"በቀይ ሽብር ለፈጸምኩት ስህተት የጉዳት ሰለባ የሆኑትንና መላውን የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ"… ዶ/ር አለሙ አበበ (የቀድሞ ም/ጠ/ ሚኒስትር )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • "በቀይ ሽብር ለፈጸምኩት ስህተት የጉዳት ሰለባ የሆኑትንና መላውን የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ እጠይቃለሁ"… ዶ/ር አለሙ አበበ (የቀድሞ ም/ጠ/ ሚኒስትር )
    #nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi
    For more :
    ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
    ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
    ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
    Web-Site :- nahootelevision...

ความคิดเห็น • 65

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 3 หลายเดือนก่อน +6

    እናመሰግናለን ዶክተር አለሙ🙏 ኤልያስ ሁሌም እናመሰግናለን🙏
    የደርግ መንግስት ሲገል ሀጥያት ኢህአፓ ሲገል ደግሞ ፅድቅ!
    ይሄ ነው ቀይና ነጭ ሽብር!!

  • @mesgenagayim4707
    @mesgenagayim4707 3 หลายเดือนก่อน +4

    ኤልያስ ብዙ ነገር እስታወስከኝ ግን አንተ ያ ሁሉ በደል ደርሶብህ ላደረከው ፍጹም ጨዋነት አመሰግንሀለሁ አይ የአዱገነት ልጅ ያውም የቂርቆስ እንድሜና ጤና እመኝልሀለሁ!!!!

  • @serenityshalom7387
    @serenityshalom7387 3 หลายเดือนก่อน +4

    Elias Aweke u are professional journalist ❤❤

  • @wondwessenseyfu1042
    @wondwessenseyfu1042 3 หลายเดือนก่อน +2

    ኤሊያስ መቼ ተጀመረና አለቀ ትላለህ ??
    ያለፉት 7 ክፍል ቃለመጠይቅ ባይስቡኝም ዛሬ ተጀመረ ስንል አንተ እያቋረጥክ ሰውየው ሳያወሩ ጨረስከው ምነው ??
    ፐፕሮግራሙን " የማቋረጥ ፕሮግራም" እንበለው ?

  • @abt5479
    @abt5479 3 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኛው አላናግር አላቸው እኮ ጣልቃ እየገባ, በቃ ጠየክ ዝም በል እሳቸው ይናገሩ ,አብሶሊትሊ (Absolutely Absolutely )
    10 ደቂቃ ሳላዳምጥ ሰለቸኝ ,በዚህ አጋጣሚ ግን የድሮ ታሪኮች መነገር እና መደመጥ አለባቸው በርቱ

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 3 หลายเดือนก่อน

      እኔንም እንዲሁ። ኣሁን ግን ሰውዬው ፍጹም የማይታረም ዓይነት show off መሆኑን ተረድቻሎህ።

  • @tesfayeteferi9639
    @tesfayeteferi9639 3 หลายเดือนก่อน +1

    I am amazed the knowledge Elias has about a lot of things. Thanks

  • @NegasurafelHaile
    @NegasurafelHaile 3 หลายเดือนก่อน +1

    የደርግም፡ባለስልጣናት፡በሕይወት፡ያሉት፡በግዜው፡ስለነበረው፡ሁኔታ፡መፅሐፍቶችም፡ፅፈዋል፡ቃለ፡ምልልስም፡አድርገው፡አዳምጠናል፣መኤሶኖችም፣ይሁኑ፡ኢሕአፓዎች፣አንዳቸውም፡በከፍተኛ፡አመራር፡ላይ፡የነበሩ፡ሰዎች፣እኛ፡ነን፡ስሕተት፡የፈፀምንው፡ብለውተደምጠው፡አያቁም፣ቀይ፡ሽብርን፡ማን፡ጀመረው?

