የታላቁ መሪ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ንግግሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ส.ค. 2014

ความคิดเห็น • 931

  • @amerobubu9211
    @amerobubu9211 4 ปีที่แล้ว +10

    ከሞት መነሳት በአሁን ጊዜ ቢኖር ተነስተህ ይህን ዉጥንቅጥ ብታስተካክለው እንዴት ደስ ባለኝ ነበር። ነፍስህን በገነት ያኑርልን አንተ አንድ መንፈሳዊ ነኝ ከሚል ግለሰብ ተሽለህ ተገኝተሃል ኑሮህ ሁሉ መንፈሳዊው ከሚያዘው አልወጣህም ስትሞትም አምላክ ያዘዘውን ሥርዓት ፈፅመህ ነው ያለፍከው ምን አለ እድሜህ የረዘመ ቢሆን ኖሮ ነገር ግን ምንም አያደርግልህም ትርፉ ፃር ጋር ህመም ምቀኝነት ቅናት ኧረ ስንቱ ይህ ነው የቀረብህ ስለዚህ ሰማያዊው ኑሮ ይሻልሃል ወዮ ለኛ ለቆምነው!!!

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 2 ปีที่แล้ว +10

    He wasn’t only a leader he was also a teacher god bless his soul

  • @solomonkassa2137
    @solomonkassa2137 4 ปีที่แล้ว +9

    ታርክ የማይረሰሠው ትልቅ መሪ። እሱ የእኔ ጀግና ነው።

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 ปีที่แล้ว

      AO " tilik" Tarik yamayresaw setan nebere !
      Tigre Ke honk talak new bitil aygermegnim...esun demo sijemer negronal .......

  • @shishaygebrelibanos3340
    @shishaygebrelibanos3340 4 ปีที่แล้ว +12

    Ohh😢😢😢 it is bad life with out you my hero .R.i.p. unforgettable legend leader prime minister of Ethiopia. The hole life was gives for your peoples. 🙏🙏😭

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 ปีที่แล้ว +11

    ሚስኪን ህዝቡን ጥለህ ሂደህ ምንም አልተሻለም የአሁኑ የባሰ ህዝቡ እየረገፈ💔😥

  • @hyacentruther9367
    @hyacentruther9367 4 ปีที่แล้ว +12

    መለስእየ እግዚአብሔር ነፋስህን ይማረው

  • @amanueldesta5263
    @amanueldesta5263 5 ปีที่แล้ว +7

    ጀግና ይታያል እንጂ አይኖርም። መልየ ጀግና በአካል ከኛ ብትለይም በመንፈስ ግን ከኛ ጋር ትኖራለህ። ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑራት።

  • @tazexmelash8576
    @tazexmelash8576 4 ปีที่แล้ว +7

    He is the special and Modern leader for me in the World...

  • @ibrahimwazir2
    @ibrahimwazir2 5 ปีที่แล้ว +6

    you were legend you will always be in Ethiopian's heart will never forget you our hero

    • @fere201
      @fere201 5 ปีที่แล้ว

      Legend kkkkkkkkkhahahahahwh Leba belewe Belewe

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge5582 6 ปีที่แล้ว +10

    This man will not be repeated in eternity! What a man!

  • @Fina556
    @Fina556 4 ปีที่แล้ว +3

    The best best and best of all time leader excellent exceptionality.

  • @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810
    @jddjdhxhxjjxnddhhxxh4810 5 ปีที่แล้ว +37

    የምወድህ መልዬ ምርጥ ሰው ነብስህን ይማራው

  • @user-lt7wi1el9p
    @user-lt7wi1el9p 3 ปีที่แล้ว +5

    አባቴ ነፍስህ ትረፍ❤🙏እርፍ በል❤🙏

  • @sabethiopian4657
    @sabethiopian4657 5 ปีที่แล้ว +27

    መለስ መለስ መለስ
    በጃኻባ ተመለስስስ 😭😭😭😭
    እፍፍ ፍፍፍፍ ንስኻዶ ትመዉት
    Life’s too short you scurried for your Country.
    So much 🙏 You will be always remembered .
    Our hero RIP 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾✌🏾✌🏾✌🏾✌🏾

