ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተባረኩ ♥️ግን ልጁን እርዱት እርዳታ የምያስፈልገው ይመስለኛል
እኔ ግን ሃዋርያዊት ቅብብሎሽ የሚባል በሀይማኖት ውስጥ አለ ብዬ አላምንም ምክንያቱም ሀዋርያቱ ብዙ ሀገራት ሄደዋል እነ ጳውሎስ የሄዱት ሮም ነው ሮም ሀይማኖቷ ደግሞ ካቶሊክ , ወደ ስፔን የሄደ ሀዋርያ ነበር ስፔን ያለው ሀይማኖት ደግሞ ካቶሊክ ስለዚ አብዛኛው ሃዋርያት የሄዱበት ሀገር እምነታቸው ካቶሊክ ነው ስለዚህ የሀዋርያት እምነት የሚመስለው ካቶሊክን ነው ልንል ነው ? ወይስ ኦርቶዶክስ ? ከሁለቱ ሀይማኖት ደግሞ አንዱ ነው ትክክል ሊሆን የሚችለው እንበል ስለዚህ የቱ ነው ትክክል ?? ቅዱስ ትውፊት እንኳን ሁለቱን አልገላገላቸውም አንድ አይነት ትውፊት ይዘው ። ስለዚህ በኔ እምነት ሃዋርያዊት ቅብብሎሽ በሀይማኖት ውስጥ የለም ሀዋርያትም ሁለት ሀይማኖት አልፈጠሩም በትምህርታቸው አንዱ አንዱን የሲኦል ነህ የሚል
ተባረኩ ♥️
ግን ልጁን እርዱት እርዳታ የምያስፈልገው ይመስለኛል