  • @dreqvhjjii
    @dreqvhjjii 3 หลายเดือนก่อน +1

    እህቶቹንና እናቱን በችግር አለንጋ ሲገረፉ እያየ ሊረዳ ያልቻለ ግለሰብ ነው።የዛሬዎቹን ሙሰኞች ስናይ ሀቀኝነቱ ወየም ፍርሀቱ ከፍተኛ ነበር።

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 หลายเดือนก่อน

    ዕሥቲ ዕኔ ዕጅ ወድቃችሑ ሥምራችሑ ታያላችሑ። ጥንብ
    ሺመልሥም ሖነ ማንም በጎሣ ተኮር ግድያ ተሠማርተው ሕዝባችንን በገዛ ሐገራቸው ዕንዳይኖሩ ያደረጉ ሕዝብ ፊት በሥቅላት መቀጣት አለባቸው።
    ማመን አለማመን ያመጣው የጎሣ ፖለቲካ በክልል መከፋፈልና ኢትዮጵያውያንን በአንድ ጎሣ ለመምራት መሞከር ሥሕተት መሖኑ አሑንም ልትረዱ አለመቻላችሑ ምን ያክል ግትር ደደቦች መሖናችሑን ነው። ብዙ ችግር ያለባት ሐገር ውሥጥ አዲሥ የማይሖን አደገኛ ተጨማሪ ችግር ፈጥረው የማንወጣው ገደል ዕየከተቱን ነው።
    ክብር ሌላቸውኢትዮጵያውያነ ቁጥር ዕየጨመረ በመሖኑ ነው አርብይ ሥልጣን ሊይዝ የቻለው ለሚገደሉም ሐዘን የጠፋውና ለማሥቆም የማይሞከረው። አብይ የለየለት አረመኔ ደደብ ገዳይ በቶሎ ከነዝተቱ መወገድ አለበተት። ሺመልሥም ሖነ ማንም በጎሣ ተኮር ግድያ ተሠማርተው ሕዝባችንን በገዛ ሐገራቸው ዕንዳይኖሩ ያደረጉ ሕዝብ ፊት በሥቅላት መቀጣት አለባቸው።
    ማመን አለማመን ያመጣው የጎሣ ፖለቲካ በክልል መከፋፈልና ኢትዮጵያውያንን በአንድ ጎሣ ለመምራት መሞከር ሥሕተት መሖኑ አሑንም ልትረዱ አለመቻላችሑ ምን ያክል ግትር ደደቦች መሖናችሑን ነው። ብዙ ችግር ያለባት ሐገር ውሥጥ አዲሥ የማይሖን አደገኛ ተጨማሪ ችግር ፈጥረው የማንወጣው ገደል ዕየከተቱን ነው።

  • @muluaseged5266
    @muluaseged5266 2 หลายเดือนก่อน

    ከደረሰብህ ግርፋት ተነስተህ ደርግን ለመበቀል በሙያህ እንደተነሳህ ሳስብ ባይገርመኝም ሁላችንም ደርግ ገርፎናል ለቆምንለት አላማ የከፈልነው ዋጋ ነው የፈለገ የወያኔ ባለስልጣን የግል እስር ቤት ከፍቶ እንጨት በሰው አካል ማስገባትና ለፊስቶላ እየዳረገ ማቃጠል ጥፍር መንቀል ውሀ ማንጠልጠል ወደ ክልል ወስደው እንደፈለጉ ሲያጠፉ የነበሩትን ወያኔ ከደርግ ይሻላል ስትል አረ ግፍን ለልጆችህ አታከማች? አንተ ግን ከማን ወገን ሆነህና ስንት ሰው ገድለህ ነበር ለእስር እንተዳረግክ ንገረን እስቲ??? የራስህን ሸሽገህ የሰው ለማውጣጣት ትታገላለህ። የሚያሳዝነው ለምን አንተ ጋር ወንጀለኛ ለመባል ፈቃደኛ ሆነው እንደሚቀርቡ አይገባኝም።

