebebe5431
    @josephdebebe5431 4 ปีที่แล้ว

    EGYPT HAVE TO HELP LAKE TANA IT IS PART OF NILE

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 4 ปีที่แล้ว +1

    💪💪💪👌👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹💋💋💋

  • @shewangisawjemaneh1066
    @shewangisawjemaneh1066 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ .ኢትዮጵያ ..ኢትዮጵያ ቅደሚ ......
    ....................................................................
    ወንዞች ተሪሮቾችሽ ድንግልን መሬትሽ
    ለ ኢትዮጵያ አንድነት ለነፃነትሽ .............
    They all are gonna fuck you up. ......አቺ
    ግን ............... እብይ Stay where you are it’s ordered the man upstairs FROM. ( GOD )

  • @user-lz7uv4sl9t
    @user-lz7uv4sl9t 4 ปีที่แล้ว

    *#በእናቴ** ህልም ተመርጨ አሎህ 7ኛ ለሞሆን በህዝብ ምርጫ አያስፈልግም ግን የትግራይ ህዝብ ምርጫ ካደረገ የትግራይ ልጆች በመግደል የትግራይ እናት አስለቅሳሎህ ቤታቸውም አፈርሳሎህ ተቅማጣሙ አቢይ አህመድ#*

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 4 ปีที่แล้ว +3

    ከባይ አልተሞላም ለምን ይዋሻል በሁለት ቀን ዝናብ ነው አባይ የሞላው ባለፈው አልተሞላም ውሸት ነው ብላቹ በማግስቱ እንኳን ደስ አላቹ ብላቹ ታወራላቹ እራሳችሁ ኢትዮጵያ ሚዲያ ነው እቅርታ አልተሞላም ያላቹት ከመቸው ሞላ የጉርጓድ የሚያህል ነው የተቆፈረው እኔ ድራማ ይመስለኛል ውሀው ከተሞላ የውሀው ሚኒስቴር ለምን በቦታው ተገኝቶ አልመረቀም ዝም ብላቹ ድራማ ይመስላል አትዋሹ በሁለት ቀን ምን ያህል ዝያብ ነው የዘነበው ኢትዮጵያ ታዲያ እንዚሂ ዝናብ ካለ ለምን በረሀብ ህዝብ ይምታል አትዋሹ

    • @milliyonyimer7600
      @milliyonyimer7600 4 ปีที่แล้ว

      Nardose ayele lemazenagat new enji temoltoale hachalu yemote elet lelit tejemeroale 2 weeks enougn yeasosa deldeyi. Weha molto lela amarach menged sifeleg alsemashem memolatun leloch yewech midiyawoch kedemew sizegebu yetneberesh shetu kemilutewegen nesh?

  • @user-lz7uv4sl9t
    @user-lz7uv4sl9t 4 ปีที่แล้ว

    *#አቢይ** አህመድ ጎበዝ ተማሪ ነው የእሳያስ አፈወርቂ ልክ እንዳስተማሪው ሁሉም ፖሎቲኮኞች አሰራቸው ሚድያም ይዘጋል በእናቱ ህልም የተመረጠ ሰጣኑ አቢይ አህመድ#*

  • @bogalesinshaw5698
    @bogalesinshaw5698 4 ปีที่แล้ว

    why reduce 16 turbine to 13 turbine????????????????

  • @senasena1886
    @senasena1886 4 ปีที่แล้ว

    Jagnochachin

  • @user-lz7uv4sl9t
    @user-lz7uv4sl9t 4 ปีที่แล้ว +1

    *#ጎበዝ** ተማሪ ነው አቢይ አህመድ እንዳስተማሪው እሳያስ አፈወርቂ ሁሉም ፖሎቲኮኞች በሴራ መግደል ና በማሰር 1ኛ ወጥተዋል ልክ እንደ እሳያስ አፈወርቂ አስተማሪው#*

  • @user-lz7uv4sl9t
    @user-lz7uv4sl9t 4 ปีที่แล้ว +1

    *#የትግራይ** መንግስት የሚመረጠው በህዝቡ ነው አቢይ አህመድ የተመረጠው በእናቱ ህልም ነው 7ኛ ኑጉስ እንዲሆን ስለዚህ ምርጫ አያስፈልግም#*

  • @user-lz7uv4sl9t
    @user-lz7uv4sl9t 4 ปีที่แล้ว +1

    *#ተሽጦዋል** ከ 6 ሺ ወደ 4 ሺ 700 ተቀንሰዋል 1300 የህዳሴ ግድብ የተቀነሰው ለግብፅ ጥቅም ሲባል ቃለማህላ አርጎዋል አቢይ አህመድ ግብፅም ዶጎስ ያለ $ ደላር ተቀብለዋል ከግብፅ#*

