sew lemn mastewal endekebedew i don't know yhe eko betam kelal sera new 1 point mnamn terillion birr budget yezh yhen mesrat egna ke PM yementebekew endi aynet project aydelm yhe ye kentiba sera new esti asebut abay dam be meles ena hayle mariam gize be 6 amet west 64% teserto nbr be abiy gize be 6 Amet 30% new yeteseraw cement, beret, sekuar and other things ethiopia west mamret kebad honual kemechewm belay ye sew nebs eyetefa new deplomacy wedkual ena yetu ga new ye abiy sera egna yemeretnew le habtamoch mewaya endisera eko aydelm enastewel enji wegen

@@samuelbirhanu6319tadiya be altemare mehaym be gotina be zer ende arawit be micharesibet Hager hizbh gena ke enkilfu eskineka tegmamteh menore alebih mehaym segete
Any development that is not considering the economy of the country to handle this expenses is a complete fsilure. There are other priorities to revive the livelihood of the peiple. I am afraid that the country will burird through a burden of debt.
If this vision becomes reality, Addis Ababa will transform into a true "Garden of Eden," drawing in millions, perhaps even billions, of tourists each year. The city's allure could surpass the revenue generated by coffee, long considered one of Ethiopia's top exports. This would not only boost the nation's economy but also significantly improve the lives of our people. The suffering could finally end, giving way to a future filled with hope, growth, and prosperity. However, for this dream to be realized, peace in our country is essential. Let us continue to pray for stability and unity, trusting that God is in control of our nation's destiny.
በጣም ደስ የሚያሰኝ ልዩ ኘሮጀክት ነው ለአገራችን እድገት ወሳኝ ነው በርቱ እግዚአብሔር ያግዛችሁ !!!
Ethiopia on the move...it is unstoppable. Thank you Mr. Prime Minister.
ኑርልን እግዝአብሔር ካንተ ጋር ነዉ በርታ ጠንክሪ እግዚአቤሔር ካንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!! መጨረሻውን በስኬት ለማየት ያብቃን❤❤❤
ተመስገን መልካም ዜና ስላሰማኸኝ ሀገሬ መልካም ነገር ይሁንልሽ ጦረነት ይጥፋ
Your Reading Style Is Very Good To listen❤
በጣም በጣም ደስ የሚል ነው። ከካሊፎርኒያ.
የነገር ደላሎች ጣጣ አስመስለው አንሸዋረው ቢያወሩም ለበለንፁህ አዕምሮ ዜጎች ምርጥ ነው።እንዲህ ተሰፋሰጪ ዜና አሰማን።ጎበዝ ጥሩ አሰማን!!!!!❤❤
የእቲዮፒያ የመጀመሪየዉ አስገራሚ መሪዉ አንተ እኮ ነይ ፡ብዙወቹ ቡሃላ ነዉ እና የሚረዱት አየዉቁም እና ተዋቸዉ ጆሮም አትስጣቸዉ አይቶ ማየቁት ሰለሆነ፡ እነሱ የሚየስቡት ሁሌም እደ አሳማ ምግብ ነው እና በረታ ወንድሜ።።።።።
God bless Ethiopia 🇪🇹🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
እጅግ በጣም እናደንቃለን ,የህዝብ ሰላም ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሶ የመስራት ጉዳይ ከምንም በላይ ፈጣን መልስ ይጠይቃል ሰሚ መንግስት ካለን
thanks for information
ግንባታው የሚበረታታ ቢሆንም ከግንባታው በፊት ግን ሰው በሰላም ወጥቶ በሰላም የሚገባበት ሰላም ቢስተካከል መልካም ነበር
በትክክል
Interesting! Merkato needs reform no doubt! With peace there is miracle!
ድንቅ ነው ብልፅግና እንሰራለን ካሉ እንድሚሰሩ አሳይተዋል እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን:: ጨርቆስ ስፈርን ደግሞ የሚቀጥለው እንዲሆን እመኛለሁ
sew lemn mastewal endekebedew i don't know yhe eko betam kelal sera new 1 point mnamn terillion birr budget yezh yhen mesrat egna ke PM yementebekew endi aynet project aydelm yhe ye kentiba sera new esti asebut abay dam be meles ena hayle mariam gize be 6 amet west 64% teserto nbr be abiy gize be 6 Amet 30% new yeteseraw cement, beret, sekuar and other things ethiopia west mamret kebad honual kemechewm belay ye sew nebs eyetefa new deplomacy wedkual ena yetu ga new ye abiy sera egna yemeretnew le habtamoch mewaya endisera eko aydelm enastewel enji wegen
ፕሮጀክቶች በአዲስ አበባ ብቻ አይደለም በክልሎችም ተደርጓል ማሳያ ጎርጎራ።፣ጨበራ ጬርጩራ ትልቁ ህዳሴ ግድብ ወንጪ ወዘተ።....ለምን ሰላም ባለበት ከዚህ ተምረው ሌሎች አይሰሩም
Yemigermew esu new
ታዲያ ብልፅግና ና በመደመር እሳቤ የተጥለቀለቀው ሥም ይህን ስርቶ ካላሳየው ሕዝቡ ምን ስራሁ ብሎ ምረጡኝ ይላል ከሁለት ዐመት በኃላ????
