ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

በተለያዬ አህጉር ላይ የሚገኙ የፍቅር X ፓየርድ የለውም ፕሮግራም አድናቂዎችና አድማጮች ምን አሉ/ ስለ ፍቅር X ፓየርድ የለውም የሰጡት አስተያየት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ค. 2022
  • የክፍል አንድን ፕሮግራም ሸር ያድርጉት
    • የፍቅር x ፓየርድ የለውም ልብ አን...
    • የፍቅር x ፓየርድ የለውም ልብ አን...

ความคิดเห็น • 73

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  2 ปีที่แล้ว +12

    የፍቅር X ፓየርድ የለውም የክፍል አንድን ፕሮግራም ሸር ያድርጉት / የዶክተር ዘይኔ ቲዩብን ሸር የማድረግ ዘመቻ th-cam.com/video/Y8FS3CCCyU4/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/Y8FS3CCCyU4/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/Y8FS3CCCyU4/w-d-xo.html
    የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉ
    t.me/+Fzj6ZCC1naA4YTc0
    t.me/+Fzj6ZCC1naA4YTc0
    ዚዋጅ ሰኢድ♥ زواج سعيد♥
    በዶክተር ዘይኔ አብዱልባሲጥ
    የቁጥር 2 ቻናል
    ዓላማችን
    > ፍቅር በኢስላም እይታ ምን ይመስላል
    >ከዝሙት የፀዳ ትውልድን መፍጠር
    > ከሸሪዓው አንፃር የትዳር ምርጫውንና አስተጫጨቱን እንዲሁም ሂደቱን ማሳየት
    >በዲን የታነፀና በፍቅር የተሞላን ቤተሰብ መፍጠር

    • @madi8643
      @madi8643 2 ปีที่แล้ว

      ዘመቻውን ተቀላቅያለሁ ላይክ ሸር አደርጋለሁ እንድመለከተትም እገፋፋለሁ

    • @ZahraZahra-lc5ws
      @ZahraZahra-lc5ws 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም

  • @madi8643
    @madi8643 2 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ ምርጥ ፕሮግራም ነው ታሪኩ አተራረኩ ልብ አንጠልጣይ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @selimtube404
    @selimtube404 2 ปีที่แล้ว +1

    ገና ዛሬ መጣሁኝ እናም የዶክተር ዘይኔ ቤተሰብ ተከታታይ ባልሆን እቀና ነበር
    በርቱ በሁሉም አለም ያላችሁ ውድ እህት ወንድሞቼ

  • @bintbilal6033
    @bintbilal6033 2 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ዘይኔ በጣም ነው ማመሰግንህ እኔም ትልቅ ት/ት ነው የወሰድኩት የአገላለፅ አደብህን ሁሌም ነው ማደንቅህ በአሁን ሰአት መናገር ስላለብን ብቻ እንናገራለን በተለይ ወጣት ስንሆን ዙርያችን ያሉትን ብቻ ነው ምናየው እኔ የተሻልኩ መሆን እንዳለብኝ አግዘኸኘል ዙርያዬን ሳይሆን እኔ ተለውጬ አምሳያዎቼን እንዳገኝ ረድተኸኘኛል ባጠቃላይ ከሀራም ፍቅር እንድርቅ በጣም አግዞኛል ኢንሻአላህ ከጎንህ ነን

  • @sofiyasofiya4270
    @sofiyasofiya4270 2 ปีที่แล้ว +2

    ወ ወ በ እንዴት ናችሁልን እኛ አልሀምዱሊላህ በጉጉት እየጠበቅነው ሁላችሁም ባላችሁበት ሰላም ሁኑልን

  • @user-gy3vj6to1z
    @user-gy3vj6to1z 2 ปีที่แล้ว +8

    ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱሂ ወበረከቱ አረ በፍቅር❌ፓርድ ዬለውም ፍቅር ተይዤ እያተጠበበኩኝ ነው ቷሎ ልቀቅልን ግን ሴቶችን ሚዲያ ላይ አተወጠቻው

