6 of 7Preseident Mengistu Hailemariam's Last Speech part 6 of 7

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • Description

ความคิดเห็น • 63

  • @woldekirkoshabtemariam6949
    @woldekirkoshabtemariam6949 2 ปีที่แล้ว +2

    እኛ የደርግ ተማሪዎቸ እውነትን ልንመሰክር እና እውነትን ለማያውቁ የማሳወቅም ግዴታ አለብን የማያውቅም ቢኖር እውነቱን ከኛ ከደርግ ተማሪዎች ጠይቆ የሃገር ፍቅርን መማር ይችላል የተማርነውም የሀገርን ፍቅር ብቻ ነው
    ጓድ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም ከሰራቸው ዋና ስራዎች ውስጥ
    መሬትን ከመሬት ከበርቴ ቀምቶ መሬት ለሌለው ለመሬት ላራሹ አከፋፍሏል
    የፊውዳል ስርአትን ከምድረ ገጽ አጥፍታል
    የውጭ ወራሪን አሳፍሮ መልሳል ዳር ድንበሯንም አስከብሮ ኢትዮጵያ ባለችበት ሁኔታ አባቶቹ እንዳስረከቡት አስረክቧል
    ትርፍ ቤት ካላቸው ላይ ቤት ለሌለው የቀበሌ ቤት ባለቤት አድርጎታል አሁንም ድረስ ህዝቡ በቀበሌ ቤት ውስጥ ይኖራል ይህ ባይሆን ኖሮ ይህ ቤት የሌለው ድሀ ህዝብ የት ይኖር ነበር
    ያልተማረ ይማር የተማረ ያስተምር በማለት መሀይምነትን ለማጥፋት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ከፍቶ ያልተማረውን ህዝብ በግዴታ በመሰረተ ትምህርት ዘመቻ አስተምሮታል እኛ የወቅቱ ተማሪዎች በፍላጎት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻን ተሳትፈናል እኔ ራሴ የ 20 ውና የ 23 ኛው ዙር የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ዘማች አስተማሪ ነኝ
    በየቦታው ዘመናዊ የአገራችንን መከላከያ ገንብቷል
    በየትኛውም ሀገር የትም ቦታ የዜግነት ክብር ነበረ
    የውስጥ አገር አፍራሾችንም አንድ ቀን እፈፍት ሳይሰጡት አገር በአንድነት አንድትቀጥል ታግሏል
    ሰው ላይ አንድነትንና ሰላምን ፍቅርን እርስ በእርስ መዋደድን በህዝብ ላይ በትውልድ ላይ ፈቅርን ስርቷል
    አገርን በአንድነት ሳይከፋፍል ሳይሸራርፍ እንዳለች ሙሉ ኢትዮጵያን ለሀገር አፍራሾች አስረክቧል
    ከዚህ በላይ ጥሩ ነገር የሚባል ትልቅ ስራ የለም መነጋገር ካለብን ውጤቱ ላይ ነው
    እሺ ወያኔ መጥቶ ምን ሰራ ምንስ ጥቅም ለህዝብ አመጣ
    ወያኔ ሲመጣ ያጣናቸው ነገሮች አያሉ ቀይ ባህርን መጣት የዳህላክ ደሴቶችን መጣት የባህር በር ማጣት የኤርትራ ሀገራችን መገንጠል የኤርትራ ወንድሞቻችን መለየት ይህ ሁሉ ቁጭት እያለብን እያነገበገበን ወያኔዎች ምንቸገረኝ በማለት ከምንም ሳይቆትሩት ይባስ ብለው ለእኩይ አላማቸው የብሄር ፖለቲካ አምጥተው በልዩነት መከፋፈል ውጤቱም ብጥብጥ ረብሻ መጋደል ማፈናቀል ንብረት ማውደም ተወልዶ ባደገበት የክልሉ ቋንቋ በማለት ስራ መከልከል ከክልሌ ውጣልኝ ማለት የህዝብ ጦርነት ወዘተ
    አንግዲህ በወያኔ ዘመን ምን የመሰለ ታላቅ የፍቅር ስርአት ትተን ሳናውቅ ልዩነትና ጭቅጭቅ ያለበት ስርአት ውስጥ ነው የገባነው
    በመንግሰቱ ዘመን ይህ ሁሉ ጉድ ዘግናኝ ነገር በኢተዮጵያ የለም ስለዚህ መንግስቱ ተልቅ ስራ ለአገሩ ሰርቷል
    እውነተኛው መሪያችን ፕሬዚደንት መንግስቱ መላው ኢትዮጵያን የሚወክል ኢትዮጵያዊ እንጂ እንደ አሁኖቹ መሪ በሄርተኛ ዘረኛ ኢትዮጵያዊ አይደለም
    መንግስቱን የመሰለ እውነተኛ እና ሀቀኛ መሪ አይገኝም እንደሱ አይነት ሺ ይወለድ ለኢተዮጵያ አገራችን
    በተለይ ሁሉንም ሳይሆን እናንተ አህያ እያላችሁ መንግስቱን የምትሳደቡ ሳታውቁ ነው የምትሳደቡት የናንተ መሪዎች ግን መንገስቱን ያከብሩታል እውነተኛ የአገር ወዳድ መሪ እንደሆነ ያውቁታል ይመሰክራሉ እሱም መስራት ያለበትን ሰርቷል
    አናንተም በሱ ዘመን ብትሆኑ አገር እስካስተዳደራችሁ ድረስ እሱ የሰራውን ትሰራላችሁ ስለዚህ ስድብ አይገባውም
    መነጋገር ካለብን ኢትዮጵያ ወያኔ ሳይገባ ምን ትመስል ነበር
    ወያኔስ ገብቶ ምን መሰለች ነው መሆን ያለበት ጥያቄ
    ኢትዮጵያን ለሚወድ እና በደንብ ለማያውቃት ሁሉ ኢትዮጵያን ለማወቅ ከፈለገ ከሌላ ከማንም ምንም ተጨማሪ አያስፈልገውም የመንጌን ንግግር ብቻ ፈልጎ ቢያዳምጥ ይበቃዋል ወይም እኘኛን ከ 1983 አም በፊት የነበሩትን የደርግ ተማሪዎች ጠይቆ እውነቱን ይረዳ
    የመጨረሻው እውነተኛው ሀቀኛው የእድሜ ባለጸጋው መንጌ እንደምን ነህ አምላክ እድሜህን አሁንም በጣም ይጨምርልህ በወቅቱ ብቻህን ሆነህ ይህንን ብሄርተኛ ስርአት ሀገራችን እንዳይገባ ታግለሀል እኔ በዛን ጊዜ ገና ተማሪ ነበርኩ ምነው ደርሼልህ በነበር በወቅቱ ስለ ኢትዮጵያ ሲሉ በወያኔ ጦርነት የተሰዉ እንካን ይሄን ብሄርተኛ ስርአት አላዩ

