መንግስት በቅድሚያ ሌቦቹን ይሰርልን! |ለሰው አልባ ነደጅ ማደያዎች ፍቃድ የሰጡት ባለስልጣናት ጉድ |የሌቦችና አጭበርባሪዎች ቅንጅት የፈጠረው የነዳጅ እጥረት!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @mengistusundado7102
    @mengistusundado7102 49 นาทีที่ผ่านมา +2

    ስዬ አግዚአብሒር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ። በደቡብ ኢትዮዽያ ወላይታ ዞን 1 ልትር ነዳጅ 300 ብር እየተሸጠ ነው። አመቻቾች ከታቾ እስከ ላይ የመንግሥት ባለስልጣናት ናቸው ።

  • @exingabayele4253
    @exingabayele4253 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    መማሪያ መሆን አለባቸው ለዚህ ነዳጅ እጥረት መንስኤ እና ተባባሪ የሆኑ ሁሉ።

  • @KL-zl9je
    @KL-zl9je ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Seyoum
    I wish and pray that there would be more like you critical, honest, outspoken and constructive media people in Ethiopia.
    ወንዳታ
    እናመሰግናለን
    🙏🏿👍🏿

  • @osmanmohammed-q7o
    @osmanmohammed-q7o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እረ ስዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡፍ የሌቦች እራስ ምታት

  • @WnedmuAlamerw
    @WnedmuAlamerw 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስዬ.እናመሰግናለን.የሌቦች.መድሃኒት

  • @wondesendegaga
    @wondesendegaga 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ስዬ በጣም እ./ር ይባርክ! የአነሳሃሁ የነዳጁ ድብቅ ሥራ በጣም ያስተዛዝባል! የቅርብ ባለሥልናት ያስቡበት!!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    የመንግስት ሌቦች እጃቸውን ይቆረጡ

  • @GrumHailu-q4t
    @GrumHailu-q4t ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግናችን እ/ሔር ይጠብቅህ

  • @teferaashenafi8438
    @teferaashenafi8438 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጣም ጥሩ አጀንዳ ነው ወቅታዊ በጣም የሚገርመው ሁሉም የነዳጅ ማደያዎች እና አመላላሽ ቦቲዎች በተናበበ እና በደብ የተደራጀ መረጃ እንደነበራቸው የምታውቀው ዎጋው ሁሉ ስንት እንደሚጨመር ያውቁ ነበር በዚህም ምክንያት ከ15 ቀን በፊት ጀምሮ ነው ሳቦታጅ ሲሰራ የነበረው ስለዚህ ይሄ አገር በተንኮልና በአሻጥር እንዲበጠበጥ የሚፈልጉ እዛው ብልፅግና ውስጥ የተሰገሰጉ ባንዳዎች ናቸው

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ስዬዬዬዬዬ እሳቸውን እንዳትለቃቸው ተጠያቂ ናቸው ደፋር ናቸው የማይታወቅባቸው አሉበት አብቹ ግን አይለቃቸውም።

  • @zenebuabebe7114
    @zenebuabebe7114 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሰዬ ይህን የነዳጅ ዘረፋ ተደራጅተው በመዋቅርነው የሚዘርፉት ግን አይበሉትም መታከሚያ ነው የሚሆናቸው!😭😭😭😭

  • @DerejeBerhane
    @DerejeBerhane 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጲያ ኑሮና የአሜሪካ ሠደድ እሳት የሚቆም ማንም የለም ከአላህ በስተቀር

  • @fekadubedada-xz2sh
    @fekadubedada-xz2sh 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ስዬሜ የነዳጅ አስተዳደር ድርጅት ውስጥ ካሎ ሰራተኞች ቢያንስ 30% ከአንድም ሁለት ነዳጅ ማደያ አላቸው

    • @hubiFeker
      @hubiFeker 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን 😢

  • @JohnSemart
    @JohnSemart 36 นาทีที่ผ่านมา

    በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በፋና በሁሉም የተናገረው የተላለፉ

  • @GenetGerma-dt5gs
    @GenetGerma-dt5gs 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ስዩም መንግሥትን አገናኘኝ ህዝብን የሚያሰቃይ ነጋዴዎች ሁሉም ይታወቃሉ ምንም መረጃ እንሰጠው ነበር መንግስትን አገናኘኝ ብዙ ያተርፋል እውነቴን ነው

