ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Mandefro kassa ( baby),( Ken Endih Ygefal)_ ማንደፍሮ ካሳ (ቀን እንዲህ ይገፋል)_New Ethiopian Music 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ส.ค. 2023
  • Ken Endih Ygefal_ቀን እንዲህ ይገፋል_New Ethiopian Music 2023
    #amharicmusic #21records #ethiopianmusic
    ©all copy rights resereved @21records et
    / @kk21records96

ความคิดเห็น • 167

  • @user-zj8oq6sc2h
    @user-zj8oq6sc2h 11 หลายเดือนก่อน +125

    ማነዉ እንደኔ ቲክቶክ ላይ አይቶ የመጣ

    • @selamsharew221
      @selamsharew221 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ

    • @ous-manu99
      @ous-manu99 11 หลายเดือนก่อน +4

      አይገርምም ሙዚቃ አዳማጭ አይደለሁም ግን ውስጤን ነሸጠው በተለይ "ወሎ" ሲነሳ ያመኛል አይገልፀውም! 😢😢

    • @EnuMelese
      @EnuMelese 11 หลายเดือนก่อน +1

      Eneye

    • @Yengusnesh768
      @Yengusnesh768 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ😊

    • @noorhusain2957
      @noorhusain2957 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤

  • @aliaragaw4996
    @aliaragaw4996 11 หลายเดือนก่อน +8

    ወሎ ቤተ አማራ
    ሳቂልኝ ሁልጊዜ በረዶ ነው ጥርስሽ
    እጥፍ ዘርጋ ስትይ ሎጋነው ቁመትሽ
    ቅብጥም ቅልጥም ማለቱ ሲያምርብሽ
    ባገር ባህል ጥበብ አምሮብሽ ተውበሽ
    እስክስታም ወረጂ መቃ ነው አንገትሽ
    እህል ቀምሶ አያቅም ይገርማል ወገብሽ
    ታይቶ አይጠገብም ዳሌሽ ተረከዝሽ
    የግዜር ታምራት ነው አፍንጫና አይኖችሽ
    ተጨንቆ የሰራው ሀር መሳይ ፀጉርሽ
    እንዳው ላመል ያህል ትንሽ ይሄን ካልኩሽ
    መች ተፅፎ ያልቃል ቆንጂየ ውበትሽ
    ሙሀባሽ ያስታውቃል ቆንጆ አማራነትሽ
    የሴቶቹ ንግስት አርጌ ልሹምሽ
    ንግስናው ከሆነ ጥንትነው ከዘርሽ
    ስንት ሰው ማርከሻል አንች ልጅ በፍቅርሽ
    ምስጋና አቅርቢልኝ ለናትና አባትሽ
    በወግ በማረጉ አንችን ላሳደጉሽ
    ✍️ ፀሀፊ ራስ አሊ ✍️

    • @user-kk7hb9ur1i
      @user-kk7hb9ur1i 9 หลายเดือนก่อน

      አንደኛ ነዉ❤❤❤❤

    • @user-kk7hb9ur1i
      @user-kk7hb9ur1i 9 หลายเดือนก่อน

      አንደኛ ነዉ❤❤❤❤😅

  • @eyerusalemkederabdela7672
    @eyerusalemkederabdela7672 11 หลายเดือนก่อน +24

    ከቲክቶክ የመጣ ላይክ 😂😂❤😊

    • @hiwotf1031
      @hiwotf1031 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ አለሁ😂😂😂😂😂

  • @MissileMissile-nn4gq
    @MissileMissile-nn4gq 11 หลายเดือนก่อน +10

    ❤ወተት በጨላማ ታበላሻላችሁ ቀን እድህ ይገፋል እኔ ላሳያችሁ እደምነው ወሎ አይጠገቤዋ አይጠገቤዋ❤❤❤❤😢

  • @bekaluzelalem5999
    @bekaluzelalem5999 4 หลายเดือนก่อน +2

    proud to be AMHARA!!!

