የቤተሰብ ወግ፡- የቀኝ አዝማች ሀ/ሚካኤል ቦንገር ቤተሰብ|

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 85

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 ปีที่แล้ว +23

    አቦ እኝህ የዋህ እናት እንዴት ነው አፋቸው የሚጣፍጥ ። እረጅም እድሜ ኑሩ በእውነት ብዙ ያስተምራል ።

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 3 ปีที่แล้ว +12

    እጅግ በጣም የተባረከ ቤተሰብ ነው:: የልጅ ሚስት የተባለችዋ በጣም ጥሩ የቤተሰብ ታሪክን ዘጋቢ ናት መመስገን ይገባታል ሁሉም ከሷ ተምሮ እንዲህ ግዙፍ የሆነን የሆነን ታሪክ ለቀጣዩ ትውልድ ማስተላለፍ ይኖርበታል ::

    • @jossyaddis560
      @jossyaddis560 3 ปีที่แล้ว +1

      Leniem betam germagnalech I hope wede media betemetta teru neber

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት አቶ ኪዳኔ ከተናገሩት ትልቅ ትምህርት መውሰድ እንችላለን ይሄ የአባት ልጅ ነው የእናት ልጅ ነው ሣይባባሉ በመልካም ፍሬ የበቁት ፍቅር ምን ያህል እንደሚያሸንፍ በይበልጥ ማን ነው ከቤተሰብ የቸገረው ተብሎ መፍትሄ መስጠት ብቻ በአጠቃላይ ቀኝ አዝማች ሀ/ሚካኤል ቦንገር እና 2ቱን ባለቤቶቻቸውን መላው ልጆቻቸውን፣ባለቤቶቻቸውን የልጅ ልጆቻቸውን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ እድሜ ይጨማምርላቸው ትልቅ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምሣሌዎች ናቸው የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃቸው፡፡

  • @mekdeslakew5811
    @mekdeslakew5811 3 ปีที่แล้ว +11

    ደስ ብሎኝአል እንደዚህ ቤተሰብ ያብዛኝ ብዬ ተመኝው

  • @onelove2817
    @onelove2817 3 ปีที่แล้ว +8

    Beautiful story. Good, religious, resilient, and loving family.

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
    @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +13

    ልክ እንደዝ ቤተሰብ ያብዛኝ በጣም ምኞተ ነዉ

    • @alazar2263
      @alazar2263 3 ปีที่แล้ว

      Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 ปีที่แล้ว +11

    What a blessed family with peace and love . May God bless you all.

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +6

    እናትየው የዋህ ደስ የሚሉ ቦርቧራ ናቸው አባባ ሀይለኛ ነበሩ ከአራት ሴት መውለድ ቀላል አይደለም የድሮ ባል እንዲህ ነበር ግን ደስ የሚል ቤተስብ ነው እንኳንም በዙ እድሜና ጤና ከነመላው ቤተስባቸው🙏🏾❤️

  • @onelove2817
    @onelove2817 3 ปีที่แล้ว +10

    Grandma has sense of humor and decency.

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 ปีที่แล้ว +6

    አሁንም ረጅም እድሜ ይስጣችሁ እንዴት ደስ የሚሉ እናት ናቸው ። ምርቃታቸው እናቴን መሰሉኝ የዋህ እናት በእውነት መታደል ነው ። ልጆቻችሁንም የልጅ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @user-ej8vb7so6q
    @user-ej8vb7so6q 3 ปีที่แล้ว +7

    Amazing Father! and lovely mom.

  • @kassas4
    @kassas4 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ኬኤርርርርር ለኢትዬጵያኛ ኬኤርርርርር ለምድርኛ ኬኤርርርርር ለአለምኛ ኬኤርርርርር ኤሑን

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 3 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅራችሁ ያለግብዝነት ይሁን ይላል ቃሉ የአንጋፋዋን እናት ቃል ለመናገር እድል ሳይሰጡ ቢያንስ ከነሱ ተመሳሳይ እንኲን ሳያለብሱ እንደ ባእድ መዝጊያ ምርቃት ይጠይቃሉ ምርቃታቸው የልባቸውና አንደበታቸው ተመሳሳይነቱን አምላክ ይወቀው መቼም ሳይከፋቸው አይቀርም አይናቸው ቁልጭ ቁልጭ ሲል እንባዬ መቖጣጠር አቃተኝ

  • @sosinamerid5137
    @sosinamerid5137 3 ปีที่แล้ว +16

    ጋዜጠኛዋ የጥያቄ አቀራረብ ችሎታዋ ደካማ ስለሚመስል
    ከዚህ በተሻለ እንድታቀርብና ፕሮግራሙ እንዲያምር እንዳታደርግ ተጨማሪ ኮርስ ቢሰጣት