  • @sarabeyan1811
    @sarabeyan1811 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰዬ የቦቴ ባለቤቶች ኸረ እነማናቸው ሾፌሮቹሰ እሰኪ ማንነታቸው ይጣራ ከዚያ በኋላማ መንግሰት የሚወሰደውን እርምጃ እንይ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በኢ/ያ ህግ ማክበርና ማሰከበር ጅልነትና መገላጀጅ ሆኗል 🙏🙏 ሌብነት ፣ ዝርፊያና ፣ አጭበርባሪነት ✋ በሰልጡንነትና ፣ በጮሌነት ባለሃብት መሆን 👍👏👍👏👍👏👍👏👍

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስዬሜ ጀግና ፈጣሪ ያበርታ ልብህ ያጠክርህ

  • @HenokKifela
    @HenokKifela 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከእውነት ጋር መቆም ምንኛ ደስ ይላል 🙏🙏🙏

  • @Muluneh-n8v
    @Muluneh-n8v 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሥዩሜ
    መንግሥቱ ሀ/ማርያም ጊዜ የተደረገው እውነት ነው።
    መርካቶ ግንብ አሥደግፈው ነው። የቀድሞ ጋዜጣ የዛሬይቱ ኢትዮጵያ እና አዲስ ዘመን 1973 ዓም

  • @wossenhaile2860
    @wossenhaile2860 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስዬዬዬዬ ና ወፉ እንኳን ደህና መጣቹ። የነዳጅ ነገር ያው አይነገር መጨመሩ ሳያንስ የቦቴ ሹፌሮች ሌብነት መቼ ነው የሚቆመው ያው ወያኔዎች የነሱ እጅ አለበት ደፋሮቹ እነሱ ናቸው ስዬዬዬ አብቹዬ ስንት ቦታ ይሁን የሴት ሌባ አያድርስ ነው ተደራጅተውብናል ዘንድሮ እረ በቃ በለን አምላኬ።💚💛❤🌻🌻🌻🌲🌲🌲🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ስዬዬዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ ስያችን በረታችሁ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ExcitedPterodactyl-bl6iv
    @ExcitedPterodactyl-bl6iv 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ስዩመ እድመክ ይርዘም የነዳጁን ጉዳይ ልንቋቋም አልቻልንም ስዳማ ክልል ላይ ባክህን ቅኝት አርግልን ማድያ ላይ 220 እየቀዳን እንገኛለን

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ስዩሜ አባትህን ማጣትህ ፅናቱን ይስጥህ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው

  • @MrMr-ku8of
    @MrMr-ku8of 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ከሁሉም ስራዎችህ የዛሬዉ እጅግ በጣም ደስ የሚል ብቻ ሳይሆን የህዝቡን የችግር ያሳየ ነበር፡፡

  • @aklilullegesse-dz7wc
    @aklilullegesse-dz7wc 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ስዬ ጀግናዬ

  • @ENdashweMidkesa
    @ENdashweMidkesa 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ስዩም የኢትዮጵያ ባለማድያዎች የሚሰሩት ግፍ በልጆቻቸው ይድረስ በዘር የተደራጁ ባለንብረትች ናቸው

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰዬ ወፉ እግዚአብሔር ብታቱን ይሰጣችሁ ኢትዮጵያ ዉሰጥ ሌብነት ሱስ የሆነባቸዉ ሰወች አሉ ፈጣሪ ልብ ይሰጣቸዉ 😢❤❤😢❤😢❤😢❤😢😢❤❤❤

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትክክል ማነው የሚተገብረው ጥሩ አባባል ስዬ

  • @mehamedgurach
    @mehamedgurach 20 นาทีที่ผ่านมา +1

    ስዬ ደቡብ ክልል ያለው ጉድ ብዙ ነው በተለይ ማህከላዊ

  • @MshdyeSnfhhe-yd5vt
    @MshdyeSnfhhe-yd5vt ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዛሬ ስዬ ትለያለሕ ለሕውነት የቆምክ ምርጥ ተንታኝ እግዝሐቤሔር ይባርክ

  • @solophelps5769
    @solophelps5769 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቅርብ ቀን ጠብቅ የበለጠ መረጃ ይደርስሀል በርታ😅

  • @geneneteklu4348
    @geneneteklu4348 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እውነት ነው ስዬ

  • @JaalEthiopia
    @JaalEthiopia 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የምታነሳቸው ሃሳቦች ሃገራዊ ቁጭትና ለእውነታ የቀረበ ይመስላል በሳይንሳዊ በመፍትሄ ላይ የተደገፈ ስርዓት ብትጠቁመን የተሻለ ይሆናል