    • @helenk8725
      @helenk8725 หลายเดือนก่อน

      ❤❤🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @burta-
    @burta- 9 หลายเดือนก่อน +11

    እንደኔ ግን ወለየወችን እሜወድ አለ ❤❤❤❤ቆንጆ ስራ ነው

  • @osmankamal4663
    @osmankamal4663 10 หลายเดือนก่อน +4

    አማራየ አይዛን❤ ያአልፍል❤❤ለሁሉም ግዜ አለው

  • @lijfikirulf9763
    @lijfikirulf9763 11 หลายเดือนก่อน +22

    ወቅቱን የጠበቀ ነው በጣም ያምራል❤ ወሎዬ የሆናችሁ ታድላችሁ መርጠህ ተፈጠር የሚል እድል ቢሰጠኝ ወሎን እመርጥ ነበር😢
    ግን አሁንም አንድ ነን የወሎ አማራ በአጠቃላይ አማራዊያን እወዳችዋለሁ የጎንደር ልጅ ነኝ

    • @user-kj3xs7iw2s
      @user-kj3xs7iw2s 11 หลายเดือนก่อน

      እናመሠግናለን ግን አንድ አማራ ነን ❤

    • @abelmessyentertainment
      @abelmessyentertainment 11 หลายเดือนก่อน

      😳😳😳😳😳ጎንደር ሆኖ በወሎ ይቀናል ወሎ ሆነው በጎንደር ይቀናሉ ብዙ ግዜ ኮመንት ሰለማለማይ ነው አንድ አማራ ውድድድድድድ❤❤❤

    • @hayatAli-cl9lt
      @hayatAli-cl9lt 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ወሎ ነኝ ጎንደር ውድድ የማገባውም ጎንደሬ ነው ፈጣሪ ካለ😂

    • @abelmessyentertainment
      @abelmessyentertainment 11 หลายเดือนก่อน

      @@hayatAli-cl9lt ውንድሜን ላጋባሽ ስብክራይብ አደርጊኝ በዛው😂

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 10 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቆንጆ እኛም እንወዲሻለን ምርጧ ጎንደሬ እባክሺ ዉዴ ለጥመቀት ጋብዠኝ ጎንዴር በጣም ነዉ የምወዳችሁ

  • @alemtsehayseife6103
    @alemtsehayseife6103 11 หลายเดือนก่อน +5

    ኡፍ ደከመኝ
    በስንት ፍለጋ አገኘሁት ❤❤❤

  • @user-kd6mj5lw5i
    @user-kd6mj5lw5i 7 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ የራያ ትግራይ ልጅ ነኝ && ሲበዛ በጣም እወደሃለዉ $$እንካን ከዚህ የተባረከ ሕዝብ ተወለድክ$$ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይሥክ::

    • @abelzewudu2446
      @abelzewudu2446 7 หลายเดือนก่อน +2

      Raya blo tgre yelem atkelakyi

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 11 หลายเดือนก่อน +6

    እንደምነዉ ወሎ አይጠገብዋ አይጠገብዋ❤🥰

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 10 หลายเดือนก่อน +3

    እስኪ መጀመሪያ ሀገር ሰላም ይሁን እስኪ መጀመሪያ እኛ ደህና እንሁን ፍጥረት ሸማኔ ነዉ ይሰራናል አሁን በጣም ገራሚ ነዉ እረጂም እዲሜና ጤና ይስጥል ❤❤❤❤❤❤

  • @H2o-581
    @H2o-581 11 หลายเดือนก่อน +7

    TikTok ላይ ሰምቼው ብዙ ደክሜያለው ሙሉ ዘፈኑን TH-cam ላይ ለማግኘት ! አሁን ደስ አለኝ

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd6930 9 หลายเดือนก่อน +2

    ለሁሉም ጊዜ አለው ብሎዋል ሰለሞን ባለጊዜዎች ስሙ

  • @blenhabeshawit8196
    @blenhabeshawit8196 14 วันที่ผ่านมา

    አይ ጊዜ ድሮ እና ዘንድሮ😢 አይ ሀገሬ የሙዚቃው ቅኔ ይለያል

  • @EtuYeTadeLiji
    @EtuYeTadeLiji 11 หลายเดือนก่อน +15

    በስንት ፍለጋ የተገኘ ዘፈን ❤❤❤

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 8 หลายเดือนก่อน +2

    ደል ለጀግናው ለአማራ ሐዝብ እና እና ለጀግኖቻችን ፋኖቻችን💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤

  • @Yigzawbelay7108
    @Yigzawbelay7108 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚገርም ስራ ነው

  • @BizuayehuBogale-so9ps
    @BizuayehuBogale-so9ps 11 วันที่ผ่านมา

    ሸሞንሟና ድምፅ❤❤❤❤❤

  • @albomedia5795
    @albomedia5795 11 หลายเดือนก่อน +2

    በመድሀኒለም🤲🤲🤲ስራ ብሎ ዝም🥰🥰🤲🤲

  • @user-sl7vo5du7i
    @user-sl7vo5du7i 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝአለኝ አገሬ አይይይ