  • @Kh-ox5ux
    @Kh-ox5ux 2 ปีที่แล้ว +2

    መልየ ጅግና እዛ ካሕዳም ኢትዮጵያ ደቅካ ትበልዕ ኣላ ብድሕሪካ መንግስቲ ሰማይ የዋርስካ ጅግና ታሪክ ይሰርሕ እምበር ኣይነበር😭😭😭

  • @henokdesalegn3574
    @henokdesalegn3574 5 ปีที่แล้ว +6

    Leadership is not driven solely by the power of a leader, but by the power of a power.
    All-Time Leader

  • @sebaalemu2377
    @sebaalemu2377 4 ปีที่แล้ว +5

    He Is Mastermind, Superstar may soul condolences 😪😪

  • @emperor4316
    @emperor4316 4 ปีที่แล้ว +5

    Every leader has good quality. I must say this shows his good side and his good quality. The only thing that will always tarnish this good quality is the engineering of Ethnic Politics!

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 ปีที่แล้ว

      Aygebashim ende .....sijemer Eko negroshal .......
      Weregna ....ERASU Chat kami AYDEL ende ......ayafrim .....kedada

  • @yehdegoabay3304
    @yehdegoabay3304 7 ปีที่แล้ว +8

    ተጠጥቶ የማያልቀውን የፍቅር ውሃ ኣጠጥቶናል ይባስ ብሎ ተግባሩ ይበልጣል። ቃል እና ተግባር በትክክል በታማኝነት ያንጸባረቀ ደግመን የማናገኘው ታላቅ ህያው መሪ። ነብስህን ይማርልን ባለ ውለታችን።

  • @tigraypeople1889
    @tigraypeople1889 4 ปีที่แล้ว +3

    My forever Hero

  • @kbromhaylaytube7272
    @kbromhaylaytube7272 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዝኣብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን

  • @hjfjjfjfjfjjjfjfjjjfjk6113
    @hjfjjfjfjfjjjfjfjjjfjk6113 4 ปีที่แล้ว +30

    እኔ አማራ ነኝ ግን መሌ የድሀ አባት ምነዉ እደ አላዛር ሙተህ በተነሳህ የኢትዮዽያ ሠላም ካንተ ጋር አብሮ ተቀበረ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነብስህን ይማር

    • @jemmysmn3641
      @jemmysmn3641 4 ปีที่แล้ว

      😓👍👍

    • @user-ic1ep3ih9l
      @user-ic1ep3ih9l 4 ปีที่แล้ว

      እኔ አማራ ነኝ የኢትዮጵያ ዜጋ አደለሽም ኧረ ተዉ ዘረኝነት አይጠቅምም ቢጎዳ እንጂ

  • @chanyalewakalu9851
    @chanyalewakalu9851 4 ปีที่แล้ว +3

    My Hero Ever and For Ever

  • @gechgirma4478
    @gechgirma4478 4 ปีที่แล้ว +2

    Best leader all the time.

  • @cephasboanerge5582
    @cephasboanerge5582 6 ปีที่แล้ว +47

    We will be grateful to you for ever!

    • @bilatab1969
      @bilatab1969 5 ปีที่แล้ว

      aron atakilt ,
      I believed in God more since he took away this narcissist idiot.
      Thanks God for taking your toxic garbage!!!!!

    • @fere201
      @fere201 5 ปีที่แล้ว

      For what?

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 ปีที่แล้ว +24

    የኔ ጀግና ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያ መቼም አልታደለችም ።

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 4 ปีที่แล้ว +1

      amen amen ክፋትን በማስፋፋት የታወቀ ሰው ስለነበረ ትክክል ነሽ አልታደለችም::

  • @loveloved3526
    @loveloved3526 5 ปีที่แล้ว +2

    መልዬ በሞተ ጊዜ የልጅነት ልቤ ጽኑ ሀዘን ገባው የሱን ያህል ለዚች ሀገር የሚበጅ ማግኘት የዋዛ እንደማይሆን እንኳን ኢትዮጵያን አለምን መምራት የሚችል መሪ ነበር።

  • @user-bz7fj1fk2m
    @user-bz7fj1fk2m 4 ปีที่แล้ว +2

    MELES's biggest idea: "We don't tell Arabs how to use their oil; but I wonder why they tend to tell us how to use our water?"
    I miss the great Melse Zenawi so much ! He was indeed blessing to our nation . No one can take it from our heart the great respect and love that we have for you !!!!!!!!!!!!! መሪነት ሲለካ መሌ ነው ለካ!!!! Legends never die!!!!!