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሹፌሩ ትርፍ ይጭናል ተቆጣጣሪው ይቀበላል/ይካፈላል ትክክለኛ መረጃ ነው።

  • @DebbieAbebaw
    @DebbieAbebaw 54 นาทีที่ผ่านมา

    ስዩም,,,,,,,,,, ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @gashawHabte
    @gashawHabte 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ስዬ አንድ ሌትር ቤንዚን ሶስት መቶ ብር እየተሸጠ ይገኛል ባሌ ጎሮ ።ባለ ማደያዎች ከባለ ስልጣን ጋር ተስማምተው እየዘረፋ ይገኛሉ።ስዬ ስትናገር ትታሠራለህ ስዬ እዚህ ላይ ብትሠሩ ብዙ ጉድ ትሠማለህ።ባለ የምርት መግቢያው ሠአት ነው ገበሬ እየተሠቃየ፣ መንግስትን እያማረረ ይገኛል።ስዬ እዚህ ላይ ስራ ስራ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተባረክ ሰዬ ❤❤❤ኑርልን 🙏 በርታልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gashahunt
    @gashahunt 13 นาทีที่ผ่านมา

    ስዩም እኛም ወገኖችህ እኮ እሳቱ አካባቢ ነን ፀሎቱ በእሳቱ ለተከበቡትም ይሁንላቸው በል

  • @alazarbekele-we9yb
    @alazarbekele-we9yb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ውድ ወንድሜ
    የውድ አባትህን ነፍስ በገነት ያኑርልን ።
    ወደፊት በደንብ እጵፍልሃለሁ ቻው
    እራስህን ጠብቅ ግን ያራዳልጅ አራዳ ስለሆንክ አያሰጋንም
    አሌክስ ብለህ ልትጠራኝ ትችላለህ

  • @JohnSemart
    @JohnSemart 26 นาทีที่ผ่านมา +1

    እነዚህን ጨካኞች በፈላ ውሃ መቀቀል

  • @BekeDaba
    @BekeDaba 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዬ የነዳጁ ጉዳይ በጣም ሊፈተሽ ይገባል የክፍለሀገር ከተሞች ነዋሪና ገበሬ ወድሞቻችን እተሰቃዩ ነው እኔ አሰላ አንድ ሌትር ነዳጅ ሁለት መቶ ሃምሳ ብር ገዝቻለሁ

  • @fozyaibrahim6663
    @fozyaibrahim6663 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It is good information ever 👍 Seye go head

  • @genzoasf2676
    @genzoasf2676 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you seye

  • @ShafiAbafita
    @ShafiAbafita 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዬ ሠላምህ ይብዛ!!

  • @BekeDaba
    @BekeDaba 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ትልቅ ሀገር ሲኖርህ እዲህ ነው የምታምረው

  • @biskut6932
    @biskut6932 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ ነጋዴ ነዳጅ ብቻ ሰይሆን ሰዮሜ በቅናሽ የገዛውን ደብቆ ዋጋ ሲጨምር ይጨመራሉ ማን ይሁን ለዚህች ሀገር ታማኝ አንድስ እንኳን ይጥፋ አጭበርባሪው እኮ ከአልቃሹ ጋር አብሮ ያለቅሳል ወይ ሀገር በአሻጥረኛ ተሞላች እግዚአብሄር ይርዳን

  • @solomonfantu7863
    @solomonfantu7863 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዩሜ እድሜ ይስጥልኝ። መንግሥት በሌቦች ተከቦ እያሰቃዩን እንደምነገኝ ብዙ ጊዜ ጮኸሃል። ማን ይስማህ። ለመከራ የተፈጠረ ሕዝብ ። አሁንማ የዶላሩ ጥቁር ገበያ ቀዝቅዞ ወደ ነዳጅ ጥቁር ገቢያ በአስደንጋጭ ሁኔት ሐገሪቱ ተወራለች።ሰው ነብስ እስኪዋደቅ ሲቅበዘበዝ ምን ነካቸው ገበዝ እያልን ነበር ጉዳዩ የተገለጠልን የነዳጅ ሽያጭ ዋጋ ለውጥ ሲታወጅ ነው።አይ መንግሥታችን ብለን የተለመደውን ትዝብታችንን እያሰላሰልን አንተ ደረስክል።እስቲ መቼም አይሰሙህም ጩህልን።

  • @baherushekur5064
    @baherushekur5064 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Seye Allah sebre yesteh.

