ለሰው ብለሽ ልትሞች ነው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 373

  • @bezayhutadese6828
    @bezayhutadese6828 3 วันที่ผ่านมา +48

    የኔ እናት አታልቅሽ መልካም ስው ፈተና ይበዛዋል😢😢😢

    • @SarahZinash-to6bp
      @SarahZinash-to6bp 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @rahmahmoh3796
    @rahmahmoh3796 3 วันที่ผ่านมา +23

    አይዞሽ አታልቅሽ የጓደኝነት ጥግ አሳይተሻል

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 3 วันที่ผ่านมา +15

    አታልቅሽ አዩ የሰው ነገር አትመኝ ብዜ ምርጥ ሰው ነው እረፊ በቃ በቃ ትዳርሽን አርፈሽ ያዥ በርግጥ ወይኑ ታሳዝናለች የኔ ከርታታ😢😢

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 วันที่ผ่านมา +5

    ቡዜ ትክክል ነው ባልሽን ስሚው ትቅርብሽ ህይወትሽን ኑሪ ህይወቷን ትኑር ቡዜ ግን ምርጥ ሰው ነው ጌታን ትእግስቱ እሷ ህፃን ልጅ ናት እንዴ ትልቅ ሴት አይደለች ድራማም ከሆነ ንገሩን አታስጨንቁን

  • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
    @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 3 วันที่ผ่านมา +31

    ባልሽ እዉነቱን ነዉ የሠዉ ነገር ገና አልገባሽም እኔም እነዳቺ ነበርኩ በየዋህ እነቴ በመተት በመድሀኒት ሁሉ ተብትበዉኛል እሄ ሁሉ መልካምነቴ ግን በፈጣሪ እጅ ላይ ነዉ ያለሁት ሁሉም የኔነዉ ብዬ ማመኔ ንቂ አትጃጃይ

    • @abebaalemu9289
      @abebaalemu9289 3 วันที่ผ่านมา

      እህቴ ተጸበሊ ዘወትር የአምልኮት ስግደት ስገጅ ገጠመኝ አዳምጭ በመምህር ተስፋ አበራ አለ እውነተኛ ነው እግዚአብሔር ይማርሽ የዘሩትን ያጭዳሉ

    • @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
      @መስከረምመስከረም-ዘ4ወ 3 วันที่ผ่านมา

      @abebaalemu9289 እሺ የእናቴ ልጅ እኔማ ጠዋት ማታ እየተጋዉ ነዉ ከነበርኩበት ትንሽ ተሽሎኛል ያዉ ሲነሳበት እንጂ እሺ ዉዴ

    • @abebaalemu9289
      @abebaalemu9289 3 วันที่ผ่านมา

      @@መስከረምመስከረም-ዘ4ወ እማ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው እቤት ውስጥ ሁነሽ እውነት የጸሎት ቦታ እቤት ውስጥ አዘጋጅ አርጋኖን አድርሽበት እንደገና ሰይፈ ስላሴን ከዘወትሩ የለቱን እና ሰይፈ መለኮት አድርሽበት እና ድርሳነ ሚካኤል በመቁጠሪያ እየቀጠቀሽ መቁጠሪያ ገዝተሽ አስባርኪ ከዛ ለውጡን ታያለሽ የሚያድሱት ከሆነ ወደ እራሳቸው ነው የሚመለስባቸው እንቢ ካሉ ግን ይቅር በላቸው እያልሽ ጸልይ ለምን ክርስቶስ እንዛ እየሆነ አያቁም እና ይቅር በላቸው ነው ያለው እንቢ ካሉ ግን እመቤቴ ትመልስባቸው እና ታስተምራቸዋለች ግዴለሽም ያልኩሽን አድርጊ

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 3 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ጸሎት እንዳ ተቓርጥ አደራ መቁጠርያ እና ስግደት ስገዲ አደራ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 วันที่ผ่านมา