ልማቱ ከአገሪቱ እድገት ጋር ቢጏዝ መልካም ነው ህግ መንግሥቱ ደግሞ ቢሻሻል የበለጠ ያምራል God bless Ethiopia
እኔ ልማት የምለው ሀገርን ከልመናና ከተመፅዋችነት ማዳን ነው?
የት አካባቢ ነው የሚገነባዉ?
gottera
Merkato should stay like it is !!! if you change it to big buildings the market is gone be boring place like any other western city markets!👣👣👣
ስንት ትውልድ በረሃብ አለንጋ በሚረግፍባት ሀገር ግንብ መገንባት ምን ሊፈይድ ይሆን?
በአፍላው እድሜ ወደ ስልጣን ያመጣው ብዙ ሥራዎች ሠርቶ እንዲያስረክበን ነው።❤
ትክክል
sew lemn mastewal endekebedew i don't know yhe eko betam kelal sera new 1 point mnamn terillion birr budget yezh yhen mesrat egna ke PM yementebekew endi aynet project aydelm yhe ye kentiba sera new esti asebut abay dam be meles ena hayle mariam gize be 6 amet west 64% teserto nbr be abiy gize be 6 Amet 30% new yeteseraw cement, beret, sekuar and other things ethiopia west mamret kebad honual kemechewm belay ye sew nebs eyetefa new deplomacy wedkual ena yetu ga new ye abiy sera egna yemeretnew le habtamoch mewaya endisera eko aydelm enastewel enji wegen
@@rahelamare9877betam betikikil
@@samuelbirhanu6319tadiya be altemare mehaym be gotina be zer ende arawit be micharesibet Hager hizbh gena ke enkilfu eskineka tegmamteh menore alebih mehaym segete
N@@samuelbirhanu6319mehaym
🎉🎉🎉
የምትበላት የላት የምትከናነበው አማራት። ተብድረህ ህንጻ መገንባት አስቲ ለህዝብ የሚፈይደው ይሄ ነው ብሎ የሚል አለ። ኒዎርክን ብትመስል ለድሃው ምንም አይፈይድም።
የቀን ሰራተኞች በልተው ያድራሉ በደንብ እንስማው መጀመሪያ
@@rahelamare9877lelawese hezebe?
Dehaw mesrat new yakebet
በትክክል ይሄ ጩጬ ዲጂታል ካድሬ ነው ምን ያውቃል ብለህ ነው
ጨለማ ...ባሬላ ተሸከም
እኔ መርካቶን ሳውቀው ስራ ፈጣሪ አእምሮ ያለው፡ ጠንካራ ሰራተኛ የሚገኝበት፡ ሁሉም ተሯሩጦ ሰርቶ አግኝቶ የሚያድርበት የስራ ቦታ እንደሆነ ነው።
Any development that is not considering the economy of the country to handle this expenses is a complete fsilure.
There are other priorities to revive the livelihood of the peiple. I am afraid that the country will burird through a burden of debt.
If this vision becomes reality, Addis Ababa will transform into a true "Garden of Eden," drawing in millions, perhaps even billions, of tourists each year. The city's allure could surpass the revenue generated by coffee, long considered one of Ethiopia's top exports. This would not only boost the nation's economy but also significantly improve the lives of our people. The suffering could finally end, giving way to a future filled with hope, growth, and prosperity. However, for this dream to be realized, peace in our country is essential. Let us continue to pray for stability and unity, trusting that God is in control of our nation's destiny.