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 5 ปีที่แล้ว +13

    THE GREATEST LEADER EVER ...........
    RIP
    MISS YOU VERY MUCH

  • @user-eg3pd8mg1m
    @user-eg3pd8mg1m 5 ปีที่แล้ว +64

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣይ ኣለም ጎዶሎ
    ፈጣሪ ነብስህ ይማር መሌ ምን ጌዜም ውስጤ ነው

    • @robseme1362
      @robseme1362 4 ปีที่แล้ว

      Tgrawoy dika

    • @misganminilk252
      @misganminilk252 4 ปีที่แล้ว

      great evil

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 4 ปีที่แล้ว

      የታላቁ መሪ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk funnnnnnnnnnnnnnny

    • @user-bn3vm6hl6v
      @user-bn3vm6hl6v 4 ปีที่แล้ว

      Alem godlo

  • @Ad-mb7ob
    @Ad-mb7ob 5 ปีที่แล้ว +10

    A True brilliant Man! May God give you the everlasting peace and May God keep you in his heavenly kingdom!

    • @rajitegenu4724
      @rajitegenu4724 4 ปีที่แล้ว

      R u sure

    • @kardon4996
      @kardon4996 2 ปีที่แล้ว

      Seber zena:
      Egziabher hiwahat aydelem 😂
      Addis Neger new yemihonibish .......😂😂😂

  • @YaredTsegaye-my2sw
    @YaredTsegaye-my2sw ปีที่แล้ว +4

    ማምለጥ ያልነበረበት አሁን ብናስበውም የማናገኘው ምርጥና ያወራውን የሚተገብር እውነተኛና ቆራጥ መሪ !!

  • @getachewmengesha5072
    @getachewmengesha5072 4 ปีที่แล้ว +3

    ነብስህን ፈጣሪ ይማረው መሌዋ

  • @kahsayteklu2726
    @kahsayteklu2726 8 ปีที่แล้ว +67

    Best Leader Ever!!
    Lived his entire life for his ppl

    • @bedelubeza2496
      @bedelubeza2496 7 ปีที่แล้ว +1

      ere bakih

    • @tlemlem
      @tlemlem 6 ปีที่แล้ว +5

      Kahsay Teklu he sacrificed his life to destroy Ethiopia...!! But God is great his gone😆👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽😡😡😡😡👹👹and we are enjoying Dr. P/R Abye Ahmed..:))

    • @guleledatsie2204
      @guleledatsie2204 6 ปีที่แล้ว +2

      መሰሪ ነው። ያስገደለ ጥፍር ያስነቀለ እግር ያስቆረጠ ምኑ ተነግሮ ያልቃል ኢትዮጵያን ሊበታትን የነበረ አረጎበዝ ይህ ሰው እንኳንም ተሰወረ

    • @fere201
      @fere201 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk weye weshett kkkkkk

    • @fere201
      @fere201 5 ปีที่แล้ว

      Ke Dr Abiy gara wedefet 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽✌🏽 Ato Meles was a bad guy who is Evil 👿

  • @Adulis783
    @Adulis783 7 ปีที่แล้ว +4

    Rest in peace praim mr meles zenawi from Eritrea

  • @shegawabera4305
    @shegawabera4305 4 ปีที่แล้ว +4

    የቅድሳን አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @phone2158
    @phone2158 5 ปีที่แล้ว +18

    ኩልሻዕ አብ ልበይ ትነብር የካ አየዋ ነብስካ አብ ገነት ትንበር ጀግና

  • @dgerber777
    @dgerber777 7 ปีที่แล้ว +21

    You will always be missed by Ethiopians who love there country. The youngsters will look up to you. God bless Ethiopia.