    • @user-cz2kn5fo7i
      @user-cz2kn5fo7i 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

    • @bintbilal6033
      @bintbilal6033 2 ปีที่แล้ว

      ምን ችግር አለው ሀሳብ ነው የሰጡት

  • @ZaraKhan-ty4ev
    @ZaraKhan-ty4ev 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ምርጥ ፕሮግራም ነው

  • @user-iu7iz7bm1o
    @user-iu7iz7bm1o 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ነወ በሩታሉንንን

  • @asinat2249
    @asinat2249 2 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ ዶክተር በቅርብ ሀገር ልገባ ነው አንድ እንኳ ፕሮግራም እንድሰማ ቶሎ ልቀቅልን በጉጉት እየጠበኩኝ ነው

  • @user-qz5ne8ov4w
    @user-qz5ne8ov4w 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይጠብቅህ ዶክተርዬ

  • @user-un7sx4zq6x
    @user-un7sx4zq6x 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረከላህ ዶክተር እንኳን ደና መጣህልን በጉጉት እንጠብቃለን ኢንሻአላህ

  • @jamilamohamad5359
    @jamilamohamad5359 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጡሩ ፒሮግራምናው ኢወደወለሁኝ ጄዛከለህ ኻይራን

  • @user-si1lx5xp4n
    @user-si1lx5xp4n 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ ዶክተር ቶሎ ልቀቅልን ሀገር ለመግባት ተነስቻለሁ በቃ ልንለያይነው እዛ ሁኔ አዳምጣለሁ ብል የህልም እጀራ ነው እሚሆንብሽ ኔቶርክ ይቱብ አያስገባም ይላሉ ለፉቅር ኢክስባየርድ ስል ልቅር መሰለኚ እጂ ካልጨርስኩትማ በሳምንቴ መጣቴነው

  • @abeduselamaragawe7986
    @abeduselamaragawe7986 2 ปีที่แล้ว

    Masha Allah

  • @user-tj2mz7vz5m
    @user-tj2mz7vz5m 2 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ሀሙስለት ሰጠብቅ ነበር ቶሎ ልቀቅልን ዶክተርየ

  • @user-iv2fl3wj6r
    @user-iv2fl3wj6r 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 2 ปีที่แล้ว

    ጀዘኩም አላህ ኸይር አልሀምዱሊላሂ ቀጠይዩንም በጉጉት እንጠብቃለን

  • @amuabas3036
    @amuabas3036 2 ปีที่แล้ว

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ እረ በጉጉት እየጠበኩ ነው የፍቅር ✖ የለውም ልቀቅልን ሌላው ቴሌግራም ቻይናልህ ላይ ኮሜንት አስተያየት መስጠት ብንችል አሪፍ ነው የሆነ ፊዲዮም ሆነ ጥሩ ፅሁፍ አምብቤ እዛው ላይ ኮሜንት መስጠት እፈልግና ግን የሀሳብ መስጫ ሳጥን የለም

  • @sofitube6776
    @sofitube6776 2 ปีที่แล้ว

    Masha allah
    Sorrie i can.t tzazun lemakberrrr

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 2 ปีที่แล้ว

    አይይ ሰቱ አሏህ ሂዲያ ይስጠን እስቲ እዲህ ተለቅልቀን በሚዳ አሏህ ሆይ ወደአሏህ መልሰን እኔ ስ እየፈራሁ ነው በኛው ወጀል ነው ይህ ሁሉ ግፍ እየተፈጰመ ያለው አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰው ስለእስልምና እየተናገረ እዴት የተላጠ ሽኩርት መሰለን ሚዲያ እንወጣለን

  • @aprime4556
    @aprime4556 2 ปีที่แล้ว

    ያረቢ

  • @teybemeche8466
    @teybemeche8466 2 ปีที่แล้ว

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ

  • @tube-cb4mq
    @tube-cb4mq 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ወላሂ ናፍቆናል ታሪኩ ምርጥና አስተማሪ ነው እኔግን ተቀይሜሀለሁ ዶ/ር ዘይኔ ከሽዋል በኃላ ብለከን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሳትለቅ ተውከን ኧረ ይለቀቅልን