      ሳህ

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 วันที่ผ่านมา +1

    ሀዩ ትመልካች ብር ናት ድራማ ነው ቢለም ትክክል ናቸው ምክንያቱም ትጣልትናል ትላልች ባሎ እናት ጋ ሲመጣ ቢዲዪ እየቅርፃ ብእራሱ ቻናልና በእናት ቻናል ትልቃላቹህ ያ ማልት ልትመልካች ድራማ ነው ለማልት ብቂ ምክንያት አላ ማልት ነው ክማልቅስ የሆነውን ብትክክል ማስርዳት ነው እንጅ አታልቅሽ እንዲት ቤቶን የክዳትን ስው ክቤቶ ላይ ሊላ ሴት ይዙ ጥብቆት ኢቲዪብ ክፍታ ፓስውርዱን ብስጠው አይድል እየቅርፅ ብየጌዜው እሚልቅው ስልዚህ ማምን ይከብዳል ልማንኛውም አታልቅሽ ልጅሽን አሳድጊ

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 3 วันที่ผ่านมา +6

    አዩ በርግጥ ደግነሸን እግዚአብሔር ይመዘግብልሻል አይዞሸ እሱ አያሰታዉቅም አሰመትቶባት ይሆናል ግን የሰዉሚሰት ማሰቀመት ከባድነዉ እሷም ይሉታ ማወቅ አለባት እዩ ደሞ ግድል እምትይዉ ምናይነት ምክር ነዉ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 3 วันที่ผ่านมา +3

    ብዜ ማርያምን መልካም ሰው ነው በጣም ነው የሚረዳት❤❤❤❤ብዜ እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ሰው❤❤❤ልቦናህን አይቀይረው❤❤❤

  • @mawadameuda170
    @mawadameuda170 3 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ መልካም ሰው

  • @rgfghg794
    @rgfghg794 3 วันที่ผ่านมา +6

    አይዞሺአዩ አታል ቅሺ ለማን ደሥይበ ለዉ ብለሺ ነዉ የምታ ለቅሺዉ ጥላትሺ ያልቅሥ

  • @kijikijidejen6538
    @kijikijidejen6538 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሀዩዬ አታልቅሺ ሰው የመሰለውን ይናገር አቺ ግን እራስሺን ጠብቁ ባልሺ ትክክል ነው የሚልሺን ስሚ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekde.2126
    @Mekde.2126 3 วันที่ผ่านมา +5

    አይዞሽ እህቴ በጣም ነው ነገሩ የሚያሳዝነው ትዳራችሁን ተበጠበጠ ምን አይነት ሰይጣን ነው ቤታቹሁን እግዛብሔር ያደስላችሁ

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes2766 3 วันที่ผ่านมา +1

    አዩየ የዋህነትሽ ነዉ የሚጎዳሽ ምንም ብታደርጊ ጦስእጅ ምስጋና የለሽም ሁሉንም ተይ እና ትዳርሽን ምሪ የባልሽን ምክር ስሚ ባልሽ እውነቱን ነዉ ይብቃ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 3 วันที่ผ่านมา +3

    ብዜ ትክክል ነው እናቴ ደሞ እሱን አድነገር አድርጎ ቢታሰርስ😢❤

  • @WasKan-hw8sb
    @WasKan-hw8sb 3 วันที่ผ่านมา +3

    አታልቅሸ አዩ ለሰዎ አችጨነቃ በጎነት ለራሰ ነወ አብሸሪ. በጣም አሳሳንሸኝ

  • @asterhaile8372
    @asterhaile8372 3 วันที่ผ่านมา +1

    ባለቤትሽ እግዛብሄር የባረከው የእግዛብሄር ትእግስት የስፈነበት ባል አለሽ አስቢለት ጭራሽ ትዳርሽን እንደረሳሽ ነው የሚስማን ልቡን አታሳዝኚው እባክሽን እህቴ ❤

  • @Hany-b2t
    @Hany-b2t 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ናት አታልቅሽ ውስጥሽን እግዚያብሔር !!!!!! ያቀዋል !!!!!