    • @tlemlem
      @tlemlem 6 ปีที่แล้ว

      dgerber777 who cares....!!😡👎🏽👎🏽👹

    • @henokhagos1740
      @henokhagos1740 4 ปีที่แล้ว

      allllllways alll word now that mo question about thatttt meles is mind class

    • @adoyalsyas9969
      @adoyalsyas9969 2 ปีที่แล้ว

      Ebቹc ምነው ለመለስ ይህን ወርቃማ ቃላት ተጠቀመጣቹ ፈጣሪ ለሰጠን ለአሁኑ መሪያችን ብናረገው አይሻልም መለስ እኮ እነዚን ካሰሮች ተክሎብን ነው የሔደው በአሁን በዚግዜ መለስ ቢኖር አልቂቱ ከዚ በጣም የከፋ ነበረ የሚሆነው

  • @mesidesta8494
    @mesidesta8494 5 ปีที่แล้ว +2

    ዘይትፅገብ ዘይትምነ ኣቦ ሰላም ኣቦ ልምዓት ነብስካ በኣፀደ ገነት የንብራ

  • @biniamtesfay2762
    @biniamtesfay2762 9 ปีที่แล้ว +77

    Best leader ever .

    • @millionkidane7367
      @millionkidane7367 8 ปีที่แล้ว

      kX

    • @fere201
      @fere201 5 ปีที่แล้ว +1

      How is he a best leader???? 👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽

    • @danielgebremedhin403
      @danielgebremedhin403 4 ปีที่แล้ว

      FERE SOLOMON bushti ye bushti zre komata setaset

    • @nigistisoloda65
      @nigistisoloda65 4 ปีที่แล้ว +1

      @@fere201 Ante wushetam! Qomata!!!! Ahun gudih fella aydelem???? nigigirachun betam yastelal......Afer buluna....!!!! Wushoch....!!!!!

    • @salemlealem4436
      @salemlealem4436 2 ปีที่แล้ว

      best for emotional but anyone who could measure what happened in the past 30 years in Ethiopia knows the reality ....building grew but generation killed with their mode of of leadership

  • @hannahteuqliaa
    @hannahteuqliaa 4 ปีที่แล้ว +27

    I Never tought i would miss you R.I.P you were one of the kind im sorry for hating you all my life. I Awas brought up to hate you. Thank you for safe and beautiful childhood in ethiopia.

  • @TigrayVirtualSoftwares
    @TigrayVirtualSoftwares 5 ปีที่แล้ว +30

    i can't compare u with others !!! u r supper 4 ever .

    • @fere201
      @fere201 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkk super for killing

    • @TigrayHub
      @TigrayHub 4 ปีที่แล้ว

      @@fere201 Super for Revolutionary Democracy.

  • @Starlove-fl2yg
    @Starlove-fl2yg 5 ปีที่แล้ว +14

    Rip meles hero

  • @lonlivethio03ethio25
    @lonlivethio03ethio25 2 ปีที่แล้ว +2

    This is the leader we loose un fortunately !!!!!! Peace

  • @sabaaddis1242
    @sabaaddis1242 6 ปีที่แล้ว +39

    my hero R.I.P we love you I wish you are in life this time

    • @bilatab1969
      @bilatab1969 5 ปีที่แล้ว

      Saba Addis ,
      Your hero; buy he was my ‘denkoro’!

    • @one7910
      @one7910 3 ปีที่แล้ว

      @@bilatab1969 lokmax

  • @xyz469
    @xyz469 5 ปีที่แล้ว +11

    My hero

  • @alemetcha9051
    @alemetcha9051 6 ปีที่แล้ว +23

    meles nebshn ymarh God bless You

  • @gidayfantaye7803
    @gidayfantaye7803 4 ปีที่แล้ว +6

    I miss you my brother RIP

  • @bekriibrahim4713
    @bekriibrahim4713 4 ปีที่แล้ว +12

    Legend of Ethiopian leader. Allah bless his soul. LONG LEAVE ETHIOPIA.

