የቤተሰብ ወግ- ከሲዳማ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ቤተሰብ ጋር ቆይታ አድርጓል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 พ.ค. 2021
  • የቤተሰብ ወግ- ከሲዳማ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ቤተሰብ ጋር ቆይታ አድርጓል
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

ความคิดเห็น • 86

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g 3 ปีที่แล้ว +10

    ደሰ የሚሉ ባለና ሚሰት 20 አመት በትዳር መቆይት መታደለ ነው ። ለዚህ ሁሉ መሰጋና የሚገባው እግዚያብሔር ነው ። ሲዳማወች ለትዳረ የሚመቹ ናቸው። ዘመናቹሁን ጌታ ኢየሱሰ ይባረክላቹ ተባረኩ በእጥፍ

  • @WONDE3166
    @WONDE3166 3 ปีที่แล้ว +19

    ኢትዮጵያዬን 💚💛❤️ ሲዳማ የፍቅር ሀገር ነው 💚💛❤️🙏 እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ይባርከው

  • @user-cb6uw9fh5e
    @user-cb6uw9fh5e 2 ปีที่แล้ว +5

    የተጋበዘውም የሲዳሚኛ ሙዚቃ😍 እና ክቡር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከነቤተሰቡ በጣም የምወደውና የማከብረው ሰው ነው🙏🙏 እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 3 ปีที่แล้ว +23

    መልካም ትዳር ባለቤትሽ ገፅታው ዶ/ር አምባቸውን ስለሚመስል ያስደነግጣል ረጅም እድሜ ተመኘሁላችሁ

    • @mesilovetube7220
      @mesilovetube7220 2 ปีที่แล้ว

      እኔ ራሰ እያልኩ ነበር ቁረጥ ይመሳስላሉ

    • @yutbe4761
      @yutbe4761 2 ปีที่แล้ว

      Ewunetinw betm eswu yimeseilali 😥

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ይመሳሰላሉ

    • @user-us3ri1qb9h
      @user-us3ri1qb9h ปีที่แล้ว

      አዉ በጣም

  • @user-bg4db8cs7x
    @user-bg4db8cs7x 3 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እድሜ ከጤናጋር እስከ ሞላው ቤተሰብ ይስጥልን አቶ ደስታ🙏🙏🙏😍😍😍😍💚💚💚💛💛💛❤❤❤ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ

  • @da8387
    @da8387 3 ปีที่แล้ว +11

    ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ፤ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን።

    • @yphanneslechebo6450
      @yphanneslechebo6450 3 ปีที่แล้ว

      Mr desta lendamo God bless you and your family you! Are my roles model I thank you for your Good governance

    • @yphanneslechebo6450
      @yphanneslechebo6450 3 ปีที่แล้ว

      You have a nice family be blessed

  • @yabundegetewabe4136
    @yabundegetewabe4136 3 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የሚከበሩ ቤተሰቦች ናቸው ማስተዳደር ርህራሔ ሀገር ማፍቀር ከዚህ ይጀምራል። ጋዜጠኛ እባክሽ ሌሎቹንም የክልል አሰዳደሮች እንደዚህ ለማቅረብ ሞክሬ። ሙስጠፌ የኢትዮጲያ ጀግና ነው የሱን መጨረሻ አድርጊውና በቅድሚያ አወዛጋቢ ለሆኑት የ

    • @yabundegetewabe4136
      @yabundegetewabe4136 3 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ልቀጥል ኦቦ ሽመልስ አብዲሳን አቅርቢልን እባክሽ። ከላይ ከተቋረጠው ሀሳቤ ነው የቀጠለ ነው

  • @kebedemousema4104
    @kebedemousema4104 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @tibebugebremariam260
    @tibebugebremariam260 3 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ አግዚአብሔር ይባርካችሁ አቶ ደስታን ከይርጋለም ጀምሬ አውቀዋለሁ በጣም መልካም ትሁት ሰው ነው አይዞህ አግዚአብሔር ይርዳህ