    • @Rita-ny8zm
      @Rita-ny8zm หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @derege
    @derege ปีที่แล้ว +1

    He was a good grat leader baba mengestu

  • @feyselahmed4581
    @feyselahmed4581 ปีที่แล้ว +1

    Mengistu was ahead of his time. We have complete picture of President Mengistu due to the same conditions we are facing today.

  • @deregegebrehiwot1742
    @deregegebrehiwot1742 ปีที่แล้ว +1

    he the right love his countery ethiopia loook all dafichency partyes learn him

  • @samuelreta71
    @samuelreta71 5 ปีที่แล้ว +5

    Woyane yanten dimits sisema yirebeshal hulem libachin lay tinoraleh menge!!!

    • @ttg9432
      @ttg9432 5 ปีที่แล้ว

      Seriously...r u kidding?...መንግስቱን ስናይ ምን እንደሚታየን ስለማትውቅ እኮ ነው። ሃሃሃሃሃሃሃ የሚል ድምጽ ነው የሚመስለን.......ይህ ደግሞ ምን ያስፈራል።ኣዝናለሁ ማንነታችሁን የማታውቁ ባዶ ከቦሮዎች ብመሆናችሁ። ኣዎይ እናንተ ዶንkyስ...ቀጡልበት ዶንክynetaችሁ...keep it up!!!