  • @lemlem19demeke3
    @lemlem19demeke3 4 ปีที่แล้ว +6

    ነብስ ይማር

  • @user-kt4bb4yp7l
    @user-kt4bb4yp7l 6 ปีที่แล้ว +23

    መልየ አስተዋይ አንተ ብትኖር ይሻላል ነበ ያአሁን መደመር እያለ እየቀነሱን ነው እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ብርሃን ያኑራት ወርቃማ ሰው

  • @abelbogale7169
    @abelbogale7169 4 ปีที่แล้ว +6

    I am appreciate you on this time for yourself.Thank you Meles!

  • @netsinetsi5374
    @netsinetsi5374 4 ปีที่แล้ว +3

    ምናለበት አሁን በነበርክ ኖሮ ነፍስህን ይማረው የኛ ጀግና

  • @medhingebreyesus2578
    @medhingebreyesus2578 4 ปีที่แล้ว +20

    ኡፍፍፍ ምን በድለን ይሆን ኣንተን ያሳጣን ፈጣሪ ይሁና ካንተ ፍቃድ ማን ፈቀቅ ይላል

  • @lensami2970
    @lensami2970 3 ปีที่แล้ว +2

    I LOVE YOU Meless Feres bitefa Ahia ene Alehu Ale

  • @wagayealebachw7549
    @wagayealebachw7549 4 ปีที่แล้ว

    ወይ መልየ ምርጥ የኢትዮጵያ መሪ ነበር በእውነት ሰው ካልሄደና ካልሞተ አይመሰገንም በመሌ ጊዜ ሀገራችን ሰላም ነበረች ሁሉም ይዋደድ ይከባበር ነበር አንዱ ያንዱን ሃይማኖት ያከብር ነበር ባሁኑ መግስት ባደባይ የሀገራችን ህዝብ ታረዱብን በእውነት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይፍረዳት ይህን ግፍ ይመልከት እኔ በግሌ መሌን እወደዋለሁ አከብረዋለሁ ነፍሱን መንግስተ ሰማያት ያርግለት

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 4 ปีที่แล้ว +3

    አንተዉ ይሻለን ነበር ነፍሥ ይማር የኛ የሤቶች ነጻነት ነህ

  • @senayweldegebrial1931
    @senayweldegebrial1931 9 ปีที่แล้ว +36

    And and sewoch yhe talak meri yemiseraw sira ena yeminagerew nigigir yemigebachew aymeslegnim, lezih ymeslegnal yemitelut.
    He was the best, brilliant and hero leader in Ethiopian History. May his soul rest in peace

  • @adissabeba8658
    @adissabeba8658 6 ปีที่แล้ว +13

    Meliyeeeeeee Abate Widdddddddddd Forever.........I love you Eigzeyabiher Nebsikin Kegenet Yanurat

  • @negistitegafaw1491
    @negistitegafaw1491 11 หลายเดือนก่อน

    Meles nebsehe begnet teref you are ours Hero

  • @haftomgebremedhin2145
    @haftomgebremedhin2145 5 ปีที่แล้ว +43

    Mele hero World class mind

  • @teweldeberhantzeggai7854
    @teweldeberhantzeggai7854 3 ปีที่แล้ว +3

    BRILLIANT man!!! What a lose for Ethiopia!!! RIP!!!

  • @user-pn6qw9ik7p
    @user-pn6qw9ik7p 6 หลายเดือนก่อน

    Absolutely , Right this man was so smart ❤

  • @sabagirma5810
    @sabagirma5810 3 ปีที่แล้ว +2

    I miss you so much more than ever this time!!

  • @YaredTsegaye-my2sw
    @YaredTsegaye-my2sw ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑርልን !

