🔴ጥምቀትና ልማድ || መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ | KENDIL MEDIA - ቀንዲል ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
  • ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
    📎 • 🔴 "ልደት ማክበር የአህዛብ ጸባይ ...
    📎 • 🔴 #ድንቅ_ስብከት በርዕሰ ሊቃውንት...
    ✨ በእነዚህ ያግኙን!
    ዩቲዩብ - / @kendilmedia
    ፌስቡክ - / kendil.media
    ቲክቶክ - / kendil_media
    ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
    ዋትስአፕ - +251973135923
    -----------------------------------------------------------------------------------------------------------
    When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
    ✨ Our Social media!
    TH-cam - / @kendilmedia
    Facebook - / kendil.media
    Tiktok - / kendil_media
    Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
    Whatsapp - +251973135923
    1/13/2024 © KENDIL MEDIA
    #kedametsega #kendilmedia #kendil_media
    #new #subscribe #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopian_orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian_orthodox_tewahdo #ethiopian_orthodox #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #amharicmovies2022 #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #adeydrma #besntu #eotc #eotcmk #abelbirhanu #orthodox #mezmur #tewodros_yosef #abelmekbib #hiwotteferi #nebiyusamuel #yilmahailu #mahtot #etartmedia #quanquayenesh_media #kendilTV #sisterlidiya #ramatube #new_ethiopian_orthodox_mezmur #new_mezmur

ความคิดเห็น • 161

  • @liwen642
    @liwen642 10 หลายเดือนก่อน +7

    መምህር በጣም እናመሰግናለን በጣም በቤተክርስትያናችን ከሚገርሙኝና ከሚደንቁኝ ነገሮች መሀል እያንዳንዱ ክዋኔ ሊቃውንቱ በምክንያትና ከክርስቶስ እየሱስ ከወልደት እስከ ዳግም ተንሳዔ ያለውን ክርስቶስ በዚህ ምድር ለኛ ሲል የከፈለውን የማይተካ ፍቅሩን የምታስብበት መሆኑን አባቶቻችን በሚገባ ወንጌሉን የምታስረዳበት አድርገው በድርጊት እንዲታይ ያደረጉት በመሆናቸው በጣም ነው የሚገርመኝ አንተም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እናመሰግናለን።

  • @SelamGoshiye
    @SelamGoshiye 10 หลายเดือนก่อน +12

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
    ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በሚገባን በሚረዳን ቃል ነው የሚያሰተምሩን እግዚአብሔር ያቆይልን 😍😍

  • @Berea_tube
    @Berea_tube 10 หลายเดือนก่อน +24

    *እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች*

    • @berhanegizaw934
      @berhanegizaw934 10 หลายเดือนก่อน

      እጅግ ጠቃሚና አሰፈላጊ ትምህርት ነው ። ይህ በፅሁፍም ተዘጋጅቶ ለምእመናን ቢዳረስ በጅጉ ይጠቅማል ። ጥምተት በአደባባይ የሚከበር በዓል ነው ። ሀይማኖታዊና መንፈሳዊ ሰርአቱና ክብሩ መጠበቅ አለበት ።
      የጥር ወር ለየት ያለ ወር ነው ፣ ጎተራ ይሞላል ፣ የገበሬ ስራ ቀልል ይላል፣ አየሩም ደህና ነው ። በበአሉ ሰበብ የወጣው ሀዝብ በአደባባይ የመገናኘት እድሉ ይችው ቀን ናትና ከታቦቱ ፈቀቅ ብሎ እንደየ ባህሉ በመጠኑ ቢጫወት ፣ ቢዝናና ችግር የለውም ። ይህ ማለት እንደ ያለፈው ዓመት የጎንደሩ ጉድ ሳይሆን ባላገሩ መጥኖ ለክቶ በሚያደርገው አይነት ማለት ነው ።

    • @mitikuabera602
      @mitikuabera602 10 หลายเดือนก่อน

      ይህንን ለባለ ባሕሉ ለየዋሑ ባለአገር (ባላገር) እንተውለት ወዳጄ

  • @picniclb7700
    @picniclb7700 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ያመት ሰው ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤❤

  • @Selam-xr9lz
    @Selam-xr9lz 10 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ሰምተን የምንተገብር ያርገን