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s 3 วันที่ผ่านมา +6

    እዩ እባክሺ ለራስሺ ኑሬ ልጃችሁን እሳድጉ እንደቡዜ ትግስተኛ ባል የለም እሱ ተስፍ ቆርጥዋል

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 3 วันที่ผ่านมา +3

    ሀዩ ባልሽምርጥ ባል ነዉ ጀግና የተማረ ጀግናነዉ በህግ አሢዙት ሠዉየዉን እሽ

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ አዩዬ አታልቅሽ አንቺ ጥሩ ስው ነሽ ደግነት የፈጣሪ ስጦታ ነው ለሁሉም አይስጥም❤❤❤❤

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 3 วันที่ผ่านมา +3

    አንድ ነገር ልንገርሽ እሷ መወሰን ካአቃታት ለህግ አሳልፋ መስጠት ካአቃታት ለዘመዶቿና ለአክስቷ በአደባባይ መልዕክት አስተላልፊ እና ከቤትሽ በሰላም ተውጣ ዘመዶቿ ይጠብቋት ግዴታቼው ነው። አለቀ!! ወይ ደግሞ አረብ ሃገር ትሂድና ትስራ አንቺ ትዳርሽን ጠብቂ!! ደግሞ አታልቅሺ።

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ 3 วันที่ผ่านมา +3

    አዮ አይዞሸ ያልፍል አዮ❤❤❤

  • @MekedsMekeds-s1x
    @MekedsMekeds-s1x 3 วันที่ผ่านมา +2

    አዩ አይዞቪ አሁን ሁሉም የራሱ ጉዳይ አንች የራሰቪን ህይወት ምሪ ከሰው ህይወት ውጨ ባልሺንሰሚው አይዞቪ ያልፋል ሰው አትመኛ😢😢😢

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 3 วันที่ผ่านมา +2

    አታልቅሺ ከዚውስ እጅሽን አውጪ አዩቲ አቺ ልጅሽን አሳድጊ እዚህውስጥ አንድነገር ቢፈጠር አቺነው ሰው የሚፈርደው አቺ ደግነትሽ እየጎዳሽነው እደድሮሽ ከልጅሽና ከባልሽጋር ብቻ ስራሽንስሬ ይቱብሽን ላአረግሽውነገር እግዚአብሔር ውለታሽን ይክፈልሽ እሺ ውዴ ባአለቤትሽንም አታስከፌው ❤❤❤❤❤

  • @raheleayele6687
    @raheleayele6687 2 วันที่ผ่านมา

    ayizosh ayuye atalkish❤❤❤❤❤

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 2 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ አዩ ልጅቷ ገዳም ገብታ ሱባኤ ትያዝ ፀበል ትጠመቅ ትፀልይ እግዚአብሔር ችግራችሑን ይፍታላችሑ😢😢😢

  • @BisuneshDubai
    @BisuneshDubai 3 วันที่ผ่านมา +1

    አዩ መልካምነትሽን ጌታ ይከፍልሻል አሁን ግን ወስኚ የቻልሽውን አድርገሻል።አታልቅሽን

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 2 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድእህት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ውለታሽን ይከፍልሻል እህት አለም

  • @GenetWende
    @GenetWende 3 วันที่ผ่านมา +1

    አዩዬ እኔ በጣም ነው የምወድሽ ግን የደግነትሽ የመልካምነትሽ ጥግ ያናድደኛል በአንድ ወርቅ በሆነችው ልጅሽ ይዤሻለሁ ለልጅሽ ለባልሽ ለእናትሽ ስትይ በሰላም ኑሪ ከእብድ ጋር አትበጂ ትዳርሽን አክብሪ ለራስሽ ህይወት ኑሪ አይባልም አዩ ጦሰኛ ወይኗ ናት ከህወታችሁ አስወጧት የራሷ ጉዳይ ባጎረሽ እጅሽን ትነክስሻለች