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሕይወት ዛሬ አስደናቂ ሆኖ የታየው በኃይለሥላሴ ዘመን አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ይኖረው የነበረ የዘወትር ቤተሰባዊ ሕይወት ነው። በጉራጌ ብሔረሰብ ባሕል ደግሞ አሁንም የሚታይ የአኗኗር ዘይቤ ነው። ኢትዮጵያዊነት አፈር ልሶ ስለተነሳ ፡ ከጦርነቱ ማብቃት በኋላ ባለው ቀጣይ ዘመን የቀድሞዋን ኢትዮጵያ መልሰን እንደምናየው ተስፋ አደርጋለሁ። ለመላው ቤተሰቡ መልካም ዘመን እንዲሆንላቸው እየመኘሁ ፕሮግራሙ ላዘጋጀው አካል የቀድሞዋ ኢትዮጵያን እሴታችንን ስላስተዋወቀልንና ወጣቱ ከዚህ ተነስቶ የቀድሞው የኢትዮጵያን ቅርሶች እያወጣ ተጠቃሚ እንዲሆን ትምህርት እንዲቀስም ስላደረገው በጣም አመሰግናለሁ።

  • @dejiyetnuasfaw936
    @dejiyetnuasfaw936 3 ปีที่แล้ว

    በልዬ በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ ታላቅ ክብር አደረሳችሁ “መልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ያፈራል መራራ ዛፍም መራራ ፍሬን ያፈራል” ይሄ ትልቅ መታደል ነው እናንተም የመልካም ዛፍ ፍሬዋች ናችሁና የበለጠ ያብዛችሁ ተስፍሽና ልቹስ አልመጡም እንዴ በይ ካለሽ ደውይልን፡፡

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 3 ปีที่แล้ว +5

    Gash. Haila. is. very good person. long life. with. his family. He is a great person 🙏👍

  • @አስቴርየማርያምልጅ-ዠ6ቈ
    @አስቴርየማርያምልጅ-ዠ6ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ቤተሰብ ናቸው እድሜ ይስጥልን ለሁሉም ቤተሰቦች

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መትስደል። እግዚአብሔር ያደለው ሰው ነው ለዚህ የሚበቃው። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 ปีที่แล้ว +6

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ ተመስገን ተባረኩ ሁላችሁም ተምሳሌት ሌሎችም

  • @AA-nl5so
    @AA-nl5so 3 ปีที่แล้ว +3

    Blessed family with peace and love may God bless you all

  • @rastaborko2333
    @rastaborko2333 3 ปีที่แล้ว +4

    Waw great family!!!!! God blessed this family...

  • @kassas4
    @kassas4 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር እንዲሑ እድሚያችሑን ሙሉ በፍቅር ያኑራችሑ

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 3 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ደስ ይላሉ ከቁጥር አይጉደሉ ።

  • @fissehabezza8427
    @fissehabezza8427 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzeabihear YIMESGEN betam destilalachu, May God bless you all,

  • @tsegehi1510
    @tsegehi1510 3 ปีที่แล้ว +3

    ተበረኩልን አሜን

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros2438 3 ปีที่แล้ว +7

    This is a typical Ethiopian family. Dad messed up and was married four times and had many children but some how managed to be in their lives from birth to marriage. And then in the lives of all of his grand children even when they were born in America. Most probably the grand children will know where they came from and will have a strong Ethiopian nationalism.

  • @ahsanniloy396
    @ahsanniloy396 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amenamen

  • @emebetaschenaki3032
    @emebetaschenaki3032 3 ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያዋ ሚስት ላይ ግን ብዙም አይመከርም አገራችንን ያበጣበጠ ሀሳብ ነው። ይህ አጋጣሚ ተሳክቶ ሊሆን ይችላል ጋሻ መሬት ስለአለ አከፋፈሉ እንጂ በድሀ ቤተሰብ ላይ መረን ያስወጣል። መቻቻል ግን ግድ ሊሆን ይችላል

  • @marrykifle875
    @marrykifle875 3 ปีที่แล้ว

    አሁንም እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤናይጠብቃችሁ

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 ปีที่แล้ว

    So beautiful families God bless you

  • @bethlehemtadesse2346
    @bethlehemtadesse2346 3 ปีที่แล้ว +1

    Enkane lezeye abekacho betam dese yelale

  • @almaztolosa5452
    @almaztolosa5452 3 ปีที่แล้ว +4

    wow betam,des,yemel,betesebe,new,fetari,yetebekachihu

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow
    ENDET DESSS YEMILLU EDELEGNA BETESEBOCH NACHEW EGZIBHER YEBARKACHIHU ✅

  • @kiflenegussie7742
    @kiflenegussie7742 3 ปีที่แล้ว

    አርአያ የሚሆኑ ቤተሰቦች ናቸው።የቅርስ ጥበቃ እንደነዚህ ዓይነቶቹን በተለይም ለየት የሚሉትን ልምዶች(ለምሳሌ 23 ቤተሰቦችን ባንድ ቤት ውስጥ ማስተዳደር) ማቆየት ይጠበቅበታል።