  • @amentube396
    @amentube396 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ ልጆቻቹ ሁን ለፍሬ ያብቃላቹ

  • @woldiyebirhane2595
    @woldiyebirhane2595 3 ปีที่แล้ว +9

    የተባረከና ለሌላው ተምሳሌት የሚሆን ቤተሰብ በመሆኑ ልጆቻቸውም በጥሩ ሁኔታ ተቀርጸው ያደጉ መሆናቸውን በገሐድ አይተናል፤ ሁሉም በሳሎችና ለቁምነገር ይበቃሉ ብዬ እገምታለሁ። በጠቅላላው ቸሩ ቤተሰቡን ይባርክ።

  • @befikadudubale9021
    @befikadudubale9021 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የምታምሩ ግሩም ቤተስብ ይህን ፕሮግራም እዘጋጅ ሁላችሁንም እግዚአብሔር የበለጠውን ያበርታችሁ

  • @adanelema6916
    @adanelema6916 2 ปีที่แล้ว +2

    ኣቶ ደስታ ሌዳሞ ታላቅ ክብር ለርስዎ ይሁን እግዚኣብሄር የተባረከ ጋብቻና መልካም የሥራ ጊዜ እንዲሆንልዎ እኔ ባለቤቴና ልጆቼ እንመኝልዎታለን!!

  • @senyetbeyene5298
    @senyetbeyene5298 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ።ስለ ደስታ ትንሽ ማለት የምፈልገው ደስታ በጣም ጎበዝ ነው በስራ የሚያምን ነው ኩሩ ጠንካራ ሰው ነው በአመለካከትም ደረጃ ከጎሰኝነት የፀዳ ነው በአሉባልታ የማያምን በስራ የሚያምን ውሸት የማቀበል በራሱ የሚተማመን ስለደስታ ቡዙ ማለት ይቻላል አደርባይ ያልሆነ ድንቅ መሪ ነው ኩሩ ኢትዮጵያ ዊ ነው። ደስታ ቀሪ ዘመንህን ከቤተሰብህ ጋር ይባርክልህ ደስታ ከሲዳማ ሰው በጣም የማደንቅህ ሰው ነህና በርታ።

  • @denekegastet3609
    @denekegastet3609 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀሉንም ኢትዮጵያዊ በሠላምና በአንድነት በፍቅር እንዲኖሩ በማድረግ በኩል አቶ ደስታ በጣም ጥሩ መሪ ናቸው እግዝአብሔር እሳቸውንም ቤተሰባቸውንም ይባርካቸው

  • @dagnetadesse8014
    @dagnetadesse8014 3 ปีที่แล้ว +5

    የተባረከ በተሰብ።

  • @amenatnoor1240
    @amenatnoor1240 2 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አንተ ጥሩ ሰዉ ነህ አማራ ክልል ሄደህ ንግግርህ በጣም ወንድማዉይ ስሜት ነዉ ያለህ ሰዉ ነህ

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 3 ปีที่แล้ว +6

    Wow I must say the journalist is absolutely 💯 gorgeous 😍 Thank you so much for this wonderful video!! United and ancient proud Godly Ethiopia 🇪🇹 forever !!!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 3 ปีที่แล้ว +5

    Tamralachihu. Mirt Ethiopiawian nachihu. Nurulin. 👌👍💚💛❤️👍🙏🏼

  • @hailegetahun6801
    @hailegetahun6801 3 ปีที่แล้ว +6

    እረጅም እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰብ ይስጥልኝ።

  • @abayayalew2142
    @abayayalew2142 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደግለሰብም እንደቤተሰብም ደስ ትላላችሁ፤ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!