  • @HonyHony1282
    @HonyHony1282 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛለዎት በጣም በጉጉት የምጠብቀዉ ሰምቼ የማልጠግበዉ ፕሮግራም ነው ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ልማድ እና ክርስትና ፕሮግራም ደቂቃዉ እራሱ ቶሎ ነው የሚያልቅብኝ በጣም ደስ የሚል በጉጉት የምንጠብቀዉ ትምህርት ነው በርቱልን እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዉ እንደኔ በዚህ ፕሮግራም ተልዉጧል!!🙏🙏🙏 ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር!! አሜን አሜን አሜን!!🎉🎉❤❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር በጣም እናመሰግናለን በእውነቱ በጉጉት የምጠብቀው መረሀግብር ነው መምህር ትምህርቱችህ ብዙ ዎችችንን እየተለወጥን ነው እኔ ብዙ ጥያቂዎቻን መልስ አገኝቻለሁ በትምህርቱ መምህር ወንድማችን ቀዳሚ ጸጋ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን በአንተ ምክናየት ነው እንድህ የሚጣፍጥ ትምህርት እድናገኝ የሆነው ❤❤

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሳይላመጥ የሚዋጥ ምርጥ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 10 หลายเดือนก่อน

      😂እኔም ቆይ ላዳምጥ😅

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@BHRN.TG.12.19. አዳምጠሽ ዋጭዉ 😍

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 10 หลายเดือนก่อน

      @@ራያወለላ እሺ

  • @MmMm-wf4wf
    @MmMm-wf4wf 8 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @ማርያምየእናቴ
    @ማርያምየእናቴ 10 หลายเดือนก่อน +6

    ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ሚዲያ ቀንዲል ሚዲያ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤🙏

  • @ወለተማርያም-ዸ4ጨ
    @ወለተማርያም-ዸ4ጨ 9 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን በእውነት እምህርቶት ቀጥታ በጆሮ ይገባል ስይጣን ይጠፍል ስስማው ቃለ ህይወት ያስማልን ኑሩልን።❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫በኡነት መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fggh6526
    @fggh6526 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን (3)❤️❤️❤️ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤🎉🎉

  • @SaraSara-rl6pd
    @SaraSara-rl6pd 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርጥ ት/ት ነው!

  • @uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976
    @uflarhkhd.bzzhmjysfsbmbxvy4976 10 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ❤ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አብሮ አደርሰን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልኝ የሰማንውን በልባችን ፅላት ፃፍብን አሳድርብን አሜን👏

  • @yektashefrewa2003
    @yektashefrewa2003 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሒውት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህር❤

  • @HiwotZemene-nj7qg
    @HiwotZemene-nj7qg 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን አደረሳችሁ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @BouzaDagne
    @BouzaDagne 10 หลายเดือนก่อน +4

    በእወነቱ ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @tinsaeSintayhu21
    @tinsaeSintayhu21 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያት ያውርስልን :

  • @AlemAlem-d6y
    @AlemAlem-d6y 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወይ ያሰማልን መህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    ሼር ላይክ ማረግ እንዳይረሳ👈

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 6 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ✝️🙏❤️እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @mahariti2721
    @mahariti2721 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል
    @እግዚአብሔርምኞቴንአሳካል 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ይስጥልን❤❤❤

  • @እናቴኪዳነምሕረት
    @እናቴኪዳነምሕረት 10 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋና በረከቱን ያድልልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ቢያደርሰን ያጠፋነውን ባለማወቅም ሆነ እያወቅን ስህቶቻንንን እናርማለን ከዚህ ትምህርት በሓላ። እረጂም እድሜ ከጤናጋር

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከባይ በመላ እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወደው፣ ብዙ ነገሮችን የምማርበት፣ አቀራረቡ ለመስማት የሚጋብዝ እና ነጥቧን እንድንይዝ የሚያደርግ ግሩም መርሀ ግብር። ቀንዲሎች ቃለ ህይወት ያሰማችሁ።

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላምን አደረሳችሁ አደረሰን
    ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ አምላከ ቅዱሳን የእኛም አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን⛪❤🌿🕊🌿🌿

  • @kalቃል-q4x
    @kalቃል-q4x 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያድልልን በጣም በብዙ አትርፈናል ❤❤❤🙏

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን በሰላምና በጤና ጠብቆ ለአመቱ ያድርሰን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ
    @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ 10 หลายเดือนก่อน +2

    የክርስትና እምነት ተከታዩች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ እንደሆም ለቃና ዘገሊላ አደረሳችሁ አደረሠን

  • @testtube3208
    @testtube3208 10 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ ትምህርት ነው ለብዙዎቻችን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛላቸው እንካን አደረሳችሁ

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት !!!