  • @Meseret-uq3jn
    @Meseret-uq3jn 11 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤ የማነን ድሪቶ ትጎትቻለሽ ። አምሀራዬ ወርቅ የሆነ ጀግና ህዝብ።

  • @Alehegn772
    @Alehegn772 11 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ምርጥ ስራ❤❤❤በርታ

  • @kidistabera5385
    @kidistabera5385 10 หลายเดือนก่อน +1

    እምዬ ፡ አገሬ ፡ ወየው ፡ እንዲት ፡ ነው ፡ የሚያምረው ፡ ባላገሩ ፡ የትውልድ ፡ መንደሬ❤❤❤❤

  • @tsigewolde3657
    @tsigewolde3657 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ነው !!

  • @user-hi2ux5jl4b
    @user-hi2ux5jl4b 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋውውውው❤❤❤

  • @mengstewldi7378
    @mengstewldi7378 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላል ዘፈኑ ይአምራል ጎሽ አንተ ሰዉየ ድምጽህና ይጣፍጣል መልካም ዘፈን የባታጅን የድሮ ...

  • @yohannesyirdaw216
    @yohannesyirdaw216 11 หลายเดือนก่อน +2

    ማንድዬ በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @frno8227
    @frno8227 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሙዚቃ ሙዚቃ አፍቃሪ አይደለሁም ግን እስኪ መጀመሪያ ሀገር ሰላም ይሁን የሚለው ፓርት amizing

  • @wondesengetachew8701
    @wondesengetachew8701 6 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ድንቅ ሙዚቃ ነዉ ፤ በፍፁም ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም እኮ በቃ ደግሜ ደጋግሜ እየሰማሁት ነው 😍😘😘😘😋😋😋

  • @healthiswealth2560
    @healthiswealth2560 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ደስስስስስ የሚል ስራ....ድምጻዊ ሃብተ ሚካኤል ደምሴን አስታወሰኝ።

  • @abrahamelias7065
    @abrahamelias7065 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኛ ሰው

  • @user-cr8my3en6s
    @user-cr8my3en6s 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ያለ ምርጥ ሙዚቃ ነዉ❤

  • @dasashdas4308
    @dasashdas4308 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ ሥራ ነዉ በርታ

  • @almsootigva8166
    @almsootigva8166 5 หลายเดือนก่อน

    Better days will come,
    Keep your head up Amhara people.💛💚❤️✊🏾

  • @seidmohamed9466
    @seidmohamed9466 10 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅ እንደዚህ ነው ሀገርና ግጥም ድምፅ የተገጣጠመበት ዘፈን በጣም ነው የተመቸኝ

  • @HsTvEthiopia
    @HsTvEthiopia ปีที่แล้ว +3

    ቀን እንዲ ይገፋል
    እስቲ መጀመሪያ ሀገር ሠላም ይሁን
    እስቲ መጀመሪያ እኛ ሰለም እንሁን ........ ገራሚ ነዉ በርቱልን🙏🙏

  • @geabgebrye6020
    @geabgebrye6020 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቀን እንዲህ ይገፋል ልክ ነው

  • @banchidagnew4271
    @banchidagnew4271 10 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው ለሁሉም ጊዜ አለው እናመሰግናለን 💚💛❤🥰

  • @userd42
    @userd42 9 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ,የኢትዮጵያ,ባሕል,ደስ,ሲል,ፈጣሪ,ሆይነቀርሳውን,አብይ,አጥፋልንና,,,,,,,,ለጀግናውየአማራ, ፋኖ,ድሉን,አጎናፅፍልንና,ኢትዮጵያችንን,እንጎብኞት,,,,,,,,,,,,,,,ፋኖዬ,ያሸንፋል

  • @DhifjF-se4ei
    @DhifjF-se4ei 10 หลายเดือนก่อน

    ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን
    በትግስት እንጠብቅ የምን መቸኮል

  • @user-yg4ci6rj9i
    @user-yg4ci6rj9i 9 หลายเดือนก่อน

    ፈልጌ አጥቼዉ ነበር አሁን ሰላገኘሁት ደስ ብሎኛል

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነዉ እዉነት ነዉ ለሁሉም ጊዜ አለዉ ሀገሬ ናፈቅሺኝ ምንአባቴ ልሁን