  • @dgwfrmaddis
    @dgwfrmaddis 3 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ደስታ ዘመንህ ሁሉ ከነቤተሰብህ የተባረከ ይሁንልህ ! ዱኤ ቡሹ ለመላው ቤተሰብ !
    አንድ ማለት የምፈልገው ነገር
    ነብሱን ይማረውና፣ ክ ዶ/ር አምባቸው ጋር በጣም ነው የምትመሳሰሉት፣ የኢትዮጵያ ውያን ነገር ፣ ምን ያህል ለመመሳሰላችን ምልክት እንደሆናችሁ ፣ ያሳያል።

  • @ttgffg7516
    @ttgffg7516 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአሏህ አላህ ይጨምርላቸዉ

  • @hussendessal7118
    @hussendessal7118 3 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ትላላችሁ ያሳምርላችሁ

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 3 ปีที่แล้ว +8

    ተባረኩ ዘራቹ ምድርን እና የእግዝአብሔርን መንግስት ይውረስ::

  • @annatikuye9603
    @annatikuye9603 2 ปีที่แล้ว +1

    When l have seen him on the Media, I always respect and like him, even though l don’t know his back ground. Anyway , l always see on him honesty, love, respect, humanity and love his Mother Land Ethiopia
    God bless you and your family .
    Ethiopia will prevail by your types of people. ✅🙏🟩🟨🟥❤️🟢🟡🔴👑👑👑👑🙏👑🥰😍😁

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 3 ปีที่แล้ว +3

    Interesting story! God Bless the family

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 2 ปีที่แล้ว +1

    የዳሌ ሲዳማ እምላካችሁ ይባርካችሁ

  • @haimasilase1900
    @haimasilase1900 3 ปีที่แล้ว +2

    God bless this family

  • @saraayeleg-kiros6224
    @saraayeleg-kiros6224 ปีที่แล้ว

    መልካም ነገር ሁሉ ለዟ ቤተሰብ ይሁን.

  • @loveeritreapeaceeritrea9847
    @loveeritreapeaceeritrea9847 3 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful family GOD BLESSED YOU 🙏🙏👍

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 3 ปีที่แล้ว +3

    Damn is this journalist single 😳 She is absolutely beautiful!!!

  • @mitikutulu3045
    @mitikutulu3045 2 ปีที่แล้ว +1

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰሽ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +3

    Beautifully dressed well-groomed family Keep up the Great Work ✅

  • @kib793
    @kib793 2 ปีที่แล้ว

    What a blessed family. God bless you more.

  • @marconifreeman233
    @marconifreeman233 2 ปีที่แล้ว

    This is great family and keep great family value.
    Good bless yor family and your administrator

  • @mesfinyohannes7569
    @mesfinyohannes7569 2 ปีที่แล้ว +2

    Tewedag ye Ethiopia meret sew enewedotalen yebertu

  • @tsegayejalideti8342
    @tsegayejalideti8342 2 ปีที่แล้ว

    አቶ ደስታ እንኳን እግዝአብሔር ለዚህ አበቃህ።

  • @getchtefera7928
    @getchtefera7928 2 ปีที่แล้ว

    I would like to thank about this family, you are the true leader of our country. you gave a time for your nation , but God will pay you back for you and your family. Let God bless you and your family.

  • @marconifreeman233
    @marconifreeman233 2 ปีที่แล้ว

    From San Francisco, California

  • @semirahussen4162
    @semirahussen4162 2 ปีที่แล้ว +1

    ምሻአላ

  • @BelainehMekonnen
    @BelainehMekonnen 2 ปีที่แล้ว

    Your calmness is so marvelous Brother. Your beloved Wife and Kids too. I know you since 4Killo Campus. I will be your guest one day at Hawassa. With respect and love.

  • @mesfinmechuka3623
    @mesfinmechuka3623 2 ปีที่แล้ว

    Blessed family .