  • @user-xk9kt3dl1r
    @user-xk9kt3dl1r 2 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @hadiamuhammed4394
    @hadiamuhammed4394 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩም ዶክተር ዘይኔ እንደትነህ በሰላምነዉጠፍህ ፕሊሥ ቀጥልልን በጉጉትእየጠበቅንነዉ

  • @susubint4595
    @susubint4595 2 ปีที่แล้ว +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱለላሁአለይሂ ወሰለም መቼነው እሚለቀቀው ያረብበቅረብን ቀንይሁን ልባችን ተንጠልጠላላች

  • @sarahmanal9614
    @sarahmanal9614 10 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂወበርካትሁ ጀሚአን

  • @user-di2su3ig1w
    @user-di2su3ig1w 2 ปีที่แล้ว

    Wl wr wb masha Allah

  • @user-gr6lf8zm5f
    @user-gr6lf8zm5f 2 ปีที่แล้ว

    ኮሜንት አልፅፍም በሰኣቱ አልከታተልም በግዜ ጉዳይ ግን ሰዓት ከ አለፈ ቡሃላ ቢሆንም ይርዶክተር ዘይኔ ቲውብ ድሮ ከ ቴሌ ግራም ዘዋጅ ሰኢድ ከሚለው ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ ፕሮግራሞችን እከታተላለሁ ተለውጨበታለሁ አንቺው ነሽ ፍቅር የኤክስፖየርድ የለው የትዳር ኮርስ ሌሎችም ፕሮግራሞች ለውጠውኛል ዶክተር ዘይኔ በርታ አንዳንድ ግዜም ስንት ሙሀመድን አምጣልን

  • @user-ps4ym5of7c
    @user-ps4ym5of7c 2 ปีที่แล้ว

    ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም

  • @user-cv6kh6gw4l
    @user-cv6kh6gw4l 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ዶክተር ዘይኔ

  • @foziamohamed9283
    @foziamohamed9283 2 ปีที่แล้ว

    Ws wr wb Awo libiblo latakatatalw Astamari new batarafa tsagurishin badanb lamashafan mokri

  • @user-px7oj4hz3y
    @user-px7oj4hz3y 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም አለይኩም ዶክተረ ዘይኒ መቸነው የሚጀምረው ፍቅረ ኤክስ ፖያረድ ቶሎ ጀምረ በጣም ነው

  • @user-ik1rb2km3f
    @user-ik1rb2km3f 2 ปีที่แล้ว

    አረልቀቅልን።ዶክተር።የፍቅር።xፖርረድ

  • @leylaali488
    @leylaali488 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ዶክተሬ

  • @ghfgyy7842
    @ghfgyy7842 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @user-gw2kr5wq5k
    @user-gw2kr5wq5k 2 ปีที่แล้ว

    ወሊኩም ሰላም እረህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @user-fg6fi3hq4i
    @user-fg6fi3hq4i 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላም👍👍👍👍👍👍👍

  • @hananhussena4148
    @hananhussena4148 2 ปีที่แล้ว +1

    እህት የአሜሪካዋ ው ስጅኝ

  • @amminaamina5533
    @amminaamina5533 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩ መሰላም መቻ ነው ነው ሚጀመረው በጉጉት እየጠበቅ ነው

  • @user-ps4ym5of7c
    @user-ps4ym5of7c 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም ወራክመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @user-gb4tt6xz9w
    @user-gb4tt6xz9w 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም ሰላም

  • @user-oo7kh6vb4g
    @user-oo7kh6vb4g 2 ปีที่แล้ว

    Hakika dess yemil.mesach ena aguagi yehone terka nw wolahi sament moleto eskagegnaw echokelalehugn jezakumllahu heyr docter zayne...gn dekika bichemreln dess yilenal