  • @michelabusha9769
    @michelabusha9769 4 ปีที่แล้ว +4

    ሁሌም እኖድሀለን!!💚

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 3 ปีที่แล้ว +3

    መለስን እወደዋለው ፈጣሪ ነብስህን ይማረው

  • @bekausman6981
    @bekausman6981 4 ปีที่แล้ว +1

    "Long live The King! Mengistu Haile Mariam african black lion ጓድ መንግሥቱ

  • @t-bag4490
    @t-bag4490 4 ปีที่แล้ว +7

    በእጅ የያዙት እንደ መዳብ ይቆጠራል

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 4 ปีที่แล้ว

      T- Bag ያ ሁሉ ሰው መግደሉ ነው?

  • @zenebeshzenebesh2916
    @zenebeshzenebesh2916 5 ปีที่แล้ว +33

    ልባም ሰው ነፍስህ በገነት ያንረው መልየ ደግ ሰው እግዛኣብሄር ይወደዋል በእውነት ሰው ወድጅ ኣገር ወዳጅ ኣንተ ነህ

    • @anusaid5318
      @anusaid5318 4 ปีที่แล้ว +3

      ምሁር አዋቂ ቆራጥ ጀግና መሪ መሌ ማንንም ይግረመው ሞተህም ሳቅህ ናፈቀኝ ነብስህን ይማረው።

    • @nigistisoloda65
      @nigistisoloda65 4 ปีที่แล้ว

      @@anusaid5318 Amennnnnnnnn!!!!!

  • @fajerfajer4524
    @fajerfajer4524 4 ปีที่แล้ว +1

    እፍ መሌ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑራት
    ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ባድራዋ ራሱ ድምቀቷ
    የዛሬዋንማ ምድረ ጋላ ያተራምሳታል።

  • @seble1020
    @seble1020 4 ปีที่แล้ว +1

    መለስዬ ይቅር በለን
    አተ ከተለያህን ጀምሮ ሰላሟን አጣች ኢትዮጵያ

  • @playstoreplaystore6215
    @playstoreplaystore6215 5 ปีที่แล้ว +3

    ጅግና ነብሰ ይማር

  • @dariksolomon5977
    @dariksolomon5977 4 ปีที่แล้ว +5

    መልዬ ነብስህን በገነት ያኑርልን አንተ የምንግዜም ምርጥ መሪያችን ነበርክ

  • @tegistmoh2931
    @tegistmoh2931 4 ปีที่แล้ว +2

    ትክክል ነብስህን ይማረው እግዚአብሔር

  • @abebagolkeshiberhe7084
    @abebagolkeshiberhe7084 6 ปีที่แล้ว +43

    መለሥ በዚ ምድር አንተ የሚተካ መሪ የለም ክላሥ ዎርድ ማይድ ነህ በገነት ያንሩህ የሠለም አባት የልማት

  • @user-br7vl7xl1v
    @user-br7vl7xl1v 6 ปีที่แล้ว +6

    Thanks Meles

  • @yalemmekonen5254
    @yalemmekonen5254 ปีที่แล้ว

    I am from Gojjam - Mele was a great leader for Ethiopia.

  • @ermyasayele
    @ermyasayele 4 ปีที่แล้ว +2

    Special, a good man and wise.

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 6 ปีที่แล้ว +17

    Meles the quality you have is .you are decisive.not trying to make everyone happy because it's impossible.you are by far a better leader than this so called DR abey.

    • @samri2481
      @samri2481 4 ปีที่แล้ว

      Lemlem Tiruneh Amhara note alnore men yetkemal!!! Komata ye komata zer weshoch lekeskes! Yet abatachu ahun kero anget angetshen eyalesh new 😂😂😂😂😂😂😂😂 thank you kero!!!! Dr Abiy yeshaleshal aydel??? Awo kemesuat yechin engdih. Gena men aytachu! Mot siyansachu new lenante!