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር የማናውቀውን ስለምታስተምርን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏿

  • @maregewuneta5376
    @maregewuneta5376 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኩዋን አብሮ አደረሰን

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለብረሀነ ጥምቀቱ የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር እድሜና በጤና ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን

  • @solomongebre-x3l
    @solomongebre-x3l 10 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት እግዚአብሄር አምላክ ብርታቱን ጸጋዉን አብዝቶ ይስጥህ መምህራችን እግዚአብሄር ይመስገን.

  • @man_beke2664
    @man_beke2664 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለ ህይዎትን ያሰማልኝ ረዥም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን 🙏

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ♥️🙏❤️

  • @Wyenishttegenu
    @Wyenishttegenu 10 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋዶ ልጆች

  • @እራሴነኝእኔ
    @እራሴነኝእኔ 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና ያድልልን በእዉነት በብዙ እየተማርን ነዉ❤

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ
    @እመንእንጂአተፍራያመነየተ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @የማርያምልጂያዛኝቱ
    @የማርያምልጂያዛኝቱ 9 หลายเดือนก่อน

    መምህራቺን ቃለሂወትን ያሠማልን እዲሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @makarembaqale3706
    @makarembaqale3706 4 หลายเดือนก่อน

    AmeenAmeen AmeenAmeen 💗⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪ AmeenAmeen Ameen AmeenAmeen Ameen AmeenAmeen

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እኔ ብዙ ነገርን እየተማርሁበት ነው❤

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማሩን

  • @betmariam3696
    @betmariam3696 10 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabeher yakeberlen memeher 🙏🙏🙏

  • @Tsega-kg8pt
    @Tsega-kg8pt 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእርሶ ትምህርት ብዙ አውቅያለው እንኩዋን የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጅ ሆንኩ

  • @Hayabdj
    @Hayabdj 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትያሰማልን አባታችን🎉

  • @shetamenesh8833
    @shetamenesh8833 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም አስፈላጊ ሁሉም ሰው ክርስቲያን ሊያዳምጠው የሚገባ ት/ት ነው የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን አሜን

  • @samriy461
    @samriy461 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን✝️

  • @ZenebZeneb-y9z
    @ZenebZeneb-y9z หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin abtachin le midwote adis negn yetem behon eketatelalhu zare true temriyalhu

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህረችን ❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ
    @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፈ4በ 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መህምር❤❤🙏

  • @mekadr842
    @mekadr842 10 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህን በበረከት በፀጋ በሞገስ ይለቅ

  • @ሒወት-ቐ1ቨ
    @ሒወት-ቐ1ቨ 10 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ ❤❤

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን የገልግሎትዘመኖትን ይባርክል🤲🤲🤲

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 9 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 10 หลายเดือนก่อน +4

    እኳን አደረሳችሁ መምህር ዲያቆን ዘማሪ
    ለአመት አመት ያድርሰን ❤❤❤

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 unkane abro aderesene. Kalaheyotene yasamalene memher.

  • @Wyenishttegenu
    @Wyenishttegenu 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @yalemworkgenberi7272
    @yalemworkgenberi7272 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayenalemworgesa5405
    @ayenalemworgesa5405 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለዉትያሰምልኘበእድሜናበፀጋ,ያቆያልን❤❤❤

  • @sarahalia7921
    @sarahalia7921 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይሁን ይደረግልን ቃለሂወትን ያሰማልን

  • @Dorotera89
    @Dorotera89 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መጋቢ ሀይማኖት።

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ትምህርት እያስተማሩን ነው እናመሠግናለን በተለይ በገጠር በልማድ እናበ ክርስትና ላደግን ልጆች ብዙ ያስተምራል
    መመህር አንድ ሴት መፅነሷን ካወቀች በሗላ ከባሏ ጋ ግንኙነት ማድረግ ይለባት ይባላል ለሷ ስለፀነሰች ግንኙነት ባታደርግ ደስተኛ ብትህንም ባሏ ፈቃደኛ ከላልሆ ምን ማድረግ አለባት ምክንያቱም አንዳንድ ባሎች ሚስት ፊት ከነሳችው ወደውጭ የመሄድ ግፊት ይፈጠራል ይከ ደሞ መሰናክል ይሆንበታል ስለዚህ ከፀነሰች በሗላ ከአርባቀን ጀምሮ እስክትወልድ ዘጠኝ ወር ድረስ ባሏ ፈቃደኛ ባይሆን ምን ማድረግ አለባት መምህር ካላስቸገርኖት ብታብራሩልን ትዳር ላላቸውም ለኛም ትዳር ለሌለን ለወደፊት ትምህርት እዲሆነን???