    • @goodtube1820
      @goodtube1820 4 ปีที่แล้ว +1

      አቋጥረሀል ብሩን ብታዳምጥ ሂሳቡም ባይገባህ

    • @Mmm-cr4xj
      @Mmm-cr4xj 4 ปีที่แล้ว +1

      እንደናተ አእምሮአችሁን ለህዋሀት እንደሸጣችሁት መስሏችሁ ነው አይደል ለነገሩ ኪሮስ ነህ ስምህን ቀይር ስልጣን የለም እርማችሁን አውጡ አትቋምጡ

    • @korsabobeshir2690
      @korsabobeshir2690 4 ปีที่แล้ว

      Ant gimi banda nahi. Afhin yamitzagabati gize kirbi naw.

    • @milliyonyimer7600
      @milliyonyimer7600 4 ปีที่แล้ว

      Gemechu don't lie you will see the reality in the future you listen fake midea that make you false thinking

    • @JoyJoy-sy4kd
      @JoyJoy-sy4kd 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዮ ግብጻዊ ወንድማችን 🙂

  • @user-lz7uv4sl9t
    @user-lz7uv4sl9t 4 ปีที่แล้ว +1

    *#መንግስት** የለም ያለው ሳይወለድ የሞተ ነው 7ኛ ኑጉስ ሳትሆን በ 7 ወር ተነቅለህ ትቀበራለህ አቢይ አህመድ ሰጣን#*

    • @Mmm-cr4xj
      @Mmm-cr4xj 4 ปีที่แล้ว +1

      ጠላቱ ከስሩ ተነቅሎ ይደፋለት ምቀኞች

    • @korsabobeshir2690
      @korsabobeshir2690 4 ปีที่แล้ว

      He's the hero! He's not stupid like you. Shame on you

  • @kidanegezmu7637
    @kidanegezmu7637 4 ปีที่แล้ว

    Why don't you speak in Amharic why you mixing it with English or just speak English we know you speak English please speak Amharic don't mix two languages this is that the

    • @selinatoday1557
      @selinatoday1557 4 ปีที่แล้ว

      Because the theory we learned is English and it's all about ur understanding lavel. Can u just try to be positive.

  • @ahmedumar817
    @ahmedumar817 4 ปีที่แล้ว

    Stop killing Oromos and others now EPP and Abiyot leave now before too late. Your regime like Qaddafi soon

  • @user-lz7uv4sl9t
    @user-lz7uv4sl9t 4 ปีที่แล้ว

    *#የእሳያስ** አፈወርቂ ምርጥ ለማዳ ውሻ አቢይ አህመድ ብቻ ነው (ባንዳ)#*

    • @abelaman2093
      @abelaman2093 4 ปีที่แล้ว

      ሀሳብ የለሽ
      ስድብ ብቻ ሰታሳዝን

    • @ንሀርነዲንራ
      @ንሀርነዲንራ 4 ปีที่แล้ว

      اتق الله.

    • @hanabekele9207
      @hanabekele9207 4 ปีที่แล้ว

      Anet agamweu yezerafi zer weyanweu anasa zer be oromo semi atetekem anet Hagos neh oromo mog aydelm

  • @user-lz7uv4sl9t
    @user-lz7uv4sl9t 4 ปีที่แล้ว +1

    *#ሳትወድ** ተገድደህ በመራራ ረጂም የቄቶ ዱላ ፈንቅሎ እንዳይጡሉህ በቅርቡ የታሰሩት የኦሮሞ ፖሎቲኮኞች ሁሉ ትፈታቸዋለህ ተገድደህ ፈርተህ ነው አቢይ አዝነህ አትፈታቸውም በእርግጥ 100%#*

    • @destabelete3097
      @destabelete3097 4 ปีที่แล้ว

      ቄሮ መላው እትዮጵያውያን የምንኮራበችሁ ናችው ግን በሰላም መሄድ ስገበችሁ ግን የሰውን ወይም አብራችሁ የኖረችሁን የወንድሞቻችውን ደም ያለ ምክንያት መፍሰስ ከእናንተ በፍጹም ዬመይጠበቅ መሆኑን እነግራችኋለሁ

    • @Mmm-cr4xj
      @Mmm-cr4xj 4 ปีที่แล้ว +1

      ቄሮ አይደለም ሀጎስ ነው አዛውቶቹ አጎቶቹ ቤተ መንግስ ተጠውረው ሳይቀበሩ ስለቀሩ የቆጨው ነው።ቄሮማ ቂጡን እየገረፈ መቀሌ ከአይጥ ጉድጓድ አስገብቶ ተመልሶ ስራ ላይ ነው።እነ ኪሮስ፣እነ ሀጎስ፣እነ ገብረ ናቸው በቄሮ ስም የሚረብሸው።