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 2 หลายเดือนก่อน

    ከዚህ የምማረው፣ አማራ ገዳይህ አይጠየቅም።
    ልብካለህ እና ወንድ ከሆንክ አራጅህን ሊያርድህ ሲመጣ እረደው።
    ያ የዓለም ታሪክ ነው።
    ያ የታሪክ ሕግ ነው።
    አይ ቁጭ ብዬ ላልቅስ ካልክ፣ በአውሬዎች ለመታረድ ተዘጋጅ።

  • @endaletilahun8291
    @endaletilahun8291 3 หลายเดือนก่อน +4

    የናሁ ቲቪ አቅራቢ ወደ ቀይ ሽብር ወግነህ ዶ/ር አለሙ አበበን እየጠየክ ነዉ በነጭ ሽብር አባቶቻችንን ያጣነው ይቅርታ ተጠይቀናል ወይ እናቶቻችን አራት ልጅ እና ከዚያ በላይ በችግር ውስጥ አሳድገውን እኛም አለን ዶ/ር ስለ ነጭ ሽብር ሣያነሱ አንተ በማህል እየገባህ ትከላከላለህ ካቀረብክ ሚዛናዊ መሆን አለብህ ዶ/ር አለሙ ያቀረቡት ይቅርታ እና ትንታኔ እጅግ ይመሠገናሉ

  • @asnakeabdi
    @asnakeabdi 3 หลายเดือนก่อน +1

    Did you see the difference to the former EPRP members?
    The MESON people are still principled and willing to admit their mistakes .

  • @eliassisay7060
    @eliassisay7060 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ልሰማቸው የምፈልጋቸው ሰው ነበሩ ፡እንዴት አንድ ሰው ጋዜጠኛም መላሽም ይሆናል?በፍፁም የመናገር ዕድሉን አልሰጠኸቸውም ፡ለነገሩ ብዙውን ጊዜ እንደዚህ አይነት ባህሪ አለህ።

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ato Eliyas lantena Leazawintu Dr. Alemu A Kafitenyaa kiber. alenyii.

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 3 หลายเดือนก่อน +1

    Elias don't disturb, OK we know you you know thank you be profesional

  • @AM-wp8kq
    @AM-wp8kq 2 หลายเดือนก่อน

    Elias thank you for bringing these topics and the people who are involved. However, it is like you are there to tell your story. Let’s hear from the Dr. give him a chance to talk and make an arrangement for yourself to tell your side of story. Learn how to be professional.

  • @solomonend8235
    @solomonend8235 2 หลายเดือนก่อน

    የመጀመሪያ ሰው ይቅርታ የሚጠይቅ እስከማውቀው ድረስ🥰

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 3 หลายเดือนก่อน

    Elias is the product of EPRP typical intolerant group of people I have seen. Which they proved on their comrades for every one to see the way they dealt with the opposition of their own the Birhanemaskal group

  • @tsigeasfaha9942
    @tsigeasfaha9942 3 หลายเดือนก่อน +1

    The interviewer is extremely annoying. he interjects every few seconds!

  • @teshomburka7836
    @teshomburka7836 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dr is living book .

    • @hageryibeltal574
      @hageryibeltal574 2 หลายเดือนก่อน

      that s what they call it BS.

  • @lifeisnini7181
    @lifeisnini7181 3 หลายเดือนก่อน

    You are not relevant. Real time, real time.