  • @sisaygeorgis9013
    @sisaygeorgis9013 2 วันที่ผ่านมา

    እዩ እንደዚህ አታልቅሽ ከቤትሽ ከልብሽ ውስጥ ሁሉንም አውጫቸው ልጅሽን በሰላም ሆነሽ አሳድጊያት መልካም ብታደርጊለት ከሰው መልካምን ነገር አትጠብቂ ሁሉንም ነገር ትተሽ አርፈሽ ተቀመጪ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 3 วันที่ผ่านมา +1

    አዩ ,አታልቅሸ አቺየምቸወን ,አረገሻል ❤❤
    ጠሩሰዉ አጀአማደአፈሸነወ
    የገነተም ,ሕጰኑተመልሶላታል ,አካንደሰአለሸ
    ልፈትሸከቱአልቀረም❤❤

  • @natsanatgetukebede3471
    @natsanatgetukebede3471 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ እናት ማልቀሥ መፍቴ አይደለም

  • @birlenbirlen8257
    @birlenbirlen8257 3 วันที่ผ่านมา +4

    በትክክል❤

  • @EmuHamzah
    @EmuHamzah 3 วันที่ผ่านมา +1

    አዩ የኔው መልካም ሰው ፈተና ይበዛበታል አብሺሪ ከአሁን ብኋላ ለትዳርሺ ለቤትሺ ኑሪ አታልቅሺ

  • @Rakb553
    @Rakb553 2 วันที่ผ่านมา

    አዩዩዩ ለምን ታለቅሻለሽ ወስኚ በቃ በሒወት ቀልድ የለም እህቴ እናም ባለቤትሽ ጥሩ ሰው ነው በእውነት ሌላ ቢሆን ይሔን ያክል አይታገስም እሷም የራሷን ሒወት ትወስን በቃ እኛም ደከመን የምር ስንት ችግር አለብን የሆነ ጉቶ ደሞ ዋጋውን መስጠት ነበር ምነው ኤጭጭ ተጨነቁ እኮ እነሱም ወይኑኑኑ መወሰን አለባት🤔😳!!!!!!!!

  • @ZuriHamad
    @ZuriHamad 3 วันที่ผ่านมา +1

    እራስሽን ኑሪ ሀዬ ትዳርሽን ልጃችሁን አሳድጉ በቃ ከአሁን ብሀላ ይበቃሻል እስካሁን ብዙ ዋጋከፍለሻል አይዞሽ እህቴአታልቅሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @RabihCall-e3m
    @RabihCall-e3m 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ayizoshi ayuu yalifalii ishii ❤❤❤🎉🎉

  • @MimiDemeke
    @MimiDemeke 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سندسكيب
    @سندسكيب 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤አይዞሺ አዩ እሷወደገዳም እሱወደማያውቀውትሂድ ለሷለቤቱ ጠበቃይቀጠርላት የመዳም ቅመሙቺ እንተባበርና ጠበቃይቀጠርላት እሱን ግን እግሩን ሰብሮመጣልነው

  • @madinamadin3541
    @madinamadin3541 3 วันที่ผ่านมา +2

    ታዲያ እናተ ምን ታደረጉ የራሣችሁን ኑሩ ልጂቱን ከልባችሁ አሰወጣት

  • @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
    @NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ መልካም አይዞሽ የኔዉድ አታልቅሽ❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh 3 วันที่ผ่านมา +5

    እኔም አርፈሽ ትዳርሽን ቤትሽን ምሪ ልልሽ ፈልጌ በውስጥ አላገኘሁሽም መልካም ባል ስላለሽ እንጅ ለራስሽ ጊዜ የለሽም እኮ እህቴ 😢