  • @adishd12
    @adishd12 ปีที่แล้ว +6

    ማንደፍሮ ካሳን ይመስላል ድምፁ

  • @berti6784
    @berti6784 10 หลายเดือนก่อน

    እህህ😢😢😢😢 ወንድሜ ለሁሉም ጊዜ አለውው ምርጥ ስራ ❤❤❤❤

  • @youtubefitawraryyoutube6346
    @youtubefitawraryyoutube6346 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፋኖ ያሸንፋል

  • @user-mi5pu2fi8c
    @user-mi5pu2fi8c ปีที่แล้ว +1

    የኔውድ

  • @user-or1ev9ng2m
    @user-or1ev9ng2m 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ ወሎየዉ

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 3 หลายเดือนก่อน

    እደምነው ወሎ አይጠገብዋ❤❤❤😢😢

  • @henockak1
    @henockak1 10 หลายเดือนก่อน +1

    This is so beautiful men. I love it.

  • @workuteshome3722
    @workuteshome3722 3 หลายเดือนก่อน

    ቲክቶክ ላይክ😅😅😅😅

  • @mahiertube7211
    @mahiertube7211 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይዝህልጅ ድምፅ ብዙመስራትይችላል❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ZelalemChane-ku4yo
    @ZelalemChane-ku4yo 8 หลายเดือนก่อน

    gerami dimt ena gtm newu❤❤❤❤

  • @mihratuheloro3595
    @mihratuheloro3595 11 หลายเดือนก่อน +2

    very nice music with amazing voice 👍 🧩piece 🥰love for our country 🇪🇹Ethiopian

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው

  • @user-gz6sk1vq8d
    @user-gz6sk1vq8d 3 หลายเดือนก่อน

    Abet wobete selka ; Amhara new Leka
    ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @osmankamal4663
    @osmankamal4663 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤ እውነት ውድም ❤❤

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 10 หลายเดือนก่อน

    እኔም ከቲክቶክ ነው የሠማውት

  • @user-cc7ks2qo3x
    @user-cc7ks2qo3x 5 หลายเดือนก่อน

    Nice music WOW

  • @user-ic3ib6np4t
    @user-ic3ib6np4t 7 หลายเดือนก่อน

    Endiya bell

  • @zenaweWagnew
    @zenaweWagnew 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @lijfikirulf9763
    @lijfikirulf9763 9 หลายเดือนก่อน

    #አማራዬ ለሁሉም ግዜ አለው

  • @user-eq4vs3uy2q
    @user-eq4vs3uy2q 8 หลายเดือนก่อน

    Ene

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 8 หลายเดือนก่อน

    እህህህህህህ😢😢😢😢😢😍😍😍😍😍

  • @tizeta4992
    @tizeta4992 11 หลายเดือนก่อน

    ማዲ❤ በርታልኝ😢😢❤

  • @user-imuti
    @user-imuti 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ለሁሉም ጊዜ አለው በጣም ገራሚ ድንቅ ስራ ነው የማንንም ድርቶ አልጎትት ከአማራዬ ውጪ ወደ ወጪ።

  • @workiyeTsegaye-s3j
    @workiyeTsegaye-s3j หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-ks1ff6is4d
    @user-ks1ff6is4d 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-hk8hb1kc6p
    @user-hk8hb1kc6p 10 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭ሀገሬ ሰላምሽ ናፍቀኝ

  • @iamamuslimalhamdulillah606
    @iamamuslimalhamdulillah606 11 หลายเดือนก่อน +1

    😥😥😥እፍፍፍፍፍ

  • @terefegorguadit
    @terefegorguadit 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-kp4en9sh4y
    @user-kp4en9sh4y 10 หลายเดือนก่อน

    woooww coool

  • @lubnaabdulaziz7663
    @lubnaabdulaziz7663 11 หลายเดือนก่อน +1

    Woktun yetebeke mirtt zefen

  • @user-mz8ub6ok5c
    @user-mz8ub6ok5c 8 หลายเดือนก่อน

    Nic music

  • @balewTeferi
    @balewTeferi 8 วันที่ผ่านมา

    የፖሰተዉንስ ጠይቆስ

  • @hnah4891
    @hnah4891 9 หลายเดือนก่อน

    ስፈልገዉ የነበረ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @janatjanat2187
    @janatjanat2187 6 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @messihailu781
    @messihailu781 10 หลายเดือนก่อน

    በመጨረሻም አገኘሁት

  • @misganderbie9291
    @misganderbie9291 11 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ስራ በቀሽም ቪድዬ ... በሌላ video production አሰራው ፕሊስ🙏🙏🙏