  • @Sitsehanabile
    @Sitsehanabile 3 หลายเดือนก่อน

    የ"አለሙ"ን እና የ"ዓለሙ"ን የአጻጻፍ ልዩነት የማያውቅ ጋዜጠኛ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው።

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 2 หลายเดือนก่อน

    gazetegnawe awaki negn baye new

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 3 หลายเดือนก่อน

    ይሄኛው ውይይት የሁለታችሁንም ጥንካሬ የፈተሸ አዲስ ምዕራፍ ከፋች ነው። ዶክተሩም ለመነጋገር የሚያስችል የሰከነ ሰው ሆኗል ያንን ዘመን የሚያለዝበው ይቅርታ ብቻ ነው የሚለው አባባል ከገባው አሁን ላይ ቆመን ሌላ ምን ልንል እንችላለን? ኤልያስ ግን ከልቤ አመሰግንሃለሁ አድናቆቴም ብዙ ነው !! ዶክተሩ የህይወት ታሪኩን እንዲፅፍ ማሳሰብህ በጣም ጥሩ አንተም እባክህ ችላ እንዳትል መፃፍ አለብህ!! የምታነሳሳቸው ጓዶችህ ምስክር ያስፈልጋቸዋል!! ይሄኛውን ውይይት ብዙ ተምሬበታለሁ

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 3 หลายเดือนก่อน

    i hope አቶ ኤሎያስ በሚቀጥለው ጊዜ ከኢህአፓ አንድ ሰው አቅርበህ በቀይ ሽብር ዙሪያ የነበረውን ሁኔታ ከዛኛው ወገን እንዲያስረዳ ማረግ ይኖርብሃል ።ይሄ የመኢሶን ሰው ከዚህኛው ወገን ስላስረዳ

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 3 หลายเดือนก่อน

    ከነዚህ ሰዎች መስማት የምንፈልገው ይህን ጊዜ ያለፈበትን የፖለቲካ ትንተናና ገለፃ አይደለም ይህን ሁሉ ጉድ ያመጣብን የነሱ ፖለቲካ ነው ።
    ይልቅስ በዚያ በሕይወታቸው ምን የሚያስገርም የሚያስፈራ ወይም አደገኛ ወይም አስደናቂ ወይም አስደሳች አጋጣሚዎቻቸዉን ቢያወሩ ይመረጣል ።

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 3 หลายเดือนก่อน

    የእዩ ከፍተኞቹ ሊቀና መናብርት የእዩ ከፍተኛው የአዛኮ ሊቀመንበር ከሆኑ የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ከንቲባ የአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት የአዛኮ ሰብሰቢ ማለት ነው። ስለዚህ ዶክተር ዓለሙ አበበ የአዲስ አበባ ከንቲባ የአዲስ አበባ አዛኮ ሊቀመንበር አይደለም ወይ ????

  • @GetuRidek
    @GetuRidek 3 หลายเดือนก่อน

    eእልያስ መጸሃፍ ጽፈሃል ወጣት ይመስላል ፊትህ ኝ አንድ ትውልድ ነን መጸፍ ቢኖርህ ያን ግዜ የሚያስታውሰን

  • @AbinetGirma-ji5vv
    @AbinetGirma-ji5vv 3 หลายเดือนก่อน

    ኤልያስ እድሜዬ ያልከው 60 ውስጥ ነው ስትል በፍፁም በፍፁም አትመስልም የምር 40ዎቹ ውስጥ ነው የምትመስለው ታድለህ

  • @addisujimilu7924
    @addisujimilu7924 3 หลายเดือนก่อน

    Ante biase mehon techelalehe gen tarik matenate yalebet be professional historians new...Key shibirem, neche shibirem be historians tetento letewelede mekemet alebet. Media bebezate yalew group degagemew key shibir key shibir selalu ya wenet ayedelem.

  • @SamuelTufa
    @SamuelTufa 3 หลายเดือนก่อน

    Who killed Guta Sirnnessa ?

  • @AlemayehuDemissie-e5e
    @AlemayehuDemissie-e5e 3 หลายเดือนก่อน

    እራስን ለመከላከል ገዳይሁ አይህን ሳይጣራ በየመንጉዱ እየገደሉ መ 19:52 ጣል አንድ መንግሥት ነኝ ከሚል እካል የሚጠበቅ ነወይ?