  • @YakMms
    @YakMms 2 วันที่ผ่านมา

    አዩ የኔ ዳርባባ አይዞሽ ተመልካች እባካቹ ዝም ብላቹ በሰዉ ላይ አፍ አትክፈቱ😢

  • @HanaTesfaye-lm5dd
    @HanaTesfaye-lm5dd 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ayu telate keruke aymetame serashne atakume fetare yemewedwene yefetnale tegeste arge ayekfashe eheta selote argo ayzoshe😂😂😂😂😂😂ayzosh the same

  • @היוטקסה
    @היוטקסה 2 วันที่ผ่านมา

    አዩ አንች ለሰዉ ነው የምታለቅሽ እንባ እንድሁ አይለቀስም ልጅሽ ባልሽን ደና ያርግልሽ ሰላም በቤትሽ ዉስጥ ላለዉ እንጅ ለዉጩ አትጨነቂ ሲቀጥል ቤትሽን ለምን አሳዩት አዩዬ አይዞሽ እግዚአብሔር አለሽ ስለሰዉ አትጨነቂ የእኔ እርህሩህ ባልሽ ጥሩ አስታዋይ ነው አትፍረጅበት የእኔ እህትዬ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoovyLoovy
    @LoovyLoovy 3 วันที่ผ่านมา +2

    Atti maali kan ofiiraa hin bassine Adaadani ishi maalifii ofiraa baasite jirenya kee siifi hin caaliuu

  • @kebuK-oy2ls
    @kebuK-oy2ls 3 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ አዩ አታልቅሺ

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w 3 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @seadhussen507
    @seadhussen507 3 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞሽ አላህ ይገላግልሽ ውዴ

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 2 วันที่ผ่านมา

    ሀዩየ ኧረ ማማየ አታልቅሺ ባልሺ የሚልሺን ስሚ በቃ የራሷ ጉዳይ በሰው ሂወት አትግቢ የኔ ማር አታልቅሺ

  • @sanaytu-um2di
    @sanaytu-um2di 2 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ አቺኮ በጣም የዋህ ስለሆንሽነውኮ አይዞሽ በቃ እሷከፈለገች ትወስን የራስሽን ኑሮኑሩ ብቃ ምታው አትበይ ይሕስተት ነው

  • @klm9872
    @klm9872 2 วันที่ผ่านมา

    Effffff Ayzoshe Fatari Ala❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @אטגןטדסה
    @אטגןטדסה 3 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል፣ሰውየው፣በጣም፣ያሰለል

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ይህ ሰው እውነት አለው ወይንም ለምንአክስትዋጋ አትሆንም እናንተ ልጅን አነገሳችሁት ፓሊስ የማታሲዙት የሆነ የፈራችሁት ነገር አለ ይህ የእናንተና የወይኑ ችግር ነው ሰው ይህንን ባክል ሲጠግብ ዝም ማለት የለባችሁም ባልሽ እውነቱን ነው

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ አዩዬ አታልቅሽ በቃ ይበቃሻል ለወይኗ ይሄን ያክል መስዋት ከፍለሻል ምክንያቱም ባሏ በጣም መጥፎ ነው ውሳኔዋን ትወስንና ወደ ትዳሯ ትመለስ ወይም ወደ ቤተሰብ ትሂድ ተከራይታ የራሷን ህይወት ትኑር በቃ ይሄንን ያክል አንቺ መጨነቅ የለበሽም

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy 2 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 2 วันที่ผ่านมา

    አይዞ አዩ የኔ ማልከም❤❤ያልፋል

  • @RabyMamo
    @RabyMamo 2 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ አቺ ንፁህ ልብ ነዉ ያለሽ እዴኒ እባ ይቅድምሻል

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢❤❤❤አዩዬ የኔ ውድ አይዞሽ😢😢😢❤❤❤

  • @branishmesfin8217
    @branishmesfin8217 2 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 3 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አዩዬ ሁሉም ያልፈል😢

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 2 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ አዩ ውዴ ፈጣሪ ያበርታችሁ ወይኔ ተሠቃየሽ የኔናት