  • @miliyon938
    @miliyon938 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sintayehu-dh9nj
    @Sintayehu-dh9nj ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዩሜ እባክህን ተውን በጣም ተሣሥተናል አሁን አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ሪቭሌሽን እንጅ ሪፈርሜሽን አያስፈልግም ነበር በማጭበርበርና በሌብነት ልምድ ማስተርስ ያላቸውን ባለስልጣን ዶ/ር አብይ ሪፎርሜሽን ብሎ ጉልቻ በየሦስት ወሩ ቢቀይሪላቸውም ያው የባሰ ነው። ስለዚህ አንድ ሦሥቱን በአደባባይ መሥቀል እንደ ቻይና ወይም ሪቭዮሌሽን ግድ ነው።

  • @deraselameselame6478
    @deraselameselame6478 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰሩ ያሉትን ጠልፎ ጣዮች ሳይሸወድ እንዲጠርጋቸው እውነቱን እስከ ጥግ ንገረው።

  • @tiruworkgebremichael8568
    @tiruworkgebremichael8568 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    You tell the truth the first time about gas and distribution

  • @zenygirma
    @zenygirma 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እልልልለለክልክለ
    ወዳንቺ የመጣ ብሩህ ደመና
    ከሳስት አካል አንዱ ክርስቶስ ነውና
    የጠፋ በግ አዳም ታደሰ በጌታ
    ባንቺ ተፈፀመ አኸ የሰው ልጆች ደሰታ❤❤❤❤🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @qe3biየኔ
    @qe3biየኔ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    10 መኪና በሌለበት አራት ማደያ አለ!!!!

  • @JohnSemart
    @JohnSemart 25 นาทีที่ผ่านมา

    የህ ንግግር ለፀትታ ሰዋች ሀይል

  • @leulgizaw8178
    @leulgizaw8178 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኛ ድምጽ

  • @dawadawit-jz9gm
    @dawadawit-jz9gm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወንጀለኛ የሚከበርበት ሀገር ደሀ የሚበደልበት እንደዚ ከቀጠልን ይቺ አገር መንግስት አላት የሚባለው ህግ ሲከበር ብቻ ነው በእውነት ኢትዮጵያ አሁን መንግሥት አላት ወይ መጠየቅ አለብን ሰው በቀን አንድ ጊዜ መብላት አቅቶት ዝም ስላለ በእውነት ከዚህ የሚበልጥ ስቃይ አለ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመሸወድ ጠ/ሚ ዐብይ የሆነ ነገር ያስመርቃል የሚሸወድ ህዝብ የለም አባዬ ይበቃናል የሌቦች ስብስብ መንግሥት ምንም ነገር አልጠብቅም ስዬ እውነት ስለተናገርህ የሀገራችን የሚበጀንን ነገር በመናገርህ አመሰግንሃለሁ

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Institutional corruption የሚባለው ህሳቤዎች ልጓም ካልተደረገላቸው የመንግሥትን ህልውና ጥያቄ ውስጥ እንዳይገባ እፈራለሁ። እጃቸውንም እንደ ችቦ የሚያነሱም ተወካዎችም ከተኛችሁበት ተነሱ። ሰላም ለኢትዮጵያ የኢትዮጵያም ሌቦች እንደ ሳውዲ ዐረቢያ ሌቦች ይቆረጥ እላለሁ።

  • @TasfayeTulluu
    @TasfayeTulluu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስ ዩ የጀግና ዘር

  • @DebbieAbebaw
    @DebbieAbebaw 20 นาทีที่ผ่านมา

    ህመሙ ይብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @АсмелашАбраха
    @АсмелашАбраха 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ፡ሌቦችን፡እና፡አጭበርባሪዎችን፡፣በሕግ፡አምላክ፡በሉልን።

  • @genzoasf2676
    @genzoasf2676 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    This is absolutely activist work you are now standing with this innocent and poor people

  • @SeniyaSun
    @SeniyaSun 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዩም ሁሌ በአስታየቴ እንደ አብቹ ምወደው አልነበረም አሁን ዝግንን ነው ያለኝ ነዳጅ በሌት 135 ገዝቼ ነው የሰራው አብቹ ልጆቻችን ምርጥ ሀገር ስለማሰራ ብዬ ነገርግ ሳላሳድጋቸው እዳልሞት አስፈራኝ በየቦትታውጰባሉ ሌቦች