  • @kidesteshetueshetu9515
    @kidesteshetueshetu9515 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @romandunkena5020
    @romandunkena5020 3 ปีที่แล้ว +2

    ፍቅር የሆናችሆሁ ባሊና ሚስት ናችሁ ቀሪ ዘመነናቸሁ የተባረከ ይሁነን ላችሁ

  • @tessemamesfin2936
    @tessemamesfin2936 3 ปีที่แล้ว +2

    Ambachawn ymslal

  • @tomwie3253
    @tomwie3253 3 ปีที่แล้ว +3

    Ato Desta siaworu des yilalu. Gn zemed Alewot Bahir Dar ? And irsewon yemimesl Indihu Menged layi hulem ayalehu.

  • @tewodrosdesta8859
    @tewodrosdesta8859 3 ปีที่แล้ว +1

    Berta

  • @fikirtelemma3421
    @fikirtelemma3421 3 ปีที่แล้ว +3

    It is my yafet and i am tell to your sis and bro please

  • @DashenEntertainment1999
    @DashenEntertainment1999 3 ปีที่แล้ว +1

    Desta lubbo yehonk sewye betam temechitehegnal. Gin mnew qiisite shitani nootonkewe, Hani mitto haarore loosisi.

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 3 ปีที่แล้ว +2

    እሰይ

  • @MesfinMelese-ny2ld
    @MesfinMelese-ny2ld หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @binitafesse2972
    @binitafesse2972 ปีที่แล้ว

    💖💪

  • @eliashariso7885
    @eliashariso7885 3 ปีที่แล้ว +5

    ኢብኮ! የ'ሲዳሞ " ሳይሆን የሲዳማ ተብሎ ይሰተካከል።

    • @tilahuneshumete5298
      @tilahuneshumete5298 2 ปีที่แล้ว

      Where? When? Please let me know

    • @yutbe4761
      @yutbe4761 2 ปีที่แล้ว

      so exactly 🙏🙏🥰🥰

  • @user-cq5bf7mv5b
    @user-cq5bf7mv5b 2 ปีที่แล้ว +1

    Ende xeguruni ye hammer astekakayi ne yastekakelewu

  • @tsega9038
    @tsega9038 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሆው ማሳያው ክልል መሆን
    ክልል ስትሆን አስታዋሽ ታገኛለህ
    ሌላውን ደቡብ ኢትዮጵያ ያለውን ንፁህ ኢትዮጵያዊን ማን ያስታውስ?
    ሌላው እራሱን በክልል ተደራጅቶ ለ 30 አመት እራሱን ያለውን እና የሌለውን ከሌላው በላይ አግኖ በ 10 ሚድያዎች ጆሮዋችን እስኪሰለቸው ይለፈልሉ
    ልክ የኢትዮጵያ ባለቤት እነሱ ብቻ ይመስሉ ታሪክ ይሻማሉ
    ፍትህ ደቡብ ኢትዮጵያ ላሉ
    ክልልን ባለፈቀድ የራሳቸውን ቋንቋና ባህላቸው ለታፈነባቸው ንፁህ ኢትዮጵያውያን በሙሉ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 ปีที่แล้ว

    ሲዳሞ ክልል እግዚአብሔርን የሚፈራ መሪ በማግኘቱ ትልቅ ኩራት ነው‼️

  • @DashenEntertainment1999
    @DashenEntertainment1999 3 ปีที่แล้ว +3

    Desta Ledamo I really admire you personality, and I happy for your success in life.
    However, Why you are making us ( Sidaama Peoples ) stagnant in every aspects of life ??
    Politics need very active and enthusiastic person to transform society, but it seems you are only flowing on the same canal others put for you.🙄🙄🙄
    Why you don't plan to transform sidaama people ???🙄🙄
    Is it that much time consuming to do something new ?? As you say you will not stay there eternally , when you leave the office By what we can remember you ??? በምን እናስታውስህ ?? እስከአሁን ምንም ነው 🙄
    Ninke sidaamu wedeli ledoki hee'nomona looso loose leelishinke. Ati sidaamoho looseena ate aana qarru dayiro ninke hee'nomohena. Xaano ledoki hee'nomona kayinila horo qiissite hunootonkewe 😢😢
    Maaho mitto haarore loosena hoolituherona,.....በምን እናስታውስህ ?? እባክህን አንድ አድስ ነገር ሠርተህ አሳየን ።።

  • @getchtefera7928
    @getchtefera7928 2 ปีที่แล้ว

    Blessed marriage in Jesus Christ. God bless you. I would like see you in federal government place in the highest position after you finished your role play in your place. God bless this family in Jesus Christ name.

