የጥምቀት ሚስጥራት የቡና ሰአት ከመምህር ተስፋዬ ሞሲሳ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 124

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +15

    ይህ መምህር ስወደው ከልቡ ነው የእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል የሚያስተምረው ቃለህይወት ያሰማልን 🇪🇹🌾👐

    • @Amentube1037
      @Amentube1037 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም በጣም ከምወዳቸው ውስጥ ውድ መምህሬ ነው

  • @zimareyitbarektube4482
    @zimareyitbarektube4482 3 ปีที่แล้ว +7

    መጋቤ ሃይማኖት ተስፋዬ መሲሳ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን !!!

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +24

    ወገኖቼ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የፍቅር የሰላም የጤና የመከባበር የደሰታ ይሁንልን! ፈጣሪ አምላካችን ሀገራችንን በጥምቀቱ ይባርክልን! አሜን!

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +13

    እንኳን ለብረሃን ጥንቀቱ በሰላምበጤና አደረሳቹ ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን በቅንነት ላይክ ሰብስክራብጨአድርጉኝ

  • @ፍሬህይወትሽፈራሁ
    @ፍሬህይወትሽፈራሁ 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳቹ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መልካም በአል ዘመዶቼ ወገኖቼ ያሀገሬ ልጆች ሁላችን💐🌺💐🌺💐🌺💐👍🌺🌺🌺💐💐🌺🌺🌺💐💐💐

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 3 ปีที่แล้ว +15

    ውይ ደስ ስትሉ ዛሬማ ጭራሽ በነጠላ አቤት ደስ ስትሉ ያለው ማይረግ ይልመድባችሁ ብለናል
    መመህር ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የስላም የፍቅር ባአል ይሁንልን

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የተዋህዶ ልጅ መሆን መመረጥ እኮ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኃንታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይገባሃልና ላንተ ይሁን በወንጌሉ ላመናችሁ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይውት ያስማልን የበለጠ ጥበቡን ይግለጥሎት

  • @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
    @የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 3 ปีที่แล้ว +9

    ዘመንህ ይባረክ መምህር 🙏💖🙏💖🙏💖

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 3 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መጭው ጊዜ መልካም ያድርግልን መምህር ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ
    ወንዶች ብቻ!! ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ሚስጥሮች ይዟል

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 3 ปีที่แล้ว +1

    ፍትፍት አርጎ ነዋ ለዛውም .....እንዲህ ነው መምህርነት ተባረክልን። እንዳንተ አይነቱን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።።

  • @Yodahetube8146
    @Yodahetube8146 3 ปีที่แล้ว +17

    እሰኪ ዘማሪ ዲያቆን ልዑልሰገድ ጌታቸው ይቅርብልን የምትሉ

  • @genet6181
    @genet6181 3 ปีที่แล้ว +1

    ድቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን በተለይ ነጠላ መልበስሽ አስደንቆኝል ክበሪ

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
    @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 3 ปีที่แล้ว +6

    ድቅ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥል በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ አሜን

  • @uaeuae5318
    @uaeuae5318 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ን ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🙏

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ🙏በዓሉን የሰላም የፍቅር ያድርግልን 🙏 ለዚህ እለትና ሰዓት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አመት አመቱ ያድርሰን 🙏🙏🙏

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤መምህር የተዋህዶን የሚሰጥረ ስጋዊ ሚሰጥ እንዲህ ፈትፍተህ ስለመገብከን እናመሰግናለን። ተዋህዶ እንዲህ ነው ክርስቶሰን አመሰጥራ አርቃ በተዋህዶ አክብራ የምታስተምረው።⛪️⛪️⛪️