  • @YAlewTALU
    @YAlewTALU 25 วันที่ผ่านมา

    yne wdddd family edmen ktena ga ystachu ewdachwa nuruln ❤❤❤❤

  • @shiberaadem5197
    @shiberaadem5197 3 ปีที่แล้ว

    Wow amazing fan ng from shibera

  • @ahsanniloy396
    @ahsanniloy396 3 ปีที่แล้ว +2

    Woooow

  • @mahletnegash1190
    @mahletnegash1190 3 ปีที่แล้ว +4

    የሚናገሩትና ነባራዊ ሁኔታቸው በፍፁም ይለያል የ ልጅ ሚስት ልወደ ድ ባይ መሆንዋ ቁልጭ ብሎ ይታያል። አረቄ አውጥታ ያሳደገችኝ እናቴን ብላ ስትል የወላጅ እናትዋ ን የፊት ገፅታ ማየት በቂ ነው።

    • @ethiopiannewendeavor8867
      @ethiopiannewendeavor8867 3 ปีที่แล้ว +2

      ለትችትና ለአቃቃቂር መቸኮል ይሉሃል ይሄ ነው

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 3 ปีที่แล้ว

    Hello. Uncle. I'm very happy. for this. program. sorry. I'm not Ethiopia. but God is good. tsehay from Manchester

    • @davetam2834
      @davetam2834 3 ปีที่แล้ว

      I wonder , how did u get an Ethiopian name , since your claim , you not from Ethiopian . I am Assuming your from England ... By the way , I like your name 👍

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 3 ปีที่แล้ว

      @@davetam2834 I'm. From. Ethiopia. I. Born. Sandfa. Baka. I live. in Manchester.

    • @btrueeth
      @btrueeth 3 ปีที่แล้ว

      @@tsehayarega848 I understand you are related to this person. God bless!

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +2

    ✨Born in 1933-- 💕 THE MOTHER OF A HUGE BEAUTIFUL FAMILY

  • @bona2318
    @bona2318 3 ปีที่แล้ว

    Egziyabher be bizu yibarkachihu

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen enatachen adorables familles metadel newu💖💖💖

  • @ayenewtibebu6885
    @ayenewtibebu6885 3 ปีที่แล้ว +1

    እድሜያቸው ስንት ነው ?

  • @alazar2263
    @alazar2263 3 ปีที่แล้ว

    Mareyi💚💛❤💯💯💢💢👈👈👈👈🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💋💋💋💋💋💖💖💖💖💖❤❤❤❤

  • @sisayworku9053
    @sisayworku9053 3 ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚል የቤተሰብ ስብስብ በሰረና ይናሄ ሰብ

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 3 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛዋ ትቸኩላለች

  • @yetimworkbeyene158
    @yetimworkbeyene158 3 ปีที่แล้ว +1

    👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀Elelelelele Elelelelele Elelelelele Amen Amen Amen 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @birtukantilahuntadesse9014
      @birtukantilahuntadesse9014 3 ปีที่แล้ว

      ውውእደዚህያለቤተስብ ማግኝት ዋውተባረኩልኝ።

  • @sarashewa8494
    @sarashewa8494 3 ปีที่แล้ว

    Like. Like. Like Woooo

  • @sisaykassahun6280
    @sisaykassahun6280 3 ปีที่แล้ว

    Dess yemilu enat uff rejim edme ena tena lehulachihum

  • @ahsanniloy396
    @ahsanniloy396 3 ปีที่แล้ว +1

    Desemelbetesebenew

  • @muluteffera196
    @muluteffera196 3 ปีที่แล้ว

    No way how can one person bake1000 enjera it is not true

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ሲሉ

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ የፀጉርሽ ውይግ አርጂቷል ጣይው

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 3 ปีที่แล้ว +1

      ግዥላት ምክርና ቡጢ ለሰጭው ቀላል ነው

  • @kardon4996
    @kardon4996 3 ปีที่แล้ว

    WEY gud endezih ende shibo yetesaserewin ethiopia new lemebeten yemitarew ?!
    WENDOCH KE ABATE TEMARU !
    TIRU ABAT MISTUN ENA LIJOCHUN MESERET NEW !
    REJIM EDMENA TENA EMEGNALEW !!!.....

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 3 ปีที่แล้ว

    የተነገረሽን ነው የት ታቂያለሽ

    • @bebitube9931
      @bebitube9931 3 ปีที่แล้ว +1

      So ? She supposed to borne at that time to no history?

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 3 ปีที่แล้ว

      የልጅ ሚስት ያየ ሳለ የሰማ ላዉራ አለ ነገር ናት

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጅ ያልተናገረውን የልጅ ሚስት ትቀባጥራለች

    • @alo2428
      @alo2428 3 ปีที่แล้ว +1

      መብቱዋ ነው ምን አገባችሁ

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 3 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkkk. me. to surprise

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 3 ปีที่แล้ว +1

      አንደበተ ርቱእ ይባላል እንዲህ አሳምሮ መናገር የሚችሉ ልትመሰገን እንጅ ልትነቀፍ አይገባም

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว

      ለመናገር እውቀት ይጠይቃል እና የምታውቀውን ብትናገር ምንድነዎ ችግሩ

  • @ahsanniloy396
    @ahsanniloy396 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amenamen