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 2 ปีที่แล้ว +1

    Long live Mange

  • @tsedeniagirma2879
    @tsedeniagirma2879 5 ปีที่แล้ว +8

    አገሩን የሚወድ እትዮጽያዊነት ስሜት ያለው የእትዮጽያን መበታተንና መፍረስ የማይፈልግ ለአፍሪካም የነጻነት ትግል ተቆርቁሬ በመሆኑ እናከብረዋለን ታሬኩም በመልካም ሲነሳ ይኖራል

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 2 ปีที่แล้ว +1

    history reapt itself

  • @bilkodoldo4421
    @bilkodoldo4421 5 ปีที่แล้ว +6

    My hero and very genius

  • @derege
    @derege ปีที่แล้ว

    Was good leder mengestu no moor

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 4 ปีที่แล้ว

    የትውልድ ዘመኔ 1956. በወጨጫ ብዳር ማር ኖሬአለሁ ወታደሩን አገልግያለሁ ለዚህም ከወታደር አስፋው ጋር ወታደሮች ካምፕ እገኝ ነበር ተስፋ ኮከብ በቀለ ወያ ትምህርት ቤቴ ነበር ጥበቃ እንጂ ተማሪ አይደለሁም።በሰፈር ውስጥ የአምስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ፈጥኖ ደራሾች ከኔው ጋር ነበሩ ገና በልጅነት ዛሬ የሚያቀኝም የሚረዳኝም የለም ያሳፍራል።የመጨረሻው እርድኝ እና ወዳገሬ ልመለስ ።ኢትዮጵያ ለኔ አታንስም። ፍሽቱላ

  • @derege
    @derege ปีที่แล้ว

    Fatther menge mandefro

  • @user-ls4sn4gn9f
    @user-ls4sn4gn9f 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነህ

  • @jongo7188
    @jongo7188 3 ปีที่แล้ว

    ኢንደአባትሽ ሀገርወዳድ ታማኝ ለሀገሩ ሂዝብ ተቆቃሪ እውነተኛ ያሀገር ታጋይ በእኩልነት የምያምን አልነበረም ነገርግን በዙሪያው የነበሩት ራስወዳድ ዘረኞች የልጣን ጥመኞች አላማዉን ኢንዳያሳካ እንቅፋት ሆነዉበት ዛሬ ለገባንበት አስቸጋሪ በሆነ የርስ በእርስ ጦርነት እየታመስን ነው! አላህ አብይን እንደአባትሽ ታማኝና ቁርጠኛ ብልህ ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ብልፅግናንም ያምጣልን አንችንም እንደ አባትሽ እውነተኛ ሀገር ወዳድ ያድርግሽ አሚን

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 5 ปีที่แล้ว

    Revolution of Ethiopia...no more dish occupied life no crazy life of simple slave of church and colonne Haileslassie king of Juddah!!!

  • @adanezeru7118
    @adanezeru7118 2 ปีที่แล้ว

    hero

  • @Wellaitay
    @Wellaitay ปีที่แล้ว

    Aman Andom was A first Eritrean state man and you killed him, that is enough that we Eritrean and you Ethiopians are not from the same nation.

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 4 ปีที่แล้ว

    የቶጎ የመጨረሻ ጦርነት የተሰራበት ጭንቅላት ማ ስለ ነበርኩ ሁሉ በሰላም አለፈ እስከ 5 አመት ።

  • @abrahamalazar8821
    @abrahamalazar8821 2 ปีที่แล้ว

    So Dr. Tigist, you think Mr. Mengistu and his clique are innocent? What would you say for those who lost their children, fathers, mothers, and siblings in the name of Red Terror? No one denies He was a nationalist, unlike TPLF, but he was also a brutal butcher.

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 5 ปีที่แล้ว

    Mengstu Hailemariam

  • @deregegebrehiwot1742
    @deregegebrehiwot1742 ปีที่แล้ว

    he nowes before ethiopia fail state by shabia arebs o l f and t p l f

  • @tuabumopolo3238
    @tuabumopolo3238 3 ปีที่แล้ว

    I heard him talk about general Aman Andom and Teferi Bante.What is he saying about them?

    • @user-xl5op2tt7j
      @user-xl5op2tt7j 3 ปีที่แล้ว

      He said they betrayed him

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      They were double agents or as we call them Banda

    • @Alqusaymi
      @Alqusaymi 2 ปีที่แล้ว

      @@werqzeleke2815 They were TPLF?