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱዬ እንዴት ነክ ኑርልኝ ኢትዮጵያ ትቅደም 🎉🎉🎉🎉

  • @habtamuabaye
    @habtamuabaye 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Seye keep going to tell the truth

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሠላም ስዬ ወንድማችን

  • @Naolkoo4595
    @Naolkoo4595 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Welcome bro!! ❤❤

  • @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc
    @YalemideksaThankyoubroth-jk9nc 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Seyume Egziabher teshome gebresilase .the servant of God.the Almighty &Ethiopia

  • @MulushewaDuresa
    @MulushewaDuresa 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ስዩሜ በመንግስት ውስጥ ያሉ የባለስልጣን ሌቦችን መንግስት አጋልጦ ለህግ ማቅረብ ይኖርበታል። በመቀጠል ለማደያ ባለንብረቶችን የሚቆነጥጥ ህግ ሊበጅላቸው ይገባል ካልሆነ ግን አብቹ እየሰራ ያለውን አገር የማበልፀግ ስራን እያበላሹበት ስለሆነ መንግስት ችልታውን መስበር ይኖርበታል።

  • @alazarbekele-we9yb
    @alazarbekele-we9yb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thanks!

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሰላም ሰላም

  • @NezifMecha-oi6kw
    @NezifMecha-oi6kw 29 นาทีที่ผ่านมา

    ተመቸኝ Goftakoo ያልኪዉ❤❤

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በቂና አስተማሪ ጠንካራ ቅጣት የማይሰጥ መንግሥት እንዴት ተብሎ ይታመን እንግዲህ? በዚህ አይነት ጉዳይ እነ 'መንግሥቱ ሃይለማሪያም' ይሻሉ ነበር ምትሉ ልክ ናችሁ

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሥዬ የጀግና ዘር
    ለሌቦች ነህ አሳር
    ዘራፊው ይደንብር
    ላይቀርለት እሥር
    ቢፈጥር ግርግር
    እውነቱን ተናገር
    ሥዬ የኛ አንበሳ
    ለሌሎች አበሳ
    ያ ግፈኛ ሁሉ
    ሰውን የበደሉ
    ዋጋ ይከፍላሉ
    ሥዬ የአብቹ ወዳጅ
    አጋልጥ እጅ በእጅ
    ህዝቡን አማረው
    እንዳሻቸው ወርፈው
    ዛሬም ለሚኖሩ
    በሥዬ ይደንብሩ
    ሁሉም ይመንጠሩ
    ባንዳና ሌባ
    የወገን ሠለባ
    በድሐው እንባ
    ከርቸሌ ሊገባ
    ይሔ የማይረባ
    ሥዬ ጀግናችን
    አንተን የሠጠን
    ይክበር ፈጣሪያችን
    ሥዬ አለኝታችን።

  • @yenukakiflu2718
    @yenukakiflu2718 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ስዬ ይሄው ከዛሬው ነዳጅ ጨመረ ብለው በእያንዳንዱ እቃ ላይ የዋጋ ጭማሪ እያረጉ ነው ለማን አቤት ይባላል አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ እንደሚባለው ተረት ሆነብን እግዚአብሄር ይፍረድባቸው፡፡

  • @wogenehzerihun1808
    @wogenehzerihun1808 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዬ ዛሬ ❤❤❤❤

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yes, you are correct ❤❤❤

  • @ketemagobena7120
    @ketemagobena7120 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Exactly suye !!!

  • @DebbieAbebaw
    @DebbieAbebaw 33 นาทีที่ผ่านมา

    እባክህ ሱዮሜ,,,,,, በኛ ቦታ ሆነህ ,,,,,,, ለኛ አሁንም ወደፊትም ተሟገትልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TigesthebaboTigesthebabo
    @TigesthebaboTigesthebabo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Seyhuma ❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእኛ መከራ ሀገራቸውን ሰሩ

  • @berhanuteklu5564
    @berhanuteklu5564 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስዬ ክፍለሐገር ማድያ ውስጥ በግልጽ በጥቁር ገበያ ይሸጣል ።

  • @bekeledinku
    @bekeledinku 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባረክ።እቺ፡ሀገር፡አቀኛ፡ሰው፡ያስፈልጋታል፡ሌቦችን፡ዝም፡ማለት፡አያስፈልግም፡እንደ፡ቻይና፡የሞት፡ቅጣት፡አዋጅ፡መኖር፡አለበት፡አለበለዚያ፡መንግስቱን፡ታላቅ፡ችግር፡ላይ፡ነው።የሚጥለው።