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ክብሩን ሁለ እግዚአብሔር አምላክ ፈጣሪያችን ይውሠድ አያልኩኝ እርሳም አባታችን የቅዱስ ቃሉን መሃከለኛ ባደረገ መልኩ አንዱን ቤተ እምነት ከሌላኛው ባላተናነሠ ስለበአለ ጥምቀት ግልጽ በሆነ መልኩ በዚህች በአነሳ ሠአት ላይ እውነታውን አምላክ ፈጣሪ የሠውን መልክ ለብሶ በሃጥያት ከአዳም የወረስነውን እኛን ሠዎችን ለማዳን ሃጥያት የማያውቀው እርሱ በድንግሊቱ መኃጸን በማደር በመስቀሉ ላይ ደሙን አፍስሶ እኛን ሃጥያተኞችን የተቤሸን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የስላሴዎች መሃከለኛውን መለኳተ እግዚአብሔር ፈጣሪ አምላክን ፍቅሩን እውነታውን ስለተናገራችሁ የፖሮግራሙ አዘጋጆችን ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እላለሁኝ የእናንተ,፦እዚህ ላይ ድንግሊቱ ማርያም መልአኩን ያለችው እኔ ወንድ አላውቅም ስትለው ይህን የእግዚአብሔር ሃይል ያደርገዋል እርሳ ከማንም ይልቅ እራሳን በትህትና ለእግዚአብሔር የሠጠች እጅግ ግሩም ከሴቶች ሁሉ የተመረጠች የተባረከች ስለሆነች የማንም የሠውን ክብር አልፈለገችም እኔ እኔ እንደኛም አላለችም እርሱ የሚላችሁን በሙሉ አድርጉ ነው ያለችው። ወገናችሁ የሆንኩት!!!
    ብሩክ፡ተክሌ/ሚ ከጀርመን ሃገር ፍራንክፈርት ከተማ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፍዬ እግዚአብሔር አብዝቴ ይባርክህ ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @marymikel565
    @marymikel565 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እድሜው ይስጥልን እንቁ መምህር ቃለ ያሰማልን አሜን እንካን ለብረሀነ ጥምቀት አደረሳችው እድ የእምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንአደረሳችሁ ቃለሕወት ያሰማልን መምህር

  • @sehenyee
    @sehenyee 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በደንብ ገልጸውታል እናመሰግናለን

  • @nathenaelmintesnot8341
    @nathenaelmintesnot8341 3 ปีที่แล้ว

    እሰይ ቃለህይወትን ያሰማልን!
    እንኳን ለዚህ ታላቅ በዓል አደረሳችሁ ምዕመናን!!!

  • @makdesaklilu2482
    @makdesaklilu2482 3 ปีที่แล้ว

    እንኳንለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @abametyub501
    @abametyub501 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @መብሬየድንግልልጅ
    @መብሬየድንግልልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘመኖትን የድንግል ልጅ ይባርክ እድሜ ከጤና ይስጦት መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች
    @እናመስግነውሁሌምፈጣሪያች 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 3 ปีที่แล้ว +19

    መምህራችን እግዜር ያክብርህ እናመሰግናለን በደንብ ነው ያብራራኸው። ልጅት ደሞ ባክሽ ማህተብሽን እሰሪ

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 ปีที่แล้ว

      Kir biyasru min albet gin😞😞😞

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 3 ปีที่แล้ว

      @@eyerus.orthodoxnegntewahdo3495እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ወይ ማሀተብ ማሰር ለምናምንበት ብዙ ጥቅሙን ከብዙ ነገር የሚሰውረን ለኛ ለምናምንበት ትልቅ ምስጢር አለው አንቺ ላያገባሽ ጥቅሙ ስለማታውቂ ዝም በይ እማያገባሽ ውስጥ አትዘፈቂ ካልተዋጠልሽ ያልኩት በእንቁላል አወራርጅው ።

    • @makebmakeb9987
      @makebmakeb9987 3 ปีที่แล้ว

      ማሬ ኢቢየስ አይፈቅድላቸውም ማሀተባቸውን እያስወለቋቸው ነው ስራ የሚጀምሩት እነሱ አለማሰር ሳይፈልጉ ቀርተው አይደለም ማር

    • @zemares4325
      @zemares4325 3 ปีที่แล้ว

      ዘለው ክር ላይ ይንጠለጠላሉ። ስንት ኦርቶዶክሳዊያን አንገታቸው ለይ መሀተም አስረው ስንት እሚቀፍ ነገር ሢናገሩ ና ሲያደርጉ እንሠማለን
      እናያለን ። አንገት ስታዮ ቁምነገሩ እንዳያመልጣችሁ

    • @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495
      @eyerus.orthodoxnegntewahdo3495 3 ปีที่แล้ว

      @@makebmakeb9987 min malet new eneko eseru new yalku bitastewuyi ayshalim sew kemitsadebi ho

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 3 ปีที่แล้ว +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳችሁ አደረሰን💔🔔💒💒💒 ማነው እደኒ የቤተ ክርስቲያን እጣን የናፈቀው አይ ስደት

  • @messymessy8882
    @messymessy8882 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ይሰማልን መምህራችን በእውነት በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው።

  • @ቅድስቲሃገረኤርትራ
    @ቅድስቲሃገረኤርትራ 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @የራስአሽከር
    @የራስአሽከር 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህሩ አብሬያቸው ነው የተማርኩት በጣም ትልቅ ሰው ሆኑብኝ ይገርማል
    እንኳን አደርሳችሁ በዐሉን ለምታከብሩ

  • @girmawasferawkebede6582
    @girmawasferawkebede6582 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ለተቀለው ሁሉን ያማከለ ት/ት ነው።እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @mimiwoldesenbet3950
    @mimiwoldesenbet3950 3 ปีที่แล้ว

    አንኩአን ለጌታችን ለመድሀንይታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥ ምቀት በዓል ዋዜማ በሰላም አደረሳቸው አደረሰን

  • @entertainment2346
    @entertainment2346 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በቤቱ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።

  • @tsehayregassa6853
    @tsehayregassa6853 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!
    እንኳን አብሮ አደረሰን!!