የሞጋሳ ስርአት የመሬት ዘረፋ ነው። ሀቀኛ ከሆኑ የንብረቱ ዋጋ በገበያ ተተምኖ መከፈል ነበረበት።
ወንድም ማፍታ ጥሩ አስቸያየት ብትሰጥም ሆዳቸውን ስለሚያስቡ ነው የምትለው ለመኖር መብላት እነዳለ ታውቃለህ የንተ ከርስ ከሞላ ሌላው የጠገበ ነው የሚመስል ጭንቅላትህም ይስራ እስቲ ያገሩን መሻሻል የሚጠላ የለም
mindenew Addis tomorrow. min ale tomorrow yemilew English word beker? Yega kunkua aydelem
ልማትብቻ ሳይሆን የኑሮ ውድነት ይረጋጋልን ደሀው በራብ እያለቀ ልማት ማለት እልገባኝም።
ቀስ ብሎ ይገባናል አባዬ
መች መረካቶ ቸገረን እምንበላውና የምንኖርበት ነው የቸገረን አሁን መርካቶን ለማጥፋት ነው ብረት አቁሞ ኮንደሚኒየም የሚሰጥ እምንኖረው እኮ እየተሳቀቅን ነው እኔ የሚገርመኝ ለምን ወለጋን የተጀመሩ የስኳር ፕሮጀክቶችን አየጠናቅቅም አባይንስ ቢሆን ያልቸገረንን ታወራለህ
የት ቦታ እንደሆነ ብትጠቅስ?
የዓመታዊ የሐገሪቱ በጀት በትልልቅ ፕሮጀክቶች ላይ እየዋለ ይመስላል🤔ግንነዳጅ በሊትር ስንት ይሆን🤔🤔🤔
ሞኝ የዛሬውን ፣ብልህ የነገዉን ያስባል።
አንተ የቱ ነህ?
አንተ ደግሞ የዛሬ ሰው ጠፋህ እንዴ!
@@alemudesta5793 ነገ ይብሳል እንጂ አይሻልም😆😆😆
#addisababa #Ethiopia #habesha #injera #addis #ebstv
Betam des ylal lewx yasfelgenal mengstachin edmena tena yestek bezawm set yemidefrut yemizerfut be atakalay hagerachinin yemyashebrut yemayadagim kitat kitaln abso ye setoch mebt endimeber lisera ygebal melkam ye biltsgna gize 🙏🏾
ምን እንደምታወራ አይገባኝመ
ብዙዎች ብር ከሀገር ያሽሻሉ ከሀይለስላሴ ጀምሮ ይሄ ደሞ እየለመነ ሀገሩን ያንፃል ባለሀገር ብዬዋለው ሚኒልክ ይዞት የሮጠውን ዱላ የተቀበለ ጀግናሁሉም እንዲ እየሰራ ቢያልፍ እንደሚኒልክ የት እንደርስ ነበር
Min yadergal sewu barehab yemote
የአዲስ ኦሮሞ የኢኮኖሚ ዞን
እሰይ ምናባክ ይጠበስ! ኦሮሞ ሀገሩን ነው የሰራው! ወዳንተ አልመጣም። ለ100 ዓመታት በአርና ሽንት ያገማኅውን ሃገር ነው እያጸዳ ያለው! ምናባክ ትሆን? እርርር በል!!! ዘረኛ! ልጋጋም ጽንፈኛ!
እስኪ በጨዋነት ልጠይቅህ ደሀ መኖር የሚችልበት ሀገር እና ከተማ ነው አሁን ያለው?
@@GezahegnZeynu ለምን አይኖርም ? ደሃ ዜጋ አይደለ እንዴ? አሁን በኮሪደር ልማት ... ከመኪና መንገድ በተጨማሪ የእግረኛም የባይስክል ጋላቢም መንገዶች ጸዳ ተደርገው ይሰሩ ማለትኮ ... ለውበት ብቻ ታስቦ ሳይሆን አካታችነትንም ጭምር ታሳቢ በማድረግ እኮ ነው። አቅም ያለው በመኪና፣ ያሌለው በባይስክል፣ ካልሆነም በእግር ይጓዝ! ለሁሉም መንገድ ይገንባ ፣ ለሁሉም መንገድ ይኑር፤ በተጨማሪም ሁሉም ጥራቱን የጠበቀ እንዲሆን እኩል ሃብት ማፍሰስ ያስፈልጋል ማለት እኮ አካታችነት ነው። ለሃብታም መኪና መንገድ እንደታሰበ ሁሉ ለድሃውም የእግር መንገድ ማሰብ ማለት ነው።
🎉🎉🎉🎉
ወዳጄ እንኳን መርካቶን አልነካህብን ኑርልን መርካቶን ስላልነካህ በቃ መረጥኩህ
መስከረም ይናዳል ባክህ ። የት ነው የምትኖረው ከመረጃ ውጪ ነህ
1kg onion 80 birr new abate oil 1200 5litre
"የአዲስ ቱመሮ" የሚል ስያመ መለወጥ አለበት።
የአዲስ ኦሮሞ የኢኮኖሚ ዞን ነዉ ሚባለዉ
ህዝብን ለድህነትና ስጋት ላይ የጣለ ነው ማድያት የሚያለብስ ርሐብ የሚፈጥር። ልማት ግን አይጣላም።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍
የካድሬ ነገር ቁጥር እንኳን አትለይም : አጨብጫቢ
አገሪቱ እየፈረሰች ፣ ህዝቡ እየተፈናቀለ ፣ ህዝቡ በጦርነት እየተቆላ ፣ ህዝቡ በኑሮ ውድነት እየታመሰ እና እርስበርስ እየተባላ ለማን ነው ይሄ ሚገነባው ? ሀገር ማለት አዲስአበባ ብቻ ነች እንዴ ? ኧረ ኢትዮጵያዊያን እንንቃ ተው ??? 😏👹
አዲሳባን ዲሞግራፊ የመቀየር ሴራ እናቀዋለን ለገሀርን አንረሳም
ወሬ መርካቶ ይተካል ይላል አዲሱ ፎቅ ክምር ሽንኩርት ቲማቲም ይቸረቸርበታል ደሀ ዞር የማይልበት ነው ለጊዜያዊ ጥቅማቹ ብላቹ የተሳሳተ ኢንፎርሜሽን ለህዝቡ አታስተላልፉም
የት ነው የሚሰራው?