  • @TarekegnMasresha-n6y
    @TarekegnMasresha-n6y 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የብልጽግና ቤት ቢፈተሽ መልሱ ይገኛል በተለይ ንግድ ቢሮ

  • @qe3biየኔ
    @qe3biየኔ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አደጋ ለማንም አንመኝም ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
    ሐገሮች መጥፎ መንግስታት ሊኖሩ ይችላል ክፉህዝብ ግን የለም ለየትኛውም ሀገር አደጋ እንዳትመኙ አደራ

    • @yohannesenegussie1571
      @yohannesenegussie1571 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክፉ ህዝብ አለ። ክፉ ፓርላማ ፣ ክፉ ሸንጎ፣ ክፉ ምክር ቤት፣ ክፉ አስተዳዳሪ፣ ህዝቡ ይዋሻል ብሎ የሚያስብ የከተማ አስተዳደር ፣ ህዝብ ንብረቱ ሲጠፋበት ንብረቱን ከሌባ የሚያስመልስ ሳይሆን አጋጣሚዉን ተጠቅሞ የዘረፋ ቅጣት ጭኖ የሚዘርፍ መንግስት አለ።
      ጊዜው ያለፈበት መንጃ ፍቃድ ጣልክ ብሎ 5000 ብር ክፍል የሚልህ ማፈሪያ የመንገድና ትራንስፖርት መስሪያ ቤት አለን።
      ብቻ ምን አለፋህ ለአሳፋሪ ህዝብ አሳፋሪ መንግስት ይኖረዋል።
      ተበድለህ ፍርድ ቤት ብትሄድ ፍርድ ቤትም ይበድልሀል።
      ድሞዝ የማይጠይቅ ጉቦ መብቱ የሚመስለው ህዝብ ጥሩ መሪ ሊመራው አይችልም!

  • @HannaTeGi
    @HannaTeGi 6 นาทีที่ผ่านมา

    በአሻጥረኛ ሰዎች ሕዝብ መገላታትም የለበትም ሕዝብም ይሰቃያል የኢኮኖሚም ወድቀት ነው ብዙ ነገር ነው የሚያዛቡበት ሕዝቡላይም እንደሐገርም ይሔ በደንብ ቅጣት ክትትልም ያስፈልጋል !!!!

  • @FuadIbrahim-j8s
    @FuadIbrahim-j8s 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስየሜ ባጣም ትክክል ነሀ ወዳ ምስራቅም የአርሶ አዳር መሬት ሁሉ በማደያ አልቃውል..1 ሊትር በንዚን 200-300 በምሽት ብቻ ይሻጣል.

  • @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
    @ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲዬ ጀግናው እኮን ደና መጣህ

  • @GenetGerma-dt5gs
    @GenetGerma-dt5gs 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከ5 ቀን በፊት ጂቡቲ ውስጥ አይቻለሁ ቀይ ባህር አካባቢ ኮከብ መስሎኝ ነበር ሁለተኛ ጊዜ ነው

  • @HabtamuAyele-m3t
    @HabtamuAyele-m3t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዩም ዛሬ ስራ ሰራህ እግዚአብሄር ይስጥህ 🎉ቡም ቡም ደውየ አገኝሃለሁ

  • @radoagfa941
    @radoagfa941 13 นาทีที่ผ่านมา

    ሱዩሜ ስማ እሄ በኢሀዴግ ዘመን አይደለም በጀዌ ዘመንም አይደለም ኢቶጵያ በበለፀገች ዘመን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MubaKhalid
    @MubaKhalid 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Well come

  • @ketemagobena7120
    @ketemagobena7120 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere min lik alew Syume betam new yemiastelaw .

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ዶጭሌ ስልኬ ተዘጋ ብሎ ለፓርላማ ተናገረ ስየ

  • @Adesdje-s7b
    @Adesdje-s7b 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome💕💕

  • @AmanuelTefera-oj1gz
    @AmanuelTefera-oj1gz 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰለም ብዬወሌው ወፉና ስዬ

  • @girmakebede5826
    @girmakebede5826 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስዩሜ።አሶሳ ከተማ ነዉ የምኖረዉ፣በነዳጅ ማደያ ናፍጣ አይሸጥም አሶሳ።በበርሜል ከሚሸጡት ነዉ ከታሪፍ 100 ፐርሰንት ጨምረን የምንገዛዉ።እስቲ የሆነ ነገር በልልን።