  • @ebrahimabduo2230
    @ebrahimabduo2230 3 ปีที่แล้ว +3

    ሲዳማ ክልል ሆነች ማለት ነው

  • @user-gw6zm4ud1x
    @user-gw6zm4ud1x 6 หลายเดือนก่อน

    LIYU NACHU

  • @berhanuseti5731
    @berhanuseti5731 3 ปีที่แล้ว +4

    ያኔ ያኔ ሲዳማ እራሷን በክልል ታስተዳድር ብሎ ያለቀ ህዝብ ይሄንለማንገስ ነው የሲዳማ ህዝብ ህይወት ተቀየረ ያንን ሁሉ ህዝብ አስጨርሰህ ሶስት ቀን መብላት ጀመርክ ወይስ ህይወትህ ያው ነው?
    እሱን እኮ በተቃውሞ ከጫፍ እስከጫፍ ክልል እንሁን ብለህ ጀማው ምስኪን ድሀ ሞቷል እና ክልል ሆነህ ምን አመጣህ ሞትክ ተገደልክ ይሄው የፖለቲካ ነጋዴወች ልጆቻቸውንና ህይወታቸውን እንጅ ስለአንተ ጠበቃ ሆኖ ነበር

    • @amiromar3861
      @amiromar3861 2 ปีที่แล้ว

      የሲዳሞ ህዝብ ታግሎ ደሙን አፍስሶ ነው ክልል የሆነው አንተ አሀዳዊ ነፍጠኛ በማያገባህ አትግባ

    • @yutbe4761
      @yutbe4761 2 ปีที่แล้ว

      @@amiromar3861 😁😁😁😁 aguri herona 😁

    • @amiromar3861
      @amiromar3861 2 ปีที่แล้ว

      ክልል መሆን የብሄሮች መብት ነዉ አህዳዊ አትሁን

    • @yutbe4761
      @yutbe4761 2 ปีที่แล้ว

      @@amiromar3861 🙏🙏

  • @haimasilase1900
    @haimasilase1900 3 ปีที่แล้ว +3

    Woy Ambachew

    • @yutbe4761
      @yutbe4761 2 ปีที่แล้ว +1

      Ambachew ga yimesaselalu

  • @user-kc6bd9nz3x
    @user-kc6bd9nz3x 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ ወድጃታለው ደሞ ሚገርማቹ፡ ግን ወፍራም ሆነች ደሞ በዛ መልክ...።

  • @berhanuseti5731
    @berhanuseti5731 3 ปีที่แล้ว +2

    ሲዳማ ሞተህ ልዩ ክልል ብለህ ምን ጥቅም እንደአገኘህ አላህ ይወቅ ብዙወች ምስኪን የድሀ እናቶች እና ልጆች ሞተው የዚህን ሰውየ በቴሌቪዥን እራሱን በአንተ ሞት ይሄን የክልል ጩሀትህን ውጤትህ በV8 እሚሄድ ንጉስ አምጥተህ አንተ ቆፍር ለምን ወይም ፀበል ወይም ድዋ አድርግ ክልል ክልል ብለህ ያገኘሀውን ጥቅም ንገረኝ ?

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 2 ปีที่แล้ว

      ማለት በስራው ችግር አለበት ማለት ነው

  • @ghghgghgjf1259
    @ghghgghgjf1259 ปีที่แล้ว

    😂😂