Gottera
ሐሣባቹ፡ ጥሩ፡ ነቻው፣ ግን፡ የተገፋ፡ የሚፈናቀል፡ በዘር፡ ተመረጦ፡ የሚገደል፡ ዓለ፡
የተገፋ፡ የተቆጣ፡ ህዝብ፡ በዝቷል
..... ይህን፡ሑሉ፡ ጦርነት፡ ያቆመዋል
የምትለብሠው፡ የላት፡ የምትለብሠው፡ ዓማራት
የማይረባ ና እርባና የለሽ ።
ጠ/ሚ/ሩ ከንቲባ ሆኑዴ?
😢😢😢😢 የመርካቶ ነጋዴዎች ጉዳችሁ ፈላ፣በቃ ሿሿ ተሰራችሁ😢
Correction :: $700 million dollars
ከዚህ ስራ ጀርባ ያለውን ተንካልና ስውን መውጫ መግቢያ ማሳጣት ህዝብን ችግር ላይ ጥሎ ግባታ😢😢😢😢
Be Optimistic brother, pessimistic thinking is killer
you are write ሁሌ መጥፎ ነገረ ማሰብ የጤንነት አይደለም
Fasam
መርካቶ ቃሉ ኢትዮጵኛ አደለም። መጋላ ቢባል ዕመርጣለሑ። ምናለ ከየገሣ ቋንቋወች ተኪ ቃል ቢመረጥ።
Yet akababi nw yemigenebaw?
መጀመሪያ በስላሴ አምሳል የተፈጠረ ሰው ይከበር አንድነት, ሠላም, ፍቅር ካለ ሌላው ልማት ከዚ ቀጥሎ ይቀጥላል ያስፈልጋል ሰው ግራ ገብቶት ብቻውን እያወራ የከማው ማማር ለሱ ምኑም አይደለ መጀመሪያ
ዜጋን, ማክበር የዜጋን ችግር በተቻለ መጠን ለመቅረፍ መስራት
Ante yaltegemerewene hulu awerahew tekededk aydel?
Obbo Abiyi Rakoo Gudaara Otoo Jiirtu hojii boonsa dubatii hindebiine hojecha hojiisiisa jiirta Kun dandeetii rabii umamaan siikeneefii degarsa Rabiitiin Wan ta,ef siitii boonsa jiirta kan hafuu hafee Hara baatuufii Gaara Boosoona dhabee Quulaa Magaala baatu marsee duwaa tauu kana dorgoomii konkoolatafii biiskiileeta dorgomsiisu fii gara Gudaara konkoolatadhaan bashananu otoo nuu hojeetameen jeedha. a
የአአ ህዝብ ቅይጥ ነዉ :; ዲሞግራፊ የሚያሰኘዉ ምን ለይ ነዉ?
የኢትዮጵያ ህዝብ የገብያ ቦታ ቸግሮታል እንዴ ? ወገን የምስራች የሚባልባቸውን ጉዳዮችን እየለየን እንጂ
ምንአለ ግን ቤት እደምትገነባ ለህዝብስ ሰላም ብትገነባ ከምንም የሚበልጥ ህዝብ ነበር
Selam kebet ena yegl flagot new
አንተ ደነዝ !የት ጋ ነው ሚሰራው?!
We don't gf ,garbage news.
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