  • @አፄነኝየማርያምልጅ
    @አፄነኝየማርያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ትልቅ ትምርት ነው

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
    @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ 3 ปีที่แล้ว

    ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶየ ክበሪልኝ እንኮአን አደረሳችሁ ለብርሀነ ጥምቀቱ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር አሜን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ በአሉ በሰላም ያለ ምንም ኮሽታ ተጀምሮ ያስፈፅምልን🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እኛም የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን ቸሩ መድኃኒአለም አሜን

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን! ምህራችን ተባረክልን

  • @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
    @ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኣባታችን መቅዲዬ በነጠላ ስታምሪ ክብረት ይስጥልኝ

  • @አፀደ
    @አፀደ 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yonasbelay7583
    @yonasbelay7583 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥሩ ትምህርት ነው በተወሰነች ሰአት

  • @dabasheketawe7909
    @dabasheketawe7909 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደርሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @yenenafekot3685
    @yenenafekot3685 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ እይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ቈ8መ
    @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ቈ8መ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ናታኔምናታኔም
    @ናታኔምናታኔም 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜና በጤና ያቆይልን

  • @ዚታየእመቤቴልጅ
    @ዚታየእመቤቴልጅ 3 ปีที่แล้ว

    በወንጌሉ ያመናችሁ እንካን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳቹሁ አደረሰን ያመነ የተጠመቀ ይድናል መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yashl4018
    @yashl4018 3 ปีที่แล้ว

    እንቁ መምህር ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @ናታኔምደጁ-ጘ1ኀ
    @ናታኔምደጁ-ጘ1ኀ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለኢወት ያሳማልን

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ጥምቀት በዓል

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 3 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነው በድጋሜ ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @ሠላምቦጋለ
    @ሠላምቦጋለ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሄወትን ያሠማልን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም ጥምቀት በያላችሁበት

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
    @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
    @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኳንም አብሮ አደረሰን

  • @yafet1012
    @yafet1012 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልን!

  • @Salam-jg6tf
    @Salam-jg6tf 3 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥልን መምህር። እንኮን አደረሳችሁ

  • @ፍሬህይወትከወሎ
    @ፍሬህይወትከወሎ 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @እግዚሐቤርፍቅርነው
    @እግዚሐቤርፍቅርነው 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን💒💒💒💒💒💒

  • @Teddylove2004
    @Teddylove2004 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ የሀገሬ ልጆች💚💛❤እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የፍቅር የሰላም የጤናና የደስታ ይሁንልን!

  • @አርፍአይቸኩልም
    @አርፍአይቸኩልም 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @mekdesfekede6017
    @mekdesfekede6017 3 ปีที่แล้ว

    መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @ኦርቶዶክሳዊትልጅ
    @ኦርቶዶክሳዊትልጅ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያስማልን መምህር

  • @woinshetsander7069
    @woinshetsander7069 3 ปีที่แล้ว

    Amen kale hiowet yasemalen memhrachen

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 3 ปีที่แล้ว +8

    አረ እንተዋወቃለን ፕሮግራም ለምን ተቆረጠ

    • @hanabekelakasa7006
      @hanabekelakasa7006 3 ปีที่แล้ว

      ሀኒቾ ሰራለቃለች ማህተም ሰላሰርች ebs ማህተም አይፍቅድም እነዚ ለሆዳቸዉ ያደሩናቸው ሀኒቾ በማህተሟ አትደራደርም

  • @yashl4018
    @yashl4018 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ በጣም ነው መከብርህ ኑርል

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
    @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 3 ปีที่แล้ว

    Kale hewetin yasemalin memehr

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne898 3 ปีที่แล้ว +4

    የኢቢዬስ አቅራቢዎች ማተብ ማሰር አለባችሁ

    • @zemares4325
      @zemares4325 3 ปีที่แล้ว

      ማህተማቸው ልባቸው ላይ ነው ። አንገታቸው ላይ ክር አስረው ስንት ቤተክርስቲያንን የሚያዋርድ እማኝ አለ ።

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 3 ปีที่แล้ว

    Amazing Content.Thank You Ebs Good Job.I have learned a lot.Enkuan Aderesachu Ye Agere Lejoch

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 3 ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥልን።