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 3 หลายเดือนก่อน

    Tesfaye debesay's

  • @MeheretGetachew-u5u
    @MeheretGetachew-u5u 3 หลายเดือนก่อน +2

    ያላቅማችሁ ስልጣን ላይ ፊጥ ብላችሁ ሀገር አጠፋችሁ እሳካሁን ያለው የኢትዮጵያ መከራ መነሻው ጁንታ ጨካኝ ደርግ ነው

  • @endaleketefo6699
    @endaleketefo6699 2 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ዓለሙ አበበ የነጭ ሽብር ተዋናይ ለመሆኑ የራሱ ጓደኞች ጭምር ያውቃሉ። "ቀይ ሽብር ይፋፋም" ብያለህ ግን ማንንም አላስገድልኩ ይላል። "ይፋፋም" ብሎ አውሬዎቹን ግደሉ ብሎ ፈቶ ለቆ እይመለከተኝም ማለት ምንም ሀቅ የለበትም።

  • @rblsoul8128
    @rblsoul8128 3 หลายเดือนก่อน +1

    የተበዳ ትዉልድ

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 3 หลายเดือนก่อน

    እንደ መንግስቱ ዕይለማሪያም ይሄን አቶ ሳይሞትንስሐ ቢገባ የኢትዩጵያ ሕዝብ ይቅርታ ቢጠይቅ እንደርሶ ጥሩ ነበር

  • @SamuelTufa
    @SamuelTufa 3 หลายเดือนก่อน

    Do you think you could have been elected as a Mayor of ADDIS if Guta was not assassinated?

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 3 หลายเดือนก่อน

    ነጩ ሽብር ደሮግና መኢሶን የጨፈጨፉት የፈፀሙት ድርጊት ነው

  • @JAsperEudaimonia
    @JAsperEudaimonia 3 หลายเดือนก่อน

    አቶ ኤልያስ መቼ ነው ለእንግዶችህ የመናገር እድል የምትሰጠው?

  • @rblsoul8128
    @rblsoul8128 3 หลายเดือนก่อน

    EPRP ይብዳህ

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 3 หลายเดือนก่อน

    Gangs always Gangs! For get the past

  • @tewodorabrhambruk1161
    @tewodorabrhambruk1161 3 หลายเดือนก่อน

    ዮኼ ሰውዬ አንድ የመኢሶን አባል ስትገደል "የቀዋልዑልን ደም በሺህ አናርኪስት ደም እንመልሳለን ብሎ በዚያው ዕለት ብቻ በመቶ የሚቆጨሩ ወጣቶቾን ያስጰፈጨፈ ሰውዬ መከላከል ነበር ይላልንዴ ።

  • @aklilunegash2985
    @aklilunegash2985 3 หลายเดือนก่อน

    ንዛዜ መሆኑ ነው

    • @abelmekonnen7571
      @abelmekonnen7571 3 หลายเดือนก่อน

      ከሆነም ጥሩ ነው.

  • @billowaaree5609
    @billowaaree5609 3 หลายเดือนก่อน

    ሰውዬው አሁንም ስልጣን ቢያገኝ ከመግደል አይመለስም።
    ቀብር አፋፍ ሆኖ እንኳን አይፀፀትም
    ጨካኝ ነው

  • @yokishmedia
    @yokishmedia 3 หลายเดือนก่อน

    ሙትቻ ፕሮግራም ነዉ ይሄ በተለይ ይሄ ክፍለ ጊዜ።ዶር.ዓለሙን የመሰለ ሰዉ አግኝቶ ዝም ብሎ ይንጣጣል

  • @SabaWoldemariam-n3f
    @SabaWoldemariam-n3f 3 หลายเดือนก่อน

    First of all this not a confession.He is still looking for excuse . I think his guilty conscience is killing him.There is no excuse for crimes against humanity.

  • @MohamedIsmaiel-c5e
    @MohamedIsmaiel-c5e 3 หลายเดือนก่อน +1

    Like.share/subsciribe.nahuu