  • @Abisnya104
    @Abisnya104 4 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይህ ህዝብ በምን ጥፋቱ ነው በድሮን የምጨፈጨፈው 😢

  • @user-ld2ym4wd4l
    @user-ld2ym4wd4l 11 หลายเดือนก่อน +2

    እረ ሙሉን ልቀቀው

  • @asmerettewolde3543
    @asmerettewolde3543 11 หลายเดือนก่อน +1

    🥹🥹🥹🥹💔💔💔💔ሰላም ለአማራ ህዝብ

  • @HayaatAli-jq3kv
    @HayaatAli-jq3kv 11 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰my welcome 💞king amhar🥰🥰🥰🥰

  • @user-is7xm9mz6z
    @user-is7xm9mz6z 9 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @nonlimittube
    @nonlimittube 11 หลายเดือนก่อน

    እስኪ መጀመሪያ ሀገር ደና ይሁን
    ጊዜ ሸማኒ ነው ይሰራናል አሁን::
    ........,................
    ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ሰለሞን
    እጠይቀው ነበር አግኝቸው ቢሆን::
    ...........
    ድንቅ ግጥም ድንቅ ዘፈን
    ሕ ሕ ሕ!!!!!

  • @userd42
    @userd42 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህ,ዓይነቱ,ጭዋ,የዋህ,ሕዝብ,ላይ,ነው,ይሄ,እብድ,ውሻ,የሥራ,ቤት,ልጅ,,,በድሮንና,በጀት,የሚገላቸው,መድሐኒዓለም,አብይን,የሚያጠፋው,ሀያላኖቹን,,ይዘዝበት,,አህያቸዉን,እህል,አሸክመዉ,,ሲሄዱ,,በገበያ,ወስጥ,ሲገበያዩ,ደስ,ይላል,ይሄን,ማየት,አሁን,እነዚህ,የዋህ,አማሮችውሀ,ጠማኘ,ራበኘ,መንገድ,ጠፋብኝ,ብሎ,ሰው,ቢጠይቃቸው,ቤታቸው,አስገብተው,እንጀራ,አብልተው,ጠላ,አጠጥተው,መንገዱን,ያሣያሉ,,እግዚሔብሔር,ከእናንተ,ጋር,ይሁን,ዘፈኑም,አንጀት,ይበላል,አንድ,ዓመት,ባልሞላ,ወስጥ,,የነፃነት,ፀሐይ,ኢትዮጵያ,ውስጥ,,,,,,,,,ይመጣል,ክርስቲያን,ተስፋ,አይቆርጥም,,

  • @renuwelloyewatube6055
    @renuwelloyewatube6055 10 หลายเดือนก่อน

    Ehhhhhhhh😢😢😢

  • @fathimarana473
    @fathimarana473 8 หลายเดือนก่อน

    Wddddd

  • @user-dr1uw7vc7h
    @user-dr1uw7vc7h 9 หลายเดือนก่อน

    ወተት በጨለማ ታበላሻላችሁ ቀን እዲህ ይገፋል እኔ ላሳያችሁ እሁሁሁሁ የሰዉ አገር

  • @adnaadna8590
    @adnaadna8590 8 หลายเดือนก่อน

    ደጉያገሪሰውእዋዳቺ፣ሆአለሁ

  • @eagleeye5818
    @eagleeye5818 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገረም ዘፈን ተአምረኛ ድምፅ
    የዘፋኙ ስም ማነው ግን?

    • @turinesh1020
      @turinesh1020 11 หลายเดือนก่อน

      Mandefero

  • @teddymy6759
    @teddymy6759 11 หลายเดือนก่อน

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Nesanet-le7op
    @Nesanet-le7op 3 หลายเดือนก่อน

    እኔ

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @betibeti5793
    @betibeti5793 ปีที่แล้ว

    Ketlbet

  • @hfgg5982
    @hfgg5982 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rhmaroro1330
    @rhmaroro1330 8 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👍👍👍👍💛💚❤❤❤❤❤❤❤

  • @upinpic
    @upinpic ปีที่แล้ว +1

    10q

  • @fekaduteferi5676
    @fekaduteferi5676 11 หลายเดือนก่อน

    አንዱ ፡ እኔ ፡ ነኝ😢😢😢😢

  • @gizachewderbie
    @gizachewderbie 9 หลายเดือนก่อน

    እኔ እየው መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ ማቆም አቅቶኛል !!!!