Well done my beautiful friend ( baby) Dr emebet this is amazing! At this point you are crowned 👑 your life story is endless 👏 seeing you surrounded with all your family and work colleagues. Congratulations, your hard work paid off, well done!! 👏 Viva Cuba -Ethiopia 🇪🇹❤.
Thanks dr. Gen lemen anchin yemsele dr eylchewgwadejochesh ena meskerenet mesetew tersachew..... ters hakim bet yehen ters eylchew tenesh kebad new gen hulu seldergshew telk keber alej betam gen tersachew konjo adergachu lelew sew sey dess telal
ግሩም ግሩም በጣም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርካት ከነ ቤተሰቧ !!
የምኖረው ካናዳ ነው ኤክስሬ አዛልኝ እዚህ ያስፈልጋል ያሉኝን ህክምና አይስፈልግሽም የተባለው ጥርስ የተሰነጠቀ ስለሆነ መውለቁ አይቀርምና እስከዚያው ተጠቀሚበት
አለችኝ ለገንዘብ ሳይሆን ለእውንት የምትሠራ ሰው በመሆኗ የምትከበር መልካም ሰው ናት! በሰው ህይወት ገንዝብ በማካበት በመክበር ላይ ለሚሯሯጡት የዘመኑ ሃኪሞች ሳይዘርፉ መክበር እንደሚቻል ከርሷ ቢማሩ መልካም ነው እላለሁ::
እግዚአብሄር ዕድሜ ከጤና ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ:: የሃገር ቅርስና መልካም ምሳሌ ነሽ!! ያንቺን አይነቱን ያብዛልን!
በጣም የምንወዳቸውና የምናከብራቸው ውድ የሆኑትን ቤተሠቦች በዚህ በቤተሰብ ወግ ፕሮግራም ማቅረባችሁ በጣም ደስ ብሎናል ምክንያቱም ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉና አስተማሪም ስለሆኑ በነሱ ገፅታ ኢትዮጵያ ሀገራችን ስለምትመሰል እንደ ኢትዮጵያ ሁሉንም አቃፊዎች ስለሆኑ እነሱን ስናይ ኢትዮጵያን በውስጣችን እናያታለን
ክብርና ሞገሥ ለእህታችን ዶክተር እመቤትና ለወንድማችን አቶ አብይ ከመላው ቤተሠቦች ጋር
ሮሚ፣ሜሪዬምና ዶክተር ልዑል በጣም እንወዳችኋለን በወላጆቻችሁ ኩሩ እኛም በእናንተ እንኮራለን።
Yes I agree shebesh kassa.
እድሜ ጤና ይሰጣችው
ድንቅ ሴት ።እግዚአብሄር ይባርክሽ ዶር። ከናንተ ንግግር ብቻ ብዙ ነገር አስተምራችሁናል። እናመሰግናለን።
ድንቅ ወላጆች ና ልጆች ቤተሰቦችም ።ተባረኩ👍❤
Well done my beautiful friend ( baby) Dr emebet this is amazing! At this point you are crowned 👑 your life story is endless 👏 seeing you surrounded with all your family and work colleagues. Congratulations, your hard work paid off, well done!! 👏 Viva Cuba -Ethiopia 🇪🇹❤.
👍👍👍👍👍
ወንዱ ልጅ በጣም ያምራል ማሽ ዐላህ ዶ/እመቤት ጀግና ሴት ነች ማሽ ዐላህ ቤተሠቦቻችሁን ዐላህ ያቆይላቹ ለኛም ዐላህ ያኑራት
ዶክተር እመቤት በዜህ አጋጣሚ ማየቴ ደስ ይላል ጠንካራ ሴት መሆንሽን ኮርቼብሻለሁ ጎበዝ family አሉሽ ስላንች እህቴም እናቴም ይነጎሮኝ ነበር
It’s a great story. Stay blessed.
በጣም በጣም ደሰ ይላል ትዳር ልጅ መዉለድ መሳደግ አሳድጎ እንደዚ ብቁ ዜጋ ማብቃት ቀላል አይደለም ። ተባረኩ
ግሩም ቤተሰብ we love you all.