  • @meseretgebriye2963
    @meseretgebriye2963 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ግልፅ ያለ ትምህርት❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidasthailu4643
    @kidasthailu4643 10 หลายเดือนก่อน

    መምህር ቃለሂወት ያሳማልን

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 10 หลายเดือนก่อน

    Memher Kalehiweten yasemalen❤

  • @Emmy-g4c
    @Emmy-g4c 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤

  • @tg.kefelw
    @tg.kefelw 3 หลายเดือนก่อน

    Amen.amen.amen❤❤❤❤❤❤

  • @asnehiwai3248
    @asnehiwai3248 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኳን አብሮ አደረሰን 🙏አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @hannahannath7581
    @hannahannath7581 7 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ቃለህይወት ያሠማልን🙏
    ትክክል ነዎት መምህር የገጠርና የከተማው ይለያያል 🙏
    እኔ ከ18አመት በፊት የዳግምያ ተንሣኤዬ ነበር ያገባሁት ና በተሠቦቸ ግብረሠላም ያበሉ ነበር የሱ ድግሥ ነው እያሉ እስከ ለሊቱ 2ሥአት ድረሥ ሥሠራ አመሸሁ በዃላ ሊለባብሱኝ ጀመር ከዛ__ ይቀጥላል ባጭሩ መምህር ሚያሥተምሩት ትምህርት ለኛ ለመምአኑ ይጠቅመናል በርቱ እንዳታቆርጡ 🙏አመሰግናለሁ🙏❤

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
    @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 10 หลายเดือนก่อน +1

    አንኳን አደረሳችሁ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ፍቅርከክርስቶስትህትናከማ
    @ፍቅርከክርስቶስትህትናከማ 10 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹ ለማድና ክርስትና ብዙ እየተማርን ነው አውነት ለመናገር የሀካ ገና አላዳመጥኩትም በዋትስኣብ ስለ ምመጣልን ገና ስላልወረደ ነው መሰለኝ አዚ ገብቼ አዳምጣለው ቀጥሉበት እግዝኣብሔር እድሜ ከጤናጋ ጨምሮጨምሮ ይስጥልን እኛንም ሰምተን በተግባር እንድናውለው እግዝኣብሔር ይርዳን አሜን፫🎉❤
    አና አሁን የመጣሁት አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለመተው በጣምያስጀገረኝ እንደት ብየ እንደምተዎው ከበደኝ በዚህ ነው ምጠየቀው ወይስ የጥያቄ አኳውንቲ አላቹ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው መምህር የገጠር ልጆች ልዩ ናቸው ሲዳሩ ማልቀስ የማይቀር ነው የከተማው ደሞ ገራሚ ነው

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ወሣኝ ትምህርት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @andualemmiherete5809
    @andualemmiherete5809 10 หลายเดือนก่อน +1

    an excellent program. Keep it up!

  • @አደንቀን
    @አደንቀን 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 10 หลายเดือนก่อน

    Enikan egizihabher abro aderesen aderesachu kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn enameseginalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 9 หลายเดือนก่อน

    Betam mewedew program. Egzabher edmena tena yarzemelachu. Ema amlak tatabekachu. 🙏🙏🙏

  • @mihiretmihi9969
    @mihiretmihi9969 10 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalin memihrachen❤

  • @BetiBeti-h9e
    @BetiBeti-h9e 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @Ketagesuhulumyalfal
    @Ketagesuhulumyalfal 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen qale hiwet yasemalem tsegawun yabzalen❤

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
    @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 10 หลายเดือนก่อน

    ቃህወት ያሰማልን🎉❤

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 10 หลายเดือนก่อน

    መምህራቺን ❤❤

  • @yodityemareyamlij8043
    @yodityemareyamlij8043 10 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ መምህር

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 10 หลายเดือนก่อน

    እንኳንም አደረሳችሁ

  • @asnehiwai3248
    @asnehiwai3248 10 หลายเดือนก่อน

    Amen amen qale hwat yasmalen abatachin