  • @elienaeliena8918
    @elienaeliena8918 6 ปีที่แล้ว +28

    ነፍሰ፡ይማረ፡መሌይ፡ጀገነ

  • @gtsgkgbc5418
    @gtsgkgbc5418 4 ปีที่แล้ว

    መሌ ጅግና አንተ ባትኖር ንሮ ኢ/ያ ሰላም ትሆን ነበር የኔ አባት ነብስህን በአፀደ ገነት ያንሩልን

  • @mihrettesfaye4208
    @mihrettesfaye4208 4 ปีที่แล้ว +2

    You will always be missed! HERO

  • @user-bg1qw2nx6n
    @user-bg1qw2nx6n 4 ปีที่แล้ว +6

    እድሜ የሚሰጥ ቢሆን ላንተ ነበር ቀሪ እድሜዬን የምሰጥህ የኔ መሪ ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @htraytu8310
    @htraytu8310 4 ปีที่แล้ว +3

    ስወደዉ.ጀግናዬ

  • @fevendawit2446
    @fevendawit2446 4 ปีที่แล้ว +1

    Legend true patriot you will always be remembered by each and everyone regardless of their words deep down they salute your leadership and intelligence may God rest your soul in peace ❤️

  • @saratigray2995
    @saratigray2995 4 ปีที่แล้ว +2

    እህእ ዘይቅየር ነገር ኩይኑና እንበር አብዛ ሐዚ እዋን ተድሊና ነይርካ አቦ ስላም ናይ ዘልአለም አቦ

  • @jesusislordrozina9974
    @jesusislordrozina9974 5 ปีที่แล้ว +7

    I miss you

  • @michaelgebrelibanos7433
    @michaelgebrelibanos7433 6 ปีที่แล้ว +38

    It’s all said “world class mind”
    He was a soldier
    A fighter to his people’s
    My guy brought democracy to Ethiopia where we never practiced it before.if it was for derg or emperors before that we wouldn’t have........
    Can’t you even listen what he is talking about he is such an intelligent
    I don’t see why people hate so much on him like I can’t even understand the reason why?(please don’t tell me he did something more for his tribes than other🙅🏾‍♂️if so get a life for real)I really want to know.
    I don’t think we will have such a leader ever again.no matter what negative he did way more positive as I can see.ya all gone know who was a better leader soon.man like meles.a hero💯 rest in peace with our Heavenly Father you will always be missed

  • @ida5356
    @ida5356 7 ปีที่แล้ว +18

    I'm miss meles zenawi good peliss r.p.r

  • @alexisgebrehaweria6689
    @alexisgebrehaweria6689 4 ปีที่แล้ว +2

    best leader ever...

  • @atalamekonen8129
    @atalamekonen8129 6 ปีที่แล้ว +70

    የማይቆጣ እና የማይቀጣ አባት ጥሩ አባት አይደለም 😘🐯👌🇪🇹🙏

    • @adonaysamus7551
      @adonaysamus7551 4 ปีที่แล้ว +2

      Aneesa

    • @sherifali3676
      @sherifali3676 4 ปีที่แล้ว +1

      atala mekonen arifi ababali!!! woyi Dr aby?!

    • @meymunaebrahim5222
      @meymunaebrahim5222 4 ปีที่แล้ว

      አንዱን ካላዩ አነሰዱን አያመሰግኑ ይባል የለ

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i 4 ปีที่แล้ว

      @@adonaysamus7551 😪

  • @henokbrhane6233
    @henokbrhane6233 5 ปีที่แล้ว +5

    Our hero

  • @zone6275
    @zone6275 4 ปีที่แล้ว +3

    💚💚💚💚💚 ጀግናየ

  • @nardigebru6551
    @nardigebru6551 8 ปีที่แล้ว +53

    ነፍስህን በገነት ያኑረት

  • @ahmedseid2460
    @ahmedseid2460 7 ปีที่แล้ว +15

    ጀግናው ኩብር ጠ ሚንስተራችን

  • @kadreykadrey6052
    @kadreykadrey6052 8 ปีที่แล้ว +106

    ያውኑ መንግስት ሲናገር እቅልፍ ይወስድዋል አንተ ነበር ጅግና

  • @tilayeworku5608
    @tilayeworku5608 4 ปีที่แล้ว +2

    OH! The brilliant one! RIP

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue 7 หลายเดือนก่อน

    Really cool that sounds great 🎉🎉🎉🎉 zoom video to you 😢 to you friends aren't going back to sleep

  • @arongebre9907
    @arongebre9907 8 ปีที่แล้ว +52

    ጅግና