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 วันที่ผ่านมา

    እህቴ አታልቅሽ የኔ እናት የዋህ ነሽ አንች ለወሬኛ ቦታ አትስጭ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 3 วันที่ผ่านมา

    አይዞሸ አታልቅሸ ለልጅሸ ኑሪ 🙏🙏🙏ይሄን ግን ከካሜራ ዉጭ እሸት አርጎ መሰበር ነዉ ባልሸ እዉነት ነዉ የሚለዉ

  • @mrsha8808
    @mrsha8808 2 วันที่ผ่านมา

    😮😮😮😮😮hoomaa miiti obaasa amaa xuumuratanitii

  • @masaratorchisa6889
    @masaratorchisa6889 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @אזאנאואלנה
    @אזאנאואלנה 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 วันที่ผ่านมา

    እዩ ለምንድን ነው እንደመሳቅ የምታለቅሽው ሁሉን ኮመንት አንብበሻል አንዳንድ ያሉትን እየሰማሽ ማልቀስ ባልሽን አታዩወም ጎበዝ ጠንካሬ❤

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 วันที่ผ่านมา

    Ayu Lemendeneu Buzan yehenen Seweya metau yemeteyeu?????? Endetaser new????

  • @RrRr-u3f
    @RrRr-u3f 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mench-w3t
    @Mench-w3t 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 3 วันที่ผ่านมา +1

    አዩ አታልቅሺ ወይን ትልቅ ልጅ እኮ ነት መሰብ አለበት ሼም ነዉ መምረጥ አለበት ከአቻ ወይ ከበሏ ባለቤትሽ ባልሆነ ነገር እንድገባ አትገፈፊ ነጋ መከራ ለራስሽ ነው

  • @MakDas-q6h
    @MakDas-q6h 2 วันที่ผ่านมา

    እፍፍ የኔ ሆደባሽ አታልቅ አዩ ውዴ😢

  • @fasikaderese5246
    @fasikaderese5246 3 วันที่ผ่านมา

    አዩ አታልቅሺ ❤

  • @rghghhj5061
    @rghghhj5061 3 วันที่ผ่านมา +2

    አስወጭ ተሄወትሽ በትዳርሽ ላይ ዲራማ እየሰራች ነዉ አለች አታልቅሽ እህቴ በሽታ ነች ለትዳርሽ የኔ ዉድ አታልቅሽ ትታመሚለሽ ❤❤❤❤❤

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 วันที่ผ่านมา

    ወደኛ አወቅሺ አዩ እኛም ወደን አደል ስትግዜአችሑ ከተጀመር ዛሬምመጣ ነገም ሔደ መፍተሔ ስናጣበት ምንም አማራጭ የለን ስለዚሕ ለባልሺና ለልጂሺ ኑሪ

  • @DenkeneshAbebe-e1z
    @DenkeneshAbebe-e1z 2 วันที่ผ่านมา

    አይዘሸ አዩዩ አታልቅሸልጀቱታዛዝናለቸ

  • @tigistamaru4037
    @tigistamaru4037 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ayu

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ayyizoosh Ayuyee gizee Dhufee Folisi wamii maler Ayuu Akka hin basne Mucayoo watokko yoo of gotee Bodaa wan hin tanera gecha namni garii hojetu wan wara Argataa😢😢😢

  • @WassimSemaan-wp7hg
    @WassimSemaan-wp7hg 3 วันที่ผ่านมา

    አይ ዞሽ የኔ እናት ❤❤❤❤

  • @adanechbalcha6053
    @adanechbalcha6053 2 วันที่ผ่านมา

    አዬዩ አታልቅሺ ለምን አታሳስርውም

  • @ማሚሚሚሚ
    @ማሚሚሚሚ 3 วันที่ผ่านมา

    💔💔💔💔😭😭😭😢😢

  • @ChT-t8p
    @ChT-t8p 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍

  • @በእምኒራያ
    @በእምኒራያ 2 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢የኔውድ

  • @asterhaile8372
    @asterhaile8372 3 วันที่ผ่านมา

    አዩ እኛ ገብቶናል ጥሩ ሴት መሆንሽን ነገር ግን አንችም ብዙ ጥፋት አለብሽ እሱም ምንድነው አንድ ሴት ልጅ አንድ ግዜ ካገባች መጀመርያ ትዳርዋን ቅድምያ መስጠት ይገባታል በተረፈ ግዜሽ ድግሞ ለሌላ መሆን ይቻላል የአንቺ ደግሞ በዛ ቤትሽን ረስተሽ እንዴት የሌላውን ማሳመር ይቻላል ቤትሽን ልጅሽን ትዳርሽን ማክበር ይኖርብሻል አሁንም አልመሽም ሁሉንም ትተሽ ቤትሽን ባልሽን ልክሽን እህት ሚስት እናት መሆን ይኖርብሻል አንቺ ባለ ትዳር እንጂ ሲንግል ሴት አይደለሽም ይህ ምስኪን ባልሽን አክብሪው አስቢለት ትዳርሽን ስርአት አድርገሽ አክብሪ ድግሞ ምንም ነገር ከማድረግሽ በፈት ከባልሽ ጋር ተነጋገሪ እሱን አሳብ ስምተሽ ለሌላው ስው ማገዝ ይቻላል ከአሁን ቦሀላ ቤትሽን ባልሽን ልጅሽን ዞር ብለሽ በማስተዋል ቃኝት አድርገሽ ተመልከቺ ❤

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 2 วันที่ผ่านมา

    ቡዜ አንተ ትግስተኛነህ ጎበዝነው ሀዩም እውነት ይከብዳል ጓደኛዋ ነች የጓደኛ ጥግ አሳይተሻል

  • @MayaMaya-pz8wf
    @MayaMaya-pz8wf 2 วันที่ผ่านมา

    Ewenetune new❤❤❤❤❤

  • @YoditGoitom-y1d
    @YoditGoitom-y1d 3 วันที่ผ่านมา +1

    👉👉ayu le balesh asebebet lemen ategedlewm teyalesh sew gedlo ketasere balesh kezase gle neshe 💯👉👌💯💯👌👌

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 3 วันที่ผ่านมา

    አዩ. የኔ የዋህ ነሽ ብዙየን ስሚ በቃ ስለራስሽ ኑሪ በስው ብለሽ ትሞቻለሽ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @FantaTegayeTegaye
    @FantaTegayeTegaye 3 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 3 วันที่ผ่านมา

    ኢዩ ባለቤትሽ ይህን ሰውዬ ቢመታው ይታሰራል ወንጀል ነው ስለዚህ ልጅቷ ሌላ ቦታ ትከራይ አንቺ የምታደርጊው መልካም ስራ ከእግዚአብሔር ታገኝዋለሽ የባለቤትሽን የሚልሸን ሰሚ አይዞሽ አታልቅሺ

  • @kidstEthiopiaYouTub
    @kidstEthiopiaYouTub 2 วันที่ผ่านมา

    ውዴ ስልክሺን

  • @AdanechDarso
    @AdanechDarso 3 วันที่ผ่านมา

    አዩዬ አይዞሽ በደግ ሰዉ ፈተና ይበዛል

  • @weynshetalemu1239
    @weynshetalemu1239 3 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @XfZd-r6p
    @XfZd-r6p 3 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢😢😢❤❤Ayizoshi ayuye yalfali

  • @Abey-l6b
    @Abey-l6b 3 วันที่ผ่านมา

    እግ የለም ወይቤትድረስ መጦ ሲበጠብት

  • @AbarashAbarash-p4z
    @AbarashAbarash-p4z 3 วันที่ผ่านมา +1

    Ayuu too maloo hin boinni uuuuuuffffff garaa na balechite 😢😢😢😢❤❤