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 2 ปีที่แล้ว

    ዋልይኩም አሠላም ወራዝመቱላሂ

  • @user-lc8tg3ds2y
    @user-lc8tg3ds2y 2 ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂወበረካትሁ የፍቅርXባየርድ የለውም ቶሎይለቀቅልን በጉጉትእየጠበቅኩነው በተልይ የአብዱልሀይን ሁኔታ

  • @kedjia6557
    @kedjia6557 2 ปีที่แล้ว +1

    አረ ወላሂ እኔ ለራሱ በጉጉት እየጠበኩነው

  • @haeah0203
    @haeah0203 2 ปีที่แล้ว

    አህለ ዶክተር አረ ሂባ ናፍቃናለች ቶሎ ይለቀቅልን?

  • @laylasayeed4460
    @laylasayeed4460 2 ปีที่แล้ว

    ለይክ ሼር

  • @user-gb4tt6xz9w
    @user-gb4tt6xz9w 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣይ

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ዶ/ር ዘይኔ የፍቅር ኤክስፓየርድ የለውም ኧረ መቸ ነው የሚጀምረው? እነሂባ ናፍቀውኛል

  • @fatimabahrain2522
    @fatimabahrain2522 2 ปีที่แล้ว

    ይሕ ፕሮግራም በ TV ቢቀርብ እና ሑሉም ሰዉ ቢከታተለዉ የሚል ሐሳብ አለኝ ምክንያቱም በሐገር ቤትያሉ ቤተሰቦቻችን ቢያዩት ብዙ ሠዉ ይቀየራል የሚል ሐሳብ አለኝ

  • @user-xk9kt3dl1r
    @user-xk9kt3dl1r 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር መቼው ፍቅር ኤክስፓይርድ የለውም ሚለቀቀው የአብዱል ኸይ ነገር በጣም አጓጉቶኛል ወላሂ ምን ይገጥመው ይሆን ???

  • @user-bm8vg5kl7v
    @user-bm8vg5kl7v 2 ปีที่แล้ว

    ነገ ይለቀቅልን ወይ ዛሬ ይለቀቅልን በጉጉት እዬጠበቅነነው

  • @user-ut9si4yq4n
    @user-ut9si4yq4n 2 ปีที่แล้ว

    ሂጃብሽን አሥተካክሊው ውድ

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z 2 ปีที่แล้ว

    ፕሮ ፋይልህ አሳሰተይ የራስህን ፎቶ አርግ ዶክተር ዘይኔ የሌላሰው ዩቲብ መስሎይ ነበር

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 ปีที่แล้ว

    አህለን ዶክተር ዱቄቷን ፊቷ ላይ ለቅልቃ ቪደው መልቀቅ
    ምን ይሉታል አይ ሴቶች 🙄

  • @sekinaomer4976
    @sekinaomer4976 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት አለቀን እኮ

  • @zeynebayoutube3916
    @zeynebayoutube3916 2 ปีที่แล้ว

    ምነው ዶክተር ሴቶችየን በስክሬን ፊት ለፊት እዴ አይይ

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 2 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ዘይኔ ተበላሸ ወየዉ ሤቶቹን ለምን ታወጣለህ ??? የሣቲር

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 ปีที่แล้ว

    በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም ነው አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሀገራችን ሰላም አጥታለች አለህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላማቹን አለህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን

  • @user-zc2ko8bw9e
    @user-zc2ko8bw9e 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    😍😍😍
    እባካችሁ ላይክ
    ሸርፕ
    ሰብስክራይብ
    አርጉት እኔም ገና ሲጀመር አንችው ነሽ ነው እማውቀው. ግን ብዙ ነበር ሀገር ስለገቡ ቀነሰ ተከታታይ

  • @user-vq3es2qj5s
    @user-vq3es2qj5s 2 ปีที่แล้ว +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአ አሏህ ደስየሚል ፕሮግራም ነው

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
    👍👍👍👍👍