  • @araedombahram4150
    @araedombahram4150 ปีที่แล้ว

    ከርናፍ ኣድጊ

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 4 ปีที่แล้ว

    ትምህርትን እንኳን እንዳልማር ተደርጌ ኖርኩኝ ከህጻንነት በሆስፒታል የተገኘሁ ለኔ ሳይሆን ለሚቀጥለው ትውልድ አጥኑት እኔ ማን ነበርኩ።ካንተ በላይ የሚረዳኝ የለም ነገሩ ተሸፍኗል የካቶሊክ ካቴድራል ትምህርትሽቤት ዋና ሀላፊው ከልእልት ጸሀይ ሆስፒታል ጋር ምን ግንኙነት እና ትስስር ነበራቸው እድሌ እንዴት ተነጠቀ አሁን ማሪዬት የመጫረሻ ባለስልጣኖች ያሉበት ነው እኔን የሚቆጣጠረው ማሽን በማን እጅ ነው 1956 በልእልት ጸሀይ የተወለድኩ ያደኩት በልደታ ሰፈር ዳር ማር እና ወጨጫ ተራራው ላይ እኔ እንዴት እጠፋለሁ ማን ነበርኩ።

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 2 ปีที่แล้ว

      This is not the Chanel you need but to see a doc, good luck

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 4 ปีที่แล้ว

    የሚገልጸኝን ሀይል እየጠበኩ ነው።

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለሀገሬ ሌላውንም ጠባቂ አርገው ያስቀሩኝ ነበር።

  • @dawitwerku4476
    @dawitwerku4476 4 ปีที่แล้ว

    Menga

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 4 ปีที่แล้ว

    ፈጥኖ ደራሾች ሁሉ አብሬ አገለግል ነበር ።

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 5 ปีที่แล้ว

    X - Western Union!

  • @habtamutulluaferu8084
    @habtamutulluaferu8084 6 ปีที่แล้ว +9

    PRESIDENT MENGISTU HAILEMARIAM የደሃ አባት ነበር፡፡

    • @Meiry756
      @Meiry756 5 ปีที่แล้ว +1

      Habtamu Tullu Aferu
      Amhara Fukera // Finito -- Finito // ZIMBABE ----- ZIMBABE //

    • @helawisolomon6366
      @helawisolomon6366 5 ปีที่แล้ว

      Kithehen yebdah.

    • @leonalmessileonalmessi5620
      @leonalmessileonalmessi5620 5 ปีที่แล้ว +2

      @@Meiry756 ante anbeta kortami

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 4 ปีที่แล้ว

    አንተ ትክደኝ ይሆን።

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 5 ปีที่แล้ว

    Besbes barya. Kitehen neber mebdat.

    • @bilkodoldo4421
      @bilkodoldo4421 5 ปีที่แล้ว

      Ante yeshermuta lij shemagle

    • @helawisolomon6366
      @helawisolomon6366 5 ปีที่แล้ว

      @@bilkodoldo4421 ere enatehen lebdat.

    • @helawisolomon6366
      @helawisolomon6366 5 ปีที่แล้ว

      @@bilkodoldo4421 barya NEH messel. Abyot tebaki. Nefse bela. Ye deha lej.

    • @bilkodoldo4421
      @bilkodoldo4421 5 ปีที่แล้ว

      Ante kit mebdat tewedalh ende?wey gud!!

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 5 ปีที่แล้ว

      Afer bila bushiti

  • @mniyamozeraihamas5427
    @mniyamozeraihamas5427 3 ปีที่แล้ว

    😂

  • @hameremekuria9214
    @hameremekuria9214 4 ปีที่แล้ว

    ሌባ መጠበቂያ ብቻ ።

  • @hailutesfay1262
    @hailutesfay1262 5 ปีที่แล้ว

    This guy one of the worst murderer dictator the world has ever seen. He is the sole looser. Justice hasn’t served because he is still alive. Eritrea is free today. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 we destroyed everything he has sent to us. We still have to bring this devil to his demise.

    • @tamiratgebeyehu6261
      @tamiratgebeyehu6261 4 ปีที่แล้ว

      Fuck u

    • @ibrahimbabuk9775
      @ibrahimbabuk9775 2 ปีที่แล้ว

      Stop nonsense who was behind that war? Just shut up stop nonsense stupid talking .

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 5 ปีที่แล้ว

    Yankee emperialism!!!

  • @geezspiritual786
    @geezspiritual786 4 ปีที่แล้ว

    Fukeww

  • @ttg9432
    @ttg9432 5 ปีที่แล้ว

    Kkkkkk...የድህነት ዘብ ነበር ለማለትህ ነህ?

  • @deutstrau5165
    @deutstrau5165 5 ปีที่แล้ว

    Fesam

  • @gebrebet850
    @gebrebet850 5 ปีที่แล้ว

    blood sucker adgi

  • @badallahbadjesus5545
    @badallahbadjesus5545 3 ปีที่แล้ว

    He is luck I was not adult at his time....
    donkey...