Wonder full. Family
Egziabiher bereketu yabzalish. Idmena tena yistish. Kalat yatregnal.
A beautiful blessed family. ❤️ 😍
ዶክተር ሙሉ ጌታን ቦሌም ጎጀብን እስኪለቅ አውቀዋለሁ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ዶክተር እመቤት ጎጀብ አክማኛለች ቅን ነች እንካን ለዚህ አበቃሽ እላለሁ
የምኖረው ካናዳ ነው ኤክስሬ አዛልኝ እዚህ ያስፈልጋል ያሉኝን ህክምና አይስፈልግሽም የተባለው ጥርስ የተሰነጠቀ ስለሆነ መውለቁ አይቀርምና እስከዚያው ተጠቀሚበት
አለችኝ ለገንዘብ ሳይሆን ለእውንት የምትሠራ ሰው በመሆኗ የምትከበር መልካም ሰው ናት! በሰው ህይወት ገንዝብ በማካበት በመክበር ላይ ለሚሯሯጡት የዘመኑ ሃኪሞች ሳይዘርፉ መክበር እንደሚቻል ከርሷ ቢማሩ መልካም ነው እላለሁ::
እግዚአብሄር ዕድሜ ከጤና ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ:: የሃገር ቅርስና መልካም ምሳሌ ነሽ!! ያንቺን አይነቱን ያብዛልን!
ምረጥ ኢትዮጲያዎይ ቤትሠብ
She is very smart god bless you 🙏
Yetebareku beteseboch lenem teresen teru aderega new yeserachelegn🥰🥰🥰🥰
ዶክተርዬ በጣም ስለምታደረጉት ቅንነት እያመሰገንን እኔ ስሜ አይናለም ይባላል አረብ ሀገር ነበርኩ ግን ያለኝን ያጣሁ ነኝ አሁን ዶክተርዬ ጥርሴ ከቁጥጥር ውጪ ሆኖብኛል እባክሽ ብትተባበሪኝ
Betam dess yemil yetbareke batseb
Fetari yerdashal demo tadergwalshe
Yasebeshewn hulu endtadergi fetari yerdashe Dr Emebat wobe ena dege enat neshe .
Egzyabhir edmana tena ysichishe Ethiopian enat neshe
የስዋን በር ያላንኩዋካ እኔ አላንኩዋኩዋሁም
ወይ ጉድ ዶር ብልፅግና ነጥቀህ ብላ ለዚህ ነው ለካ ይሄ ሁሉ የሰሞኑ የሚዲያ ከቨሬጅ
እደሜናጠናይሰጥሸ
Dr EMEBET HETA ANCHININA BETESEBOCHISHON YETHIOPOA ENKU NESH !!!
ማፈሪያ
Gazatangawa batame tamralache saratangochewame batame yameralu
Yebacuti adara doctr quxurrachu lakuulinyi adara
Thanks dr. Gen lemen anchin yemsele dr eylchewgwadejochesh ena meskerenet mesetew tersachew..... ters hakim bet yehen ters eylchew tenesh kebad new gen hulu seldergshew telk keber alej betam gen tersachew konjo adergachu lelew sew sey dess telal
Geta anchina betesebishion yebark yethiopia enku nesh!!!
yemanat enkef
Yetewa
መሬት ለመስረቅ ብላ የሰው ቤት ያቃጠለች ወደር የማይገኝላት የብልጽግና ፓርቲ አባል፡፡ ለዚህም የአካባቢው ሰውና የየካ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ምስክር ነው፡፡ መንግስት አንደ ሊላት ይገባል፡፡ ጽምጻችን ይሰማ፡፡ th-cam.com/video/M1qBBPTWO_A/w-d-xo.html
ለ ዘሀበሻ (ሄኖክ) ሚዲያ ላይ ብታቀርብዋት ይቺን የሴት ጉዱ ካሳ ለህዝብ በተሻለ ሁኔታ ያስተዋውቃትነበር
በጣም thank you for information