  • @fentaneshchekole6011
    @fentaneshchekole6011 3 ปีที่แล้ว

    Ebs yechin anibbulegin...este beyesamintu endehi andade hayemanot habatochi akirbu....every Sunday ke hulum eminetochi...le agerachin selam

  • @betydagaw8480
    @betydagaw8480 3 ปีที่แล้ว

    በእግዚአብሔር ምሀተባችውን እሰሩ

  • @elsabetteshale9403
    @elsabetteshale9403 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalin betam dink timihrt new

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ የኢቢ ኤስ ሰራተኞች ለካሜራ ብላቹ መሀተማቹን አትፍቱ ምንድነው ጠዋት አማኝ ከሰአት መናፍቅ መሆን??

    • @haymanot599
      @haymanot599 3 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው በትክክል❤️😆

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว

    ዛሬ አለባበሳቹ ዋው ነው ይልመድባቹ መቅዲዬ አምሮብሻል

  • @danielgebrud9736
    @danielgebrud9736 3 ปีที่แล้ว

    Best speech

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen klhwete ysmalene 👏👏

  • @MegabeBerekete
    @MegabeBerekete 3 ปีที่แล้ว

    🛑💯 ይሄን ልጆች ስታዩ እነዳታልፉ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ 🔰👇👇👉🏾 share ክልክል አይደለም

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
    @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    አንድኛ ነኝ እንካን ደህና መጣችሁ ሰምቼ ልመልስ

  • @ziyenmelsew3587
    @ziyenmelsew3587 3 ปีที่แล้ว

    Mekidi zare gobez alebabesish tiru nw....
    Beneka ejachehu EBS azegajoch mateb bitasru degmo betam liyu nachehu

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam1312 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwoten yasemawot memehiraccin

  • @yifatuzegeye3808
    @yifatuzegeye3808 3 ปีที่แล้ว

    በቡና ሰዐት ላይ የቻይና ጀበና ለምን ?ለቦታው የኢትዮጵያ ጀበና አይመጥንም? ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ

  • @peacebeuponyou2005
    @peacebeuponyou2005 3 ปีที่แล้ว

    ኢቶጵያውያን ኣስመሳይ ክርስቲያኖች የ ትግራይን ህዝብ በረሃብ ሲያልቅ እንዳላየ እንዳለፋችሁት ሁሉ። እግዜሩ መፈጠራችሁን እስኪረሳ ድረስ ሰቀቀናችሁን ያብዛው።

  • @betydagaw8480
    @betydagaw8480 3 ปีที่แล้ว +1

    ምሀተባችውን እሰሩ

  • @endutube6705
    @endutube6705 3 ปีที่แล้ว

    እሰቲ ጎራ በሉ😘የአገሬ ልጆች በካናዳ ውስጥ ሰለሚገኙ ነገሮች በሙሉ ለማወቅ ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ላይክ ስብስክራብ ሼር በማረግ ኣዝናኝ፣አስተማሪ፣እና እውቀት ኣዘል ነገሮች ላካፍላቹ እንዱ ሃበሻው ከተፍ ብያለው እናንተ ደሞ የ ተለየ ማወቅ ምትፈልጉት ካለ ጥያቄዎቻቹ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ።ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🙏

  • @betibete3961
    @betibete3961 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam1312 3 ปีที่แล้ว

    Ehetachin mehatebeshe betasiri meleka. New

  • @marthahabtewoldwordofa6272
    @marthahabtewoldwordofa6272 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @technotest4119
    @technotest4119 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @techleul7980
    @techleul7980 3 ปีที่แล้ว +1

    Hanos🥰

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam1312 3 ปีที่แล้ว

    Ewenete new wede memehiraccin tsegawen yabezalot

  • @abametyub501
    @abametyub501 3 ปีที่แล้ว

    ሀና ዮሀንሥ እንተዋወቃለን ለምን ተቋረጠ?

  • @mekdesdinbuch8337
    @mekdesdinbuch8337 3 ปีที่แล้ว

    Melkam new simachihun lememels mitadergut nger gn mehateb adrgu

  • @zackmack7145
    @zackmack7145 3 ปีที่แล้ว +1

    Please wear your Cross while Intervening

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 3 ปีที่แล้ว

    እናንተ ጣቢያ ግን ለምንድነው የአንገት ሐብል ሴቶች እንዳይለብሱ የተከለለከሉት?

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam1312 3 ปีที่แล้ว

    Kibere bitesechi bedegi atiyim yeteke eru memehiraccin

  • @ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ
    @ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ 3 ปีที่แล้ว

    ጎሽ ማን መከራቹ ነጠላ ለበሳቹ የሃይማኖት አባቶችን ስታቀርቡ እዲ ነጠላ ጣል አርጉ